ውክፔዲያ
amwiki
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD
MediaWiki 1.39.0-wmf.21
first-letter
ፋይል
ልዩ
ውይይት
አባል
አባል ውይይት
ውክፔዲያ
ውክፔዲያ ውይይት
ስዕል
ስዕል ውይይት
መልዕክት
መልዕክት ውይይት
መለጠፊያ
መለጠፊያ ውይይት
እርዳታ
እርዳታ ውይይት
መደብ
መደብ ውይይት
በር
በር ውይይት
TimedText
TimedText talk
Module
Module talk
Gadget
Gadget talk
Gadget definition
Gadget definition talk
ናይጄሪያ
0
1548
372127
345004
2022-07-24T08:20:19Z
InternetArchiveBot
35471
Rescuing 1 sources and tagging 0 as dead.) #IABot (v2.0.8.8
wikitext
text/x-wiki
{{የሀገር መረጃ
|ስም = ናይጄሪያ
|ሙሉ_ስም = የናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ
Federal Republic of Nigeria {{en}}
Àpapọ̀ Olómìnira ilẹ̀ Nàìjíríà (ዮሩባ)
Jamhuriyar Tarayyar Najeriya (ሀውዛ)
Njíkötá Óchíchìiwù Naíjíríà (ኢግቦ)
|ማኅተም_ሥዕል = Coat of arms of Nigeria.svg
|ባንዲራ_ሥዕል = Flag of Nigeria.svg
|መዝሙር = ''Arise, O Compatriots''
|ካርታ_ሥዕል = Nigeria in its region.svg
|ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = ናይጄሪያ በአረንጓዴ ቀለም
|ዋና_ከተማ = [[አቡጃ]]
|ብሔራዊ_ቋንቋ = [[እንግሊዝኛ]]
|የመንግስት_አይነት = ፕሬዝዳንታዊ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ
|የመሪዎች_ማዕረግ =
[[ፕሬዝዳንት]]
[[ምክትል ፕሬዝዳንት]]
|የመሪዎች_ስም = [[ሙሐማዱ ቡሐሪ]]
[[የሚ ኦሲንባጆ]]
|ታሪካዊ_ቀናት = 1914 እ.ኤ.አ.

መስከረም ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓ.ም.
መስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፶፮ ዓ.ም.
|ታሪካዊ_ክስተቶች =የሰሜንና ደቡብ ናይጄሪያ ውህደት
የነፃነት አዋጅ

የሪፐብሊክ ምሥረታ
|የመሬት_ስፋት = 923,768
|የመሬት_ስፋት_ከዓለም = 32
|ውሀ_ከመቶ =
1.4
|የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት = 2010 እ.ኤ.አ.
|የሕዝብ_ብዛት_ቆጠራ_ዓመት =
|የሕዝብ_ብዛት_ግምት = 155,215,573<ref name=CIA>{{cite journal |url=https://www.cia.gov/library/publications/the-world-factbook/rankorder/2119rank.html?countryName=Nigeria&countryCode=ni®ionCode=af&rank=8#ni |title=Country Comparison:: Population |work=CIA The World Factbook |year=2010 |accessdate=2010-11-27 |archivedate=2011-05-01 |archiveurl=https://web.archive.org/web/20110501130938/https://www.cia.gov/library/publications/the-world-factbook/rankorder/2119rank.html?countryName=Nigeria&countryCode=ni®ionCode=af&rank=8#ni }}</ref>
|የሕዝብ_ብዛት_ቆጠራ =
|የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = 8
|የገንዘብ_ስም = ናይራ (₦)
|ሰዓት_ክልል = +1
|የስልክ_መግቢያ = 234
|ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = .ng

'''ናይጄሪያ''' በይፋ '''የናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ''' በምዕራብ [[አፍሪቃ]] የምትገኝ አገር ናት። በሕዝብ ብዛትም ከአፍሪቃ አንደኛ ናት። ከ[[ቤኒን]] ፣ [[ቻድ]] ፣ [[ካሜሩን]] ፣ [[ኒጄር]] ፣ እና ከ[[ጊኒ ባሕረ ሰላጤ]] ጋር ድንበር ትካለላለች። በናይጄሪያ ውስጥ ትልቁ ብሔሮች [[ሀውዛ]] ፣ [[ኢግቦ]] እና [[ዮሩባ]] ናቸው። ግማሹ ሕዝብ [[እስላም]] ሲሆን ሌላው ግማሽ ደግሞ የ[[ክርስትና]] እምነት ይከተላል። ትንሽ የሕዝቡ ክፍልም ባህላዊ ሃይማኖቶችን ይከተላል።
የሳይንስ ጥናት እንደሚያሳየው ናይጄሪያ ከ፱ሺህ ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት ጀምሮ ነዋሪዎች እንደነበሩባት ያሳያል።<ref name=mcintoshandkeech>''McIntosh, Susan Keech, Current directions in west African prehistory. Palo Alto, California: Annual Reviews Inc., 1981. 215–258 p.: ill.''</ref> [[ቤንዌ ወንዝ|በቤንዌ]] እና [[ክሮስ ወንዝ|ክሮስ]] ወንዞች አካባቢ ያለው ሥፍራ [[የባንቱ ፍልሰት|የባንቱ ፍልሰቶች]] መነሻ እንደ ነበረ ይታመናል።
የናይጄሪያ ስም ከ[[ኒጄር ወንዝ]] ነው የተወሰደው። ናይጄሪያ በ[[አፍሪካ]] በሕዝብ ቁጥር አንደኛ ስትሆን ከዓለም ደግሞ ሰባተኛ ናት። የናይጄሪያ ኢኮኖሚ በዓለም ላይ በፍጥነት በማደግ ላይ ካሉት ኢኮኖሚዎች ይመደባል። [[የዓለም አቀፍ ገንዘብ ፈንድ]] እንደሚገምተው የናይጄሪያ ኢኮኖሚ በ2011 እ.ኤ.አ. በ8% ያድጋል።<ref>{{cite web |Last= Odueme|First= Stella| url=http://independentngonline.com/DailyIndependent/Article.aspx?id=33492 |title=:RenCap projects 8% growth for Nigeria in 2011 |publisher=Independentngonline.com |date=2011-05-09 |accessdate=2011-05-28}}</ref>
== መንግሥት እና ፖለቲካ ==
ናይጄሪያ [[ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ]] ሲሆን መንግሥቷ በ[[አሜሪካ]] መንግሥት ላይ ነው የተመረኮዘው። የህግ አውጪው አካል አወቃቀር [[የዌስትሚኒስትር ሥርዓት]]ን ይከተላል። በአሁኑ ጊዜ [[ጉድላክ ጆናታን]] ፕሬዝዳንት ናቸው። ፕሬዝዳንቱ ለሁለት የአራት ዓመት ጊዜ ሲያገለግል በሕዝቡ ነው የሚመረጠው።
[[የናይጄሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት]] ሁለት አካሎች አሉት። እነዚህም ሴኔት እና የተወካዮች ምክር ቤት ናቸው። ሴኔቱ 109 መቀመጫዎች ሲኖሩት እያንዳንዱ ክልል በሶስት አባሎች ይወከላል። የአቡጃ ርዕሰ አካባቢም አንድ ተወካይ አለው። የሴኔት አባላት በሕዝብ ይመረጣሉ። የተወካዮች ምክር ቤት 360 መቀመጫዎች ሲኖሩት የእያንዳንዱ ክልል ወካዮች በሕዝብ ብዛት ነው የሚወሰነው።
=== የውጭ ግንኙነቶች ===
ነፃነቷን በ1960 እ.ኤ.አ. ካገኘች በኋላ ናይጄሪያ ለአፍሪካ ነፃነትና ክብር መታገል ዋና የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አድርጋለች። የ[[ደቡብ አፍሪካ]]ን [[አፓርታይድ]] ሥራዓት በመቃወም ትልቅ ሚና ተጫውታለች።<ref>''"Collins Edomaruse, how Obasanjo cut UK, US to size", by Andrew Young, This Day (Nigeria) -, July 20, 2006.''</ref> በ1960ዎቹ እ.ኤ.አ. ናይጄሪያ ከ[[እስራኤል]] ጋር የጠበቀ ግንኙነት የነበራት ሲሆን እስራኤል የናይጄሪያ ፓርላማ ህንጻዎችን አሰርታለች።<ref>''Golda''. Elinor Burkett, p. 202.</ref>
ናይጄሪያ [[የአፍሪካ አንድነት ድርጅት]] መስራች አገር ናት። በ[[ምዕራብ አፍሪካ]]ም ሆነ በአፍሪካ በጠቅላላ ትልቅ ተጽዕኖ አላት። በተጨማሪም እንደ [[ኤኮዋስ]] ያሉ የምዕራብ አፍሪካ የትብብር ድርጅቶች መሥራች ናች።
ከ1970ዎቹ እ.ኤ.አ. ጀምሮ ናይጄሪያ ዋና የነዳች አምራች ስትሆን የ[[ኦፔክ]] አባል ሀገር ናት።
በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ናይጄሪያውያን በኢኮኖሚ ችግር ምክንያት ወደ [[አውሮፓ]]፣ [[ሰሜን አሜሪካ]] እና [[አውስትራሊያ]] ተሰድደዋል። ከአንድ ሚሊዮን የሚበልጡ ናይጄሪያውያን በአሜሪካን እንደ ሚኖሩ ይገመታል።
== ውትድርና ==
የናይጄሪያ ጦር ሠራዊት ሀገሯን የመከላከል፣ የሀገሯን ፍላጎት የማስጠበቅ እና ፀጥታ አስጠባቂ ጥረቶችን የመደገፍ ግዴታ አለበት። ሠራዊቱ የምድር፣ የባህርና የአየር ኃይል አለው። ሠራዊቱ ከነፃነት ጀምሮ በሀገሯ ታሪክ ላይ ትልቅ ሚና ተጫውቷል። በተለያዩ ጊዜያት የውትድርና ጁንታዎች ሥልጣን በመያዝ አገሯን አስተዳድረዋል።
የናይጄራያ ሠራዊት በፀጥታ ጠባቂነት ደረጃ ከ1995 እ.ኤ.አ. ጀምሮ በ[[ላይቤሪያ]] (1997 እ.ኤ.አ.)፣ [[አይቮሪ ኮስት]] (ከ1997 እስከ 1999 እ.ኤ.አ. ) እና [[ሲየራ ሊዮን]] (ከ1997 እ.ኤ.አ. 1999 እ.ኤ.አ.) ተሰማርቷል።
==ምጣኔ ሀብት==
በ[[ግብርና]] ናይጄሪያ በዋናነት ለአለም የምታቀርበው ምርቶች በተለይ [[ካካው]]ና [[ጎማ]] ናቸው። እንዲሁም [[ፔትሮሊየም]] ከሚያቀርቡት አገራት 12ኛ ነች። በተጨማሪ፣ የ[[መኪና]] ሥራ ድርጅት ([[ኢኖሶን ተሽከርካሪ መፈብረክ]]) ይኖራል።
== መልከዓ ምድር ==
ናይጄሪያ በምዕራብ አፍሪካ በ[[ጊኒ ባሕረ ሰላጤ]] ላይ ትገኛለች። የቆዳ ስፋቷ 923,768 ካሬ ኪ.ሚ. ሲሆን ከዓለም ፴፪ኛዋ ትልቅ ሀገር ናት። ድንበሯ 4,047 ኪ.ሜ. ርዝመት ሲኖረው ከቤኒን 773 ኪ.ሜ.፣ ኒጄር 1,497 ኪ.ሜ.፣ ቻድ 87 ኪ.ሜ.፣ ካሜሩን 1,690 ኪ.ሜ. ትዋሰናለች። በተጨማሪም 853 ኪ.ሜ. ርዝመት ያለው ጠረፍ አላት።
በናይጄሪያ ውስጥ ከፍተኛው ቦታ [[ቻፓል ዋዲ]] ተራራ ሲሆን ከፍታው 2,419 ሜትር ከባህር ጠለል በላይ ነው። የአገሯ ዋና ወንዞች ኒጄር እና ቤንዌ ሲሆን ወደ [[ኒጄር ደለል]] ይፈሳሉ።
== የአመራር ክፍሎች ==
ናይጄሪያ በሠላሳ ስድስት ክፍላገራት እና አንድ የፌዴራል ግዛት ተከፍላለች። እነዚህ ክፍላገራት ወደ ፯፻፸፬ የአካባቢ ግዛቶች ተከፍለዋል።
ስድስት የናይጄሪያ ከተሞች ከአንድ ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች አሉባቸው። እነዚህም [[ሌጎስ]]፣ [[ካኖ]]፣ [[ኢባዳን]]፣ [[ካዱና]]፣ [[ፖርት ሀርኮርት]] እና [[ቤኒን ከተማ]] ናቸው። ሌጎስ ከ፰ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ሲኖሩባት ከ[[ሣህራ]] በታች በአፍሪካ ትልቁ ከተማ ናት።
=== የክፍላገራት ዝርዝር ===
[[ስዕል:Nigeria political.png|thumb|320px|ናይጄሪያ ፴፮ ክፍላገራትና አቡጃ ፌዴራል ግዛት አሏት።]]

# [[አቡጃ]]
# [[አናምብራ ክፍላገር|አናምብራ]]
# [[እኑጉ ክፍላገር|እኑጉ]]
# [[አክዋ ኢቦም ክፍላገር|አክዋ ኢቦም]]
# [[አዳማዋ ክፍላገር|አዳማዋ]]
# [[አቢያ ክፍላገር|አቢያ]]
# [[ባውቺ ክፍላገር|ባውቺ]]
# [[ባየልሳ ክፍላገር|ባየልሳ]]
# [[ቤንዌ ክፍላገር|ቤንዌ]]
# [[ቦርኖ ክፍላገር|ቦርኖ]]
# [[ክሮስ ወንዝ ክፍላገር|ክሮስ ወንዝ]]
# [[ዴልታ ክፍላገር|ዴልታ]]
# [[ኢቦንዪ ክፍላገር|ኢቦንዪ]]

[[ኤዶ ክፍላገር|ኤዶ]]

[[ኤኪቲ ክፍላገር|ኤኪቲ]]

[[ጎምቤ ክፍላገር|ጎምቤ]]

[[ኢሞ ክፍላገር|ኢሞ]]

[[ጂጋዋ ክፍላገር|ጂጋዋ]]

[[ካዱና ክፍላገር|ካዱና]]

[[ካኖ ክፍላገር|ካኖ]]

[[ካትሲና ክፍላገር|ካትሲና]]

[[ኬቢ ክፍላገር|ኬቢ]]

[[ኮጊ ክፍላገር|ኮጊ]]

[[ክዋራ ክፍላገር|ክዋራ]]

[[ሌጎስ ክፍላገር|ሌጎስ]]

[[ናሳራዋ ክፍላገር|ናሳራዋ]]

[[ኒጄር ክፍላገር|ኒጄር]]

[[ኦጉን ክፍላገር|ኦጉን]]

[[ኦንዶ ክፍላገር|ኦንዶ]]

[[ኦሱን ክፍላገር|ኦሱን]]

[[ኦዮ ክፍላገር|ኦዮ]]

[[ፕላቶ ክፍላገር|ፕላቶ]]

[[ሪቨርስ ክፍላገር|ሪቨርስ]]

[[ሶኮቶ ክፍላገር|ሶኮቶ]]

[[ታራባ ክፍላገር|ታራባ]]

[[ዮቤ ክፍላገር|ዮቤ]]

[[ዛምፋራ ክፍላገር|ዛምፋራ]]

'''ፈዴራል ግዛት'''፦ አቡጃ
== የሕዝብ ስብጥር ==
[[ተ.መ.ድ.]] እንደ ሚገምተው የናይጄሪያ የሕዝብ ቁጥር በ2009 እ.ኤ.አ. 154,729,000 ነበር። የ2006 እ.ኤ.አ. ብሔራዊ ቆጠራ እንደ ሚያመለክተው ከሆነ የሕዝቡ ቁጥር 140,003,542 ነበር።
=== ብሔረሰቦች ===
{| class="wikitable" style="float:right"

|[[ስዕል:Hausa harpist.jpg|125px]]
|[[ስዕል:Igbo hat and Isiagu.jpg|90px]]
|[[ስዕል:Kwarastatedrummers.jpg|125px]]

|የሀውዛ ሰው
|የኢግቦ ሰዎች
|የዮሩባ ሰዎች

በናይጄሪያ ውስጥ ከ፪፻፶ በላይ ብሔሮች ይገኛሉ። ትልቆቹ ብሔሮች [[ፉላኒ]] ወይም [[ሀውዛ]]፣ [[ዮሩባ]] እና [[ኢግቦ]] ናቸው። ከእነሱ ቀጥሎ ደግሞ [[ኤዶ]]፣ [[ኢጃው]]፣ [[ካኑሪ]]፣ [[ኢቢብዮ]]፣ [[ኑፔ]] እና [[ቲቭ]] ይገኛሉ።
=== ቋንቋዎች ===
[[ስዕል:Nigeria Benin Cameroon languages.png|thumb|600px|የናይጄሪያ፣ ካሜሩን እና ቤኒን የቋንቋ ካርታ]]
በናይጄሪያ ውስጥ የተቆጠሩት ቋንቋዎች ፭፻፳፩ ይሆናሉ። ከእነዚህም ውስጥ ፭፻፲ቹ መደበኛ ተናጋሪዎች አሏቸው። ሁለት ቋንቋዎች እንደ ሁለተኛ ቋንቋ ብቻ ነው የሚነገሩት። ዘጠኙ ደግሞ ተናጋሪ የሌላቸው የጠፉ ቋንቋዎች ናቸው።
ከእንግሊዝኛ በኋላ ዋናዎቹ ልሳናት [[ዮሩብኛ]]፣ [[ሐውዝኛ]]ና [[ኢግቦኛ]] ናቸው።
== ማመዛገቢያ ==
<references/>
{{commons|ናይጄሪያ}}
{{በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}
[[መደብ:ናይጄሪያ|*]]
a1b63git1m6clrhm934wco2ijxc6963
ደራስያን
0
2458
372122
364265
2022-07-23T19:43:37Z
196.191.52.92
wikitext
text/x-wiki
{{Wikify}}
[[ጸጋዬ ገብረ መድህን]]

[[ሃዲስ አለማየሁ]]

[[ዳኛቸው ወርቁ]]

[[ሰሎሞን ዴሬሳ]]

[[ከበደ ሚካኤል]]

[[ብርሃኑ ዘሪሁን]]

[[መንግስቱ ለማ]]

[[መስፍን ሃብተማርያም]]

[[ሙሉጌታ ጉደታ]]

[[ማሞ ውድነህ]]

[[ስብሃት ገብረ እግዚአብሄር]]

[[በዓሉ ግርማ]]

[[ሲሳይ ንጉሱ]]

[[አቤ ጉበኛ]]

[[አዳም ረታ]]

[[አረፈዓይኔ ሐጐስ]]

[[አበራ ለማ]]

[[አማረ ማሞ]]

[[አንዳርጌ መስፍን]]

[[ጃርሶ ሞትባይኖር ኪሩቤል]]

[[ሰርቅ ዳንኤል]]

[[ተስፋዬ ገብረአብ]]

[[ተስፋዬ ገሰሰ]]

[[ኢሳይያስ ልሳኑ
[[ወርቅ አፈራሁ ከበደ]]

[[ዓለማየሁ ማሞ]]

[[አፈንዲ ሙተቂ]]

[[ሙሉጌታ ሉሌ]]

[[ማዕረጉ በዛብህ]]

[[ጳውሎስ ኞኞ]]

[[አሰፋ ገብረ ማርያም]]

[[አጥናፍሰገድ ኪዳኔ]]

[[በእውቀቱ ስዩም]]

[[ኅሩይ ወልደሥላሴ (ብላቴን ጌታ)]]

[[ማኅተመ ሥላሴ ወልደ መስቀል (ብላቴን ጌታ)]]

[[ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም (ፊታውራሪ )]]

[[ማሞ ለማ (ሻለቃ )]]

[[አፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ]]

[[እንዳለጌታ ከበደ]]

[[አለማየሁ ገላጋይ]]

[[እስማኤል ኃይለማርያም]]
[[ኃይሉ ገብረዮሐንስ (ገሞራው)]]

አለቃ [[ገብረሃና ገብረማሪያም]]

አርአያ ጌታሁን ተክለአቢብ
ማትያስ ከተማ (ወለላዬ)
{{መዋቅር-ባህል}}
[[መደብ:የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች]]
6013b343rhwoox98tkf362x821mb6fh
አቡነ ጴጥሮስ
0
50224
372123
357512
2022-07-24T02:19:12Z
ክርስቶስሰምራ
27288
wikitext
text/x-wiki
{{infobox|abovestyle=background:#7CB9E8|above=አቡነ ጴጥሮስ
እውነተኛ ጳጳስ|image=[[ስዕል:አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕት.jpeg|center|250px|የኢትጵያ ጳጳስ ፣ በፋሺስቶች ተገድለው ሰማዕት የሆኑ]]|caption=|headerstyle=background:#7CB9E8|header1= ቅዱስ ጅግና ሰማዕት|headerstyle=background:#7CB9E8|header9=
|label1=|data1=|label2=ስም|data2=በመጀመሪያ [["መገርሳ በዳሳ"]]
በኋላ [["መምህር ኃይለማርያም"]]
መጨረሻ [["አቡነ ጴጥሮስ"]] |label3=የተወለዱት|data3= ፲፰፸፭ ዓ.ም.|label4=የትውልድ ቦታ|data4=ኪንዶ ኮይሻ (ወላይታ)|label5=ያረፉበት ቀን|data5=[[ሐምሌ ፳፰]] ፲፱፳፰ ዓ.ም. በሰማዕትነት|label6=የሚከበሩት|data6=በመላው [[ኢትዮጵያ|የኢትዮጵያ]] ሕዝብ|label7=|data7=|data8=[[ስዕል:Ethiopian Flag with Saint George.jpeg|100px]] |captionstyle=|header5=}}
'''ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ''' ቤተክርስቲያን በአደራነት የሰጠቻቸውን ኃላፊነት ለመወጣት ሕዝበ ክርስቲያኑን በጸሎታቸው እየደገፉ በትምህርታቸው እያበረቱ በማስተዳደር ላይ እንዳሉ በ፲፱፳፰ ዓ.ም. አረመኔው የኢጣልያ ፋሺስት በግፍ ሀገራችንን ለመውረር ክተት ሠራዊት ምታ ነጋሪት በማለት ባሕርን አቋርጦ መጣ ፡፡
''አጭር የጀግንነት ታሪካቸውን ዝቅ ብለው ቪዲዮ ክሊፕ ላይ ማዳመጥ ይችላሉ ።''
ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በሀገር በመጣ ወራሪ ቀጥተኛ ተጠቂናትና ሊቃውንቷ፣ ገዳማትና አድባራቷ እንዲሁም ንዋያተ ቅድሳቷ በወራሪው የኢጣልያ ኃይል ይጨፈጨፉና ይቃጠሉ ገቡ ፡፡ ይህ ግፍ በዕውቀት ኮትኩታ ባሳደገቻቸው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ላይ ሲፈጸም ያዩት ብፁዕነታቸው ወራሪውን ኃይል ከኢትዮጵያውያኑ አርበኞች ጋር በመሆን በጸሎት ሊዋጉት ወሰኑ ፡፡
[[ስዕል:የብፁእ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ የጀግንነት ታሪክ.webm|200px|thumb|የብፁእ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ አጭር የጀግንነት ታሪክ [[የብፁእ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ አጭር የጀግንነት ታሪክ|''አድናቆት ለድሬቲዩብ'']]]]
በመጀመሪያ የወቅቱ የሀገሪቱ መሪ '''[[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ|ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት]]''' በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ከአረመኔው ፋሺስት ጦር ጋር በመፋለም ላይ የነበረውን አርበኛ ለማበረታታት ወደ ማይጨው በሔዱ ጊዜ ብፁዕነታቸው ተከትለው ሔዱ፡፡ ይሁን እንጂ ንጉሡም ሆኑ ብፁዕነታቸው ከሠራዊቱ ጋር ተቀላቅለው ብዙም ሳይቆዩ የጠላት ጦር በመርዝ የታገዘ ጥቃት በስፋት በመክፈቱ የኢትዮጵያ ሠራዊተ ወደ ኋላ እንዲያፈገፍግ ሆነ፡፡ በዚህም የተነሣ ንጉሡ ወደ አዲስ አበባ ሲመለሱ ብፁዕነታቸውም አብረው ተመለሱ ፡፡ እዚሁ እሞታለሁ ብለው እንቢ ያሉት ንጉሡ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ ከሌሎች አባቶች ጋር ብፁዕነታቸው ያደረጉት ሚና ቀላል እንዳልነበር ይነገራል ፡፡ [https://youtube.com/embed/fdoXRTH9apk#t=29m32s '''በበለጠ ለመረዳት ይህን ይመልከቱ''']
== ቆራጥ ውሳኔያቸው ==
ይሁን እንጂ በጠላት የግፍ ጥቃት ክፉኛ ያዘኑት ብፁዕነታቸው በአዲስ አበባ ለመቀመጥ አልፈቀዱም፡፡ በታላቁ የደብረ ሊባኖስ ገዳም ተሰባስበው የቤተ ክርስቲያን አምላክ እግዚአብሔር በኢትዮጵያውያን ላይ የመጣውን ችግር እንዲያስታግስ በጸሎት እየለመኑ ወደ ነበሩት አባቶችና አርበኞች በመሄድ ለሀገርና ለነጻነት መሞት ቅዱስ ተግባር መሆኑን በመስበክ ሁሉም እንዲጋደሉ ማሳሰብ እና ማትጋት ጀመሩ፡፡ ምንም እንኳን ድልን ባይቀዳጅም በእርሳቸው ስብከት የተነሣሡት አርበኞችም ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ጠላትን ወግተዋል፡፡ በዚህ ጊዜ ብፁዕነታቸውም አብረው ነበሩ፡፡
[[ስዕል:አቡነ ጴጥሮስ ፩.jpeg|thumb|200px|ጅግናው ጳጳስ አቡነ ጴጥሮስ]]
== ያጋጠማቸው እክል ==
ብፁዕነታቸው የነበሩበት የአርበኞች ጦር ወደ አዲስ አበባ ቢመጣም ድል ላለመቀዳጀቱ ምክንያቱ የመረጃ ልውውጥ ክፍተት እንደነበር ይነገራል፡፡ ይኸውም “የሰላሌ አርበኞች” ተብሎ የሚታወቀው፣ በነደጃዝማች አበራ ካሣ ይመራ የነበረውና በደብረ ሊባኖስ ጫካዎች ውስጥ መሽጎ የነበረው አርበኛ ጦር በሸንኮራ በኩል ከነበረውና በደጃዝማች ፍቅረ ማርያም ይመራ ከነበረው አርበኛ ጦር፣ በምዕራብ በኩል ከነበረውና በደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ ይመራ ከነበረው አርበኛ ጦር ጋር በአንድ ጊዜ ተንቀሳቅሶ አዲስ አበባ ላይ ወንበሩን አደላድሎ የተቀመጠውን የግራዚያኒን ጦር ሊወጋ ይነጋገራል፡፡ ይሁን እንጂ በስምምነቱ መሠረት ሦስቱም የጦር ኃይል ምታ ነጋሪት ክተት ሠራዊት ብሎ ወደ አዲስ አበባ ቢንቀሳቀስም በሦስቱም አቅጣጫ በአንድ ጊዜ ባለ መድረሱ በጠላት ላይ ያደረሰው ጉዳት ቀላል የሚባል ባይሆንም በተናጠል እየተመታ ወደ መጣበት ተመለሰ፡፡ በመጀመሪያ በኮተቤ በኩል የደረሰው የደጃዝማች ፍቅረ ማርያም ጦር ነበር፡፡ ይህ ጦር የካ ሚካኤል ላይ ሲደርስ ተመትቶ ተመለሰ፡፡ የጠላት ጦር የደጃዝማች ፍቅረ ማርያምን ጦር ወደ መጣበት መልሶ ወደ አዲስ አበባ ሲመለስ የደጃዝማች ባልቻ ጦር በባቡር ጣቢያ በኩል መጣሁ አለ፡፡ እሱንም መትቶ መለሰ፡፡ በመጨረሻ ደግሞ የደጃዝማች አበራ ጦር በእንጦጦ በኩል አድርጎ መጣ ፡፡ እሱም በጠላት ጦር ተመትቶ ተመለሰ ፡፡
=== የመጨረሻ ውሳኔያቸው ===
በዚህ ዓይነት ሦስቱም ኃይሎች በአንድ ጊዜ ባለማጥቃታቸው ወደየመጡበት ሲመለሱ ከሰላሌ አርበኞች ጋር የነበሩት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ጠላት ከኢትዮጵያውያኑ ነጥቆ አገሬ ከተማዬ ብሎ በመቀመጥ በመላ ሀገሪቱ የሚያካሒደውን ጭፍጨፋ የሚመራባትንና ትእዛዝ የሚያስተላልፍባትን ከተማ አዲስ አበባን ትተው ለመሄድ አልፈቀዱም፡፡ በመሆኑም “ብችል በኢትዮጵያውያን ላይ እያደረሰ ያለውን ግፍ በቅርብ ርቀት ሆኖ የሚመለከተውን ሕዝብ በማትጋት በጠላት ላይ እንዲነሳ አደርጋለሁ፤ ካልሆነ ደግሞ እዚሁ እሞታለሁ” ብለው ከአርበኞች ተነጥለው በአዲስ አበባ ቀሩ፡፡
==ሰማዕቱ ጴጥሮስ==
ይሁን እንጂ ጠላት በመላ ከተማዋ ባሰማራቸው በርካታ ባንዳዎች መካከል ብፁዕነታቸው እንዳሰቡት ሊንቀሳቀሱ አልቻሉም፡፡ በመጨረሻ እዚሁ ከተማ ተሰውሬ መኖር አልፈልግም፤ ወደ ገጠር ፊቴን አልመልስም በማለት ሐምሌ 22 ቀን 1928 ዓ.ም በወቅቱ የኢጣሊያ እንደራሴ ለነበሩት ራስ ኃይሉ እጃቸውን ሰጡ፡፡ እራስ ኃይሉም ወዲያውኑ ለግራዚያኒ አሳልፈው ሰጧቸው፡፡
ብፁዕነታቸው በተጠቀሰው ቀን እጃቸውን ከሰጡበት ጊዜ ጀምሮ በጠላት የጥይት እሩምታ በሰማዕትነት እስካለፉበት ጊዜ ድረስ የነበረውን ሂደት [[ኮርየሬ ዴላሴራ የተባለው የጋዜጣ ወኪል እና የምስራቅ አፍሪካ ዜና መዋዕለ አዘጋጅ የነበረው ፓጃሌ የተባለ ጋዜጠኛ]] እ.ኤ.አ ሰኔ 15 ቀን 1936 ዓ.ም አዲስ አበባ በነበረ ጊዜ በብፁዕነታቸው የተሰጠውን ፍርድና የተፈፀመውን ግድያ ባየው እና በተመለከተው መንገድ እንደሚከተለው ጽፎ ነበር፡

ሐምሌ 22 ቀን 1928 አቡነ ጴጥሮስ ተይዘው ወደ ግራዚያኒ ቀረቡ ፡፡ በዚህ ጊዜ አቡነ ቄርሎስ የተባሉት “ግብፃዊ ጳጳስ ቀርበው ለእስክንድሪያው መንበረ ፓትርያርክ ምክር ቤት ሳታሰማ በአቡነ ጴጥሮስ ላይ አንዳች ነገር ማድረግ አይገባህም” ሲሉ ለግራዚያኒ ነገሩት ፡፡ ምክንያቱም ይላሉ አቡነ ቄርሎስ “አቡነ ጴጥሮስ ታላቅ ሰው ናቸው፡፡ በመሰረቱ ሊያዙ ባልተገባ ነበር፡፡ ከተያዙ ደግሞ ልትገላቸው ትችላለህ፡፡ ነገር ግን በእርሳቸው ላይ የምታደርገውን ነገር ሁሉ ለእስክንድሪያው መንበረ ፓትርያርክ ምክር ቤት ሳታሰማ ምንም ማድረግ አይገባህም” አሉት፡፡

አቡነ ቄርሎስ ይህን ማለታቸው በዲፕሎማቲክ ደረጃ ለዓለም ለማሰማት እና የአቡነ ጴጥሮስን ህይወት ለማትረፍ አስበው እንደነበር ግልጽ ነው፡፡ ነገር ግን ግራዚያኒ ይህ የአቡነ ጴጥሮስ የሞት ፍርድ እንኳንስ እስከ ግብፅ ከአዲስ አበባ ውጪ እንኳን ከመሰማቱ በፊት በግማሽ ቀን እንዲፈፀም ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡ በእርግጥ ምንም እንኳን ከመገደል ባያመልጡም ብፁዕነታቸው እንደተያዙ ንቡረ ዕድ ተክለሀይማኖት/አዲስ ተክሌ/ና ሌሎች ሊቃውንት ወደ አቡነ ጴጥሮስ ዘንድ በመሄድ ማልደዋቸው ነበር ይባላል፡፡

ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ቁመታቸው ረዘም፣ ፊታቸው ዘለግ ያለ፣ መልካቸው ጠየም ያለ፣ አዋቂነታቸው እና ትህትናቸው ከገፃቸው የሚነበብ ሲሆን በዚህ ጊዜ ለብሰውት የነበረው ልብስ ጵጵስና ጥቁር ካባ ያውም በጭቃ የተበከለ ነበር ፡፡
[[ስዕል:አቡነ ጴጥሮስ ፪.jpeg|thumb|161px]]
በዚህ ሁኔታ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ወደ ችሎት ቀረቡ፡፡ ለፍርድም የተሰየሙት ዳኞች ሦስት ሲሆኑ እነዚህም የጣሊያኖች የጦር ሹማምንት ናቸው፡፡ የመካከለኛው ዳኛ ኮሎኔል ነበር፡፡ የቀረበባቸውም ወንጀል ሕዝብ ቀስቅሰዋል፣ እራስዎም ዐምፀዋል፣ ሌሎችንም እንዲያምፁ አድርገዋል የሚል ነበር፡፡ ዳኛውም “ካህናቱም ሆኑ የቤተ-ክህነት ባለሥልጣኖች ሊቀ ጳጳሱ አቡነ ቄርሎስም የኢጣሊያንን መንግሥት ገዢነት አምነው አሜን ብለው ሲቀበሉ እርስዎ ለምን ዐመፁ? ለምን ብቻዋን አፈንጋጭ ሆኑ?” ሲል ጠየቃቸው፡፡
አቡነ ጴጥሮስም የሚከተለውን መለሱ፡፡ “አቡነ ቄርሎስ ግብፃዊ ናቸው፤ ስለ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን የሚገዳቸው ነገር የለም፡፡ እኔ ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ፡፡ ሐላፊነትም ያለብኝ የቤተ ክርስቲያን አባት ነኝ፡፡ ስለዚህ ስለ ሀገሬና ስለ ቤተክርስቲያኔ እቆረቆራለሁ፡፡ ከዚህ በቀር ለእናንተ ችሎት የማቀርበው ነገር የለኝም፡፡ ለፈጣሪዬ ብቻ የምናገረውን እናገራለሁ፡፡ እኔን ለመግደል እንደወሰናችሁ ዐውቃለሁ፡፡ ስለዚህ በእኔ ላይ የፈለጋችሁትን አድርጉ፡፡ ግን ተከታዮቼን አትንኩ” አሉ፡፡

“ይህንንም ብለው በጥይት ተደብድበው ሲገደሉ እንዲያይ ተጋብዞ ለተሰበሰበው ሕዝብ የሚከተለውን ሕያው መልእክት አስተላለፉ “አረማዊ የሆነው የፋሺስት መንግሥት ቤተ-ክርስቲያንን ለማቃጠል፣ ሕዝበ ክርስቲያንን ለመግደል፣ ሃይማኖትን ለማጥፋት፣ ታሪካችንን ለማበላሸት የመጣ ነው እንጂ በጎ ለመሥራት እውነተኛ ፍርድ ለመስጠት ስላልመጣ ለዚህ ለግፈኛ አትገዙ፡፡ ስለ ውድ ሀገራችሁ፣ ስለ ቀናች ሃይማኖታችሁ ተከላከሉ፡፡ ነፃነታችሁ ከሚረክስ ሙታችሁ ስማችሁ ቢቀደስ ታላቅ ዋጋ ያለው ክብር ታገኛላችሁ፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዚህ ለጠላት እንዳይገዛ አውግዣለሁ፤ የኢትዮጵያ መሬት ጠላትን ብትቀበል የተረገመች ትሁን፡፡ በፈጣሪዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተገዘተች ትሁን፡፡”
ጋዜጠኛው ይቀጥላል፡፡

“እኒህ ጳጳስ ሐቀኛ ነበሩ፡፡ ነገር ግን ለኢጣሊያ ለጋስዮን ታዝዞ የመጣው አስተርጓሚ ዳኞች የሚሉትን ብቻ ከማስተርጎም በቀር ጳጳሱ የሚናገሩትን ሐቀኛ ንግግር አላስተረጎመም፡፡ እኔ እንኳን የሰማሁት በአዲስ አበባ ለሠላሳ ዓመት የኖረው የእቴጌ ሆቴል ሐላፊ የነበረው የግሪክ ዜጋ ማንድራኮስ አጠገቤ ተቀምጦ ስለ ነበር የተናገሩትን ሁሉ ስለ ገለጠልኝ ነው፡፡ እኔ እንደ ሰማሁት ፍርዱን ለመስማት በብዛት የተሰበሰቡት ጣሊያኖችና ታዝዞ የወጣው የአዲስ አበባ ሕዝብ ሐቀኛ የሆነውን ንግግራቸውን ቢሰሙ ኖሮ ልባቸው ይነካ ነበር” ይላል፡፡

ሆኖም አስተርጓሚው በጳጳሱ ላይ ተፅዕኖ ስላሳደረባቸው እውነተኛ ንግግራቸው ሳይገለጥ ቀረ፡፡ ቀጥሎም ብፁዕነታቸው በፍርድ ችሎት ላይ እንዳሉ ሕዝቡ ሁሉ ስለ ርሳቸው እያዘነ ሳለ መስቀላቸውን አውጥተው እየፀለዩ ሕዝቡን ባረኩ ፡፡ ወዲያው የሞታቸው ፍርድ ሲሰማ ሕዝቡ በኢጣልያ የእጅ ሰላምታ ዓይነት እጁን እንዲያነሳ ታዘዘ ፡፡ በዚያን ጊዜ አቡነ ጴጥሮስ የሞታቸው ሰዓት መድረሱን ዐውቀው ሰዓታቸውን ከኪሳቸው አውጥተው ተመለከቱ ፡፡ ሰዓቱም 5፡15 ነበር ፡፡ በዚህ ጊዜ ሁሉ ምንም ፍርሃት አይታይባቸውም ነበር፡፡ የሞታቸውን ፍርድ ያነብ የነበረው ኢጣሊያዊ ዳኛ ግን ይንቀጠቀጥ ነበር ፡፡ ታላቅ ፍርሃትም በፊቱ ላይ ይታይ ነበር፡፡
==ሐምሌ ፳፪ ቀን ፲፱፳፰ ፤ ፭፡፲፭ ሰዓት==

ይሙት በቃ የተፈረደባቸው ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በችሎት ፊት ለብዙ ሰዓታት ቆመው ስለዋሉና ደክሞአቸው ስለነበር ለመቀመጥ ፈልገው ዳኛውን በትሕትናና በፈገግታ ጠየቁት ፡፡ እንዲቀመጡም ፈቀደላቸው ፡፡ በመጨረሻም የሞታቸው ፍርድ ከተነበበ በኋላ የፈረዱባቸውን ዳኞች ጸልየው በመስቀላቸው ባረኩዋቸው ፡፡ ብፁዕነታቸው እስከ መቃብር አፋፍ ድረስ የፍርሃትና የድንጋጤ ምልክት ያይደለ ከልብ የሆነ ፍጹም ቆራጥነት ይታይባቸው ነበር፡፡

የሀገራቸው በጠላት መወረር፣ የሕዝባቸው መገደልና መታሰር፣ የቤተ ክርስቲያናቸው መደፈር እስከ ሞት ያደረሳቸው እኒህ እውነተኛ ጳጳስ ለመገደል ሲወሰዱ ጥይት አልፎ ሌላ ሰው እንዳይጎዳ ግንብ ይፈለግ ጀመር፡፡ ሩቅ ባለመሔድ ከመካነ ፍትሑ 10 ሜትር ርቆ ግንብ ያለው መግደያ ቦታ ተገኘና ወደዚያ ተወሰዱ ፡፡ ከገዳዮቹም አንዱ “ፊትዎን ለመሸፈን ይፈልጋሉን?” ሲል ጠየቃቸው ፡፡ “ይህ የአንተ ሥራ ነው” ሲሉ ብፁዕነታቸው መለሱ ፡፡ ከመግደያውም ቦታ እንደደረሱ ወንበር ቀረበላቸውና ፊታቸውን ወደ ግንቡ ጀርባቸውን ወደ ሕዝቡ አድርገው እንዲቀመጡ ሆኑ ፡፡
ከዚያ በኋላ ስምንት ወታደሮች በስተጀርባቸው ሃያ ርምጃ ርቀው ተንበርክከው በተጠንቀቅ ቆሙ ፡፡ ወዲያው አዛዡ “ተኩስ” በማለት ትእዛዝ ሲሰጥ ስምንቱም ተኩሰው መቱዋቸው ፡፡ ግን በስምንት ጥይት ሳይሞቱ ቀሩ ፡፡ መሞታቸውንና አለመሞታቸውን ለማረጋገጥ ዶክተር ተጠራ ፡፡ ዶክተሩም እንዳልሞቱ አረጋገጠ ፡፡ ከዚያም ሌላ ወታደር በሦስት የሽጉጥ ጥይት ራስ ቅላቸውን መትቶ ገደላቸው ፡፡ ብፁዕነታቸው የተገደሉበት ቦታ መኻል አዲስ አበባ ዛሬ መታሰቢያ ሐውልታቸው ቆሞ በሚገኝበት ቦታ አካባቢ ነው፡፡
“የብፁዕነታቸው አስክሬን ማንም እንዳይወስደው በአስቸኳይ ከአዲስ አበባ ውጭ ማንም በማያውቀው ቦታ በምሥጢር እንዲቀበር ተደረገ ፡፡ በዚያች ሌሊት በአዲስ አበባ ውስጥ በየቤቱ ልቅሶና ዋይታ ሆነ ፡፡”
ይህ ጋዜጠኛ የሰጠው ምስክርነት የብፁዕ አባታችን አቡነ ጴጥሮስን የመሪ ሀገር ወዳድነትና የኢትዮጵያን ሕዝብ ታጋሽነትና ጀግንነት ሲያረጋግጥ ይኖራል ፡፡
የብፁዕነታቸውን በድን በተመለከተ አንዳንድ የቤተ ክርስቲያናችን አባቶች ቅዱሳን መላእክት የጻድቃንን በድን እያመጡ እንደሚያስቀምጡበትና በውስጡ የሚቀመጥ አስክሬን እንደማይፈርስ ወደሚነገርለት አቡነ መልከ ፄዴቅ ዋሻ /ሰሜን ሸዋ/ መላእክት ወስደው እንዳስቀመጡትና በዚያ እንደታዬ ይናገራሉ ፡፡
በተጨማሪም ደራሲና ጋዜጠኛ ጳውሎስ ኞኞ “አቡነ ጴጥሮስ እንዴት ሞቱ?” ሲል ሙሴ ፓይላክን ጠይቋቸው እርሳቸውም የሚከተለውን ተናግረዋል ፡፡

“አቡነ ጴጥሮስ የተገደሉ ዕለት እዚያው ነበርኩ ፡፡ መጀመሪያ በእጃቸው ይዘውት የነበረውን መጽሐፍ ቅዱሳቸውን ተሳለሙት ፡፡ ቀጥለውም በያዙት መስቀል አማትበው ሕዝቡን ባረኩ ፡፡ የኪሳቸውንም ሰዓት አውጥተው ካዩ በኋላ መልሰው ከኪሳቸው ከተቱት ፡፡ ወዲያው ወታደሮች በሩምታ ተኩሰው ገደሉዋቸው ፡፡ ይህ እንደ ሆነ አስገዳዩ ኮሎኔል ተመልካቹን ሕዝብ አጨብጭቡ ብሎ አዘዘና ተጨበጨበ ፡፡

ማታ ከአስገዳዩ ኮሎኔል ጋር ተገናኝተን ስንጫወት:

“በዚህ ቄስ መገደል እኮ ሕዝቡ ተደስቷል” አለኝ፡፡ “እንዴት?” ብለው “አላየህም ሲያጨበጭብ” አለኝ ፡፡ እኔም “ባታውቀው ነው እንጂ የሕዝቡ ባሕል ሲናደድም ያጨበጭባል” አልኩት ፡፡ “እንዴት?” ቢለኝ እጄን እያጨበጨብኩ አሳየሁት ፡፡ እሱም አሳየኝ ፡፡ “ከዚህ በኋላ የሆነው ቢሆን እኔ ትልቅ ማስታወሻ አግኝቼአለሁ” ብሎ አቡነ ጴጥሮስ ሲገደሉ ይዘውት የነበረውን መስቀልና መጽሐፍ ቅዱስ ፣ የኪስ ሰዓታቸውን ጭምር አሳየኝ ፡፡ መጽሐፍ ቅዱሱ መሐል ለመሐል በጥይት ተሰንጥቋል ፡፡ መስቀሉም ልክ በመሐከሉ ላይ ጥይት በስቶት ወጥቷል፡፡ የኪስ ሰዓታቸውንም እንዳየሁት እንደዚሁ ጥይት በስቶታል” ብለው ያዩትን መስክረዋል ፡፡

==የመታሰቢያ ሐውልት==
የብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ጥብአት ማለትም ለሀገራቸውና ለእምነታቸው እስከ መጨረሻዋ ሰዓት ድረስ መስክሮ ማለፍ ምክንያቱ በልጅነታቸው ከቅኔ መምህራቸው የሰሙት የአደራ ቃል እንደሆነ ይነገራል፡፡ አለቃ ተጠምቀ የተባሉ ቅድስናን ከሊቅነት አስተባብረው የያዙ መምህራቸው አንድ ቀን ብፁዕነታቸውን ጠርተው

“ኃይለ ማርያም፣ አንተ ወደ ፊት ጳጳስ ትሆናለህ፡፡ በዚያ ጊዜ አረመኔ በዚህች ሀገር ይሠለጥናል፡፡ ታዲያ ያኔ አንተ ለነፍስህ ሳትሰቀቅ በሰማዕትነት እለፍ፡፡ ሰማዕትነት ክፍልህ ነው፡፡ አደራ”

ብለዋቸው ነበር ይባላል፡፡ ይህንን የመምህራቸውን የአደራ ቃል የያዙት ብፁዕነታቸው እስከ መጨረሻው ለነፍሳቸው ሳይፈሩ፣ አንዲትም ቀን ሳይሸሹ ከላይ በቀረበው ሁኔታ የሰማዕትነት ጽዋቸውን ሊቀበሉ ችለዋል፡፡ ጠላት ድል ተደርጎ ሀገራችን ነፃነቷን ከተቀዳጀት በኋላ የብፁዕነታቸውን አኩሪ ታሪክ ትውልድ ሲያዘክርላቸው እንዲኖር መታሰቢያ ይሆናቸው ዘንድ በግርማዊ ቀዳማዊ ንጉሠ ነገሥት አሳሳቢነት ሐምሌ 16 ቀን 1938 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ እምብርት ሐውልት ቆሞላቸዋል፡፡ ከድል በኋላ የብፁዕነታቸ ሐውልት ተመርቆ የቤተ መንግሥቱም ሆኑ የቤተ ክህነቱ ባለሥልጣናት አበባ ጉንጉን ከሐውልቱ ሥር ሲያስቀምጡ ከቤተ ክህነት ካስቀመጡት አባቶች አንዱ በ1921 ዓ.ም አብረዋቸው የተሾሙት ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ ነበሩ፡፡ ትውልድ ሁሉ ለሀገር ክብርና ለነጻነት በተከፈለው፡፡ የብዕፁነታቸው ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር የቆመላቸውን ሐውልት ኢትዮጵያዊያን ሁሉ በክብር ይጠብቁታል ፡፡
'''''የእኝህን ታላቅና ቅዱስ ሰማዕት አባት ክብርና ተጋድሎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከአምስት ዓመት በፊት ቅዱስ /ሰማዕት/ ብሎ በማጽደቅ በስማቸው በቅድስና ማዕረግን ሰጥቶ በስማቸው ታቦት ተቀርጾ ቤተክርስቲያን እንዲሰራላቸው ወስኗል ፡፡ ይህም በተወለዱበት በሰሜን ሸዋ ሰላሌ ሃገረሰብከት በፍቼ ከተማ የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ተግባራዊ ሆኗል፡፡ ሰማዕቱ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ፣ አርበኛ፣ ጀግና፣ ጳጳስ፣ ሰማዕት ቅዱስም የሆኑ አባት ናቸው ፡፡'''''
h8i9bgss64fsuuhk2wmqrq6ui21hgub
372124
372123
2022-07-24T02:22:26Z
ክርስቶስሰምራ
27288
wikitext
text/x-wiki
{{infobox|abovestyle=background:#7CB9E8|above=አቡነ ጴጥሮስ
እውነተኛ ጳጳስ|image=[[ስዕል:አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕት.jpeg|center|250px|የኢትጵያ ጳጳስ ፣ በፋሺስቶች ተገድለው ሰማዕት የሆኑ]]|caption=|headerstyle=background:#7CB9E8|header1= ቅዱስ ጅግና ሰማዕት|headerstyle=background:#7CB9E8|header9=
|label1=|data1=|label2=ስም|data2=በመጀመሪያ [["መገርሳ በዳሳ"]]
በኋላ [["መምህር ኃይለማርያም"]]
መጨረሻ [["አቡነ ጴጥሮስ"]] |label3=የተወለዱት|data3= ፲፰፸፭ ዓ.ም.|label4=የትውልድ ቦታ|data4=ኪንዶ ኮይሻ (ወላይታ)|label5=ያረፉበት ቀን|data5=[[ሐምሌ ፳፰]] ፲፱፳፰ ዓ.ም. በሰማዕትነት|label6=የሚከበሩት|data6=በመላው [[ኢትዮጵያ|የኢትዮጵያ]] ሕዝብ|label7=|data7=|data8=[[ስዕል:Ethiopian Flag with Saint George.jpeg|100px]] |captionstyle=|header5=}}
'''ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ''' ቤተክርስቲያን በአደራነት የሰጠቻቸውን ኃላፊነት ለመወጣት ሕዝበ ክርስቲያኑን በጸሎታቸው እየደገፉ በትምህርታቸው እያበረቱ በማስተዳደር ላይ እንዳሉ በ፲፱፳፰ ዓ.ም. አረመኔው የኢጣልያ ፋሺስት በግፍ ሀገራችንን ለመውረር ክተት ሠራዊት ምታ ነጋሪት በማለት ባሕርን አቋርጦ መጣ ፡፡
''አጭር የጀግንነት ታሪካቸውን ዝቅ ብለው ቪዲዮ ክሊፕ ላይ ማዳመጥ ይችላሉ ።''
ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በሀገር በመጣ ወራሪ ቀጥተኛ ተጠቂናትና ሊቃውንቷ፣ ገዳማትና አድባራቷ እንዲሁም ንዋያተ ቅድሳቷ በወራሪው የኢጣልያ ኃይል ይጨፈጨፉና ይቃጠሉ ገቡ ፡፡ ይህ ግፍ በዕውቀት ኮትኩታ ባሳደገቻቸው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ላይ ሲፈጸም ያዩት ብፁዕነታቸው ወራሪውን ኃይል ከኢትዮጵያውያኑ አርበኞች ጋር በመሆን በጸሎት ሊዋጉት ወሰኑ ፡፡
[[ስዕል:የብፁእ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ የጀግንነት ታሪክ.webm|200px|thumb|center|የብፁእ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ አጭር የጀግንነት ታሪክ [[የብፁእ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ አጭር የጀግንነት ታሪክ|''አድናቆት ለድሬቲዩብ'']]]]

2hfyp7uchs999ly003bnsm62yfgdg99
372125
372124
2022-07-24T02:25:06Z
ክርስቶስሰምራ
27288
wikitext
text/x-wiki
{{infobox|abovestyle=background:#7CB9E8|above=አቡነ ጴጥሮስ
እውነተኛ ጳጳስ|image=[[ስዕል:አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕት.jpeg|center|250px|የኢትጵያ ጳጳስ ፣ በፋሺስቶች ተገድለው ሰማዕት የሆኑ]]|caption=|headerstyle=background:#7CB9E8|header1= ቅዱስ ጅግና ሰማዕት|headerstyle=background:#7CB9E8|header9=
|label1=|data1=|label2=ስም|data2=በመጀመሪያ [["መገርሳ በዳሳ"]]
በኋላ [["መምህር ኃይለማርያም"]]
መጨረሻ [["አቡነ ጴጥሮስ"]] |label3=የተወለዱት|data3= ፲፰፸፭ ዓ.ም.|label4=የትውልድ ቦታ|data4=ኪንዶ ኮይሻ (ወላይታ)|label5=ያረፉበት ቀን|data5=[[ሐምሌ ፳፰]] ፲፱፳፰ ዓ.ም. በሰማዕትነት|label6=የሚከበሩት|data6=በመላው [[ኢትዮጵያ|የኢትዮጵያ]] ሕዝብ|label7=|data7=|data8=[[ስዕል:Ethiopian Flag with Saint George.jpeg|100px]] |captionstyle=|header5=}}
'''ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ''' ቤተክርስቲያን በአደራነት የሰጠቻቸውን ኃላፊነት ለመወጣት ሕዝበ ክርስቲያኑን በጸሎታቸው እየደገፉ በትምህርታቸው እያበረቱ በማስተዳደር ላይ እንዳሉ በ፲፱፳፰ ዓ.ም. አረመኔው የኢጣልያ ፋሺስት በግፍ ሀገራችንን ለመውረር ክተት ሠራዊት ምታ ነጋሪት በማለት ባሕርን አቋርጦ መጣ ፡፡
''አጭር የጀግንነት ታሪካቸውን ዝቅ ብለው ቪዲዮ ክሊፕ ላይ ማዳመጥ ይችላሉ ።''
ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በሀገር በመጣ ወራሪ ቀጥተኛ ተጠቂናትና ሊቃውንቷ፣ ገዳማትና አድባራቷ እንዲሁም ንዋያተ ቅድሳቷ በወራሪው የኢጣልያ ኃይል ይጨፈጨፉና ይቃጠሉ ገቡ ፡፡ ይህ ግፍ በዕውቀት ኮትኩታ ባሳደገቻቸው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ላይ ሲፈጸም ያዩት ብፁዕነታቸው ወራሪውን ኃይል ከኢትዮጵያውያኑ አርበኞች ጋር በመሆን በጸሎት ሊዋጉት ወሰኑ ፡፡
[[ስዕል:የብፁእ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ የጀግንነት ታሪክ.webm|thumb|200px|የብፁእ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ አጭር የጀግንነት ታሪክ [[የብፁእ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ አጭር የጀግንነት ታሪክ|''አድናቆት ለድሬቲዩብ'']]]]
በመጀመሪያ የወቅቱ የሀገሪቱ መሪ '''[[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ|ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት]]''' በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ከአረመኔው ፋሺስት ጦር ጋር በመፋለም ላይ የነበረውን አርበኛ ለማበረታታት ወደ ማይጨው በሔዱ ጊዜ ብፁዕነታቸው ተከትለው ሔዱ፡፡ ይሁን እንጂ ንጉሡም ሆኑ ብፁዕነታቸው ከሠራዊቱ ጋር ተቀላቅለው ብዙም ሳይቆዩ የጠላት ጦር በመርዝ የታገዘ ጥቃት በስፋት በመክፈቱ የኢትዮጵያ ሠራዊተ ወደ ኋላ እንዲያፈገፍግ ሆነ፡፡ በዚህም የተነሣ ንጉሡ ወደ አዲስ አበባ ሲመለሱ ብፁዕነታቸውም አብረው ተመለሱ ፡፡ እዚሁ እሞታለሁ ብለው እንቢ ያሉት ንጉሡ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ ከሌሎች አባቶች ጋር ብፁዕነታቸው ያደረጉት ሚና ቀላል እንዳልነበር ይነገራል ፡፡ [https://youtube.com/embed/fdoXRTH9apk#t=29m32s '''በበለጠ ለመረዳት ይህን ይመልከቱ''']
== ቆራጥ ውሳኔያቸው ==
ይሁን እንጂ በጠላት የግፍ ጥቃት ክፉኛ ያዘኑት ብፁዕነታቸው በአዲስ አበባ ለመቀመጥ አልፈቀዱም፡፡ በታላቁ የደብረ ሊባኖስ ገዳም ተሰባስበው የቤተ ክርስቲያን አምላክ እግዚአብሔር በኢትዮጵያውያን ላይ የመጣውን ችግር እንዲያስታግስ በጸሎት እየለመኑ ወደ ነበሩት አባቶችና አርበኞች በመሄድ ለሀገርና ለነጻነት መሞት ቅዱስ ተግባር መሆኑን በመስበክ ሁሉም እንዲጋደሉ ማሳሰብ እና ማትጋት ጀመሩ፡፡ ምንም እንኳን ድልን ባይቀዳጅም በእርሳቸው ስብከት የተነሣሡት አርበኞችም ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ጠላትን ወግተዋል፡፡ በዚህ ጊዜ ብፁዕነታቸውም አብረው ነበሩ፡፡
[[ስዕል:አቡነ ጴጥሮስ ፩.jpeg|thumb|200px|ጅግናው ጳጳስ አቡነ ጴጥሮስ]]
== ያጋጠማቸው እክል ==
ብፁዕነታቸው የነበሩበት የአርበኞች ጦር ወደ አዲስ አበባ ቢመጣም ድል ላለመቀዳጀቱ ምክንያቱ የመረጃ ልውውጥ ክፍተት እንደነበር ይነገራል፡፡ ይኸውም “የሰላሌ አርበኞች” ተብሎ የሚታወቀው፣ በነደጃዝማች አበራ ካሣ ይመራ የነበረውና በደብረ ሊባኖስ ጫካዎች ውስጥ መሽጎ የነበረው አርበኛ ጦር በሸንኮራ በኩል ከነበረውና በደጃዝማች ፍቅረ ማርያም ይመራ ከነበረው አርበኛ ጦር፣ በምዕራብ በኩል ከነበረውና በደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ ይመራ ከነበረው አርበኛ ጦር ጋር በአንድ ጊዜ ተንቀሳቅሶ አዲስ አበባ ላይ ወንበሩን አደላድሎ የተቀመጠውን የግራዚያኒን ጦር ሊወጋ ይነጋገራል፡፡ ይሁን እንጂ በስምምነቱ መሠረት ሦስቱም የጦር ኃይል ምታ ነጋሪት ክተት ሠራዊት ብሎ ወደ አዲስ አበባ ቢንቀሳቀስም በሦስቱም አቅጣጫ በአንድ ጊዜ ባለ መድረሱ በጠላት ላይ ያደረሰው ጉዳት ቀላል የሚባል ባይሆንም በተናጠል እየተመታ ወደ መጣበት ተመለሰ፡፡ በመጀመሪያ በኮተቤ በኩል የደረሰው የደጃዝማች ፍቅረ ማርያም ጦር ነበር፡፡ ይህ ጦር የካ ሚካኤል ላይ ሲደርስ ተመትቶ ተመለሰ፡፡ የጠላት ጦር የደጃዝማች ፍቅረ ማርያምን ጦር ወደ መጣበት መልሶ ወደ አዲስ አበባ ሲመለስ የደጃዝማች ባልቻ ጦር በባቡር ጣቢያ በኩል መጣሁ አለ፡፡ እሱንም መትቶ መለሰ፡፡ በመጨረሻ ደግሞ የደጃዝማች አበራ ጦር በእንጦጦ በኩል አድርጎ መጣ ፡፡ እሱም በጠላት ጦር ተመትቶ ተመለሰ ፡፡
=== የመጨረሻ ውሳኔያቸው ===
በዚህ ዓይነት ሦስቱም ኃይሎች በአንድ ጊዜ ባለማጥቃታቸው ወደየመጡበት ሲመለሱ ከሰላሌ አርበኞች ጋር የነበሩት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ጠላት ከኢትዮጵያውያኑ ነጥቆ አገሬ ከተማዬ ብሎ በመቀመጥ በመላ ሀገሪቱ የሚያካሒደውን ጭፍጨፋ የሚመራባትንና ትእዛዝ የሚያስተላልፍባትን ከተማ አዲስ አበባን ትተው ለመሄድ አልፈቀዱም፡፡ በመሆኑም “ብችል በኢትዮጵያውያን ላይ እያደረሰ ያለውን ግፍ በቅርብ ርቀት ሆኖ የሚመለከተውን ሕዝብ በማትጋት በጠላት ላይ እንዲነሳ አደርጋለሁ፤ ካልሆነ ደግሞ እዚሁ እሞታለሁ” ብለው ከአርበኞች ተነጥለው በአዲስ አበባ ቀሩ፡፡
==ሰማዕቱ ጴጥሮስ==
ይሁን እንጂ ጠላት በመላ ከተማዋ ባሰማራቸው በርካታ ባንዳዎች መካከል ብፁዕነታቸው እንዳሰቡት ሊንቀሳቀሱ አልቻሉም፡፡ በመጨረሻ እዚሁ ከተማ ተሰውሬ መኖር አልፈልግም፤ ወደ ገጠር ፊቴን አልመልስም በማለት ሐምሌ 22 ቀን 1928 ዓ.ም በወቅቱ የኢጣሊያ እንደራሴ ለነበሩት ራስ ኃይሉ እጃቸውን ሰጡ፡፡ እራስ ኃይሉም ወዲያውኑ ለግራዚያኒ አሳልፈው ሰጧቸው፡፡
ብፁዕነታቸው በተጠቀሰው ቀን እጃቸውን ከሰጡበት ጊዜ ጀምሮ በጠላት የጥይት እሩምታ በሰማዕትነት እስካለፉበት ጊዜ ድረስ የነበረውን ሂደት [[ኮርየሬ ዴላሴራ የተባለው የጋዜጣ ወኪል እና የምስራቅ አፍሪካ ዜና መዋዕለ አዘጋጅ የነበረው ፓጃሌ የተባለ ጋዜጠኛ]] እ.ኤ.አ ሰኔ 15 ቀን 1936 ዓ.ም አዲስ አበባ በነበረ ጊዜ በብፁዕነታቸው የተሰጠውን ፍርድና የተፈፀመውን ግድያ ባየው እና በተመለከተው መንገድ እንደሚከተለው ጽፎ ነበር፡

ሐምሌ 22 ቀን 1928 አቡነ ጴጥሮስ ተይዘው ወደ ግራዚያኒ ቀረቡ ፡፡ በዚህ ጊዜ አቡነ ቄርሎስ የተባሉት “ግብፃዊ ጳጳስ ቀርበው ለእስክንድሪያው መንበረ ፓትርያርክ ምክር ቤት ሳታሰማ በአቡነ ጴጥሮስ ላይ አንዳች ነገር ማድረግ አይገባህም” ሲሉ ለግራዚያኒ ነገሩት ፡፡ ምክንያቱም ይላሉ አቡነ ቄርሎስ “አቡነ ጴጥሮስ ታላቅ ሰው ናቸው፡፡ በመሰረቱ ሊያዙ ባልተገባ ነበር፡፡ ከተያዙ ደግሞ ልትገላቸው ትችላለህ፡፡ ነገር ግን በእርሳቸው ላይ የምታደርገውን ነገር ሁሉ ለእስክንድሪያው መንበረ ፓትርያርክ ምክር ቤት ሳታሰማ ምንም ማድረግ አይገባህም” አሉት፡፡

አቡነ ቄርሎስ ይህን ማለታቸው በዲፕሎማቲክ ደረጃ ለዓለም ለማሰማት እና የአቡነ ጴጥሮስን ህይወት ለማትረፍ አስበው እንደነበር ግልጽ ነው፡፡ ነገር ግን ግራዚያኒ ይህ የአቡነ ጴጥሮስ የሞት ፍርድ እንኳንስ እስከ ግብፅ ከአዲስ አበባ ውጪ እንኳን ከመሰማቱ በፊት በግማሽ ቀን እንዲፈፀም ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡ በእርግጥ ምንም እንኳን ከመገደል ባያመልጡም ብፁዕነታቸው እንደተያዙ ንቡረ ዕድ ተክለሀይማኖት/አዲስ ተክሌ/ና ሌሎች ሊቃውንት ወደ አቡነ ጴጥሮስ ዘንድ በመሄድ ማልደዋቸው ነበር ይባላል፡፡

ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ቁመታቸው ረዘም፣ ፊታቸው ዘለግ ያለ፣ መልካቸው ጠየም ያለ፣ አዋቂነታቸው እና ትህትናቸው ከገፃቸው የሚነበብ ሲሆን በዚህ ጊዜ ለብሰውት የነበረው ልብስ ጵጵስና ጥቁር ካባ ያውም በጭቃ የተበከለ ነበር ፡፡
[[ስዕል:አቡነ ጴጥሮስ ፪.jpeg|thumb|161px]]
በዚህ ሁኔታ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ወደ ችሎት ቀረቡ፡፡ ለፍርድም የተሰየሙት ዳኞች ሦስት ሲሆኑ እነዚህም የጣሊያኖች የጦር ሹማምንት ናቸው፡፡ የመካከለኛው ዳኛ ኮሎኔል ነበር፡፡ የቀረበባቸውም ወንጀል ሕዝብ ቀስቅሰዋል፣ እራስዎም ዐምፀዋል፣ ሌሎችንም እንዲያምፁ አድርገዋል የሚል ነበር፡፡ ዳኛውም “ካህናቱም ሆኑ የቤተ-ክህነት ባለሥልጣኖች ሊቀ ጳጳሱ አቡነ ቄርሎስም የኢጣሊያንን መንግሥት ገዢነት አምነው አሜን ብለው ሲቀበሉ እርስዎ ለምን ዐመፁ? ለምን ብቻዋን አፈንጋጭ ሆኑ?” ሲል ጠየቃቸው፡፡
አቡነ ጴጥሮስም የሚከተለውን መለሱ፡፡ “አቡነ ቄርሎስ ግብፃዊ ናቸው፤ ስለ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን የሚገዳቸው ነገር የለም፡፡ እኔ ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ፡፡ ሐላፊነትም ያለብኝ የቤተ ክርስቲያን አባት ነኝ፡፡ ስለዚህ ስለ ሀገሬና ስለ ቤተክርስቲያኔ እቆረቆራለሁ፡፡ ከዚህ በቀር ለእናንተ ችሎት የማቀርበው ነገር የለኝም፡፡ ለፈጣሪዬ ብቻ የምናገረውን እናገራለሁ፡፡ እኔን ለመግደል እንደወሰናችሁ ዐውቃለሁ፡፡ ስለዚህ በእኔ ላይ የፈለጋችሁትን አድርጉ፡፡ ግን ተከታዮቼን አትንኩ” አሉ፡፡

“ይህንንም ብለው በጥይት ተደብድበው ሲገደሉ እንዲያይ ተጋብዞ ለተሰበሰበው ሕዝብ የሚከተለውን ሕያው መልእክት አስተላለፉ “አረማዊ የሆነው የፋሺስት መንግሥት ቤተ-ክርስቲያንን ለማቃጠል፣ ሕዝበ ክርስቲያንን ለመግደል፣ ሃይማኖትን ለማጥፋት፣ ታሪካችንን ለማበላሸት የመጣ ነው እንጂ በጎ ለመሥራት እውነተኛ ፍርድ ለመስጠት ስላልመጣ ለዚህ ለግፈኛ አትገዙ፡፡ ስለ ውድ ሀገራችሁ፣ ስለ ቀናች ሃይማኖታችሁ ተከላከሉ፡፡ ነፃነታችሁ ከሚረክስ ሙታችሁ ስማችሁ ቢቀደስ ታላቅ ዋጋ ያለው ክብር ታገኛላችሁ፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዚህ ለጠላት እንዳይገዛ አውግዣለሁ፤ የኢትዮጵያ መሬት ጠላትን ብትቀበል የተረገመች ትሁን፡፡ በፈጣሪዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተገዘተች ትሁን፡፡”
ጋዜጠኛው ይቀጥላል፡፡

“እኒህ ጳጳስ ሐቀኛ ነበሩ፡፡ ነገር ግን ለኢጣሊያ ለጋስዮን ታዝዞ የመጣው አስተርጓሚ ዳኞች የሚሉትን ብቻ ከማስተርጎም በቀር ጳጳሱ የሚናገሩትን ሐቀኛ ንግግር አላስተረጎመም፡፡ እኔ እንኳን የሰማሁት በአዲስ አበባ ለሠላሳ ዓመት የኖረው የእቴጌ ሆቴል ሐላፊ የነበረው የግሪክ ዜጋ ማንድራኮስ አጠገቤ ተቀምጦ ስለ ነበር የተናገሩትን ሁሉ ስለ ገለጠልኝ ነው፡፡ እኔ እንደ ሰማሁት ፍርዱን ለመስማት በብዛት የተሰበሰቡት ጣሊያኖችና ታዝዞ የወጣው የአዲስ አበባ ሕዝብ ሐቀኛ የሆነውን ንግግራቸውን ቢሰሙ ኖሮ ልባቸው ይነካ ነበር” ይላል፡፡

ሆኖም አስተርጓሚው በጳጳሱ ላይ ተፅዕኖ ስላሳደረባቸው እውነተኛ ንግግራቸው ሳይገለጥ ቀረ፡፡ ቀጥሎም ብፁዕነታቸው በፍርድ ችሎት ላይ እንዳሉ ሕዝቡ ሁሉ ስለ ርሳቸው እያዘነ ሳለ መስቀላቸውን አውጥተው እየፀለዩ ሕዝቡን ባረኩ ፡፡ ወዲያው የሞታቸው ፍርድ ሲሰማ ሕዝቡ በኢጣልያ የእጅ ሰላምታ ዓይነት እጁን እንዲያነሳ ታዘዘ ፡፡ በዚያን ጊዜ አቡነ ጴጥሮስ የሞታቸው ሰዓት መድረሱን ዐውቀው ሰዓታቸውን ከኪሳቸው አውጥተው ተመለከቱ ፡፡ ሰዓቱም 5፡15 ነበር ፡፡ በዚህ ጊዜ ሁሉ ምንም ፍርሃት አይታይባቸውም ነበር፡፡ የሞታቸውን ፍርድ ያነብ የነበረው ኢጣሊያዊ ዳኛ ግን ይንቀጠቀጥ ነበር ፡፡ ታላቅ ፍርሃትም በፊቱ ላይ ይታይ ነበር፡፡
==ሐምሌ ፳፪ ቀን ፲፱፳፰ ፤ ፭፡፲፭ ሰዓት==

ይሙት በቃ የተፈረደባቸው ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በችሎት ፊት ለብዙ ሰዓታት ቆመው ስለዋሉና ደክሞአቸው ስለነበር ለመቀመጥ ፈልገው ዳኛውን በትሕትናና በፈገግታ ጠየቁት ፡፡ እንዲቀመጡም ፈቀደላቸው ፡፡ በመጨረሻም የሞታቸው ፍርድ ከተነበበ በኋላ የፈረዱባቸውን ዳኞች ጸልየው በመስቀላቸው ባረኩዋቸው ፡፡ ብፁዕነታቸው እስከ መቃብር አፋፍ ድረስ የፍርሃትና የድንጋጤ ምልክት ያይደለ ከልብ የሆነ ፍጹም ቆራጥነት ይታይባቸው ነበር፡፡

የሀገራቸው በጠላት መወረር፣ የሕዝባቸው መገደልና መታሰር፣ የቤተ ክርስቲያናቸው መደፈር እስከ ሞት ያደረሳቸው እኒህ እውነተኛ ጳጳስ ለመገደል ሲወሰዱ ጥይት አልፎ ሌላ ሰው እንዳይጎዳ ግንብ ይፈለግ ጀመር፡፡ ሩቅ ባለመሔድ ከመካነ ፍትሑ 10 ሜትር ርቆ ግንብ ያለው መግደያ ቦታ ተገኘና ወደዚያ ተወሰዱ ፡፡ ከገዳዮቹም አንዱ “ፊትዎን ለመሸፈን ይፈልጋሉን?” ሲል ጠየቃቸው ፡፡ “ይህ የአንተ ሥራ ነው” ሲሉ ብፁዕነታቸው መለሱ ፡፡ ከመግደያውም ቦታ እንደደረሱ ወንበር ቀረበላቸውና ፊታቸውን ወደ ግንቡ ጀርባቸውን ወደ ሕዝቡ አድርገው እንዲቀመጡ ሆኑ ፡፡
ከዚያ በኋላ ስምንት ወታደሮች በስተጀርባቸው ሃያ ርምጃ ርቀው ተንበርክከው በተጠንቀቅ ቆሙ ፡፡ ወዲያው አዛዡ “ተኩስ” በማለት ትእዛዝ ሲሰጥ ስምንቱም ተኩሰው መቱዋቸው ፡፡ ግን በስምንት ጥይት ሳይሞቱ ቀሩ ፡፡ መሞታቸውንና አለመሞታቸውን ለማረጋገጥ ዶክተር ተጠራ ፡፡ ዶክተሩም እንዳልሞቱ አረጋገጠ ፡፡ ከዚያም ሌላ ወታደር በሦስት የሽጉጥ ጥይት ራስ ቅላቸውን መትቶ ገደላቸው ፡፡ ብፁዕነታቸው የተገደሉበት ቦታ መኻል አዲስ አበባ ዛሬ መታሰቢያ ሐውልታቸው ቆሞ በሚገኝበት ቦታ አካባቢ ነው፡፡
“የብፁዕነታቸው አስክሬን ማንም እንዳይወስደው በአስቸኳይ ከአዲስ አበባ ውጭ ማንም በማያውቀው ቦታ በምሥጢር እንዲቀበር ተደረገ ፡፡ በዚያች ሌሊት በአዲስ አበባ ውስጥ በየቤቱ ልቅሶና ዋይታ ሆነ ፡፡”
ይህ ጋዜጠኛ የሰጠው ምስክርነት የብፁዕ አባታችን አቡነ ጴጥሮስን የመሪ ሀገር ወዳድነትና የኢትዮጵያን ሕዝብ ታጋሽነትና ጀግንነት ሲያረጋግጥ ይኖራል ፡፡
የብፁዕነታቸውን በድን በተመለከተ አንዳንድ የቤተ ክርስቲያናችን አባቶች ቅዱሳን መላእክት የጻድቃንን በድን እያመጡ እንደሚያስቀምጡበትና በውስጡ የሚቀመጥ አስክሬን እንደማይፈርስ ወደሚነገርለት አቡነ መልከ ፄዴቅ ዋሻ /ሰሜን ሸዋ/ መላእክት ወስደው እንዳስቀመጡትና በዚያ እንደታዬ ይናገራሉ ፡፡
በተጨማሪም ደራሲና ጋዜጠኛ ጳውሎስ ኞኞ “አቡነ ጴጥሮስ እንዴት ሞቱ?” ሲል ሙሴ ፓይላክን ጠይቋቸው እርሳቸውም የሚከተለውን ተናግረዋል ፡፡

“አቡነ ጴጥሮስ የተገደሉ ዕለት እዚያው ነበርኩ ፡፡ መጀመሪያ በእጃቸው ይዘውት የነበረውን መጽሐፍ ቅዱሳቸውን ተሳለሙት ፡፡ ቀጥለውም በያዙት መስቀል አማትበው ሕዝቡን ባረኩ ፡፡ የኪሳቸውንም ሰዓት አውጥተው ካዩ በኋላ መልሰው ከኪሳቸው ከተቱት ፡፡ ወዲያው ወታደሮች በሩምታ ተኩሰው ገደሉዋቸው ፡፡ ይህ እንደ ሆነ አስገዳዩ ኮሎኔል ተመልካቹን ሕዝብ አጨብጭቡ ብሎ አዘዘና ተጨበጨበ ፡፡

ማታ ከአስገዳዩ ኮሎኔል ጋር ተገናኝተን ስንጫወት:

“በዚህ ቄስ መገደል እኮ ሕዝቡ ተደስቷል” አለኝ፡፡ “እንዴት?” ብለው “አላየህም ሲያጨበጭብ” አለኝ ፡፡ እኔም “ባታውቀው ነው እንጂ የሕዝቡ ባሕል ሲናደድም ያጨበጭባል” አልኩት ፡፡ “እንዴት?” ቢለኝ እጄን እያጨበጨብኩ አሳየሁት ፡፡ እሱም አሳየኝ ፡፡ “ከዚህ በኋላ የሆነው ቢሆን እኔ ትልቅ ማስታወሻ አግኝቼአለሁ” ብሎ አቡነ ጴጥሮስ ሲገደሉ ይዘውት የነበረውን መስቀልና መጽሐፍ ቅዱስ ፣ የኪስ ሰዓታቸውን ጭምር አሳየኝ ፡፡ መጽሐፍ ቅዱሱ መሐል ለመሐል በጥይት ተሰንጥቋል ፡፡ መስቀሉም ልክ በመሐከሉ ላይ ጥይት በስቶት ወጥቷል፡፡ የኪስ ሰዓታቸውንም እንዳየሁት እንደዚሁ ጥይት በስቶታል” ብለው ያዩትን መስክረዋል ፡፡

==የመታሰቢያ ሐውልት==
የብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ጥብአት ማለትም ለሀገራቸውና ለእምነታቸው እስከ መጨረሻዋ ሰዓት ድረስ መስክሮ ማለፍ ምክንያቱ በልጅነታቸው ከቅኔ መምህራቸው የሰሙት የአደራ ቃል እንደሆነ ይነገራል፡፡ አለቃ ተጠምቀ የተባሉ ቅድስናን ከሊቅነት አስተባብረው የያዙ መምህራቸው አንድ ቀን ብፁዕነታቸውን ጠርተው

“ኃይለ ማርያም፣ አንተ ወደ ፊት ጳጳስ ትሆናለህ፡፡ በዚያ ጊዜ አረመኔ በዚህች ሀገር ይሠለጥናል፡፡ ታዲያ ያኔ አንተ ለነፍስህ ሳትሰቀቅ በሰማዕትነት እለፍ፡፡ ሰማዕትነት ክፍልህ ነው፡፡ አደራ”

ብለዋቸው ነበር ይባላል፡፡ ይህንን የመምህራቸውን የአደራ ቃል የያዙት ብፁዕነታቸው እስከ መጨረሻው ለነፍሳቸው ሳይፈሩ፣ አንዲትም ቀን ሳይሸሹ ከላይ በቀረበው ሁኔታ የሰማዕትነት ጽዋቸውን ሊቀበሉ ችለዋል፡፡ ጠላት ድል ተደርጎ ሀገራችን ነፃነቷን ከተቀዳጀት በኋላ የብፁዕነታቸውን አኩሪ ታሪክ ትውልድ ሲያዘክርላቸው እንዲኖር መታሰቢያ ይሆናቸው ዘንድ በግርማዊ ቀዳማዊ ንጉሠ ነገሥት አሳሳቢነት ሐምሌ 16 ቀን 1938 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ እምብርት ሐውልት ቆሞላቸዋል፡፡ ከድል በኋላ የብፁዕነታቸ ሐውልት ተመርቆ የቤተ መንግሥቱም ሆኑ የቤተ ክህነቱ ባለሥልጣናት አበባ ጉንጉን ከሐውልቱ ሥር ሲያስቀምጡ ከቤተ ክህነት ካስቀመጡት አባቶች አንዱ በ1921 ዓ.ም አብረዋቸው የተሾሙት ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ ነበሩ፡፡ ትውልድ ሁሉ ለሀገር ክብርና ለነጻነት በተከፈለው፡፡ የብዕፁነታቸው ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር የቆመላቸውን ሐውልት ኢትዮጵያዊያን ሁሉ በክብር ይጠብቁታል ፡፡
'''''የእኝህን ታላቅና ቅዱስ ሰማዕት አባት ክብርና ተጋድሎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከአምስት ዓመት በፊት ቅዱስ /ሰማዕት/ ብሎ በማጽደቅ በስማቸው በቅድስና ማዕረግን ሰጥቶ በስማቸው ታቦት ተቀርጾ ቤተክርስቲያን እንዲሰራላቸው ወስኗል ፡፡ ይህም በተወለዱበት በሰሜን ሸዋ ሰላሌ ሃገረሰብከት በፍቼ ከተማ የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ተግባራዊ ሆኗል፡፡ ሰማዕቱ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ፣ አርበኛ፣ ጀግና፣ ጳጳስ፣ ሰማዕት ቅዱስም የሆኑ አባት ናቸው ፡፡'''''
lx5e9moas787andln85m1foi7xz2005
የቀጥታ እርዳታ
0
52617
372126
2022-07-24T05:41:10Z
Onengsevia
38202
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ላይቭ ኤይድ ቅዳሜ ጁላይ 13 ቀን 1985 የተደረገ የጥቅም ኮንሰርት እና እንዲሁም በሙዚቃ ላይ የተመሰረተ የገንዘብ ማሰባሰብያ ነበር። ዋናው ዝግጅት በቦብ ጌልዶፍ እና ሚጅ ዩሬ እ.ኤ.አ. ከ1983 – 1985 በኢትዮጵያ የተከሰተውን ረሃብ ለመታደግ ተጨማሪ ገንዘብ ለማሰባሰብ የተቀነባበረ ሲሆን ይህ እ...»
wikitext
text/x-wiki
ላይቭ ኤይድ ቅዳሜ ጁላይ 13 ቀን 1985 የተደረገ የጥቅም ኮንሰርት እና እንዲሁም በሙዚቃ ላይ የተመሰረተ የገንዘብ ማሰባሰብያ ነበር። ዋናው ዝግጅት በቦብ ጌልዶፍ እና ሚጅ ዩሬ እ.ኤ.አ. ከ1983 – 1985 በኢትዮጵያ የተከሰተውን ረሃብ ለመታደግ ተጨማሪ ገንዘብ ለማሰባሰብ የተቀነባበረ ሲሆን ይህ እንቅስቃሴ የተሳካለት የበጎ አድራጎት ድርጅት “የገና መሆኑን ያውቃሉ?” የተሰኘ ነጠላ ዜማ በማውጣት የጀመረው እንቅስቃሴ ነው። በዲሴምበር 1984 “ግሎባል ጁኬቦክስ” ተብሎ የተከፈተ የቀጥታ እርዳታ 72,000 የሚጠጉ ሰዎች በተገኙበት በለንደን፣ ዩናይትድ ኪንግደም በዌምብሌይ ስታዲየም እና በፊላደልፊያ፣ ዩኤስ ጆን ኤፍ ኬኔዲ ስታዲየም 89,484 ሰዎች ተሳትፈዋል።
በእለቱም በሌሎች አገሮች እንደ ሶቭየት ዩኒየን፣ ካናዳ፣ ጃፓን፣ ዩጎዝላቪያ፣ ኦስትሪያ፣ አውስትራሊያ እና ምዕራብ ጀርመን ባሉ አገሮች ውስጥ በተነሳሽነት ተነሳሽነት ያላቸው ኮንሰርቶች ተካሂደዋል። ይህ ሁሉ ጊዜ ትልቁ የሳተላይት አገናኝ-ባዮች እና የቴሌቪዥን ስርጭቶች መካከል አንዱ ነበር; 1.9 ቢሊዮን የሚገመቱ ታዳሚዎች፣ በ150 አገሮች ውስጥ፣ የቀጥታ ስርጭቱን የተመለከቱት፣ 40 በመቶ የሚሆነው የዓለም ሕዝብ።
የቀጥታ እርዳታ በረሃብ እፎይታ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ለዓመታት ሲከራከር ቆይቷል። አንድ የዕርዳታ ሰራተኛ በኮንሰርቱ የወጣውን ይፋዊ መረጃ ተከትሎ ለምዕራባውያን መንግስታት “የሰብአዊ ጉዳይ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ማዕከል ነው” ብለዋል። ጌልዶፍ እንዲህ ብሏል፣ “በፖለቲካ አጀንዳ ውስጥ የትም ያልነበረውን ጉዳይ ወስደን በፕላኔቷ ቋንቋ - እንግሊዝኛ ሳይሆን ሮክ ኤን ሮል - ምሁራዊ ብልሹነትን እና የሞራል ንቀትን ለመፍታት ችለናል ። በተትረፈረፈ ዓለም ውስጥ በችግር የሚሞቱ ሰዎች" በሌላ ቃለ ምልልስ ላይ ላይቭ ኤይድ "ቋሚ እና እራሱን የሚደግፍ ነገር ፈጠረ" ነገር ግን አፍሪካ ለምን እየደኸመች እንደሆነም ጠይቀዋል። የላይቭ ኤይድ አዘጋጆች በሚሊዮን የሚቆጠር ፓውንድ በኢትዮጵያ ላሉ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በማስተላለፍ የእርዳታ ጥረቶችን በቀጥታ ለማካሄድ ሞክረዋል። የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርጋሬት ታቸር ይቃወሟቸው ለነበረው የመንግስቱ ሃይለማርያም መንግስት አብዛኛው የተላለፈው ሲሆን የተወሰነ ገንዘብም ለጠመንጃ የወጣ ነው ተብሏል። ቢቢሲ እ.ኤ.አ. በ 2010 ገንዘብ ወደ ሌላ ቦታ መቀየሩን የሚያረጋግጥ ነገር የለም ሲል የገለፀ ሲሆን በኢትዮጵያ የቀድሞ የእንግሊዝ አምባሳደር ብሪያን ባርደር በበኩላቸው "እርዳታን የማስቀየር ተግባር በአንዳንድ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በአማፂያኑ ቁጥጥር ስር ባሉ አካባቢዎች ይሰጥ ከነበረው አነስተኛ መጠን ጋር የተያያዘ ነው። "
thmdy5ga9810fkmxpfmbe8wfbj3bj7p