ውክፔዲያ
amwiki
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD
MediaWiki 1.39.0-wmf.21
first-letter
ፋይል
ልዩ
ውይይት
አባል
አባል ውይይት
ውክፔዲያ
ውክፔዲያ ውይይት
ስዕል
ስዕል ውይይት
መልዕክት
መልዕክት ውይይት
መለጠፊያ
መለጠፊያ ውይይት
እርዳታ
እርዳታ ውይይት
መደብ
መደብ ውይይት
በር
በር ውይይት
TimedText
TimedText talk
Module
Module talk
Gadget
Gadget talk
Gadget definition
Gadget definition talk
አላማጣ
0
3527
372129
370967
2022-07-25T04:05:48Z
ኣሉላ
40176
wikitext
text/x-wiki
'''አላማጣ''' በ[[ኢትዮጵያ]] የ[ትግራይ]] ክልል በ[[ ደቡባዊ ዞን ]] የምትገኝ ውብ ከተማ ስትሆን ከ[[አዲስ አበባ]] 600ኪ/ሜትር ርቀት ከክልሉ ዋና ከተማ መቐለ ደግሞ 180 ኪ.ሜ ላይ ትገኛለች።
በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ45,632 ህዝብ መኖሪያ ስትሆን ከነሱም 22,712 ወንዶችና 22,920 ሴቶች ይኖሩባታል።<ref>[http://www.csa.gov.et/text_files/2005_national_statistics.htm ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን] {{Wayback|url=http://www.csa.gov.et/text_files/2005_national_statistics.htm |date=20070813054932 }}, population.pdf</ref>
በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ48,262 ህዝብ መኖሪያ ተደርጋ ተገምታለች። የከተማዋ አቀማመጥ በ{{coor dm |12|24|N|39|33|E}} ላይ ነው።<ref> Butler, Rhett A., [http://www.mongabay.com/igapo/2005_world_city_populations/Ethiopia.html 2005 population estimates for cities in Ethiopia]</ref>
በአላማጣ አካባቢ የሚገኘው መሬት በጣም ለም እና ለእርሻም ተስማሚ ነው።
==ምንጮች==
<references/>
{{የኢትዮጵያ ከተሞች}}
[[መደብ:የኢትዮጵያ ከተሞች]]
[[መደብ:ትግራይ]]
sd23l5zpoxaazhzlvs07ea48dp6vfb5
372131
372129
2022-07-25T10:05:38Z
ኣሉላ
40176
wikitext
text/x-wiki
'''አላማጣ''' በ[[ኢትዮጵያ]] የ[ትግራይ]] ክልል በ[[ ደቡባዊ ዞን ]] የምትገኝ ውብ ከተማ ስትሆን ከ[[አዲስ አበባ]] 600ኪ ሜትር ርቀት ከክልሉ ዋና ከተማ መቐለ ደግሞ 180 ኪ.ሜ ላይ ትገኛለች።
በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ45,632 ህዝብ መኖሪያ ስትሆን ከነሱም 22,712 ወንዶችና 22,920 ሴቶች ይኖሩባታል።<ref>[http://www.csa.gov.et/text_files/2005_national_statistics.htm ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን] {{Wayback|url=http://www.csa.gov.et/text_files/2005_national_statistics.htm |date=20070813054932 }}, population.pdf</ref>
በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ48,262 ህዝብ መኖሪያ ተደርጋ ተገምታለች። የከተማዋ አቀማመጥ በ{{coor dm |12|24|N|39|33|E}} ላይ ነው።<ref> Butler, Rhett A., [http://www.mongabay.com/igapo/2005_world_city_populations/Ethiopia.html 2005 population estimates for cities in Ethiopia]</ref>
በአላማጣ አካባቢ የሚገኘው መሬት በጣም ለም እና ለእርሻም ተስማሚ ነው።
==ምንጮች==
<references/>
{{የኢትዮጵያ ከተሞች}}
[[መደብ:የኢትዮጵያ ከተሞች]]
[[መደብ:ትግራይ]]
t58g61saddmgbfldfcokaf2gn6tef5l
መጽሐፈ ሄኖክ
0
9743
372130
365624
2022-07-25T07:08:40Z
196.189.182.184
wikitext
text/x-wiki
'''መጽሐፈ ሄኖክ''' ጥንት የተጻፈ የ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] [[ዲዩትሮካኖኒካል]] መጽሓፍ ነው። በ[[ኢኦተቤ|ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋ ቤተክርስቲያን]] እምነት ዘንድ ይህም በሰዎች ቃላት በ[[ግዕዝ]] በ[[ያሮድ]] ልጅ በ[[ሄኖክ]] ከ[[ማየ አይህ]] አስቀድሞ ተጽፎ ነበር።
በመጽሓፉ [[ሄኖክ]] ከእግዚአብሔር ብዙ ዕዮች ሲያይ ይናገራል። [[ደቂቀ ሴት]] (ትጉሃን) በአመጻቸው ጽናት ከ[[ቃየል]] ልጆች ጋራ አብረው እንዲዋሀዱ ከደብረ ቅዱስ በወረዱበት ጊዜ ሄኖክ እንደ ገሠጻቸው ይላል። የከለሱት ልጆቻቸውም በቁመት አብልጠው ረጃጅሞች እንደተባሉ እነዚህም አባቶቻቸውንና ምድሪቱን እንደ በደሉ ይላል። በሠሩት እጅግ ክፉ ሥራ ምክንያት የጥፋት ውኃ እንደሚደርሰባቸው ፈጽሞም እንደሚያሰምጣቸው የሚል የ[[ትንቢት]]ም መጽሓፍ ነው። ይህም ትንቢት [[ኖህ]] በኖረበት ዘመን የተፈጸመ እንደነበረ የሚያምኑ ኣሉ።
በተጨማሪም ሄኖክ ወደ ሰማያት ተወስዶ የሰማይ ቦታዎችን ያሳዩታል። ከዚህ በላይ ስለ [[እግዚአብሔር መንግሥት]] ብዙ ይነበያል፤ ያኔ ጻድቃን ሺ ልጆችን ይወልዳሉና በሰላም በደስታ እንደሚኖሩ የሚል ትንቢት ነው። በዚህ መሠረት የ[[መሢህ]]፣ [[የሙታን ትንሣኤ]] እና የ[[ዕለተ ደይን]] ትንቢቶች መጀመርያ ከሄኖክ ወይም ከ[[አዳም]] ዘመን ጀምሮ ተገለጹ።
መጽሐፉ በሙላቱ የታወቀው በግዕዙ ትርጉም ብቻ ሲሆን፣ የተጻፈበት ቋንቋ፡ በተለይም በ[[ኢትዮጵያ]] መምህራን ዘንድ፡ ግዕዝ መሆኑ ይታመናል። ከዚህም ውጭ አንዳንድ ፍርስራሽ ብራና ቅጂዎች በ[[ሙት ባሕር ብራናዎች]] (በ[[ቁምራን]] ዋሾች) መካከል በ[[አረማይስጥ]] ቋንቋ በ1950ዎቹ በመገኘታቸው፣ በምዕራባውያን ሊቃውንት ዘንድ መጀመርያ የተቀነባበረበት ልሳን ግዕዝ ሳይሆን አረማይስጥ ይሆናል የሚሉ አሉ። ከዚህም በላይ አንዳንድ የ
eglg2k5ftuwh0126znnqm4jibp3eh05
የአማራ ክልል መዝሙር
0
52618
372128
2022-07-24T20:33:37Z
196.190.121.201
የአማራ ክልል መዝሙር
wikitext
text/x-wiki
'''የአማራ ብሄራዊ ክልልላዊ መዝሙር'''
የታታሪ ህዝቦች የታሪክ ማህደር
የአኩሪ ባህል አምባ የድንግል ሀብት አፈር
የህዝቦችሽ ተስፋ ለሟ ክልላችን
በሰላም በፍቅር በልማት ጉዟችችን
ተባብረን በስራ እንገነባሻለን
የአማራነት ክብር ደማቅ አርማ ይዘን
ከሌሎች ህዝቦ ጋር እኩል ተከባብረን
በፍቅር በአንድነት አብረን እንዘልቃለን።
q1do4rfx9z4e7qvu2a8udgpr0u9a4yc
አባል:Vanjaclawthorne/common.css
2
52619
372132
2022-07-25T11:00:40Z
Vanjaclawthorne
40180
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «@import url('https://fonts.googleapis.com/css2family=Noto+Sans+Mono:wght@600&display=swap'); html, body { font-family: 'Noto Sans Mono', monospace; font-weight: 600; } .mw-body-content { font-size: 1.04em; line-height: 1.6em; letter-spacing: 0.025em; word-spacing: 0.04em; } h1, h2, h3, h4, h5, .mw-body h1, .mw-body h2, .mw-body h3, .mw-body h4 { font-family: 'Noto Sans Mono', monospace; font-weight: 800; border-bottom: no...»
css
text/css
@import url('https://fonts.googleapis.com/css2family=Noto+Sans+Mono:wght@600&display=swap');
html, body {
font-family: 'Noto Sans Mono', monospace;
font-weight: 600;
}
.mw-body-content {
font-size: 1.04em;
line-height: 1.6em;
letter-spacing: 0.025em;
word-spacing: 0.04em;
}
h1, h2, h3, h4, h5, .mw-body h1, .mw-body h2, .mw-body h3, .mw-body h4 {
font-family: 'Noto Sans Mono', monospace;
font-weight: 800;
border-bottom: none;
}
n8ow4d4sghbrktn1netvha3tkf1qv22