ውክፔዲያ
amwiki
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD
MediaWiki 1.39.0-wmf.22
first-letter
ፋይል
ልዩ
ውይይት
አባል
አባል ውይይት
ውክፔዲያ
ውክፔዲያ ውይይት
ስዕል
ስዕል ውይይት
መልዕክት
መልዕክት ውይይት
መለጠፊያ
መለጠፊያ ውይይት
እርዳታ
እርዳታ ውይይት
መደብ
መደብ ውይይት
በር
በር ውይይት
TimedText
TimedText talk
Module
Module talk
Gadget
Gadget talk
Gadget definition
Gadget definition talk
የአራዳ ቋንቋ
0
10234
372175
372137
2022-07-28T21:15:03Z
2601:152:4200:33D0:A105:27A0:62C3:2479
/* ምሳሌዎች */
wikitext
text/x-wiki
('''Yä 'Arada''' '''Q̣uwanq̣uwa''') (Amharic Urban Youth Language) የአራዳ ቋንቋ በአማርኛና በማኅበራዊ አጋጣሚዎች ምክንያት አማርኛን በተጎራበቱ ቋንቋዎች የሚቀናበር ምርጥነትን፣ ሥልጡንነትን ለማሳየትና ከሌሎች ሰዎች ለመለየት የተፈጠረ በዋናነት የከተሜ ወጣቶች ቋንቋ ነው። የአራዳ ቋንቋ ተጠቃሚዎች ሌሎች "የእኛ ወገን ያልኾኑ" የሚሏቸው ሰዎች በአካባቢያቸው በሚኖሩበት ጊዜ ቋንቋውን ምሥጢር መለዋወጫ ሊያደርጉት ይችላሉ። የአራዳ ቋንቋን ለማቀናበር ተናጋሪዎቹ በዋናነት ግልበጣ፣ ጭመራ፣ ተውሶና ፍቺ ቅየራ፣ እንዲኹም ፈጠራን ይጠቀማሉ። የአራዳ ቋንቋ የአማርኛን ሥነ ድምፅ፣ ሥነ ምዕላድና ሥነ መዋቅር በጥብቅ ይከተላል። ምን ያኽል የቃላት ክምችት እንዳለው በትክክል ለመናገር ቢያስቸግርም የዕለት ተዕለት ጉዳዮች ላይ ያለምንም ችግር ተጠቃሚዎቹ ይገለገሉበታል።
==ምሳሌዎች==
*አሪፍ፡- ጥሩ፣ ቆንጆ ነው።
ምሳሌ፡-ዛሬ አሪፍ ፊልም አየሁ። (ዛሬ ቆንጆ ፊልም አየሁ እንደማለት ነው።)
* አብሽር - ጥሩ እንግዲህ
*ሼም፡- አረ...የሚገርም ሰው ነው፤ ትንሽ እንኳ ሼም አየቆነጥጠውም!
*ፀዳ ያለ፡- በጣም ጥሩ የሆነ
ትናንትና ፀዳ ያለ እራት ነው የበላሁት።
*የገባው፡-
አቶ ቢመጣ እኮ ሽማግሌ አይመስሉም፤ የገባቸው ናቸው።
*ጭሱ፡
*ይመቻችሁ፡-
ፍሬንዶች አቦ ይመቻችሁ።
*ፍንዳታ ፡ -አዲስ ብቅ የሚል ወጣት
* እገሌ ሊጭር ነው፡ እገሌ ሊሞት ነው።
*ይብራብኝ"--ይቅርብኝ ፣ይለፈኝ [ዛሬ ምሣ ይብራብኝ።]
"ወፍ የለም"--አይሆንም ፣ አይደረግም።
እሱ ላይ እንዲህ አይነት ሳፋጣ ወፍ የለም።
ኧረ አይነፋም፡- ደስ አይልም፡ ኧረ አይነፋም ተው፡፡
ይብራብኝ፡- ይቅርብኝ፡ ይሄ ምግብ ለኔ ይብራብኝ፡፡
ጌጃ ...ሞኝ
ዛፓ.....ፖሊስ
<references responsive="" />
[https://www.academia.edu/17586371/Arada_Sociolinguistic_and_Linguistic_Features_of_the_Amharic_Urban_Youth_Language Mehari Worku. Arada: Sociolinguistic and Linguistic Features of the Amharic Urban Youth Language.] (Addis Ababa University, 2012)
[[መደብ:ቋንቋ ነክ መዋቅሮች ]]
[[መደብ:አርጎት]]
3b8esalamhx31av69x6lz5nw2a2lq1k
አባል:LissajousCurve
2
52616
372173
372111
2022-07-28T18:42:43Z
MdsShakil
35702
MdsShakil moved page [[አባል:MMessine19]] to [[አባል:LissajousCurve]]: Automatically moved page while renaming the user "[[Special:CentralAuth/MMessine19|MMessine19]]" to "[[Special:CentralAuth/LissajousCurve|LissajousCurve]]"
wikitext
text/x-wiki
[[file:Wikicat.png|100px]]
bi3y05knxrb2l36qohr3y6u1dxr4w5n
አባል:MMessine19
2
52627
372174
2022-07-28T18:42:43Z
MdsShakil
35702
MdsShakil moved page [[አባል:MMessine19]] to [[አባል:LissajousCurve]]: Automatically moved page while renaming the user "[[Special:CentralAuth/MMessine19|MMessine19]]" to "[[Special:CentralAuth/LissajousCurve|LissajousCurve]]"
wikitext
text/x-wiki
#REDIRECT [[አባል:LissajousCurve]]
sbvovz8gnq7kdauqofajotsedadh45l
መለጠፊያ:Country data ትራንስኒስትሪያ
10
52628
372176
2022-07-29T06:36:37Z
196.190.91.86
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ከገአኸነአወሰኘከ»
wikitext
text/x-wiki
ከገአኸነአወሰኘከ
c8ohrhiaq8nj4np116dw27gezlusa3i