ውክፔዲያ amwiki https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD MediaWiki 1.39.0-wmf.21 first-letter ፋይል ልዩ ውይይት አባል አባል ውይይት ውክፔዲያ ውክፔዲያ ውይይት ስዕል ስዕል ውይይት መልዕክት መልዕክት ውይይት መለጠፊያ መለጠፊያ ውይይት እርዳታ እርዳታ ውይይት መደብ መደብ ውይይት በር በር ውይይት TimedText TimedText talk Module Module talk Gadget Gadget talk Gadget definition Gadget definition talk በልጺ 0 9429 372109 322148 2022-07-21T20:50:17Z Avereanu 13371 1620 + ref wikitext text/x-wiki {| border="1" cellpadding="2" cellspacing="0" align="right" style="margin-left:1em; background:#f9f9f9; border: 1px #aaa solid; border-collapse: collapse; font-size: 95%;" | align="center" style="background:#e3e3e3;" colspan="2" style="border-bottom:3px solid gray;" | <font size="+1">'''Bălţi - በልጺ''' |---- | colspan="2" div class="center" | |---- |- bgcolor="#FFFFFF" align="center" | colspan="2" | |---- |---- | colspan="2" div class="center" | |---- |- bgcolor="#FFFFFF" align="center" | colspan="2" | መሃል ከተማው |---- | align="center" | | align="center" | [[ስዕል:Balti-arm.jpg|150px|Wappe vo Bălţi]] |---- |የበልጺ ባንዲራ |የበልጺ አርማ |---- bgcolor="#e3e3e3" ! colspan="2" bgcolor="#e3e3e3" | ዝርዝር |---- | ከንቲባ || Vasile Panciuc |---- | የተመሠረበት ዓ.ም. || [[1620]]1620<ref>{{cite journal | author=Teo-Teodor Marșalcovschi | title=Geneza municipiului Bălţi: concept urbanistic şi prima atestare | journal=Anuarul Catedrei Discipline Socioumanistice | pages=6–28 | year=2007 | url=http://dspace.usarb.md:8080/jspui/bitstream/123456789/2373/1/Marsalcovschi_Teo_Teodor_Geneza_municipiului_Balti.pdf |format=PDF| accessdate=2022-07-21}}</ref><ref>{{cite journal | author=Nicolae Enciu | title=Orașul și județul Bălți de la începuturi până în anul Marii Uniri | journal=Dialogica, revistă de studii culturale și literatură | pages=104–115 | doi= 10.5281/zenodo.3332722 | year=2019 | url=https://ibn.idsi.md/sites/default/files/imag_file/104-115.pdf |format=PDF| accessdate=2022-07-21 }}</ref><ref>{{cite journal | author=Руслан Михалевский | title=Академия наук: 1421 год не является датой первого упоминания о Бельцах | journal=SP | year=2016 | url=https://esp.md/sobytiya/2016/02/23/akademiya-nauk-1421-god-ne-yavlyaetsya-datoy-pervogo-upominaniya-o-belcah?qt-widget_socials=0 |format=PDF| accessdate=2022-07-21}}</ref> |---- | የሕዝብ ብዛት || 127 00<small>(1996 ዓ.ም.)</small> |---- | ስፋት: || 71 km² |---- | ሰዎች በየካሬ-ኪሎሜትሩ: || 1,748 |---- | ከፍታ || 150 m |---- | የፖስታ ቁጥር || MD-3100 |---- | የስልክ መግቢያ || (+373) 231-X-XX-XX |---- valign="top" | ሥፍራ || 47° 45'42'' N <br /> 27° 55'44'' E |---- | ዌብሳይት || http://www.balti.md |---- | colspan="2" div class="center" | |---- |- bgcolor="#FFFFFF" align="center" | colspan="2" | [[ስዕል:Balti Moldova.png|100px]] |---- | colspan="2" div class="center" | |---- |- bgcolor="#FFFFFF" align="center" | colspan="2" |ስፍራ በሞልዶቫ (ቀይ) |---- | align="center" style="background:#e3e3e3;" colspan="2" style="border-bottom:3px solid gray;" | |} '''በልጺ''' ([[ሞልዶቭኛ]]፦ '''Bălţi''') የ[[ሞልዶቫ]] ሦስተኛ ትልቅ ከተማ እንዲሁም በአገሩ ስሜን ዋነኛው ከተማ ነው። ከ[[ኪሺንው]] ወደ ስሜን በ135 km ይርቃል። የ[[ድኒስትር]] ወንዝ ፈሳሽ በሆነው በትንሹ [[ረውት]] ወንዝ አጠገብ በአቀበት ላይ ሲገኝ በመካከለኛው ዘመን ይህ አቀበት በደን (ዕንጨቶች) ተሸፍኖ አሁንም ተቆርጧል። {{መዋቅር}} {{Commons|Category:Bălţi|በልጺ}} [[መደብ:አውሮፓ]] [[መደብ:የአውሮፓ ከተሞች]] 2mu4a7j7ncsibldgmmwgzj9isjy7ouh 372110 372109 2022-07-21T20:50:35Z Avereanu 13371 wikitext text/x-wiki {| border="1" cellpadding="2" cellspacing="0" align="right" style="margin-left:1em; background:#f9f9f9; border: 1px #aaa solid; border-collapse: collapse; font-size: 95%;" | align="center" style="background:#e3e3e3;" colspan="2" style="border-bottom:3px solid gray;" | <font size="+1">'''Bălţi - በልጺ''' |---- | colspan="2" div class="center" | |---- |- bgcolor="#FFFFFF" align="center" | colspan="2" | |---- |---- | colspan="2" div class="center" | |---- |- bgcolor="#FFFFFF" align="center" | colspan="2" | መሃል ከተማው |---- | align="center" | | align="center" | [[ስዕል:Balti-arm.jpg|150px|Wappe vo Bălţi]] |---- |የበልጺ ባንዲራ |የበልጺ አርማ |---- bgcolor="#e3e3e3" ! colspan="2" bgcolor="#e3e3e3" | ዝርዝር |---- | ከንቲባ || Vasile Panciuc |---- | የተመሠረበት ዓ.ም. || [[1620]]<ref>{{cite journal | author=Teo-Teodor Marșalcovschi | title=Geneza municipiului Bălţi: concept urbanistic şi prima atestare | journal=Anuarul Catedrei Discipline Socioumanistice | pages=6–28 | year=2007 | url=http://dspace.usarb.md:8080/jspui/bitstream/123456789/2373/1/Marsalcovschi_Teo_Teodor_Geneza_municipiului_Balti.pdf |format=PDF| accessdate=2022-07-21}}</ref><ref>{{cite journal | author=Nicolae Enciu | title=Orașul și județul Bălți de la începuturi până în anul Marii Uniri | journal=Dialogica, revistă de studii culturale și literatură | pages=104–115 | doi= 10.5281/zenodo.3332722 | year=2019 | url=https://ibn.idsi.md/sites/default/files/imag_file/104-115.pdf |format=PDF| accessdate=2022-07-21 }}</ref><ref>{{cite journal | author=Руслан Михалевский | title=Академия наук: 1421 год не является датой первого упоминания о Бельцах | journal=SP | year=2016 | url=https://esp.md/sobytiya/2016/02/23/akademiya-nauk-1421-god-ne-yavlyaetsya-datoy-pervogo-upominaniya-o-belcah?qt-widget_socials=0 |format=PDF| accessdate=2022-07-21}}</ref> |---- | የሕዝብ ብዛት || 127 00<small>(1996 ዓ.ም.)</small> |---- | ስፋት: || 71 km² |---- | ሰዎች በየካሬ-ኪሎሜትሩ: || 1,748 |---- | ከፍታ || 150 m |---- | የፖስታ ቁጥር || MD-3100 |---- | የስልክ መግቢያ || (+373) 231-X-XX-XX |---- valign="top" | ሥፍራ || 47° 45'42'' N <br /> 27° 55'44'' E |---- | ዌብሳይት || http://www.balti.md |---- | colspan="2" div class="center" | |---- |- bgcolor="#FFFFFF" align="center" | colspan="2" | [[ስዕል:Balti Moldova.png|100px]] |---- | colspan="2" div class="center" | |---- |- bgcolor="#FFFFFF" align="center" | colspan="2" |ስፍራ በሞልዶቫ (ቀይ) |---- | align="center" style="background:#e3e3e3;" colspan="2" style="border-bottom:3px solid gray;" | |} '''በልጺ''' ([[ሞልዶቭኛ]]፦ '''Bălţi''') የ[[ሞልዶቫ]] ሦስተኛ ትልቅ ከተማ እንዲሁም በአገሩ ስሜን ዋነኛው ከተማ ነው። ከ[[ኪሺንው]] ወደ ስሜን በ135 km ይርቃል። የ[[ድኒስትር]] ወንዝ ፈሳሽ በሆነው በትንሹ [[ረውት]] ወንዝ አጠገብ በአቀበት ላይ ሲገኝ በመካከለኛው ዘመን ይህ አቀበት በደን (ዕንጨቶች) ተሸፍኖ አሁንም ተቆርጧል። {{መዋቅር}} {{Commons|Category:Bălţi|በልጺ}} [[መደብ:አውሮፓ]] [[መደብ:የአውሮፓ ከተሞች]] a1am3ryb28r5cfwkh47jcadfiq5totk ስቅለት (የማይክል አንጄሎ ቅርጽ) 0 13943 372107 351337 2022-07-21T13:21:49Z Amarigna 40141 /* growthexperiments-addlink-summary-summary:3|0|0 */ wikitext text/x-wiki [[File:Pietro Perugino 040.jpg|250px|thumb|ስቅለት]] [[File:Santo Spirito, sagrestia, crocifisso di michelangelo 04.JPG|142px|thumb|Right| “የማይክል አንጀሎ የናዝሬቱ ኢየሱስ የአይሁድ ንጉስ”]] ስቅለት በ[[ማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ]] በ1492 [[ ስቅለት ]] የተባለውን ቅርጽ ከእንጨት በመቅረጽ [[የእንደገና መወለድ]] ዘመን ሰአሊ ማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ በስጦታ አበርክቷል። ስቅለት የተባለው ቅርጽ አሁን የሚገኘው [[ቅድስት ማሪያም ዴላ ሳንቶ ስፒሪቶ]] ከሚባለው ቤተክርስቲያን ውስጥ ከመንበሩ በላይ ነው። ቅርጹ ብዙ ትኩረትን የሳበው ጌታችን መድሀኒታችን [[ኢየሱስ|ኢየሱስ ክርስቶስ]] በመስቀሉ ላይ እርቃነ ስጋውን በመሆኑ ነው:: == ታሪኩ == [[ማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ]] በቅድስት ማሪያም ሳንቶ ስፒሪቶ ቤተክርስቲያን (ፍሎሬንዝ) ስብሰባ ውስጥ በእንግዳነት ተጋብዞ ነበር እድሜውም አስራ ሰባት አመት ነበር። [[ከሎሬንዞ ደ ሚዲቺ]] ሞት በኋላ በዚህም የሰውነት ቅርጽን ትምህርቱን በሞቱ ሰዎች አስከሬን ላይ ልምምድ አድርጓል። ይህንንም ልምምድ ያደረገው በቤተ ክርስቲያኑ ንብረት ከነበረው ሆስፒታል ውስጥ ነበር። በአንጻሩም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ስቅለት ከ እንጨት በመቅረጽ ለቤተ ክርስቲያኑ በስጦታ አበረከተ። ይህም ቅርጽ ዛሬ በቅድስት ማሪያም [[ሳንቶ ስፒሪቶ]] ቤተክርስቲያን ከመንበሩ በላይ ይገኛል። == መግለጫ == ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እርቃነ ስጋውን የቀርጸው ምንም ሳይጋነን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ እንደሚለው የሮማን ወታደሮች ልብሱን ይከፋፈሉታል በእጀ ጠባቡንም እጣ ይጣጣሉበታል ብሎ የተጻፈው እንዲፈጽም ነው። [[መዝሙር 22፡18]] በወንጌሎቹም ሁሉ ላይ ይህ ተጽፏል። ፓውሎስ ግን በዝርዝር ጽፎታል። “ወታደሮቹ ኢየሱስን ከስቀሉ በኋላ እጀ ጠባቡ ሲቀር ልብሱን ወስደው ለእያንዳንዱ አንድ አንድ እንዲዳረስ ለአራት ተከፋፈሉት እጀ ጠባቡንም ከላይ አንድ ወጥ ሆኖ ያለ ስፌት የተሰራ ነበር። ስለዚህ ዕጣ ተጣጥለን ለሚደርሰው ይድረስ እንጂ አንቅደደው ተባባሉ። ይህም የሆነው ልብሴን ተከፋፈሉት በእጀ ጠባቤም ላይ ዕጣ ተጣጣሉ የሚለው የመጽሐፍ ቃል እንዲፈጸም ነው። ወታደሮቹ ያደረጉትም ይህንኑ ነው። “ ይህን የስቅለት ቅርጽ ልዩ የሚያደርገው ከመስቀሉ ላይ ያለው የጌታችን የመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክስ በ [[ዕብራይስጥ|እብራይስጥ]] በግሪክ እና በላቲን ቋንቋ የተጻፈ ነበር። ቃሉም የሚለው ” የናዝሬቱ ኢየሱስ የአይሁድ ንጉስ” የሚል ነበር። ማይክል አንጄሎ ቡናሮቲም ይህን ጽሁፍ የወሰደው [[ከዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ 19 19]]ነው። ጲላጦስም ጽሑፍ ጽፎ በመስቀሉ ላይ አንጠለጠለው። ጽሑፉም “የናዝሬቱ ኢየሱስ የአይሁድ ንጉስ” የሚል ነበር ። የአይሁድ የካህናት አለቆች ጲላጦስን በመቃወም እርሱ “የአይሁድ ንጉስ ነኝ እንዳለ ጻፍ እንጂ “የአይሁድ ንጉስ ብለህ አትጻፍ አሉት ጲላጦስም በቃ የጻፍኩትን ጽፌአለሁ ብሎ መለሰ። ከወታደሮቹ አንዱ ኢየሱስን በጦር ወጋው ወዲያውም ደምና ዉሃ ፈሰሰ ይህን ያየው ሰው ምስክርነቱን ሰጥቶአል ምስክርነቱም እውነት ነው እውነት እንደሚናገርም ያውቃል እናንተም እንድታምኑ ይመሰክራል። ይህም የሆነው መጽሐፍ ከአጥንቴ አንድም አይሰበርም ያለው እንዲፈጸም ሌላውም መጽሐፍ የወጉትም ያዩታል ስለሚል ነው። ከቀኑ ስድስት ስዓት ያህል ነበር እስከ ዘጠኝ ሰአት ድረስም በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ የፀሓይ ብርሃን ተከልክሎአልና። የቤተ መቅደሱም መጋረጃ ተቀዶ ለሁለት ተከፈል። ኢየሱስም ድምጹን ከፍ አድርጎ “ኤሎሄ!ኤሎሄ!ላማ ሰበቅታኒ?” እያለ ጮኸ ትርጉሙም “አምላኬ አምላኬ ለምን ተውኸኝ?” ማለት ነው። ኢየሱስም በታላቅ ድምጽ ጮኸ አባት ሆይ መንፈሴን በእጅህ እሰጣለሁ አለ ይህንንም ብሎ ሞተ። በእንደገና መወለድ አርቲስት ማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ የተሰራው ይህ የጌታችን መድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት መሰረት ያደረገው መጽሐፍ ቅዱሱን ነው። አሁን የአለም [[የፍርድ ቀን]] ነው ። የአለም ንጉስ መከራን ይቀበላል። እኔ ከሞት እነሳለሁ ለአለም ሕዝብ ሁሉ ንስሓና የኅጢአት ስርየት በስሜ ይሰበካል። == ይህን ይመልከቱ == [[የማይክል አንጄሎ ስራዎች በከፊል]] [[መደብ:ሥዕል]] 28li3lci9hms1jfyf16o3k28wmpb38c ቅዱስ ገብረክርስቶስ 0 50403 372108 361801 2022-07-21T19:21:33Z ክርስቶስሰምራ 27288 wikitext text/x-wiki {{infobox|abovestyle=background:#7CB9E8|above=ቅዱስ ገብረክርስቶስ<br>ሙሽራው ገብረ ክርስቶስ|image=[[ስዕል:ገብረክርስቶስ5-1.jpg|264px|center|ቅዱስ ገብረክርስቶስ ሞቶ ሲገኝ በእጁ ላይ ተጠቅልሎ የተገኘውን የሕይወት ታሪኩ ለአባቱ ለንጉሥ ቴዎድሲዮስ በ[[እግዚአብሔር]] ትዛዝ በጳጳሱ ቴዎፍሎስ ሲነበበ የሚያሳይ ስዕል]]|caption=|headerstyle=background:#7CB9E8|header1= ኢቺን ዓለም የናቀ የንጉሥ ልጅ|headerstyle=background:#7CB9E8|header10=<span style="color:#FFBF00"> </span>|label1=|data1=|label2=ስም|data2=አብድልመሲህ ሲተረጎም ገብረክርስቶስ |label3=የአባት ስም|data3= ቴዎድሲዮስ|label4=የእናት ስም|data4=መርኬዛ|label5=ዜግነቱ|data5= ሮማዊ |label6=የሚከበረው|data6=[[ክርስትና|በክርስትና]] ሃይማኖት ተከታዮች|label7=ያረፈበት ቀን|data7=ጥቅምት ፲፬|label8=በዓለ ንግሥ|data8=ጥቅምት ፲፬ ና ግንቦት ፲፬ ከጫጉላ ቤት ወጥቶ የመኖከሰበት ቀን|data9=[[ስዕል:ገብረክርስቶስ25.jpg|180px|center|thumb|የገብረክርስቶስን ስቃይ የሚያሳዩ ስዕሎች]] |captionstyle=|header5=}} '''ገብረክርስቶስ''' የቆንስታቲኖፕሉ ንጉስ ቲወዲሰይስ ልጅ የነበረ ጻድቅ ነው። የዚህ ጻዲቅና [[መባዓ ጽዮን]] የተባለው የኢትዮጵያ ጻዲቅ ገድሎች ተከለ ሃይማኖት በተባለ ሃብታምና ሚስቱ ወለተ ጽዮን አነሳሽነት [[ምክሖ ጊዮርጊስ]] በተባለ ፀሐፊ በአንድ መጽሃፍ እንዲጻፉ ተደረገ ። ይህ መጽሐፍ እጅግ በተዋቡ ደማቅ ስዕሎች ያሸበረቀ ሲሆን ሰአሊው "ኢግናጦስ" የሚባል ሰው ሊሆን ይችላል በማለት ታሪክ ተመራማሪው ዋሊስ በጅ ገምቷል <ref>Budge, Wallis. The lives of Mabâ' Sĕyôn and Gabra Krĕstôs. The Ethiopic texts ed. with an English translation and a chapter on the illustrations of Ethiopic mss. (1898)</ref> መጽሃፉ በ[[ዓፄ ቴወድሮስ]] መቅደላ ላይ ሊያሠሩት ለነበረው ቤ/ክርስቲያናቸው እንደስጦታ አዘጋጅተውት በመሃሉ በእንግሊዞች ተወስዶ [[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] አገር ውስጥ ይገኛል ። == የመጀመሪ ሕይወት ታሪኩ == ሙሽራው ገብረ ክርስቶስ ሙሽራው ገብረ ክርስቶስ ወላጅ አባቱ የቍስጥንጥንያው ንጉሥ ቴዎዶስዮስና እናቱ ንግሥት መርኬዛ በስለት ያገኙት ብቸኛ ልጃቸው ስለሆነ ሃይማኖትን እያስተማሩት በምግባር በእጅጉ ተንከባክበው አሳድገውታል፡፡ የአባቱን ንግሥና በመውረስ ቍስጥንጥንያን እንዲገዛላቸው በመፈለግ ወላጆቹ ለአካለ መጠን ሲደርስ የሮሙን ንጉሥ ሴት ልጅ አጋቡት፡፡ እርሱ ግን ዓለምን ፍጹም በመናቅ የክርስቶስን መስቀል ለመሸከም የተዘጋጀ ነበርና የሠርጉ ዕለት ሌሊት የእርሱንም ሆነ የሙሽይቱን ድንግልና እንደጠበቀ ላንቺም ለእኔም ይህ ነገር የሚጠቅመን አይደለም<ref>ገድለ ገብረክርስቶስ</ref> ብሎ ከጫጉላ ቤት ወጥቶ በመርከብ ተሳፍሮ ሩቅ ሀገር በመሄድ በቤተክርስቲያን ተቀምጦ ከነዳያን ጋር ተደባልቆ በመለመን ለምኖ ያገኘውንም ለሌሎች እየመጸወተ በጾም በጸሎት ተጠምዶ 15 ዓመት ኖረ፡፡ == የዓላማው መታወቅ == እመቤታችን ተገልጻ ለአንድ የቤተክርስቲያኑ አገልጋይ የገብረ ክርስቶስን ጽድቅ ብትነግረው ምሥጢሩን ለሀገሩ ሁሉ አዳረሰበት፡፡ ሙሽራው ገብረ ክርስቶስም ‹‹ግብሬ ታወቀ፣ ከዚህ ውዳሴ ከንቱ ልሽሽ›› በማለት ወደሌላ ሀገር በመርከብ ሲጓዝ ፈቃደ እግዚአብሔር መርከቢቱን ያለ አቅጣጫዋ ወስዶ አባቱ ደጅ አደረሰው፡፡ ማንነቱን እንደደበቀና ዓለምን ምን ያህል እንደናቃት ይረዳ ዘንድ በአባቱና በንጉሡ ደጅ የኔ ቢጤ ለማኝ ሆኖ ለአባቱ ውሾች የሚሰጠውን ፍርፋሪ እየተመገበ አሁንም 15 ዓመት ሙሉ በትዕግስት ተቀመጠ፡፡ የአባቱ አሽከሮች እንኳን እጣቢና ቆሻሻውን ሁሉ እየደፉበት ሲያሠቃዩት የአባቱ ውሾች ግን የእግሩን ቁስል ይልሱለት ነበር፡፡ በአጠቃላይ ገብረ ክርስቶስ እጅግ የተከበረ የታላቅ ንጉሥ ልጅ ሲሆን ነገር ግን ዓለምን ፍጹም በመናቅ ስለ ጽድቅ ተሰዶ እየለመነ ያገኘውን እየመጸወተ በጾም በጸሎት እየተጋደለ 30 ዓመት ሙሉ ተቀመጠ፡፡ በመጨረሻም ጌታችን እመቤታችንን፣ ቅዱሳን መላእክትን ሁሉ፣ ከገብረ ክርስቶስ በፊት የነበሩ ነቢያትን ሁሉ፣ ሐዋርያትን፣ ጻድቃንን፣ ሰማዕታትን ሁሉ አስከትሎ መጥቶ ቃልኪዳን ከገባለት በኋላ ከጌታችን ጋር አብረውት የመጡት ሁሉ በታላቅ ክብርና ምስጋና እያመሰገኑት ጌታችን ክብርት ነፍሱን በእቅፉ ተቀብሎ አሳርጓታል፡፡ == ተአምሩ == የቁስጥንጥንያው ሊቀ ጳጳሳት አባ ቴዎፍሎስ በቅዳሴ ላይ ሳሉ ከንጉሡ ቤት ሄደው የገብረ ክርስቶስን ሥጋ እንዲያመጡ የእግዚአብሔር ድምፅ ከሰማይ በትእዛዝ መጣላቸውና ሄደው ቢያዩ የገብረ ክርስቶስን ሥጋ በንጉሥ አባቱ ደጅ ወድቆ አገኙት፡፡ በገብረ ክርስቶስም እጅ ላይ በጥቅል ወረቀት የተጻፈ ደብዳቤ ነበርና ወስደው ሊያነቡት ሲሞክሩ ወረቀቱ አልላቀቅ ብሎ ፈጽሞ እምቢ አላቸው፡፡ ብዙ ምሕላና ጸሎት ከተደረገ በኋላ ወረቀቱ ከእጁ ላይ ተላቀቀና ሲነበብ ገብረ ክርስቶስ ስለ አምላኩ ፍቅር ብሎ ለ30 ዓመታት ያሳለፈውን እጅግ አሠቃቂ መከራ በተለይም በአባቱ ደጅ ማንም ሳያውቀው ያሳለፈውን እጅግ አሳዛኝ መከራና በኀዘን የሚያስለቅሰውን ታሪኩን በራሱ እጅ በዝርዝር ጽፎት ተገኝቷል፡፡ ንጉሡ አባቱና ንግሥት እናቱም ይህንን ልጃቸው የጻፈውን መልእክት ባነበቡ ጊዜ የሚሆኑት ጠፋቸው፡፡ በጣም የሚገርመው ደግሞ ወላጆቹ ሚስት አድርገው ያመጡለት የሮሙ ንጉሥ ሴት ልጅ ለባሏ ታማኝ ሆና 30 ዓመት ሙሉ በእናት አባቱ ቤት በትዕግስት ስትጠብቀው መኖሯ ነው፡፡ እርሷም ታሪኩ ሲነበብ ብትሰማ እንደ ዕብድ ሆነች፡፡ የቅዱስ ገብረ ክርስቶስን ሥጋውን ወደ ቤተ ክርስቲያን ሲወስዱ እጅግ አስገራሚ ተአምራት በድውያን ሕመምተኞች ላይ ተፈጽሟል፡፡ ከተአምራቱ የተነሣ መንገዱ በሕዝብ ተጨናንቆ አላሳልፍ ቢላቸው ንጉሡ በመንገድ ዳር ወርቅ እየበተነ ሰው ወርቁን ለማንሳት ሲሄድ በፍጥነት ወደ ቤተ ክርስቲያን አድርሰውታል ፡፡ == ከገድለ ገብረክርስቶስ የተወሰዱ ጥንታዊ ስዕሎች == <gallery> Image:GebreKirstos.jpg | Image:Gebrekirstos1.jpg | Image:GebreKirstos2.jpg | Image:Gebrekirsots3.jpg | Image:GebreKirstos4.jpg | Image:GebreKirstos5.jpg | Image:GebreKirstos6.jpg | Image:GebreKirstos7.jpg | Image:GebreKirstos8.jpg | Image:GebreKirstos9.jpg | Image:GebreKirstos10.jpg | Image:GebreKirstos11.jpg | Image:GebreKirstos12.jpg | Image:GebreKirstos13.jpg | Image:GebreKirstos14.jpg | Image:GebreKirstos15.jpg | Image:GebreKirstos16.jpg | Image:GebreKirstos17.jpg | Image:GebreKirstos18.jpg | Image:GebreKirstos19.jpg | Image:GebreKirstos20.jpg | Image:GebreKirstos22.jpg | Image:GebreKirstos23.jpg | Image:GebreKirstos25.jpg | Image:GebreKirstos26.jpg | Image:GebreKirstos27.jpg | Image:GebreKirstos28.jpg | Image:GebreKirstos29.jpg | Image:GebreKirstos30.jpg | Image:GebreKirstos31.jpg | </gallery> == ማጣቀሻ == e7hkg8v2ra9ng21cownm5ujpasvkgr6 አባል:MMessine19 2 52616 372111 2022-07-21T21:06:54Z MMessine19 40146 አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «[[file:Wikicat.png|100px]]» wikitext text/x-wiki [[file:Wikicat.png|100px]] bi3y05knxrb2l36qohr3y6u1dxr4w5n