ውክፔዲያ amwiki https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD MediaWiki 1.39.0-wmf.21 first-letter ፋይል ልዩ ውይይት አባል አባል ውይይት ውክፔዲያ ውክፔዲያ ውይይት ስዕል ስዕል ውይይት መልዕክት መልዕክት ውይይት መለጠፊያ መለጠፊያ ውይይት እርዳታ እርዳታ ውይይት መደብ መደብ ውይይት በር በር ውይይት TimedText TimedText talk Module Module talk Gadget Gadget talk Gadget definition Gadget definition talk አንካራ 0 3820 372138 343140 2022-07-26T09:31:03Z A.Savin 24279 new pic wikitext text/x-wiki [[ስዕል:Ankara asv2021-10 img53 view from Gençlik Park Ferris wheel.jpg|thumbnail|right]] '''አንካራ''' የ[[ቱርክ]] [[ዋና ከተማ]] ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 3,582,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 3,456,100 ሆኖ ይገመታል። ከተማው {{coor dm |39|55|N|32|50|E}} ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በ[[ኬጢያውያን መንግሥት]] ዘመን (ከ1200 አክልበ አስቀድሞ) ሥፍራው '''አንኩዋሽ''' ተባለ። በግሪኮች ዘመን ይህ '''አንኩራ''' (Áγκυρα) ሆነ። በ{{ቀን|13 October}} [[1916]] ዓ.ም. አንካራ የቱርክ ዋና ከተማ ሆነ። {{መዋቅር}} [[መደብ:ዋና ከተሞች]] [[መደብ:ቱርክ]] [[መደብ:የእስያ ከተሞች]] 8bt4bkiy2alq15wqj2gh0e6bxw4a5dw የአራዳ ቋንቋ 0 10234 372135 353481 2022-07-25T23:21:24Z 2601:152:4200:33D0:D35:94C5:E306:C1A8 wikitext text/x-wiki የአራዳ ቋንቋ በአማርኛና በማኅበራዊ አጋጣሚዎች ምክንያት አማርኛን በተጎራበቱ ቋንቋዎች የሚቀናበር ምርጥነትን፣ ሥልጡንነትን ለማሳየትና ከሌሎች ሰዎች ለመለየት የተፈጠረ በዋናነት የከተሜ ወጣቶች ቋንቋ ነው። የአራዳ ቋንቋን ለማቀናበር ተናጋሪዎቹ በዋናነት ግልበጣ፣ ጭመራ፣ ተውሶና ፍቺ ቅየራ፣ እንዲኹም ፈጠራን ይጠቀማሉ። የአራዳ ቋንቋ የአማርኛን ሥነ ድምፅ፣ ሥነ ምዕላድና ሥነ መዋቅር በጥብቅ ይከተላል።<ref></rArada: Sociolinguistic and Linguistic Features of the Amharic Urban Youth Languageef> ስለ ወቅታዊ ስለሆኑ የ[[አማርኛ]] የአራዳ ቃላት ነው። ==ምሳሌዎች== *አሪፍ፡- ጥሩ፣ ቆንጆ ነው። ምሳሌ፡-ዛሬ አሪፍ ፊልም አየሁ። (ዛሬ ቆንጆ ፊልም አየሁ እንደማለት ነው።) * አብሽር - ጥሩ እንግዲህ *ሼም፡- አረ...የሚገርም ሰው ነው፤ ትንሽ እንኳ ሼም አየቆነጥጠውም! *ፀዳ ያለ፡- በጣም ጥሩ የሆነ ትናንትና ፀዳ ያለ እራት ነው የበላሁት። *የገባው፡- አቶ ቢመጣ እኮ ሽማግሌ አይመስሉም፤ የገባቸው ናቸው። *ጭሱ፡ *ይመቻችሁ፡- ፍሬንዶች አቦ ይመቻችሁ። *ፍንዳታ ፡ -አዲስ ብቅ የሚል ወጣት * እገሌ ሊጭር ነው፡ እገሌ ሊሞት ነው። *ይብራብኝ"--ይቅርብኝ ፣ይለፈኝ [ዛሬ ምሣ ይብራብኝ።] "ወፍ የለም"--አይሆንም ፣ አይደረግም። እሱ ላይ እንዲህ አይነት ሳፋጣ ወፍ የለም። ኤረ አይነፋም፡- ደስ አይልም፡ አበበ ኤረ አይነፋም ተው፡፡ ይብራብኝ፡- ይቅርብኝ፡ ይሄ ምግብ ለኔ ይብራብኝ፡፡ {{መዋቅር}} [[መደብ:ቋንቋ ነክ መዋቅሮች ]] ጌጃ ...ሞኝ ዛፓ.....ፖሊስ [[መደብ:አርጎት]] g4ad2dh1xe2zkfswbi1c5kg0k89o3lm 372136 372135 2022-07-25T23:30:42Z 2601:152:4200:33D0:D35:94C5:E306:C1A8 wikitext text/x-wiki የአራዳ ቋንቋ በአማርኛና በማኅበራዊ አጋጣሚዎች ምክንያት አማርኛን በተጎራበቱ ቋንቋዎች የሚቀናበር ምርጥነትን፣ ሥልጡንነትን ለማሳየትና ከሌሎች ሰዎች ለመለየት የተፈጠረ በዋናነት የከተሜ ወጣቶች ቋንቋ ነው። የአራዳ ቋንቋ ተጠቃሚዎች ሌሎች "የእኛ ወገን ያልኾኑ" የሚሏቸው ሰዎች በአካባቢያቸው በሚኖሩበት ጊዜ ቋንቋውን ምሥጢር መለዋወጫ ሊያደርጉት ይችላሉ። የአራዳ ቋንቋን ለማቀናበር ተናጋሪዎቹ በዋናነት ግልበጣ፣ ጭመራ፣ ተውሶና ፍቺ ቅየራ፣ እንዲኹም ፈጠራን ይጠቀማሉ። የአራዳ ቋንቋ የአማርኛን ሥነ ድምፅ፣ ሥነ ምዕላድና ሥነ መዋቅር በጥብቅ ይከተላል። ምን ያኽል የቃላት ክምችት እንዳለው በትክክል ለመናገር ቢያስቸግርም የዕለት ተዕለት ጉዳዮች ላይ ያለምንም ችግር ተጠቃሚዎቹ ይገለገሉበታል። ==ምሳሌዎች== *አሪፍ፡- ጥሩ፣ ቆንጆ ነው። ምሳሌ፡-ዛሬ አሪፍ ፊልም አየሁ። (ዛሬ ቆንጆ ፊልም አየሁ እንደማለት ነው።) * አብሽር - ጥሩ እንግዲህ *ሼም፡- አረ...የሚገርም ሰው ነው፤ ትንሽ እንኳ ሼም አየቆነጥጠውም! *ፀዳ ያለ፡- በጣም ጥሩ የሆነ ትናንትና ፀዳ ያለ እራት ነው የበላሁት። *የገባው፡- አቶ ቢመጣ እኮ ሽማግሌ አይመስሉም፤ የገባቸው ናቸው። *ጭሱ፡ *ይመቻችሁ፡- ፍሬንዶች አቦ ይመቻችሁ። *ፍንዳታ ፡ -አዲስ ብቅ የሚል ወጣት * እገሌ ሊጭር ነው፡ እገሌ ሊሞት ነው። *ይብራብኝ"--ይቅርብኝ ፣ይለፈኝ [ዛሬ ምሣ ይብራብኝ።] "ወፍ የለም"--አይሆንም ፣ አይደረግም። እሱ ላይ እንዲህ አይነት ሳፋጣ ወፍ የለም። ኧረ አይነፋም፡- ደስ አይልም፡ ኧረ አይነፋም ተው፡፡ ይብራብኝ፡- ይቅርብኝ፡ ይሄ ምግብ ለኔ ይብራብኝ፡፡ [[መደብ:ቋንቋ ነክ መዋቅሮች ]] ጌጃ ...ሞኝ ዛፓ.....ፖሊስ [[መደብ:አርጎት]] ihzccnby6kew5khd86t9bs7kiyxqh5q 372137 372136 2022-07-25T23:39:50Z 2601:152:4200:33D0:D35:94C5:E306:C1A8 /* ምሳሌዎች */ wikitext text/x-wiki የአራዳ ቋንቋ በአማርኛና በማኅበራዊ አጋጣሚዎች ምክንያት አማርኛን በተጎራበቱ ቋንቋዎች የሚቀናበር ምርጥነትን፣ ሥልጡንነትን ለማሳየትና ከሌሎች ሰዎች ለመለየት የተፈጠረ በዋናነት የከተሜ ወጣቶች ቋንቋ ነው። የአራዳ ቋንቋ ተጠቃሚዎች ሌሎች "የእኛ ወገን ያልኾኑ" የሚሏቸው ሰዎች በአካባቢያቸው በሚኖሩበት ጊዜ ቋንቋውን ምሥጢር መለዋወጫ ሊያደርጉት ይችላሉ። የአራዳ ቋንቋን ለማቀናበር ተናጋሪዎቹ በዋናነት ግልበጣ፣ ጭመራ፣ ተውሶና ፍቺ ቅየራ፣ እንዲኹም ፈጠራን ይጠቀማሉ። የአራዳ ቋንቋ የአማርኛን ሥነ ድምፅ፣ ሥነ ምዕላድና ሥነ መዋቅር በጥብቅ ይከተላል። ምን ያኽል የቃላት ክምችት እንዳለው በትክክል ለመናገር ቢያስቸግርም የዕለት ተዕለት ጉዳዮች ላይ ያለምንም ችግር ተጠቃሚዎቹ ይገለገሉበታል። ==ምሳሌዎች== *አሪፍ፡- ጥሩ፣ ቆንጆ ነው። ምሳሌ፡-ዛሬ አሪፍ ፊልም አየሁ። (ዛሬ ቆንጆ ፊልም አየሁ እንደማለት ነው።) * አብሽር - ጥሩ እንግዲህ *ሼም፡- አረ...የሚገርም ሰው ነው፤ ትንሽ እንኳ ሼም አየቆነጥጠውም! *ፀዳ ያለ፡- በጣም ጥሩ የሆነ ትናንትና ፀዳ ያለ እራት ነው የበላሁት። *የገባው፡- አቶ ቢመጣ እኮ ሽማግሌ አይመስሉም፤ የገባቸው ናቸው። *ጭሱ፡ *ይመቻችሁ፡- ፍሬንዶች አቦ ይመቻችሁ። *ፍንዳታ ፡ -አዲስ ብቅ የሚል ወጣት * እገሌ ሊጭር ነው፡ እገሌ ሊሞት ነው። *ይብራብኝ"--ይቅርብኝ ፣ይለፈኝ [ዛሬ ምሣ ይብራብኝ።] "ወፍ የለም"--አይሆንም ፣ አይደረግም። እሱ ላይ እንዲህ አይነት ሳፋጣ ወፍ የለም። ኧረ አይነፋም፡- ደስ አይልም፡ ኧረ አይነፋም ተው፡፡ ይብራብኝ፡- ይቅርብኝ፡ ይሄ ምግብ ለኔ ይብራብኝ፡፡ ጌጃ ...ሞኝ ዛፓ.....ፖሊስ <references responsive="" /> [https://www.academia.edu/17586371/Arada_Sociolinguistic_and_Linguistic_Features_of_the_Amharic_Urban_Youth_Language Mehari Worku. Arada: Sociolinguistic and Linguistic Features of the Amharic Urban Youth Language.] (Addis Ababa University, 2012) [[መደብ:ቋንቋ ነክ መዋቅሮች ]] [[መደብ:አርጎት]] 3n4mqixio9o4y6jxt17vb40vnlc6edx ኔቶ 0 49018 372139 369776 2022-07-26T11:23:54Z CommonsDelinker 186 በስዕል Location_NATO_2017_blue.svg ፈንታ [[Image:NATO_members_(blue).svg]] አገባ... wikitext text/x-wiki [[ስዕል:NATO members (blue).svg|500px|thumb|የኔቶ አባላት በአሁኑ ሰአት]] '''ኔቶ''' ([[እንግሊዝኛ]]፦ NATO ወይም North Atlantic Treaty Organization) «የ[[ስሜን አትላንቲክ|ሰሜን አትላንቲክ]] የጦር ቃል ኪዳን» ሲሆን 29 አባላት አገራት አሉት። በ[[1941]] ዓም የተመሠረተ የኢንተርናሽናል መንግሥታት ሃያላት ጸጥታ ስምምነት ውል ወይም ጓደኝነት ነው። {{መዋቅር-ድርጅት}} [[መደብ:ፖለቲካ]] [[መደብ:ድርጅቶች]] bqee3077hub80espn0s6q54l9x2lwj6 ኤዎስጣጤዎስ 0 49873 372134 362387 2022-07-25T19:53:10Z ክርስቶስሰምራ 27288 wikitext text/x-wiki {{infobox |abovestyle=background:#FFD300 |above=ኤዎስጣጤዎስ |image=[[ስዕል:አቡነ ኤዎስጣጤዎስና ፯ቱ ደቀመዝሙሮቹ.jpeg |264px|center|ኤዎስጣጤዎስ ከስምንት ደቀመዝሙሮቹ ጋር]] |caption=ከሜትሮፖሊተን ሚዩዚየም የተገኘ ስዕል |headerstyle=background:#FFD300 |header1= ኢትዮጵያዊ ቅዱስ |headerstyle=background:#FFD300 |header11=<span style="color:#FFD300"> </span> |label1= |data1= |label2=የተወለዱት |data2=[[ሐምሌ ፳፩]] ቀን ፩ሺ፪፻፷፭ 15 July 1273 (በጁሊያን ቀን አቆጣጠር)22 July 1273 (በጎርጎርያን ቀን አቆጣጠር) |label4=የአባት ስም |data4=ክርስቶስ ሞዐ |label5=የእናት ስም |data5=ስነሕይወት |label6=የትውልድ ቦታ |data6= ፂራ፣ [https://en.m.wikipedia.org/wiki/Enderta_Province እንድርታ] (ሰሜንምሥራቅ መቀሌ) |label7=ያረፉበት ቀን |data7= [[መስከረም ፲፰]] ፩ሺ፫፻፵፭ አርሜኒያ |label8=የሚከበሩት |data8=በ[http://www.ethiopianorthodox.org/ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን]<br>በ[https://en.m.wikipedia.org/wiki/Eritrean_Orthodox_Tewahedo_Church በኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን]<br>በ[https://en.m.wikipedia.org/wiki/Oriental_Orthodoxy ምሥራቅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን] |label9=የንግሥ ቀን |data9=[[መስከረም ፲፰]] <ref> ታሪካቸው በኢትዮጵያ [https://play.google.com/store/apps/details?id=com.sammy.mycountryquotes ሥንክሳር] በመስከረም ፲፰ የሰማዕታትና ቅዱሳን ታሪክ ውስጥ ይነበባል</ref> [https://play.google.com/store/apps/details?id=com.sammy.mycountryquotes ስንክሳር] |label10=የሚታወቁት|data10=ስለሰንበት ያላቸው እምነት|captionstyle=|header5=}} በ[[ግዕዝ]]፡ ኤዎስጣቴዎስ ወይም ዮስጣቴዎስ፣ በጥንት [[ግሪክ]]: Εὐστάθιος ሲነበብ ኤዎስታቴዎስ፣ ከሐምሌ ፭ ቀን ሺ፪፻፷፭ – ሺ፪፫፵፬ በኢትዮጵያ ሰለሞናዊ መንግሥት አገዛዝ '''[http://www.ethiopianorthodox.org/ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት]''' ታላቅ መሪ የነበሩ አባት ናቸው። በጣም አጥብቀው ከሚያስተምሩት ትምህርት ስለ ሰንበት መከበር ነበረ። ተከታዮቻቸው የኤዎስጣጤዎስ ቤት ወይም በግል ሲጠሩ ኤዎስጣጤዎሳውያን ይባሉ ነበር ለተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ ናቸው። == የሕይወታቸው መጀመሪያ == የኤዎስጣጤዎስ መጀመሪያ ስማቸው ማዕቀበ እግዚ ሲሆን ከእናታቸው ከስነሕይወትና ከአባታቸው ከክርስቶስ ሞዐ ሐምሌ ፳፩ ቀን ፩ሺ፪፷፭ ተወለዱ። እኒህም ደጋግና እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰዎች ነበሩ ። ኤዎስጣጤዎስ የታወቀውን ደብራቸውን (ደብረ ፀራቢን) የመሠረቱት የተወለዱበት ቦታ እዛው ([[:en:Enderta Province|እንድርታ]]) እንደሆነ ገድላቸው ይገልፃል። በወጣትነታቸው ዘመን በሺ፪፸፪ አካባቢ ከአጎታቸው አባ ዳንኤል (የደብር ስማቸው አባ ዘካርያስ) ቆርቆር ([[:en:Debre Mariam|ደብረ ማርያም]]) አስተዳዳሪ ጋር እንዲኖሩ ወደ ገራልታ ይላካሉ። አባ ዳንኤልም ኤዎስጣጤዎስን ተቀብለው ተገቢውን የሃይማኖት ትምህርትና የደብር ሕይወትን ካስተማሩ በኋላ ማዕቀበእግዚ በ፲፭ ዓመቱ ቅስና ሥራዬ መሆን አለበት ብሎ በወሰደው ውሳኔ መሠረት ስሙ ኤዎስጣጤዎስ ተብሎ ተሰየመ። ==ያደረጉት መንፈሳዊ አስተዋጾ== ኤዎስጣጤዎስ ከአባ ዳንኤል የቅስና መዐረጋቸውን ካገኙ በኋላ የራሳቸውን ደብር በ([[:en:Serae|ሰራይ]]) መሠረተው በዚያም በማስተማር ብዙ ተማሪዎችን አፈሩ ። በሰንበት ላይ ያተኮረ አመለካከታቸውን ለይተው ያስተምሩ ነበር ፣ የሚቃወማቸው አቡነ ያቆብ ፫ኛው አስኪመጣ ድረስ። ከዛ ግን ከተከታዮቻቸው ከባካርሞስ ፣ መርቆርዮስ ፣ ገብረእያሱ ጋር ኢትዮጵያን ለቀው ወደ [[ግብፅ]] (ካይሮ) ገብተው በአሌክሳንድሪያው ጳጳስ ቢንያም ፪ኛው ፊት በሰንበት ባላቸው አመለካከት ፀንተው ከዛም ወደ [[ኢየሩሳሌም]] አምርተው በመጨረሻም የሕይወታቸው ማብቂያ ወደ ሆነችው አርሜኒያ ገብተው ኖሩ<ref>ታሪካቸው በኢትዮጵያ [http://www.stmichaeleoc.org/Synaxarium/Archive.htm የእንግሊዘኛ ሥንክሳር] ወይም በ[https://play.google.com/store/apps/details?id=patristicpublishing.eth Ethiopian Synaxarium] (ጉግል ፕሌይ ስቶር ላይ በሚገኘው አፕ.) በመስከረም ፲፰ የሰማዕታትና ቅዱሳን ታሪክ ውስጥ ይነበባል</ref>። የኤዎስጣጤዎስ የሰንበት አመለካከት የሚከተለው ነበር፡ ቅዳሜና እሁድ ፡ዝቅተኛውና ዋናው ሰንበት ፣ የቅዳሜው ለብሉይ ኪዳን ሲሆን የእሁዱ ደግሞ [[ኢየሱስ|ለጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ]] ለ[[አዲስ ኪዳን]] ማለት ነው ። ይህንንም ከመጻሕፍ ቅዱስ ከአሥርቱ ቃላትና ከአዲስ ኪዳን ተረድተው እንጂ የገዛራሳቸው አመለካከት እንዳልነበር የሃይማኖት ታሪክ ዘጋቢዎች<ref>ታደሰ ታምራት Church and State in Ethiopia (Oxford: Clarendon Press, 1972), page 209</ref> ያስታውቃሉ ። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንም የሁለቱንም ቀን ሰንበትነት አክብራ ትጠቀምበት ነበር ፣ በተወሰነ ጊዜ የግብፅ ኮፕቲክ ቤተክርስቲያን ስሕተት ነው ብላ እንዲቀር እስካረገቺው ቀን ድረስ ማለትም ከኤዎስጣጤዎስ መነሳት በፊት ። == አመለካከታቸው ያስከተለው ለውጥ == ኤዎስጣጤዎስ ከአረፉ በኋላ የሰንበቱን ሥርዓት ተከታዮቻቸው በሰፊው ማስተማሩን ቀጠሉ። አገራቸውን ኢትዮጵያን ሲለቁ መኃበረሰባቸው እንዳይበተን አንድ ባለአደራ የቅርብ ተከታያቸው የሆነ አብሳዲ የሚባል በቦታቸው አስቀምጠው ነበር የሄዱት ። ይህም የደብር አለቃ ለ፲፬ ዓመት ማለትም ኤዎስጣጤዎስ ከነደቀመዝሙራቸው ጋር አገር ለቀው ያለኤዎስጣጤዎስ እስኪመለሱ መኃበረሰቡን አንድ አርጎ መጠበቅ ትልቅ ፈተና ሆኖበት ነበር ። ከዚያ ግን ተመልሰው በመጡት ዱቀመዝሙሮች እርዳታ በደብረ ማርያም አዲስ መኃበረሰብ ለመመሥረት በቅቷል ። ቆይተውም እነዚህ ደቀመዝሙሮች ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ተበትነው የኤዎስጣጤዎስን የሰንበት አመለካከት በማስተማርና አዳዲስ ደብሮችን በመክፈት አልፈው የመንፈሳዊ ማዕረግ አሰጣጥ በራሳቸው ደንግገው ይተዳደሩ ነበር ። ይህ ጠንካራ አቋማቸው በሺ፬፻፵፪ ዓ ም በተጉለት በተደረገው የደብረምጥማቅ ጉባኤ [[ዓፄ ዘርአ ያዕቆብ]] የግብፁን መሪ የተጠቀሰውን የሰንበት ሥርዓት አምኖ እንዲቀበል አድርገዋል ። == ምንጭ == [[መደብ:ክርስትና]] [[መደብ:ተዋህዶ]] [[መደብ:የኢትዮጵያ ታሪክ]] [[መደብ:ሃይማኖት ነክ መዋቅሮች]] fc60xiwvl9jmpe5uwcc24lx5k0iuvwy