ውክፔዲያ amwiki https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD MediaWiki 1.39.0-wmf.23 first-letter ፋይል ልዩ ውይይት አባል አባል ውይይት ውክፔዲያ ውክፔዲያ ውይይት ስዕል ስዕል ውይይት መልዕክት መልዕክት ውይይት መለጠፊያ መለጠፊያ ውይይት እርዳታ እርዳታ ውይይት መደብ መደብ ውይይት በር በር ውይይት TimedText TimedText talk Module Module talk Gadget Gadget talk Gadget definition Gadget definition talk ውክፔዲያ:Welcome, newcomers! 4 8861 372284 372087 2022-08-07T20:03:16Z WikiBayer 28232 የ149.200.187.162ን ለውጦች ወደ 197.156.86.67 እትም መለሰ። wikitext text/x-wiki <font size="+1">Hello To Pseudo Coders</font> hhh፡ [[Special:Listusers|አባልነት]] ፡ መግባት ፡ የራስዎን ፡ ብዕር ፡ ስም ፡ ወይም ፡ «አባል ፡ ስም» ፡ መርጠው ፡ በማውጣት ፡ ብቻ ፡ ነው ፤ እንጂ ፡ አስፈላጊነት ፡ አይደለም። (ሥዕልን ፡ ለመላክ ፡ ግን ፡ መግባት ፡ አስፈላጊ ፡ ነው።) ከገቡ ፡ በኋላ ፡ የእርስዎን ፡ «መኖሪያ ፡ ገጽ» ፡ ይቀበላሉ ፤ በማንኛውም ፡ «ውይይት ፡ ገጽ» ፡ ላይ ፡ ስምዎን ፡ ባጭሩ ፡ ኮድ ፡ በ<nowiki>~~~~</nowiki> ፡ አድረገው ፡ ፊርማዎ ፡ ከነቀኑም ፡ ከነጊዜውም ፡ ይታያል። በተረፈ ፡ ለመረዳት [[ውክፔዲያ:ቀላል መማርያ|ቀላል ፡ መማርያ]] ፡ ያንብቡ። :የሚችሉትን ፡ ቋንቋዎች ፡ በመኖርያ ፡ ገጽዎ ፡ ላይ ፡ ለማመልከት ፡ [[ውክፔዲያ:ልሳናት]] ፡ ይጎብኙ'''''!''''' :Welcome to Amharic Wikipedia. If you have joined and don't know Amharic, please see [[ውክፔዲያ:ልሳናት]] (our version of Wikipedia:Babel) and [[ውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌ]] (our 'Village Pump') for more information. ==ምርጫዎችና ፡ ምክር== :ደግሞ ፡ ከገቡ ፡ በኋላ [[Special:Preferences|ምርጫዎች]] ፡ የሚለው ፡ ክፍል ፡ ይታያል። ከነዚህ ፡ ውስጥ *«ዘመንና ፡ ሰዓት» ፡ ባለው ፡ ሥር ፡ «ከኮምፒውተርዎ ፡ መዝገብ ፡ ልዩነቱ ፡ ይገኝ» ፡ መጫን ፡ ጥሩ ፡ ምክር ፡ ነው። (ነገር ፡ ግን ፡ እንደ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ጊዜ ፡ ለማድረግ ፣ እንደገና ፡ ስድስት ፡ ሰዓት ፡ ለ''ኦፍ ፡ ሰቱ'' ፡ ይጨምሩ።) *በ«የማዘጋጀት ፡ ምርጫዎች» ፡ ሥር ፡ «ያዘጋጁት ፡ ሁሉ ፡ ወደ ፡ ጠበቁት ፡ ገጾች ፡ ዝርዝር ፡ ይጨመር» ፡ ቢመርጡ ፡ የመጣጥፍ ፡ ቁጥር ፡ በበዛበት ፡ ጊዜ ፡ በተለይ ፡ ይጠቅማል፤ አሁን ፡ ግን ፡ በትንሽ ፡ መጠን ፡ ሳለን [[Special:Recentchanges|በቅርብ ፡ ጊዜ ፡ የተለወጡ]] ፡ መመልከት ፡ ይበቃል። *በ«የቅርቡ ፡ ለውጦች ፡ ዝርዝር» ፡ ሥር ፡ «የተደረጀ ፡ ቅርብ ፡ ለውጦች» ፡ ቢመርጡ ፡ አዘራዘሩ ፡ በደረጃ ፡ ሆኖ ፡ ይታያል። ይህ ፡ አንዳንዴ ፡ ለውጦቹን ፡ ለመከተል ፡ ይጠቅማል ፤ ፈትነው ፡ ይሞክሩት! *(ምርጫዎችዎን ፡ ከመረጡ ፡ በኋላ ፡ «ይቆጠብ» ፡ የሚለውን ፡ እንዲጫን ፡ ያረጋግጡ።) ==ሌላ ፡ ጠቃሚ ፡ መያያዣዎች== የመጣጥፍ ፡ ማውጫዎች *[[Special:Newpages|ከአዲሱ ፡ እስከ ፡ ቈየው (በተፈጠረበት ፡ ሰአት)]] *[[Special:Longpages|ከረጅሙ ፡ እስከ ፡ ትንሹ]] *[[Special:Shortpages|ከትንሹ ፡ እስከ ፡ ረጅሙ]] *[http://am.wikipedia.org/wiki/Special:CategoryTree?target=መጣጥፎች&mode=all&dotree=Show+Tree የጽሁፍ ፡ መደቦች (ካቴጎሪዎች)] {{AllpagesTOC}} 6eu4as7sqjk37j8c4wyacjuq3spnpya ጅብ ከሚበላህ በልተህ ተቀደስ 0 22245 372281 327481 2022-08-07T12:39:15Z ያለምብርሐን 40326 ሁሉ ነገር ካለፈ በሑአላ ተነሳ wikitext text/x-wiki '''ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ''' የ[[አማርኛ]] [[ምሳሌ]] ነው።<br><br> '''ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ''' የ[[አማርኛ]] [[ምሳሌ]] ነው። == ትርጉሙ == : [[መደብ: ያልተተረጎመ ምሳሌ]] [[መደብ: ተረትና ምሳሌ]] advm23h33mh48hfeugp35fb2bgz7cq3 ሙሴ 0 35205 372282 372280 2022-08-07T15:37:11Z Beza legesse 39478 አንድ ለውጥ 372280 ከ[[Special:Contributions/196.189.48.233|196.189.48.233]] ([[User talk:196.189.48.233|ውይይት]]) ገለበጠ wikitext text/x-wiki {{infobox|abovestyle=background:#7CB9E8|above=ታላቁ ነብይ ሙሴ|image=[[ስዕል:ሙሴ ፲ቱን ቃላት ሲቀበል.jpeg|thumb|300px|ሙሴ ፲ቱን ቃላት ሲቀበል]] |caption= |headerstyle=background:#7CB9E8 |header1=ነፃ አውጪው |headerstyle=background:#7CB9E8|header12=<span style="color:#FFBF00"> </span> |label1= |data1= |label2=የኖረበት ዘመን |data2=ሺ፬፻ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በፊት|label3=ዜግነቱ|data3=[[:en:Israel|እስራኤላዊ]] |label4=ያደገው|data4=[[ግብፅ|በግብፅ]] [[ፈርዖን]] ቤት|label5=የአባት ስም|data5=አንበረም|label6=የእናት ስም|data6=ዮካብድ|label7=ወንድምና እህቱ|data7=አሮንና ማርያም|label8=የባለቤቱ ስም|data8=ሲፓራ|label9=የሚከበረው|data9=በ[[አይሁድና]] ፣ በ[[ክርስትና]] ፣ በ[[እስልምና]] ሃይማኖቶች እምነት ተከታዮች|label10=በዓል ንግሥ|data10=የካቲት ፲፯|captionstyle=|header5=}} '''ሙሴ''' ([[ዕብራይስጥ]]፡ מֹשֶׁה /ሞሼህ/) በ[[ብሉይ ኪዳን]] ከሚጠቀሱት ታላላቅ ነብያት አንዱ ነው። ሙሴ በተወለደበት ዘመን የ[[እስራኤል]] ልጆች በ[[ግብጽ]] ውስጥ በባርነት ተገዝተው የነበርበት ሆኖም ግን ቁጥራቸው እየበዛና እየተጠናከሩ የነበርበት ጊዜ ነበር። በዚህ ዘመን ግብፅን ያስተዳድር የነበር፣ ስሙ በብሉይ ኪዳን ያልተጠቀሰው የግብፅ [[ፈርዖን]]፣ የእስራኤል ልጆች ከውጭ የግብፅ ጠላቶች አግዘው ሊወጉን ይችሉ ይሆናል በሚል ፍራቻ ማናቸው የእስራኤል ወገን የሆኑ ወንድ ልጆች በተወለዱ ጊዜ እንዲገደሉ አዘዘ። ሆኖም የሙሴ እናት፣ [[ዮካብድ]]፣ ልጇን ደብቃ ታኖር ነበር። ከሶስት ወር ድበቃ በኋላ ልጁን በ[[ደንገል]] ሳጥን አድርጋ በ[[አባይ ወንዝ (ናይል)|አባይ]] (ናይል) ወንዝ አጠገብ አስቀመጠችው። ሳጥኑ እየተንሳፈፈ የፈርዖን ልጅ እምትታጠብበት ስፍራ ደረሰ፣ የፈርዖንም ልጅ ለህጻኑ ስላዘነች በፈርዖን ቤት አደገ። == ከስደቱ እስከ እረፍቱ ባጭሩ == ካደገ በኋላ አንድ የግብፅ ባሪያ አሳዳሪ እስራኤላዊ አሽከሩን ሲደበድብ አይቶ ሙሴ ግብጻዊውን ገደለው። ሆኖም ይህ ጉዳይ በግብጽ ባለስልጣኖች ዘንድ እየተሰማ ስለሄደ ሙሴ ወደ [[ምድያም]] አገር ተሰደደ። በዚያ ለ40 አመት ያክል ሲቀመጥ የካህኑን [[ዮቶር]]ን በጎች ይጠብቅ ነበር። በዚህ ጊዜ የድሮው ፈርዖን ሞቶ አዲስ ፈርዖን በግብፅ ነግሶ ነበር። በአዲሱ ፈርዖን ዘመን የእስራኤላዊያኑ ጭቆና ባሰ እንጅ አልቀነሰም። ከ[[ኮሬብ]] ተራራ በሚገኝ ቁጥቋጦ ውስጥ በተገለጠለት መልዕክት መሰረት ሙሴ እድሜው 80 ከሞላ በኋላ ወደ ግብፅ ተመለሰ ። [[ስዕል:ሙሴ በምትቃጠለው እፀጳጦስ ፊት.jpeg|200px|thumb|እግዚአብሔር ሙሴን በምትቃጠለው እፀጳጦስ ሆኖ እስራኤላውያንን ነፃ እንዲያወጣ ሲያዘው]]የመመለሱም ዋና ዓላማ እስራኤላውያኑ ግብፅን ለቀው እንዲወጡ አዲሱን ፈርዖን ለማስፈቀድ ነበር። አዲሱ ፈርዖን እምቢ ስላለ ሙሴ 10 መቅሰፍቶችን በግብፅ ላይ ከፈፀመ በኋላ ንጉሱ ስለተስማማ እስራኤላውያንን እየመራ ፣ ቀይ ባሕርን በእግዚአብሔር ኃይል ከፍሎ በደረቅ ምድር ላይ አሳልፏቸው ከተገዙበት ግብፅ አውጥቶ በሲናይ ([[ሲና]]) በረሃ ብዙ ታአምራትን እያደረገ ፣ ውሀ ከዲንጋይ እያፈለቀ ፣ ከፀሐይ በደመና እየጋረደ ፣ በሌሊት ብርሃን እያደረገ ፣ መና ከሰማይ እያወረደ ሌላም ብዙ ተአምር የሠራ መርቷቸዋል ። [[ስዕል:እስራኤላውያ ቀይባሕርን ሲሻገሩ.jpeg|200px|thumb|እስራኤላውያ ቀይባሕርን ሲሻገሩ ]]በዚህ ወቅት እስራኤላውያኑ በኮሬብ ተራራ ተመስርተው የ[[ኤዶም]]ን ደንበሮች ያስሱ ነበር ። [[ስዕል:15thcenturyEthioopianManuscript.jpg|thumb|300px|ሙሴ ጽላቱን ሲቀበል]] [[አሥርቱ ትዕዛዛት]]ን ሙሴ የተቀበለው በዚህ ወቅት ነበር። በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ሙሴና ህዝቡ ለ40 ዓመት በበረሃው ውስጥ ከዋተቱ በኋላ ሙሴም ወደ [[ተስፋይቱ ምድር]] ወደ [[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]] ሳይገባ እሱን እንዲተካው እያሱን መርጦ በዚሁ በስደት ወራት እድሜው 120 ሲሆን አልፏል። == የኖረበት ዘመን አጭር መረጃ == በታሪክ አጥኝዎች ዘንድ፣ ሙሴ መቼ እንደኖረ በዕርግጥ አይታወቅም። አንድ አንድ ተመራማሪዎች የኖረበትን ዘመን ከክርስቶስ ልደት በፊት በ13ኛው ክፍለዘመን ሲያደርጉ ሌሎች ከዛ በፊት ነው ይላሉ። ይህም ግመት በዚያው ክፍለ ዘመን መጨረሻ የገዛው ፈርዖን [[መርነፕታህ]] በጽላቱ የእስራኤል ስም መጀመርያው ስለ ጠቀሰው ነው፤ እንዲሁም የአባቱም ስም [[ራምሴ]] በኦሪት ዘጸአት ፩፡፲፩ የከተማ ስም ሆኖ ስለ ታየ ነው። ንጉሥ [[ዳዊት]] ግን በእስራኤል በ1000 ዓክልበ. ያህል ስለ ገዛ፣ ጸአቱ በመርነፕታህ ዘመን ሆነ ማለቱ ለእብራውያን ዘመነ መሳፍንት አይበቃም። በፈርዖኑ[[ ፪ ራምሴ]] ሥር የተገነባው [[ፒ-ራምሴስ]] በጥንቱ [[አቫሪስ]] ሥፍራ ስለ ሆነ፣ የከተማው ኋለኛው ስም በተቀበለው ጽሑፍ እንደ ተገኘ መስሏል። ሌላው የተሰየመው ከተማ [[ፊቶም]] (ፒጦት በኩፋሌ) በግብጽኛ ፐር-አቱም ተብሎ ከአቫሪስ ዘመን መኖሩ ታውቋል። ==እያሱ== በ[[መጽሐፈ ኩፋሌ]] ዘንድ የ[[እግዚአብሔር]] መላእክት ለሙሴ በደብረ ሲና ላይ ያቀረቡት ቃል ነው። ይህ የሆነበት [[ዓመተ ዓለም]] [[አዳም]]ና [[ሕይዋን]] ከ[[ኤዶም ገነት]] ከወጡ 2,410 ዓመታት በኋላ እንደ ነበር በ[[ኢዮቤልዩ]]ና በ[[ሱባዔ]] አቆጣጠር ያመለክታል። ዕብራውያንን ከግብጽ ባርነት ወደ ደብረ ሲና የመሩዋቸውም በ2410 ዓ.ዓ. እንደ ሆነ ይነግረናል። የመጽሐፈ ኩፋሌ ዜና መዋዕል አከፋፈል በጠቅላላ ከሥነ ቅርሳዊ መዝገቦች ጋር ሊነጻጽር ይችላል። በዚህ አከፋፈል 2410 ዓ.ዓ. ማለት ከክርስቶስ ልደት በፊት (እንደ ኢትዮጵያዊ አቆጣጠር) 1661 ዓመታት አካባቢ እንደ ነበር ሊገመት ይቻላል። * 2149 ዓ.ዓ. (1922 ዓክልበ. ግ.) - የ[[ያዕቆብ]] ልጅ [[ዮሴፍ]] ወደ ግብጽ ባርነት ተሸጠ። * 2164 ዓ.ዓ. (1907 ዓክልበ. ግ. - ዮሴፍ የፈርዖን ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነ። * 2171 ዓ.ዓ. (1900 ዓክልበ. ግ.) - የ፯ አመት ታላቅ ረሃብ በመካከለኛው ምሥራቅ ጀመረ * 2172 ዓ.ዓ. (1899 ዓክልበ. ግ.) - የተረፉት የእስራኤል ልጆች ከ[[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]] ወደ [[ጌሤም]] አገር (በአባይ ወንዛፍ) ፈለሱ። * 2242 ዓ.ዓ. (1829 ዓክልበ. ግ.) - ዮሴፍ በግብጽ ዓረፈ። * 2263 ዓ.ዓ. (1808 ዓክልበ. ግ.) - ዕብራውያን የወንድሞቹን ሬሳዎች ወደ ከነዓን አድርሰው ብዙዎችም ወደ ግብጽ ተመልሰው ጥቂቶቹ ግን ከነሙሴ አባት ዕብራን (ወይም [[እንበረም]] እንደ [[ኦሪት ዘጸአት]]) በ[[ኬብሮን]] ቀሩ። የከነዓን ንጉሥ [[መምከሮን]] ከግብጽ ፈርዖን ጋር ስለ ተዋጋ የግብጽ በር ተዘጋ። * 2303 ዓ.ዓ. (1768 ዓክልበ. ግ.) - የሙሴ አባት ዕብራን ከከነዓን ወደ ጌሤም ተመለሰ። * 2330 ዓ.ዓ. (1741 ዓክልበ. ግ.) - የዕብራውያን መከራ ዘመን በጨካኝ ፈርዖን ተጀመረ። ሙሴ በጌሤም ተወለደ። * 2372 ዓ.ዓ. (1699 ዓክልበ. ግ.) - ሙሴ ከግብጽ ወደ [[ምድያም]] ሸሸ። * 2410 ዓ.ዓ. (1661 ዓክልበ. ግ.) - ሙሴ ከምድያም ወደ ግብጽ ይመልሳል፣ ፲ የግብጽ መቅሰፍቶች፣ ዕብራውያን ወደ ሲና በረሃ አመለጡ፣ [[ሕገ ሙሴ]]ን በደብረ ሲና ይቀበላሉ። በዚህ አከፋፈል፣ እስራኤል ከነዓንን የወረረበት ወቅት ከ፵ ዓመት በኋላ (2450 ዓ.ዓ. ወይም 1621 ዓክልበ.) ጀመረ፣ ሙሴም ከ[[ዮርዳኖስ ወንዝ]] ምሥራቅ አንዳንድ አሞራዊ አገር አሸንፎ ወንዙን ሳይሻገር ግን በዚያው ዓመት እንዳረፈ በኦሪት ይዘገባል። በ1661 ዓክልበ. የግብጽ ሃይል እጅግ ተደከመ፣ ከ[[መርነፈሬ አይ]] በኋላ የተከተሉት ፈርዖኖች ከዋና ከተማቸው ከጤቤስ ውጭ ሥልጣን አልነበራቸውም። በዚያም ጊዜ [[ሂክሶስ]] የተባለው የ[[አሞራውያን]] ብሔር ጌሤምን ወረሩ፣ ከግብጻውያንም ጋራ ይዋጉ ጀመር። እነዚህ ሂክሶስ (ወይም «15ኛው ሥርወ መንግሥት») በመጨረሻ በ1548 ዓክልበ. ከግብጽ ተባረሩ፣ የታሪክ ጸሐፊዎች ግን ብዙ ጊዜ ይህን ድርጊት ከጸአቱ ጋራ ይደናገሩ ነበር። ሆኖም በጌሤም የገዛው «14ኛው ሥርወ መንግሥት» (1821-1742 ዓክልበ. ግ.) የተባሉት ነጋዴዎችና እረኞች ለሥነ ቅርስ ታውቀዋል። ==ደግሞ ይዩ== * [[የዕብራውያን ታሪክ]] * [[ሙሳ (አ.ሰ)]] - ሙሴ በ[[እስልምና]] [[መደብ:የብሉይ ኪዳን ሰዎች]] [[መደብ:መጽሐፍ ቅዱስ]] 3n14g7ualugjlo7v8yg3rsufc9uuwev 372283 372282 2022-08-07T15:37:35Z Beza legesse 39478 አንድ ለውጥ 362497 ከ[[Special:Contributions/80.246.140.88|80.246.140.88]] ([[User talk:80.246.140.88|ውይይት]]) ገለበጠ wikitext text/x-wiki {{infobox|abovestyle=background:#7CB9E8|above=ታላቁ ነብይ ሙሴ|image=[[ስዕል:ሙሴ ፲ቱን ቃላት ሲቀበል.jpeg|thumb|300px|ሙሴ ፲ቱን ቃላት ሲቀበል]] |caption= |headerstyle=background:#7CB9E8 |header1=ነፃ አውጪው |headerstyle=background:#7CB9E8|header12=<span style="color:#FFBF00"> </span> |label1= |data1= |label2=የኖረበት ዘመን |data2=ሺ፬፻ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በፊት|label3=ዜግነቱ|data3=[[:en:Israel|እስራኤላዊ]] |label4=ያደገው|data4=[[ግብፅ|በግብፅ]] [[ፈርዖን]] ቤት|label5=የአባት ስም|data5=አንበረም|label6=የእናት ስም|data6=ዮካብድ|label7=ወንድምና እህቱ|data7=አሮንና ማርያም|label8=የባለቤቱ ስም|data8=ሲፓራ|label9=የሚከበረው|data9=በ[[አይሁድና]] ፣ በ[[ክርስትና]] ፣ በ[[እስልምና]] ሃይማኖቶች እምነት ተከታዮች|label10=በዓል ንግሥ|data10=የካቲት ፲፯|captionstyle=|header5=}} '''ሙሴ''' ([[ዕብራይስጥ]]፡ מֹשֶׁה /ሞሼህ/) በ[[ብሉይ ኪዳን]] ከሚጠቀሱት ታላላቅ ነብያት አንዱ ነው። ሙሴ በተወለደበት ዘመን የ[[እስራኤል]] ልጆች በ[[ግብጽ]] ውስጥ በባርነት ተገዝተው የነበርበት ሆኖም ግን ቁጥራቸው እየበዛና እየተጠናከሩ የነበርበት ጊዜ ነበር። በዚህ ዘመን ግብፅን ያስተዳድር የነበር፣ ስሙ በብሉይ ኪዳን ያልተጠቀሰው የግብፅ [[ፈርዖን]]፣ የእስራኤል ልጆች ከውጭ የግብፅ ጠላቶች አግዘው ሊወጉን ይችሉ ይሆናል በሚል ፍራቻ ማናቸው የእስራኤል ወገን የሆኑ ወንድ ልጆች በተወለዱ ጊዜ እንዲገደሉ አዘዘ። ሆኖም የሙሴ እናት፣ [[ዮካብድ]]፣ ልጇን ደብቃ ታኖር ነበር። ከሶስት ወር ድበቃ በኋላ ልጁን በ[[ደንገል]] ሳጥን አድርጋ በ[[አባይ ወንዝ (ናይል)|አባይ]] (ናይል) ወንዝ አጠገብ አስቀመጠችው። ሳጥኑ እየተንሳፈፈ የፈርዖን ልጅ እምትታጠብበት ስፍራ ደረሰ፣ የፈርዖንም ልጅ ለህጻኑ ስላዘነች በፈርዖን ቤት አደገ። == ከስደቱ እስከ እረፍቱ ባጭሩ == ካደገ በኋላ አንድ የግብፅ ባሪያ አሳዳሪ እስራኤላዊ አሽከሩን ሲደበድብ አይቶ ሙሴ ግብጻዊውን ገደለው። ሆኖም ይህ ጉዳይ በግብጽ ባለስልጣኖች ዘንድ እየተሰማ ስለሄደ ሙሴ ወደ [[ምድያም]] አገር ተሰደደ። በዚያ ለ40 አመት ያክል ሲቀመጥ የካህኑን [[ዮቶር]]ን በጎች ይጠብቅ ነበር። በዚህ ጊዜ የድሮው ፈርዖን ሞቶ አዲስ ፈርዖን በግብፅ ነግሶ ነበር። በአዲሱ ፈርዖን ዘመን የእስራኤላዊያኑ ጭቆና ባሰ እንጅ አልቀነሰም። ከ[[ኮሬብ]] ተራራ በሚገኝ ቁጥቋጦ ውስጥ በተገለጠለት መልዕክት መሰረት ሙሴ እድሜው 80 ከሞላ በኋላ ወደ ግብፅ ተመለሰ ። [[ስዕል:ሙሴ በምትቃጠለው እፀጳጦስ ፊት.jpeg|200px|thumb|እግዚአብሔር ሙሴን በምትቃጠለው እፀጳጦስ ሆኖ እስራኤላውያንን ነፃ እንዲያወጣ ሲያዘው]]የመመለሱም ዋና ዓላማ እስራኤላውያኑ ግብፅን ለቀው እንዲወጡ አዲሱን ፈርዖን ለማስፈቀድ ነበር። አዲሱ ፈርዖን እምቢ ስላለ ሙሴ 10 መቅሰፍቶችን በግብፅ ላይ ከፈፀመ በኋላ ንጉሱ ስለተስማማ እስራኤላውያንን እየመራ ፣ ቀይ ባሕርን በእግዚአብሔር ኃይል ከፍሎ በደረቅ ምድር ላይ አሳልፏቸው ከተገዙበት ግብፅ አውጥቶ በሲናይ ([[ሲና]]) በረሃ ብዙ ታአምራትን እያደረገ ፣ ውሀ ከዲንጋይ እያፈለቀ ፣ ከፀሐይ በደመና እየጋረደ ፣ በሌሊት ብርሃን እያደረገ ፣ መና ከሰማይ እያወረደ ሌላም ብዙ ተአምር የሠራ መርቷቸዋል ። [[ስዕል:እስራኤላውያ ቀይባሕርን ሲሻገሩ.jpeg|200px|thumb|እስራኤላውያ ቀይባሕርን ሲሻገሩ ]]በዚህ ወቅት እስራኤላውያኑ በኮሬብ ተራራ ተመስርተው የ[[ኤዶም]]ን ደንበሮች ያስሱ ነበር ። [[ስዕል:15thcenturyEthioopianManuscript.jpg|thumb|300px|ሙሴ ጽላቱን ሲቀበል]] [[አሥርቱ ትዕዛዛት]]ን ሙሴ የተቀበለው በዚህ ወቅት ነበር። በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ሙሴና ህዝቡ ለ40 ዓመት በበረሃው ውስጥ ከዋተቱ በኋላ ሙሴም ወደ [[ተስፋይቱ ምድር]] ወደ [[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]] ሳይገባ እሱን እንዲተካው እያሱን መርጦ በዚሁ በስደት ወራት እድሜው 120 ሲሆን አልፏል። == የኖረበት ዘመን አጭር መረጃ == በታሪክ አጥኝዎች ዘንድ፣ ሙሴ መቼ እንደኖረ በዕርግጥ አይታወቅም። አንድ አንድ ተመራማሪዎች የኖረበትን ዘመን ከክርስቶስ ልደት በፊት በ13ኛው ክፍለዘመን ሲያደርጉ ሌሎች ከዛ በፊት ነው ይላሉ። ይህም ግመት በዚያው ክፍለ ዘመን መጨረሻ የገዛው ፈርዖን [[መርነፕታህ]] በጽላቱ የእስራኤል ስም መጀመርያው ስለ ጠቀሰው ነው፤ እንዲሁም የአባቱም ስም [[ራምሴ]] በኦሪት ዘጸአት ፩፡፲፩ የከተማ ስም ሆኖ ስለ ታየ ነው። ንጉሥ [[ዳዊት]] ግን በእስራኤል በ1000 ዓክልበ. ያህል ስለ ገዛ፣ ጸአቱ በመርነፕታህ ዘመን ሆነ ማለቱ ለእብራውያን ዘመነ መሳፍንት አይበቃም። በፈርዖኑ[[ ፪ ራምሴ]] ሥር የተገነባው [[ፒ-ራምሴስ]] በጥንቱ [[አቫሪስ]] ሥፍራ ስለ ሆነ፣ የከተማው ኋለኛው ስም በተቀበለው ጽሑፍ እንደ ተገኘ መስሏል። ሌላው የተሰየመው ከተማ [[ፊቶም]] (ፒጦት በኩፋሌ) በግብጽኛ ፐር-አቱም ተብሎ ከአቫሪስ ዘመን መኖሩ ታውቋል። ==በኩፋሌ== በ[[መጽሐፈ ኩፋሌ]] ዘንድ የ[[እግዚአብሔር]] መላእክት ለሙሴ በደብረ ሲና ላይ ያቀረቡት ቃል ነው። ይህ የሆነበት [[ዓመተ ዓለም]] [[አዳም]]ና [[ሕይዋን]] ከ[[ኤዶም ገነት]] ከወጡ 2,410 ዓመታት በኋላ እንደ ነበር በ[[ኢዮቤልዩ]]ና በ[[ሱባዔ]] አቆጣጠር ያመለክታል። ዕብራውያንን ከግብጽ ባርነት ወደ ደብረ ሲና የመሩዋቸውም በ2410 ዓ.ዓ. እንደ ሆነ ይነግረናል። የመጽሐፈ ኩፋሌ ዜና መዋዕል አከፋፈል በጠቅላላ ከሥነ ቅርሳዊ መዝገቦች ጋር ሊነጻጽር ይችላል። በዚህ አከፋፈል 2410 ዓ.ዓ. ማለት ከክርስቶስ ልደት በፊት (እንደ ኢትዮጵያዊ አቆጣጠር) 1661 ዓመታት አካባቢ እንደ ነበር ሊገመት ይቻላል። * 2149 ዓ.ዓ. (1922 ዓክልበ. ግ.) - የ[[ያዕቆብ]] ልጅ [[ዮሴፍ]] ወደ ግብጽ ባርነት ተሸጠ። * 2164 ዓ.ዓ. (1907 ዓክልበ. ግ. - ዮሴፍ የፈርዖን ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነ። * 2171 ዓ.ዓ. (1900 ዓክልበ. ግ.) - የ፯ አመት ታላቅ ረሃብ በመካከለኛው ምሥራቅ ጀመረ * 2172 ዓ.ዓ. (1899 ዓክልበ. ግ.) - የተረፉት የእስራኤል ልጆች ከ[[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]] ወደ [[ጌሤም]] አገር (በአባይ ወንዛፍ) ፈለሱ። * 2242 ዓ.ዓ. (1829 ዓክልበ. ግ.) - ዮሴፍ በግብጽ ዓረፈ። * 2263 ዓ.ዓ. (1808 ዓክልበ. ግ.) - ዕብራውያን የወንድሞቹን ሬሳዎች ወደ ከነዓን አድርሰው ብዙዎችም ወደ ግብጽ ተመልሰው ጥቂቶቹ ግን ከነሙሴ አባት ዕብራን (ወይም [[እንበረም]] እንደ [[ኦሪት ዘጸአት]]) በ[[ኬብሮን]] ቀሩ። የከነዓን ንጉሥ [[መምከሮን]] ከግብጽ ፈርዖን ጋር ስለ ተዋጋ የግብጽ በር ተዘጋ። * 2303 ዓ.ዓ. (1768 ዓክልበ. ግ.) - የሙሴ አባት ዕብራን ከከነዓን ወደ ጌሤም ተመለሰ። * 2330 ዓ.ዓ. (1741 ዓክልበ. ግ.) - የዕብራውያን መከራ ዘመን በጨካኝ ፈርዖን ተጀመረ። ሙሴ በጌሤም ተወለደ። * 2372 ዓ.ዓ. (1699 ዓክልበ. ግ.) - ሙሴ ከግብጽ ወደ [[ምድያም]] ሸሸ። * 2410 ዓ.ዓ. (1661 ዓክልበ. ግ.) - ሙሴ ከምድያም ወደ ግብጽ ይመልሳል፣ ፲ የግብጽ መቅሰፍቶች፣ ዕብራውያን ወደ ሲና በረሃ አመለጡ፣ [[ሕገ ሙሴ]]ን በደብረ ሲና ይቀበላሉ። በዚህ አከፋፈል፣ እስራኤል ከነዓንን የወረረበት ወቅት ከ፵ ዓመት በኋላ (2450 ዓ.ዓ. ወይም 1621 ዓክልበ.) ጀመረ፣ ሙሴም ከ[[ዮርዳኖስ ወንዝ]] ምሥራቅ አንዳንድ አሞራዊ አገር አሸንፎ ወንዙን ሳይሻገር ግን በዚያው ዓመት እንዳረፈ በኦሪት ይዘገባል። በ1661 ዓክልበ. የግብጽ ሃይል እጅግ ተደከመ፣ ከ[[መርነፈሬ አይ]] በኋላ የተከተሉት ፈርዖኖች ከዋና ከተማቸው ከጤቤስ ውጭ ሥልጣን አልነበራቸውም። በዚያም ጊዜ [[ሂክሶስ]] የተባለው የ[[አሞራውያን]] ብሔር ጌሤምን ወረሩ፣ ከግብጻውያንም ጋራ ይዋጉ ጀመር። እነዚህ ሂክሶስ (ወይም «15ኛው ሥርወ መንግሥት») በመጨረሻ በ1548 ዓክልበ. ከግብጽ ተባረሩ፣ የታሪክ ጸሐፊዎች ግን ብዙ ጊዜ ይህን ድርጊት ከጸአቱ ጋራ ይደናገሩ ነበር። ሆኖም በጌሤም የገዛው «14ኛው ሥርወ መንግሥት» (1821-1742 ዓክልበ. ግ.) የተባሉት ነጋዴዎችና እረኞች ለሥነ ቅርስ ታውቀዋል። ==ደግሞ ይዩ== * [[የዕብራውያን ታሪክ]] * [[ሙሳ (አ.ሰ)]] - ሙሴ በ[[እስልምና]] [[መደብ:የብሉይ ኪዳን ሰዎች]] [[መደብ:መጽሐፍ ቅዱስ]] pqn6jx145d825n1a1xda7dn3p1zvklo አባል:AngelDust1941 2 52338 372285 372268 2022-08-08T02:38:28Z AngelDust1941 38367 /* ሌሎች ፕሮጄክቶች */ wikitext text/x-wiki Hello Tamaleros = ሌሎች ፕሮጄክቶች = * [[ቶዮታ]] * [[ቶዮታ-ሂሉክስ]] === ኑዌቫስ ሬዲሬሲዮኖች === * [[Ford Model T]] * [[Model T]] c92yot9kq59o3j7neftamhyavqelqot