ውክፔዲያ
amwiki
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD
MediaWiki 1.39.0-wmf.23
first-letter
ፋይል
ልዩ
ውይይት
አባል
አባል ውይይት
ውክፔዲያ
ውክፔዲያ ውይይት
ስዕል
ስዕል ውይይት
መልዕክት
መልዕክት ውይይት
መለጠፊያ
መለጠፊያ ውይይት
እርዳታ
እርዳታ ውይይት
መደብ
መደብ ውይይት
በር
በር ውይይት
TimedText
TimedText talk
Module
Module talk
Gadget
Gadget talk
Gadget definition
Gadget definition talk
አቡነ ተክለ ሃይማኖት
0
14592
372260
372196
2022-08-04T18:50:18Z
ክርስቶስሰምራ
27288
wikitext
text/x-wiki
{{infobox|abovestyle=background:#FFBF00|above=አቡነ ተክለሃይማኖት|image=[[ስዕል:Abune tekle haimanot.jpg|250px|center|ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት]]|caption=|headerstyle=background:#7CB9E8|header1= የኢትዮጵያ የመጀመሪያ ጳጳስ|headerstyle=background:#FFBF00|header12=
|label1=|data1=|label2=ስም|data2=ፍስሐ ጽዮን በኋላ ተክለሃይማኖት |label3=የተወለዱበት ቀን|data3=[[ታኅሣሥ ፳፬]] ፲፩፻፺፯ |label4=የትውልድ ቦታ|data4=ቡልጋ|label5=የአባት ስም|data5=ቅዱስ ጸጋዘአብ|label6=የእናት ስም|data6=ቅድስት እግዚእ ኃርያ|label7=የአቡን ስያሜ|data7=በእስክንድሪያው አቡነ [[ቄርሎስ]]|label8=ያረፉበት|data8=[[ነሐሴ ፳፬]]<ref>ታሪካቸው በኢትዮጵያ [https://play.google.com/store/apps/details?id=com.sammy.mycountryquotes ሥንክሳር] በነሐሴ ፳፬ የሰማዕታትና ቅዱሳን ታሪክ ውስጥ ይነበባል</ref>
|label9=ንግሥ|data9=[[ነሐሴ ፳፬]]|label10=የሚከበሩት|data10='''በ[http://www.ethiopianorthodox.org/ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን]''' በ[[:en:Coptic Orthodox Church of Alexandria|ኮፕት ቤተክርስቲያን]] '''በ[http://www.eritreanorthodox.org/ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን]''' [https://play.google.com/store/apps/details?id=com.sammy.mycountryquotes ሥንክሳር]
|captionstyle=|header5=}}
'''አቡነ ተክለ ሃይማኖት '''[[ቡልጋ]] ደብረ ጽላልሽ ወይም ዞረሬ [[ቅዱስ ሚካኤል]] ቤተክርስቲያን የሰበካ ክልል ከአባታቸው ከካህኑ ቅዱስ ጸጋ ዘአብና ከእናታቸው ቅድስት እግዚእ ኃረያ [[መጋቢት|መጋቢት ፳፬]] ቀን ተፀንሰው፤ በ[[፲፩፻፺፯]] ዓ.ም [[ታኅሣሥ ፳፬]] ቀን ተወለዱ፡፡ በተወለዱ በሦስት ቀናቸው ከእናታቸው እቅፍ ወርደው «አሐዱ አብ ቅዱስ፣አሐዱ ወልድ ቅዱስ፣ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ» ብለው [[ሥላሴ]]ን አመስግነዋል፡፡ ወላጆቻቸውም ፍስሐ ጽዮን አሏቸው፡፡ ትርጓሜውም የ[[ጽዮን]] ተድላዋ ደስታዋ ማለት ነው፡፡
በወላጅ አባታቸው በካህኑ ቅዱስ ጸጋ ዘአብ ግብረ ዲቁናን ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ሲያጠኑ ቆይተው በአሥራ አምስት ዓመታቸው ከ[[እስክንድርያ]]ው ሊቀ [[ጳጳስ]] [[አቡነ ቄርሎስ]] /ጌርሎስ/ ዲቁናን ተቀብለዋል፡፡ በዚህም ቅድስት ቤተክርስቲያንን በወጣትነት ዕድሜያቸው ሲያገለግሉ ቆይተዋል፡፡
ከዕለታት በአንዱ ቀን ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ከጓደኞቻቸው ጋር ወደ ዱር አደን ሄደው ሳለ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን [[ኢየሱስ ክርስቶስ]] ተገልጾ ለ[[ኢትዮጵያ]]ውያን ክርስቲያኖች ሐዲስ ሐዋርያ አድርጎ መረጣቸው። ስማቸውንም «ተክለ ኃሃይማኖት» አለው፡፡ ትርጓሜውም የኃይማኖት ፍሬ ማለት ነው፡፡
አባታችንም ሐዋርያዊ ጉዟቸውን ሲጀምሩ

«አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ! የ[[መንግሥተ ሰማያት]]ን በር ትከፍትልኝ ዘንድ እነሆ ቤቴን እንደተከፈተ ተውኩልህ . . . ደካማ ለሆንኩ ለእኔ ያለ አንተ የሚያፀናኝ የለም። ለምፍገመገም ለእኔ ያለ አንተ ደጋፊ የለኝም። ለወደቅሁ ለእኔ ያለአንተ የሚያነሳኝ የለም። ለአዘንኩ ለእኔ ያለአንተ የሚያረጋጋኝ የለም። ለድሀው ለእኔ ያለ አንተ መጠጊያ የለኝም፡፡»
/ገድለ ተክለ ሃይማኖት ምዕ ፳፰ ቁ ፪ - ፫

ይህን ብለው ትሕትና በተሞላበትና በተሰበረ ልብ ወደ ፈጣሪያቸው ከለመኑ በኋላ በልዩ ልዩ የኢትዮጵያ ክፍለ ሀገራት ከኃጢአት ወደ ገቢረ ጽድቅ፣ ከክህደት ወደ ሃይማኖት መልሰዋል፡፡ በዚህም የተነሣ ለኢትዮጵያውያን ብርሃን ፀሐይ ተብለዋል፡፡
[[ቅዱስ ጳውሎስ]] በዕብራውያን ክታቡ ስለ ቅዱሳን መንፈሳዊ ተጋድሎ ሲገልፅ:-
*«እነርሱ በእምነት መንግሥታትን ድል ነሱ» /ዕብ. ምዕ ፲፩ ቁ ፴፫ / እንዳለ አባታችን ቅዱስ ተክለ ሃይማኖትም በመንፈሳዊ ተጋድሎ እንዲሁም በትህትና በተአምራት አላዊ የነበረውን ንጉሥ ሞቶሎሚን ወደ ክርስትና መልሰዋል፡፡
*«ጽድቅን አደረጉ» እንዳለው አባታችን ወንጌልን በተጋድሎ ሕይወታቸው ተርጉመዋል፡፡
*«የአንበሶችን አፍ ዘጉ» ምዕ ፲፩ ቁ ፴፫ /ምዕ ፲፩ ቁ ፴፬ /እንዳለው አባታችንም የአውሬውን ፥ የዘንዶውን ራስ ቀጥቅጠዋል።
*«ከሰይፍ ስለት አመለጡ» እንዳለው አባታችንም ሞቶሎሚ ከወረወረው ጦር በተአምራት ድነዋል፡፡
*«ከድካማቸው በረቱ» እንዳለው አባታችንም ያለ ዕረፍት በብዙ ተጋድሎ በጾምና በስግደት በብዙ መከራ በርትተዋል፡፡
ይህን ሁሉ ገድልና ትሩፋት እየፈጸሙ ዕረፍታቸውም በደረሰ ጊዜ ደቀመዝሙሮቻቸውን «ልጆቼ ሆይ ሁሉም መነኮስ መንግሥተ ሰማይ ይገባል ማለት አይደለም፤ ዓለምን በሚገባ የናቀ ብቻ ይገባል እንጂ መጀመሪያ የ[[እግዚአብሔር]]ን ጽድቁን ብቻ ፈልጉ፤ [[ጾም]]ና [[ጸሎት]]ን አዘውትሩ፤ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ ትእዛዛቱንም አጥብቃችሁ ጠብቁ እያሉ ይመክሯቸው ነበር. . .» በኋላም «ለዓለም ጨው ለራሴ አልጫ ሆንኩ፤ ለዓለም ብርሃን ለራሴ ጨለማ ሆንኩ፣ ከእውነተኛው ዳኛ ከጌታዬ ፊት ስቆም ምን እመልሳለሁ?» እያሉ በፍጹም ትህትና እና በልዩ መንፈሳዊ ተመስጦ ይጸልዩ ነበር፡፡
በመጨረሻም አባታችን በ[[ነሐሴ ፳፬]] ቀን ዕረፍታቸው ሆነ። በዚህም መሠረት [[የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን|ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናችን]] ለእኚህ ዕረፍታቸው በእግዚአብሔር ፊት ለከበረና ብዙ ክብር ለተሰጣቸው ለጻድቁ ተክለ ሃይማኖት በየዓመቱ በ[[ነሐሴ ፳፬]] ቀን በዓለ ዕረፍታቸውን በታላቅ ድምቀት ታከብራለች፡፡ እኛንም ከጻድቁ ረድኤት በረከት ይክፈለን፡፡
በበለጠ ለማወቅ ስለ '''አባታችን''' ሰፊውን ገድላቸውን ማንበብ እጅግ አርጎ ይጠቅማል ።
'''''ደብረ''''' አሚን ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን
የምክሖ ደናግል ማርያም ወጣቶች መንፈሳዊ ማኅበር
[[አዲስ አበባ]]
ስብሐት ለእግዚአብሔር
{{መዋቅር}}
=ምንጭ=
* http://eotc-mkidusan.org/site/index.php?option=com_content&task=view&id=346&Itemid=26
* [http://st-takla.org St-Takla.org]
[[መደብ: ቡልጋ]]
[[መደብ:ተዋህዶ]]
[[መደብ:ተክለ ሃይማኖት]]
[[መደብ:የኢትዮጵያ ሰዎች]]
k10mzh7ih613jepsr7a5ae36xt2yebx
ቅዱስ ዐማኑኤል
0
50349
372258
366699
2022-08-04T18:48:05Z
ክርስቶስሰምራ
27288
wikitext
text/x-wiki
{{infobox|abovestyle=background:#BCD4EC|above=ቸሩ አምላካችን ቅዱስ ዐማኑኤል|image=[[ስዕል:ኢየሱስ ክርስቶስ.jpeg|thumb|center|250px|እየሱስ ክርስቶስ የመንግሥተ ሰማይ ባለቤትዋ የመንገዷም መሪ ]]|caption=|headerstyle=background:#BCD4EC|header1=ወልድ ዋህድ |header10=
|label2=የተወለደው|data2='''[[ቤተ አማኑኤል|በ፩ኛው ዓ.ም. በቤተልሔም]]'''
ዓመተ ምሕረትም ስለሱ ተቆጠረ|label3=የእናት ስም|data3='''[[ማርያም]]'''
[[ስዕል:እመብርሃን.png|68px]]|label4=የአባት ስም|data4=እግዚአብሔር አብ (ያሳደገው ቅዱስ ዮሴፍ እንደ አባት)
በሰማይ መንፈሳዊ እናት በምድር ሥጋዊ አባት የለውም|label5=ዓመታዊ ዋና በዐላት|data5=፱ሲሆኑ ዋና ዋናዎቹ
'''[[ገና]]''' (ልደት)
'''[[ስቅለት]]'''
'''[[ትንሳዔ]]''' (ፋሲካ) |label6=ያደገበት ቦታ|data6=ናዝሬት-ገሊላ |label7=ያረፈው|data7=በ፴፫ኛው ዓ.ም. በ'''[[እየሩሳሌም]]''' [[ስዕል:እየሱስ መስዋት.jpeg|142px]]|label8=ከሙታን ተለይቶ የተነሳው|data8=ባረፈ በ፫ኛው ቀን በእየሩሳሌም|label9=የሚመለከው|data9=በመላው የክርስትና ሃይማኖት እምነት ተከታይ ሕዝብ <ref> በፕዪው የጥናት መዐከል መሠረት : በ፳፻፲፭ ዓ.ም. በተደረገው ግምት የዓለም ክርስቲያን ሕዝብ በ፳፻፶ ዓ.ም. ወደ ፫ቢሊዮን ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል </ref>
|captionstyle=|header5=|captionstyle=|data11=[[ስዕል:ስለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መሰቀል.webm|200px|center|thumb|ስለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መሰቀል ። [[ስለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መሰቀል |''አድናቆት ለkiduel channel'']]]]|header12=|journal=}}
[[ስዕል:Jesus bahirdar.JPG|thumb|160px|በ14ኛው ከፍለ ዘመን መሰራቱ የሚታመን የእየሱስና የማሪያም ምስል ፣ በተጨማሪ ይህ ስዕል '''[[እቴጌ ምንትዋብ]]''' ለ'''[[ማርያም]]'''ና ለልጇ '''[[እየሱስ]]''' ስትሰግድ ለራሷ ማስታወሻ ያሣለችው ስዕል ነው።]]
'''ኢየሱስ''' (በ[[ዕብራይስጥ]]: ሲጻፍ '''ישוע '''፣ ሲነበብ፡ የሹዓ፣ ትርጉሙም፡ የሚያድን ማለት ነው) የ[[ክርስትና]] ሃይማኖት መሰረት ነው። '''[[ክርስቶስ]]''' ማለት በ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] ቋንቋ Χριστός ነው፤ ይህም ''[[መሢሕ]]'' ማለት ነው (በዕብራይስጥ ''ማሺያሕ'' ወይም 'የተቀባ' ማለት ሲሆን በተጨማሪም [[:en:Immanuel|አማኑኤል]] ይባላል ትርጉሙም እግዚአብሔር ከኛ ጋር ሆነ) ማለት ነው።
እየሱሰ በ[[ክርስትና]] ሃይማኖት አንድ አምላክ ከሚሆኑት [[አብ]] [[ወልድ]] [[መንፈስ ቅዱስ]] አንዱ ወልድ እሱ ነው ፤ ይህም ወልድ ፣ '''[[ማርያም|ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም]]''' ተወልዶ
[[ስዕል:01jesusbirthaimated.gif|160px|thumb|የኢየሱስ ክርስቶስ ልደትና ጥምቀት ]]
እንደ ሰው በምድር ተመላልሶ የአባቱን መንግሥት አስተምሮ ለሰው ልጅ መዳን ሲል ራሱን አሳልፎ የሰጠ በመጨረሻም ከሞት ተነስቶ '''[[መንፈስ ቅዱስ]]''' እንዲተካው አድርጎ ወደ ሰማይ አርጎ በአባቱ ቀኝ የተቀመጠ ይህን ዓለም ለመፍረድ ዳግም ምፃቱ የሚጠበቅ አምላክ እና ፈጣሪ ነው ። ስለኢየሱስ የበለጠ ለመረዳት [[አዲስ ኪዳን]]ን በተለይ '''[[ወንጌል]]ን''' በአራቱ ሐዋርያት ፣ [[የማርቆስ ወንጌል|በቅዱስ ማርቆስ]] ፣[[የሉቃስ ወንጌል|ቅዱስ ሉቃስ]] ፣ [[የዮሐንስ ወንጌል|ቅዱስ ዮሐንስ]] ፣ [[የማቴዎስ ወንጌል|ቅዱስ ማቴዎስ]] የተፃፈውን ያንብቡ ።
እንዲሁም አንዳንድ ሃይማኖቶች ደግሞ የ[[እግዚአብሔር]] መልዕክተኛ ነው ሲሉ አንዳንዶቹ ደግሞ ነቢይ ነው ብለው ያምናሉ።
==ስምና ልደትበተጨማሪ ==
«ኢየሱስ» የሚለው ስም ፦ በ[[ግሪክኛ]] «ኤሱስ» Ἰησοῦ በቀዳማይ እብራይስጥ «ያህሹአ» יְהוֹשֻׁעַ ፣ በደሃራይ እብራይስጥ «ያሱአ» יֵשׁוּעַ ፣ በ[[አረማይክ]] «ዔሳዩ» ܝܫܘܥ ፤ በቀዳማይ [[አረብኛ]] «'''[[ዒሳ]]'''» عيسى ፤ በደሃራይ አረቢኛ «የሱዐ» يسوع ሲሆን ትርጉሙ ከእብራይስጥ «[[ያህዌ]] መድሃኒት ነው» ማለት መድኃኒያለም የሚል ፍቺ አለው፤ በተለይ ኢየሱስ ሰዎች ሲጠሩበት የነበረ የሰው ስም መሆኑን ለማሳየት ለሌሎች ሰዎች አገልግሎት ላይ ውሏል።
'''የ[[ማርያም]] ልጅ ኢየሱስ''' ከሌሎች ኢየሱሶች ለመለየት ባደገበት አገር ስም በ[[ናዝሬት]] '''የናዝሬቱ ኢየሱስ''' ይባላል፦ ሉቃስ 18፥37።
ከዚህም በቀር «ኢያሱ» (ወይም በግዕዝ «ኢየሱስ»፣ በግሪክ «ኢዬሶውስ»፣ በዕብራይስጥም «ያህሹዓ») የተባሉት ሌሎች ግለሠቦች ከ[[ብሉይ ኪዳን]] እና ከ[[አዲስ ኪዳን]] ማየት ይቻላል፦
* 1. [[የነዌ ልጅ ኢየሱስ]] - በ[[ሙሴ]] ዘመን ይኖር የነበረ ፍጡር ሰው ነው።
* 2. [[የኢዮሴዴቅ ልጅ ኢየሱስ]] - በ[[ሐጌ]] ዘመን ይኖር የነበረ ፍጡር ሰው ነው።
* 3. [[ኢዮስጦስ ኢየሱስ]] - የ[[ጳውሎስ]] ባልደረባ ነው (ቆላ.4:10-11)።
እንደ ክርስትና እምነትና ወንጌሎች ኢየሱስ ከ[[ድንግል ማርያም]] እና ከ[[መንፈስ ቅዱስ]] በ[[ቤተ ልሔም]]፣ [[ይሁዳ]] ተወለደ። ሳዱላዋ ማርያምና እጮኛዋ [[ዮሴፍ (የማርያም ባል)|ዮሴፍ]] ለሕዝብ ቁጠራ በይሁዳ ስለ ተገኙ የቤት መጻተኞች ሆነው በ[[ጋጣ]] ተኝተው ነበር፤ ኢየሱስም በ[[ግርግም]] የተኛ እንጂ አልጋ አልነበረም። [[ገሊላ]] ግን በስሜን እስራኤል ወይም [[ሰማርያ]] ቤተሠቡ የተገኙበት ኢየሱስም የታደገበት ሀገር ነበረ።
== የኢየሱስ ጥቅሶችና ትምህርቶች==
[[ስዕል:Turiner Grabtuch Gesicht negativ klein.jpg|160px|thumb|ኢየሱስ በመቃብሩ ተገኘ ተብሎ የሚታመነው [[የቶሪኖ ከፈን]] ፎቶ ኔጋቲቭ]]
[[ቤተክርስቲያን]] ቅዱስ ብላ የምትጠቀምባቸው ፬ መጻሕፍት [[ወንጌሎች]] '''በ[[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴዎስ]]፣ [[የማርቆስ ወንጌል|ማርቆስ]]፣ [[የሉቃስ ወንጌል|ሉቃስ]]ና [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ]]''' እንደተጻፉት የኢየሱስን ትምህርትና ከሞላ ጐደል የሕይወት ታሪኩን ይገልጻሉ።
በነዚህ ወንጌሎች መሠረት ኢየሱስ ሲያስተምር ብዙ ጥቅሶች ይገኛሉ። ለምሳሌ፦
:«የአሕዛብ አለቆች እንዲገዙአቸው፡ ታላላቆቹም በላያቸው እንዲሠለጥኑ ታውቃላችሁ። በእናንተስ እንዲህ አይደለም...» (ማቴ 20፡25)
በዚሁ ጥቅስ ኢየሱስ [[ዓለም (ሃይማኖት)|ዓለሙን]] እንደ ገለበጠ ተብሏል። በዚያን ጊዜ [[ይሁዳ]] በባዕድ አረመኔ ሕዝብ ከባድ ገዥነት ሥር ነበረችና፣ የአይሁዶች ሊቃውንት ከትንቢት የተነሣ ከ[[ሮሜ]] ዕጅ የሚያድናቸውን መሢሕ ይጠብቁ ነበር። ይህ አይነት ትንቢት ቢገኝም ኢየሱስ ያንጊዜ በጦርነት ስላላነሣ የአይሁድ መሪዎች ሊቀበሉት ፈቃደኛ አልነበሩም።
ደግሞ «እግዚአብሔር ምኑን ይፈልጋል?» ለሚለው ለዘመናት [[ፍልስፍና]] ጥያቄ በመመልስ ኢየሱስ በ[[ብሉይ ኪዳን]] [[ትንቢተ ኢሳይያስ]] ውስጥ ይህን መልስ አገኝቶ ብዙ ጊዜ ያጠቁመው ነበር፦
:«ምሕረት እፈልጋለሁ እንጂ መሥዋዕት አይደለም።»
ለሚሰሙት ተከታዮቹ ግን አዲስ ጥያቄ ጠየቃቸው፣ እንዲህ ሲል፦
:«ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?» (ማርቆስ 8:36)
በወንጌላት በኩል እጅግ በርካታ ተመሳሳይ ትምህርቶች በቀላሉ ሊነቡ ይቻላል።
ደግሞ ይዩ፦
* [[አባታችን ሆይ]] ያስተማረው የክርስትና ጸሎት
* [[ወርቃማው ሕግ]] የ[[ሕገ ወንጌል]] መሠረት
== ኢየሱስ ማን ነውባጭሩ ==
[[ስዕል:Holy Face - Genoa.jpg|160px|thumb|ኢየሱስ ለ[[ኦስሮኤና]] ንጉሥ ለ[[5ኛው አብጋር]] የላከው ተብሎ የሚታመነው ግርማዊው [[የጄኖቫ ቅዱስ መልክ]]]]
በ[[ተዋሕዶ]] አብያተ ክርስትያናት እምነት ትምህርት፣ የኢየሱስ ሰብአዊና መለኰታዊ ባሕርይ አንድ (ተዋሕዶ) ነው። ከ[[ካልኬዶን ጉባኤ]] ጀምሮ ግን በ[[ሮማ ቤተክርስትያን]] ትምህርት ዘንድ በሁለት ልዩ ልዩ ሰብአዊና መለኰታዊ ባሕርዮች ተለይቷል። ኢየሱስ ወልድ ሆኖ ከ[[ሥላሴ]] (አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ) አንዱ ክፍል በመሆኑ [[አምላክ]] ነው በማለት በ[[ንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት]] ይስማማሉ። «ቃሉ ሥጋ ሆነ» ሲባል፣ ፈጣሪው ወደ ፍጥረቱ በሙሉ በመግባት ዓለሙን ለማዳን ኃይልና ፈቃድ እንዳለው ገለጸ ለማለት ነው።
ከዚህ በላይ ስለ ኢየሱስ ማንነት ብዙዎች አብያተ ክርስትያናት [[አዲስ ኪዳን|ከአዲስ ኪዳን]] ጠቅሰው እንደሚያስተምሩት የሚከተለውን እንረዳለን
==1. ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው==
ከሁለት ሺህ ዓመት በፊት በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ አንድ እንግዳ ሰው ብቅ አለ፡፡ ይህ ሰው በአለም ውስጥ የተወለደ ቢሆንም፣ ልክ እንደማንኛውም ሰው ሰብአዊ ማንነት ቢኖረውም ተራ ሰው አልነበረም። [[ማርያም|ከድንግል ማርያም]] [[መንፈስ ቅዱስ|በመንፈስ ቅዱስ]] ተፀንሶ ወደ ምድር የመጣው፣ በሰው አምሳል የተገለጠው ራሱ [[እግዚአብሔር]] ነው፡፡ ይህ ሰው (የእግዚአብሔር ልጅ) ነው (ሉቃስ 1፡26-35)፣ (ዮሐንስ 1፡1 እና ዮሐንስ 1፡14)።
[[ብሉይ ኪዳን|በብሉይ ኪዳን]] ስለሚመጣው ''መሢህ'' ([[ክርስቶስ]]) ሲተነበይ ከመጠሪያዎቹ አንዱ [[አማኑኤል]] [[ዕብራይስጥ|በዕብራይስጥ]] «ኢሜኑ» (ከኛ ጋር) «ኤል» (አምላክ) ወይም አምላክ ከኛ ጋራ ማለት ነው። ምድር የእግዚአብሔር መረገጫ እንደ ተባለች (ኢሳይያስ 66:1 እና [[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴ. 5:35]]) ወደፊት «ከወንዝ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ» ለዘላለም የሚነግስ ብለው የተነበዩለት አምላክ የሚሉት እግዚአብሔር ነው።
==2. ኢየሱስ ወደ ምድር የመጣው ለተለየ ተልእኮ ነው==
* የሰው ልጅ ከጠፋበት መንገድ ሊመልስ ([[የሉቃስ ወንጌል|ሉቃስ 19፡10]])።
* ከጨለማ ስልጣን ሊያድነን (ቆላሲያስ 1፡13)፡፡
* ነፍሱን ለእኛ ቤዛ አድርጎ ሊሰጥ፤ ደሙን ከፍሎ ሊገዛን ([[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴ 20፡28]])፡፡
[[ስዕል:ሕማማተ መስቀል.png|thumb|250px]]* በሕይወታችን ያለውን የሰይጣንን ሥራ ሊያፈርስ (1ዮሐ 3፡8)፡፡
* የዘላለም ሕይወት ሊሰጠን (1ዮሐ 5፡11፣12)፡፡ በተጨማሪ [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ 3፡16፣17 እና ዮሐንስ 10፡10]] ይመልከቱ፡፡
* አዲስ ልደት በመስጠት የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሊያደርገን ([[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐ 1፡12]])፡፡ በተጨማሪ 1ዮሐ 3፡1.2 ይመልከቱ
* ከአብ ጋር የነበረንን ሕብረት ለማደስ (1ዮሐ 1፡3)።
==3. ኢየሱስ እግዚአብሔር ምን እንደሚመስል ሊያሳየን መጣ==
([[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐ 14፡7-11]])፡፡ በተጨማሪ [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ 1፡18]] ይመልከቱ።
* የእግዚአብሔርን [[ፍቅር]] አሳየን (1ዮሐ 4፡9፣10)፡፡ በተጨማሪ [[ወደ ሮማውያን ፭|ሮሜ 5፡8]] ይመልከቱ።
* የእግዚአብሔርን [[ኃይል]] አሳየን፣ የታመሙትን፣ ሽባዎችን እና አይነስውራንን ፈወሰ ([[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴ 4፡24]])፡፡ በተጨማሪ ዮሐንስ 9፡1-7 ይመልከቱ።
* ርኩሳን መናፍስትን አስወጣ (ማር 1፡34)፡፡ በተጨማሪ [[የማርቆስ ወንጌል|ማርቆስ 5፡1-17]] ይመልከቱ።
* ተአምራትን አደረገ ([[የማርቆስ ወንጌል|ማር 4፡37-41]])፡፡ በተጨማሪ [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ 6፡1-21]] ይመልከቱ።
* ሙታንን አስነሳ ([[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐ 11፡43፣44]])፡፡
==4. ኢየሱስ መከራችንን ተቀበለ==
ኢየሱስ በምድር ሕይወቱ እኛ የምንቀበለውን የሕይወት ችግሮች በሞላ አይቷል፤ ስለዚህም ሊራራልን ይችላል። (ዕብ 4፡15)፡፡ በተጨማሪ [[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴዎስ 8፡17]] ይመልከቱ።
==5. ኢየሱስ ስለእኛ በ[[መስቀል]] ላይ ሞተ==
ኃጢአተኛ ሰዎች በሀሰት ኢየሱስን እንደ ወንጀለኛ ከእንጨት በተሰራ መስቀል ላይ ቸነከሩት፡፡ ራሱን ከዚህ ማዳን ቢችልም፣ አላደረገውም፡፡ ምክንያቱም እግዚአብሔር አለሙን የሚያድነው በእርሱ የመስቀል ላይ ሞት ነበርና፡፡ ስዚህ ኢየሱስ ስለ እኛ ሞተ! ([[የማርቆስ ወንጌል|ማር 15፡16-39]] ያንብቡ) ([[ቅዱስ ጴጥሮስ|1ጴጥ 2፡24]])፡፡ በተጨማሪ ኢሳያስ 53፡5፣6 ያንብቡ፡፡
==6. ኢየሱስ ስለእኛ ከሙታን መካከል ተነሳ==
ከሦስት ቀን የመቃብር ቆይታ በኋላ እግዚአብሔር ልጁን ከሙታን መካከል አስነሳው! ([[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴዎስ 28 ያንብቡ]])፡፡ ትንሳኤውም ጭምር ለእኛ ሲል ነበር፡፡ (ኤፌ 2፡4-6)፡፡ በተጨማሪ [[ወደ ሮማውያን ፮|ሮሜ 6፡4]] ያንብቡ፡፡
==7. ኢየሱስ ለእኛ የሰማይን ደጅ ከፈተልን==
በምድር ላይ የነበረውን ሥራ በፈፀመ ጊዜ ኢየሱስ ወደአባቱ ዘንድ ወደሰማይ አረገ፡፡ ይህም ጭምር ለእኛ ነበር፡፡ ምክንያቱም አሁንና ለዘላለሙ ከእርሱ ጋር አብረን ለመኖር ወደ እግዚአብሔር መገኛ የምንሄድበት መንገድ ከፍቶልናል፡፡ (ዕብ 10፡19-22)፡፡ በተጨማሪ [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ 14፡1-3]] ይመልከቱ።
ለተጨማሪ መረጃ የሚከተለውን አድራሻ ይጎብኙ፡ http://bible-question-and-answer.blogspot.com/2012/02/blog-post.html
== ተጨማሪ ማጣቀሻዎች ==
* ስለ ኢየሱስ የበለጠ ለማወቅ ኢትዮጵያንኦርቶዶክስዶትኮም http://ethiopianorthodox.org/amharic/tiyakenamelse/tiyakenmelse.html የተባለ ድረገጽን ይጎብኙ።
* [http://www.bible.org/foreign/amharic/ መጽሓፍ ቅዱስ]
[[መደብ:ክርስትና]]
[[መደብ:አይሁድ]]
[[መደብ:ማርያም]]
[[መደብ:ተዋህዶ]]
piw6dv32pguzq85mok1uf1263omqoae
372259
372258
2022-08-04T18:49:41Z
ክርስቶስሰምራ
27288
wikitext
text/x-wiki
{{infobox|abovestyle=background:#BCD4EC|above=ቸሩ አምላካችን ቅዱስ ዐማኑኤል|image=[[ስዕል:ኢየሱስ ክርስቶስ.jpeg|250px|center|እየሱስ ክርስቶስ የመንግሥተ ሰማይ ባለቤትዋ የመንገዷም መሪ ]]|caption=|headerstyle=background:#BCD4EC|header1=ወልድ ዋህድ |header10=

8yrha6n99w1dxpz5j8l4g9yw9pj7c30