ውክፔዲያ
amwiki
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD
MediaWiki 1.39.0-wmf.25
first-letter
ፋይል
ልዩ
ውይይት
አባል
አባል ውይይት
ውክፔዲያ
ውክፔዲያ ውይይት
ስዕል
ስዕል ውይይት
መልዕክት
መልዕክት ውይይት
መለጠፊያ
መለጠፊያ ውይይት
እርዳታ
እርዳታ ውይይት
መደብ
መደብ ውይይት
በር
በር ውይይት
TimedText
TimedText talk
Module
Module talk
Gadget
Gadget talk
Gadget definition
Gadget definition talk
የኮርያ ጦርነት
0
2855
372346
345274
2022-08-17T17:42:40Z
194.254.60.35
wikitext
text/x-wiki
ማህበራችሁ እንዴት ተመሠረተ?
ማህበሩ የተመሠረተው በ1994 ዓ.ም ነው፡፡ ከዚያ በፊት በነበሩት መንግስታት ድጋፍ ማጣት ማህበሩ አልተቋቋመም ነበር፡፡ በሁለት ትልልቅ ምክንያቶች ነው የተቋቋመው፡፡ አንደኛው:- ሀገራችን ኢትዮጵያ በዘመኑ ከሰለጠኑት መንግስታት አንፃር ምን ቦታ እንደነበራት ለማሳየት ነው፡፡
ሌላው ሀገራችን የሰጠችንን መወጣታችንንና ታሪክ መስራታችንን ለትውልድ ለማስተላለፍ ነው፡፡
ኮርያ ለመዝመት እንዴት ተመረጡ፣ እድሜዎ ስንት ነው?
እንዴት እንደተመረጥን አናውቀውም፡፡ መኮንኖች ስለሆንን ማን ይሂድ ማን ይቅር የሚለውን የሚያውቁት አለቆቻችን ናቸው፡፡ ሚሊተሪ አካዳሚ ስንገባ ወታደር እንደምንሆን እናውቃለን፡፡ አካዳሚው የንጉሠ ነገሥቱ የክብር ዘበኛ ጦር አካዳሚ ነው፡፡ ቪላ ሳህለሥላሴ ይባላል የሠለጠንበት ቦታ፡፡ አዲስ አበባ ውስጥ ነው፡፡ ሦስተኛ ኮርሰኞች ነን፡፡ ትምህርታችንን ከሌሎቹ በሰባት ወር ቀድመን ነው የፈፀምነው፡፡ በዚያን ጊዜ የነበረው ከፍተኛ ክፍል ስምንተኛ ስለነበር ከስምንተኛ ክፍል ነው የገባሁት፡፡ የጦር አካዳሚውን ትምህርት እንደጨረስን የኮርያ ዘመቻ ወሬ ተሰማ፡፡ እኛ ሚያዝያ 3 ተመርቀን በማግስቱ ሚያዝያ 4 ጓደኞቻችን ዘመቱ፤ በመጀመሪያ ቃኘው፡፡ እኔ በሁለተኛው ቃኘው የሄድኩት በ1944 ዓ.ም ነው፡፡
ስትሄዱ እንዴት ነበረ ጉዞው?
ወደ ለገሃር ማክ በሚባል ወታደራዊ መኪና ሄድን - ከጃንሜዳ፡፡ ከዚያ በባቡር ወደ ጅቡቲ፤ ከዚያም በመርከብ ደቡብ ኮርያ፡፡ ደቡባዊ የወደብ ከተማ የሆነችው ፑዛን ከሃያ ሁለት ቀን የባህር ላይ ጉዞ በኋላ ገባን፡፡ ከዚያም እንደገና በመኪና ተሳፍረን እዚያው አካባቢ ከአየር ፀባዩ እና ከጦር መሣሪያው ጋር ተለማመድን፡፡ በሌላ ባቡር ሁለት ቀን ተጉዘን ገባን፡፡ እንደገና በአሜሪካ መኪና ተጭነን ግንባር ደረስን፡፡ ያኔ ኮርያ ስደርስ የ21 ዓመት ከሰባት ወር ልጅ ነበርኩ፡፡
ሚስት ሳያገቡ ነበር የሄዱት?
ኡ…እንኳን ላገባ የሴት ጓደኛ አልነበረኝም፡፡ እንደዛሬው ልጆች አልነበርንም፡፡
እዚያስ አንዷን ደቡብ ኮርያዊት የመተዋወቅ ነገር?
የሄድነው ለጦርነት ነው እንጂ ለሽርሽር አይደለም፡፡ ከነሱ ጋር የምንገናኘው በሦስት ወር አንድ ጊዜ ከጦር ግንባር እረፍት ለማድረግ ስንመለስ ነው፡፡ በዚያን ጊዜ አቅራቢያችን ወዳሉ ከተሞች እንሄዳለን፤ ጃፓንም ድረስ፡፡ በእንደዚህ አይነት አጋጣሚ ተጠቃቅሶ መግባባትና መጫወት አይቀርም፡፡ ጦርነት ውስጥ ሆነህ እጮኛ ለመያዝ ሚስት ለማግባት መመኘቱ ጥሩ ነው፡፡ እድሉ ግን ይገኛል ወይ ነው ጥያቄው፡፡ መቀባበጡ ግን እድሜአችን ስለነበር አልቀረም፡፡
እንዴት ትግባቡ ነበር?
በጫወታ ለመግባባት እኮ ምልክት ይበቃል፡፡ ለእረፍት ስንመለስ ጦር ሜዳ መኖራችንንም እንረሳዋለን፡፡ ምክንያቱም ዘመናዊ አቅርቦት ነበር፡፡ ከመከላከያ መስመር እንኳ ከቻልክ በየአምስቱ ቀን ሻወር አለ፡፡ እዚያ እየታጠብክ የለበስከውን ጥለህ አዲስ ልብስ ትለብሳለህ፡፡
ተግባብቶ ትዳር የያዘ ወይ ፍቅረኛ የነበረውና የወለደ አልነበረም?
ይኖራል፡፡ ከኛ በላይ ያሉት ይኖራሉ፡፡ እኛ የመቶ አዛዦች ነን፡፡ ከፍተኛ መኮንኖችና አዛዦቻችን ማለት ነው፡፡ ጠና ያሉ ናቸው፡፡ አራት አምስት ልጅ ከወለዱ በኋላ የዘመቱ ይገኙባቸዋል፡፡ ያላየሁትን አልመሠክርም ሲያደርጉ አላየሁም፡፡ እኛ ብንቀብጥ ብንቀብጥ ከጓደኞቼ ጋር ነው፡፡ ከአዛዦቼ ጋር ሆኜ ደግሞ መቅበጥም አልችልም፡፡
የባህልና የቋንቋ ግጭትስ?
ትክክለኛውን ለመናገር ከነሱ ጋር የባህል ልውውጥ የለንም፡፡ ምክንያቱም በሄድንበት ቦታ ሁሉ የሚቀርብልን ምግብ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አንድ አይነት ምግብ ነው፤ የጦር ግንባር መዘርዘረ ምግብ፡፡ ወደ ሕዝብ የሚያቀርብ የለንም፡፡ በጦሩ ወረዳም ሕዝቡ የለም፡፡
ጥሬ ሥጋ በመብላታችሁ “ሰው በሎች” ብለው ሲሸሿችሁ ነበር የሚባለውስ?
ሊሆን ይችላል፡፡ እኔ በነበርኩበት ጊዜ ይኼ አልተፈፀመም፡፡ ወሬውን ሰምቼዋለሁ፡፡ በዐይኔ ያየሁት ነገር የለም፡፡ በዘመትኩበት ጊዜ እንዲህ አልተደረገም፡፡ ኮርያዎች ከዚያ በፊት ጥሬ ሥጋ አልበሉ ይሆናል፡፡ ተቀቅሎ የሚበላ ጥሬ ሥጋ ግን ይቀርብልሃል፡፡ ሃበሾች ያ ደስ ብሏቸው በልተው ሊሆን ይችላል፡፡
ለምንድነው አንድም ሰው ያልተማረከው?
አለመማረክ የጀግንነትና የጉብዝና ጉዳይ አይደለም፡፡ አለመማረክ የአመራር ውጤት ነው፡፡ እያንዳንዱ ሰው የት እንዳለ የት እንደወደቀ ዝርዝር ቁጥጥር በምታደርግበት ጊዜ የቆሰለውን፣ የወደቀውን ሰው ታውቃለህ፡፡
አንድ ሰው ከጓደኞቹ መሃል ሲጠፋ የት እንደወደቀ ትፈልጋለህ፡፡ ይኼ ለእኛ መሠረታዊ ትምህርታችን ነው፡፡ አጥቅተህም ቦታ ከያዝክ በኋላ ሰዎችህን ትቆጣጠራለህ፡፡ እዚያ ስታጣው የት እንደደረሰ ትፈልገዋለህ፡፡ አንድም ቀን አልሸሸንም፡፡ ምናልባት ሽሽት ላይ ሊሆን ይችላል፡፡ ሰዎችን ለመቆጣጠር ሲያቅትህ ነፍስህን ብቻ ለማውጣት ስትሸሽ ያን ጊዜ ሰዎችህ ሊማረኩ ይችላሉ፡፡
በስንት ውጊያዎች ተሳትፈዋል?
ሻለቃው በተዋጋባቸው ውጊያዎች ሁሉ ተሳትፌአለሁ፡፡ አምስት ዋና ዋና ውጊያዎች ነበሩ፡፡ ከዚያ በተረፈ የሽምቅ፣ የደፈጣ ውጊያዎች አሉ፡፡ በነዚህ ሁሉ ተካፍያለሁ፡፡ ስለዚህ መቁጠር ያስቸግራል፡፡
ውጊያ ላይም ሆነ በሌላ አጋጣሚ ትዝ የሚልዎት ሰው ካለ?
የሰማሁትን ሳይሆን ያየሁትን ልንገርህ፡፡ በነበርኩበት ግንባር እንደ ጥላዬ ወንድም አገኘሁ ያሉትን አስታውሳለሁ፡፡ እንደ ሞገሥ አልዩ ያሉትንም አስታውሳለሁ፡፡ በጦር ሜዳ ውስጥ ገብተው ሙያ እየሰሩ ሕይወታቸው አልፏል፡፡ ጓደኛዬ በቀለ ገብረ ኪዳን ደግሞ አብረን ቅኝት ወጣን፡፡ ሁላችም በያለንበት ተከበብን፡፡ በኋላ እንደምንም አድርገን ከዚያ ሰብረን ወጣን፡፡ ጠላት በሚሸሽበት ጊዜ እሱ ከጎኔ ወድቋል፡፡ እሱን አንስቼ አንድ ቦታ ላይ አስቀምጬ ረርዳታ ጠየኩ፡፡ ክፉኛ ቆስሎ ነበር፡፡ መማረክ የሚመጣው እንዲህ አይነቱ ቦታ ላይ ነበር፡፡ ያን ጊዜ እንኳን አልተማረክንም፤ ሦስት አራት ቦታ ላይ ተከበን በነበርንበት ጊዜ፡፡ ሌላ ጊዜ ደግሞ አንድ ጓደኛዬ ከፊቴ ቀድሞ ይኼዳል፡፡ ቁርስ ሰዓት ላይ ነው እኔ ከኋላ ነኝ፡፡ ቁርሳችንን በልተን ስንመጣ ከኋላ ተተኮሰብን፡፡ ጥይቱ ልክ እሱ ላይ ያርፋል፡፡ ሲፈነዳ በጭሱ ተሸፈነ፡፡ ሞተ ብዬ ሳስብ ጭሱ ፈገግ ሲል ቆሞ አየሁት፡፡ ሮጬ ስሄድ ሰውነቱ በሙሉ ደም ነው፡፡ “ሞገሴ” ስለው “እ…” አለኝ፡፡ “ደህና ነህ?” ስለው “ደህና ነኝ አንተስ?” አለኝ፡፡ “ደህና ነኝ ይኸ የምን ደም ነው?” ስለው ደሙን አይቶ ወደቀ፡፡ ያ ትንሽ አስደነገጠኝ፡፡ ሳልነግረው ብደግፈው ሮኖ ምናልባት አይወድቅም ነበር፡፡ ወዲያው አምቡላንስ ጠየቅን፡፡ ታክሞ ዳነ፡፡ መለሰ ዘርይሁን ደግሞ ነበር፡፡ ኮርያኖች መከላከያ መሥመራችንን በሽቦ ያጥራሉ፡፡ በጠላት መድፍ ተደብድቦ የሳሳ አለ፡፡
ያ ጠላት እንዲያጠቃ መከላከያ ነው ቀድሞውኑ፡፡ ያንን ለማሳጠር ጠይቀን የኮርያ ሰርቪስ ቡድን የሚባል አለ፡፡ እሾሃም ሽቦውን ያጥራሉ፡፡ ብረቱን ለመትከል ድምፅ ሲያሰሙ ያንን የሰማ ጠላት ከባድ መሣርያ ይተኩሳል፡፡ ሲመጣ መሃከላቸው ያርፋል፡፡ ብዙዎቹ ቆሰሉ፡፡ አንዳንዶቹ ሞቱ፡፡ አንድ ወታደር እርዱኝ ብሎ ጮኸ፤ ቆስሎ፡፡ በኃይል ጮኸ፡፡ ወታደሮቻችን ያለ ትዕዛዝ ከዚያ መንቀሳቀስ አይችሉም፡፡ መለሰ ዘርይሁን ግን አላስችል ብሎት ከሁለት ሦስት ወታደሮች ጋር ዘሎ ይወጣና ሁሉም ቁስለኞች ተሸክመው የቆሰሉትን ወደ መስመር ሲመልሱ፣ ሁለተኛውን ሰው ሲታደግ ሌላ ፈንጂ መጣና ሁለቱንም አብሮ ገደላቸው፡፡ በደም የተሳሰረ ወዳጅነት የምንለው አሁን ያ ነው፡፡ አንድ ሰውም ቢሆን ኢትዮጵያዊ ነው፡፡ አንድ ሰውም ቢሆን ኮርያዊ ነው፡፡ የሁለቱ ደም ተቀላሏልና በደም የተሳሰረ ወዳጅነት እንላለን፡፡
የአሁን ኑሮዎ እንዴት ነው?
ጃንሆይ የሰጡን አንድ ነገር ነው፡፡ ወደ ኮርያ ስንሄድ አንድ ሰንደቅ ዓላማ ሰጥተውናል፡፡ ይኼን ሰንደቅ ዓላማ መመርያ አድርጋችሁ እንድትዘምቱ፣ በተሰማራችሁበት ቦታ ጀግንነት ሠርታችሁ በደረታችሁ ላይ ልዩ ምልክት አድርጋችሁ በኩራት ስትመለሱ በአደራ የሰጠናችሁን አርማ መልሳችሁ እንድታስረክቡን ነው ያሉት፡፡ ያንን መልሰን አስረክበናቸዋል፡፡ ጃንሆይ ስለወታደርነት የተናገሩት አንደ ነገር አለ፡፡ “ወታደርና ጊዜው” የሚለው የክብር ዘበኛ የመጀመርያው የወታደር ጋዜጣ አለ፡፡ እዚያ ላይ ያሰፈሩት ምንድነው.. “የጦር ሰው ፖለቲካን መልመድ ወላዋይነትን ያስከትላል፡፡ ሲታዘዝም ለምን ማለት ሃፍረት ነው” ብለዋል፡፡ የሄድነው ታዘን ነው፡፡ ስንመለስ ይህን አድርጉልን አላለንም፤ እሳቸውም አላደረጉልንም፡፡ ኮንጎም ዘምቻለሁ፡፡ ከዚያ ስመለስ ትንሽ ፍራንክ ተጠራቅማ ጠብቃኝ ነበር፡፡ በዚያች ፍራንክ ቦታ ገዛሁኝ፡፡ በቦታዋ በደርግ ጊዜ ቤት ሰራሁባት፤ ሳትወረስ ጠብቃኝ ነበር፡፡ ከሰራሁም በኋላ አልተወረሰችም፡፡ ትንንሽ ትንንሽ ቤቶች ሠርቻለሁ፡፡ ያንን እያከራየሁ ስለምኖር በጣም ጥሩ ኑሮ ነው የምኖረው፤ ከጓደኞቼ አንፃር ስመለከተው፡፡
እንዴት ገዙ?
ልጆቼ ይረዱኛል፡፡ የመኪና ዋጋም የዋጋ ግሽበቱም እንዲህ አልነበረም፤ እኔ መኪና ስገዛ፡፡ ሦስት ወንድ ሦስት ሴት ልጆች አሉኝ፡፡ ኢንጂነሮች፣ የሕግ ባለሙያዎች ወዘተ ናቸው፡፡ በባህላችን ልጅ አይቆጠርም፡፡
የደቡብ ኮርያ መንግስት ለማህበራችሁ ስላደረገው ድጋፍ ቢያብራሩልኝ?
የተለየ ነገር አላደረገም፡፡ ነገር ግን ለኮርያ ዘማች ልጆች የነፃ ትምህርት እድል ሰጥቷል፡፡ ለዘማቹ ያደረገው የጎላ ነገር የለም፡፡ ነገር ግን ኮርያኖች መጀመርያ በተሰለፍንበት የጦር ግንባር አካባቢ ለምቶ ከተማ ካደረጉ በኋላ፣ በተለይ ቹንቾን በተባለ አካባቢ የማህበራችንን ሕንፃና ሐውልት በከንቲባ አርከበ እቁባይ ጊዜ ሠርቶልናል፡፡
ሌላው የኮርያ ወርልድ ቪዥን፤ በሰባት ሚሊዮን ብር መዝናኛ ማዕከል ለመሥራት ቃል ገብተዋል፡፡ ምስጋናውን ከቻልክ በኮርያንኛ አስተላልፍልን፡፡ ሕንፃውን ቶሎ እንዲጀምሩ አስታውስልን፡፡{{መዋቅር-ታሪክ}}
[[መደብ:የእስያ ታሪክ]]
[[መደብ:ኮሪያ]]
[[መደብ:ጦርነት]]
klkxivth4mxg9omehz8qijyr4o2pa5w
372347
372346
2022-08-18T00:06:39Z
194.254.60.35
/* === */ Fixed grammar
wikitext
text/x-wiki
ልተቋቋመም ነበር፡፡ በሁለት ትልልቅ ምክንያቶች ነው የተቋቋመው፡፡ አንደኛው:- ሀገራችን ኢትዮጵያ በዘመኑ ከሰለጠኑት መንግስታት አንፃር ምን ቦታ እንደነበራት ለማሳየት ነው፡፡
aopw0lfd50nwmvfp8motxdklanvu60e
ኢየሱስ
0
3756
372350
369084
2022-08-18T09:17:24Z
196.191.53.25
wikitext
text/x-wiki
{{infobox|abovestyle=background:#BCD4EC|above=የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ|image=[[File:ኢየሱስ ክርስቶስ.jpg|thumb|center]]|caption=|headerstyle=background:#BCD4EC|header1=ወልድ ዋህድ |header10=
|label2=የተወለደው|data2='''[[ቤተ አማኑኤል|በ፩ኛው ዓ.ም. በቤተልሔም]]'''
ዓመተ ምሕረትም ስለሱ ተቆጠረ|label3=የእናት ስም|data3='''[[ማርያም]]'''
[[ስዕል:እመብርሃን.png|68px]]|label4=የአባት ስም|data4=እግዚአብሔር አብ (ያሳደገው ቅዱስ ዮሴፍ እንደ አባት)
በሰማይ መንፈሳዊ እናት በምድር ሥጋዊ አባት የለውም|label5=ዓመታዊ ዋና በዐላት|data5=፱ሲሆኑ ዋና ዋናዎቹ
'''[[ገና]]''' (ልደት)
'''[[ጥምቀት]]'''
'''[[ስቅለት]]'''
'''[[ትንሳዔ]]''' (ፋሲካ) |label6=ያደገበት ቦታ|data6=ናዝሬት-ገሊላ |label7=ያረፈው|data7=በ፴፫ኛው ዓ.ም. በ'''[[እየሩሳሌም]]''' [[ስዕል:እየሱስ መስዋት.jpeg|142px]]|label8=ከሙታን ተለይቶ የተነሳው|data8=ባረፈ በ፫ኛው ቀን በእየሩሳሌም|label9=የሚመለከው|data9=በመላው የክርስትና ሃይማኖት እምነት ተከታይ ሕዝብ <ref> በፕዪው የጥናት መዐከል መሠረት : በ፳፻፲፭ ዓ.ም. በተደረገው ግምት የዓለም ክርስቲያን ሕዝብ በ፳፻፶ ዓ.ም. ወደ ፫ቢሊዮን ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል </ref>
|captionstyle=|data11=[[ስዕል:ስለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መሰቀል.webm|200px|center|thumb|ስለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መሰቀል ። [[ስለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መሰቀል |''አድናቆት ለkiduel channel'']]]]|header12=|journal=}}
[[ስዕል:Jesus bahirdar.JPG|thumb|160px|በ14ኛው ከፍለ ዘመን መሰራቱ የሚታመን የኢየሱስና የማሪያም ምስል ፣ በተጨማሪ ይህ ስዕል '''[[እቴጌ ምንትዋብ]]''' ለ'''[[ማርያም]]'''ና ለልጇ '''[[እየሱስ ክርስቶስ]]''' ስትሰግድ ለራሷ ማስታወሻ ያሣለችው ስዕል ነው።]]
'''ኢየሱስ''' (በ[[ዕብራይስጥ]]: ሲጻፍ '''ישוע '''፣ ሲነበብ፡ የሹዓ፣ ትርጉሙም፡ የሚያድን ማለት ነው) የ[[ክርስትና]] ሃይማኖት መሰረት ነው። '''[[ክርስቶስ]]''' ማለት በ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] ቋንቋ Χριστός ነው፤ ይህም ''[[መሢሕ]]'' ማለት ነው (በዕብራይስጥ ''ማሺያሕ'' ወይም 'የተቀባ' ማለት ሲሆን በተጨማሪም
[https://saintmariamogt.freevar.com/html1 አማኑኤል] ይባላል ትርጉሙም እግዚአብሔር ከኛ ጋር ሆነ) ማለት ነው ።
ኢየሱሰ በ[[ክርስትና]] ሃይማኖት አንድ አምላክ ከሚሆኑት [[አብ]] [[ወልድ]] [[መንፈስ ቅዱስ]] ማለትም [[ሥላሴ|ከሥላሴ]] አንዱ ወልድ እሱ ነው ፤ ይህም ወልድ ፣ '''[[ማርያም|ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም]]''' ተወልዶ
[[ስዕል:01jesusbirthaimated.gif|160px|thumb|የኢየሱስ ክርስቶስ ልደትና ጥምቀት ]]
እንደ ሰው በምድር ተመላልሶ የአባቱን መንግሥት አስተምሮ ለሰው ልጅ መዳን ሲል ራሱን አሳልፎ የሰጠ በመጨረሻም ከሞት ተነስቶ '''[[መንፈስ ቅዱስ]]''' እንዲተካው አድርጎ ወደ ሰማይ አርጎ በአባቱ ቀኝ የተቀመጠ ይህን ዓለም ለመፍረድ ዳግም ምፃቱ የሚጠበቅ አምላክ እና ፈጣሪ ነው ። ስለኢየሱስ የበለጠ ለመረዳት [[አዲስ ኪዳን]]ን በተለይ '''[[ወንጌል]]ን''' በአራቱ ሐዋርያት ፣ [[የማርቆስ ወንጌል|በቅዱስ ማርቆስ]] ፣[[የሉቃስ ወንጌል|ቅዱስ ሉቃስ]] ፣ [[የዮሐንስ ወንጌል|ቅዱስ ዮሐንስ]] ፣ [[የማቴዎስ ወንጌል|ቅዱስ ማቴዎስ]] የተፃፈውን ያንብቡ ።
[http://medhanealem.freetzi.com/home.html ከድረ ገጾቹ አንዱን ለመመልከት እዚህ ላይ ይጫኑ]
[[ስዕል:ዖሳህና.png|thumb|160px|ክርስቶስ በኣሕያ ውርንጫ ላይ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ]]
እንዲሁም አንዳንድ ሃይማኖቶች ደግሞ የ[[እግዚአብሔር]] መልዕክተኛ ነው ሲሉ አንዳንዶቹ ደግሞ ነቢይ ነው ብለው ያምናሉ።
==ስምና ልደትተጨማሪ ማስረጃ==
«ኢየሱስ» የሚለው ስም ፦ በ[[ግሪክኛ]] «ኤሱስ» Ἰησοῦ በቀዳማይ እብራይስጥ «ያህሹአ» יְהוֹשֻׁעַ ፣ በደሃራይ እብራይስጥ «ያሱአ» יֵשׁוּעַ ፣ በ[[አረማይክ]] «ዔሳዩ» ܝܫܘܥ ፤ በቀዳማይ [[አረብኛ]] «'''[[ዒሳ]]'''» عيسى ፤ በደሃራይ አረቢኛ «የሱዐ» يسوع ሲሆን ትርጉሙ ከእብራይስጥ «[[ያህዌ]] መድሃኒት ነው» ማለት መድኃኒያለም የሚል ፍቺ አለው፤ በተለይ ኢየሱስ ሰዎች ሲጠሩበት የነበረ የሰው ስም መሆኑን ለማሳየት ለሌሎች ሰዎች አገልግሎት ላይ ውሏል።
'''የ[[ማርያም]] ልጅ ኢየሱስ''' ከሌሎች ኢየሱሶች ለመለየት ባደገበት አገር ስም በ[[ናዝሬት]] '''የናዝሬቱ ኢየሱስ''' ይባላል፦ ሉቃስ 18፥37።
ከዚህም በቀር «ኢያሱ» (ወይም በግዕዝ «ኢየሱስ»፣ በግሪክ «ኢዬሶውስ»፣ በዕብራይስጥም «ያህሹዓ») የተባሉት ሌሎች ግለሠቦች ከ[[ብሉይ ኪዳን]] እና ከ[[አዲስ ኪዳን]] ማየት ይቻላል፦
* 1. [[የነዌ ልጅ ኢየሱስ]] - በ[[ሙሴ]] ዘመን ይኖር የነበረ ፍጡር ሰው ነው።
* 2. [[የኢዮሴዴቅ ልጅ ኢየሱስ]] - በ[[ሐጌ]] ዘመን ይኖር የነበረ ፍጡር ሰው ነው።
* 3. [[ኢዮስጦስ ኢየሱስ]] - የ[[ጳውሎስ]] ባልደረባ ነው (ቆላ.4:10-11)።
እንደ ክርስትና እምነትና ወንጌሎች ኢየሱስ ከ[[ድንግል ማርያም]] እና ከ[[መንፈስ ቅዱስ]] በ[[ቤተ ልሔም]]፣ [[ይሁዳ]] ተወለደ። ሳዱላዋ ማርያምና እጮኛዋ [[ዮሴፍ (የማርያም ባል)|ዮሴፍ]] ለሕዝብ ቁጠራ በይሁዳ ስለ ተገኙ የቤት መጻተኞች ሆነው በ[[ጋጣ]] ተኝተው ነበር፤ ኢየሱስም በ[[ግርግም]] የተኛ እንጂ አልጋ አልነበረም። [[ገሊላ]] ግን በስሜን እስራኤል ወይም [[ሰማርያ]] ቤተሠቡ የተገኙበት ኢየሱስም የታደገበት ሀገር ነበረ።
== የኢየሱስ ጥቅሶችና ትምህርቶች==
[[ስዕል:Turiner Grabtuch Gesicht negativ klein.jpg|160px|thumb|ኢየሱስ በመቃብሩ ተብሎ የሚታመነው [[የቶሪኖ ከፈን]] ፎቶ ኔጋቲቭ]]
[[ቤተክርስቲያን]] ቅዱስ ብላ የምትጠቀምባቸው ፬ መጻሕፍት [[ወንጌሎች]] '''በ[[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴዎስ]]፣ [[የማርቆስ ወንጌል|ማርቆስ]]፣ [[የሉቃስ ወንጌል|ሉቃስ]]ና [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ]]''' እንደተጻፉት የኢየሱስን ትምህርትና ከሞላ ጐደል የሕይወት ታሪኩን ይገልጻሉ።
በነዚህ ወንጌሎች መሠረት ኢየሱስ ሲያስተምር ብዙ ጥቅሶች ይገኛሉ። ለምሳሌ፦
:«የአሕዛብ አለቆች እንዲገዙአቸው፡ ታላላቆቹም በላያቸው እንዲሠለጥኑ ታውቃላችሁ። በእናንተስ እንዲህ አይደለም...» (ማቴ 20፡25)
በዚሁ ጥቅስ ኢየሱስ [[ዓለም (ሃይማኖት)|ዓለሙን]] እንደ ገለበጠ ተብሏል። በዚያን ጊዜ [[ይሁዳ]] በባዕድ አረመኔ ሕዝብ ከባድ ገዥነት ሥር ነበረችና፣ የአይሁዶች ሊቃውንት ከትንቢት የተነሣ ከ[[ሮሜ]] ዕጅ የሚያድናቸውን መሢሕ ይጠብቁ ነበር። ይህ አይነት ትንቢት ቢገኝም ኢየሱስ ያንጊዜ በጦርነት ስላላነሣ የአይሁድ መሪዎች ሊቀበሉት ፈቃደኛ አልነበሩም።
ደግሞ «እግዚአብሔር ምኑን ይፈልጋል?» ለሚለው ለዘመናት [[ፍልስፍና]] ጥያቄ በመመልስ ኢየሱስ በ[[ብሉይ ኪዳን]] [[ትንቢተ ኢሳይያስ]] ውስጥ ይህን መልስ አገኝቶ ብዙ ጊዜ ያጠቁመው ነበር፦
:«ምሕረት እፈልጋለሁ እንጂ መሥዋዕት አይደለም።»
ለሚሰሙት ተከታዮቹ ግን አዲስ ጥያቄ ጠየቃቸው፣ እንዲህ ሲል፦
:«ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?» (ማርቆስ 8:36)
በወንጌላት በኩል እጅግ በርካታ ተመሳሳይ ትምህርቶች በቀላሉ ሊነቡ ይቻላል።
ደግሞ ይዩ፦
* [[አባታችን ሆይ]] ያስተማረው የክርስትና ጸሎት
* [[ወርቃማው ሕግ]] የ[[ሕገ ወንጌል]] መሠረት
== ኢየሱስ ማን ነውባጭሩ ==
[[ስዕል:Holy Face - Genoa.jpg|160px|thumb|ኢየሱስ ለ[[ኦስሮኤና]] ንጉሥ ለ[[5ኛው አብጋር]] የላከው ተብሎ የሚታመነው ግርማዊው [[የጄኖቫ ቅዱስ መልክ]]]]
በ[[ተዋሕዶ]] አብያተ ክርስትያናት እምነት ትምህርት፣ የኢየሱስ ሰብአዊና መለኰታዊ ባሕርይ አንድ (ተዋሕዶ) ነው። ከ[[ካልኬዶን ጉባኤ]] ጀምሮ ግን በ[[ሮማ ቤተክርስትያን]] ትምህርት ዘንድ በሁለት ልዩ ልዩ ሰብአዊና መለኰታዊ ባሕርዮች ተለይቷል። ኢየሱስ ወልድ ሆኖ ከ[[ሥላሴ]] (አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ) አንዱ ክፍል በመሆኑ [[አምላክ]] ነው በማለት በ[[ንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት]] ይስማማሉ። «ቃሉ ሥጋ ሆነ» ሲባል፣ ፈጣሪው ወደ ፍጥረቱ በሙሉ በመግባት ዓለሙን ለማዳን ኃይልና ፈቃድ እንዳለው ገለጸ ለማለት ነው።
ከዚህ በላይ ስለ ኢየሱስ ማንነት ብዙዎች አብያተ ክርስትያናት [[አዲስ ኪዳን|ከአዲስ ኪዳን]] ጠቅሰው እንደሚያስተምሩት የሚከተለውን እንረዳለን
==1. ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው==
ከሁለት ሺህ ዓመት በፊት በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ አንድ እንግዳ ሰው ብቅ አለ፡፡ ይህ ሰው በአለም ውስጥ የተወለደ ቢሆንም፣ ልክ እንደማንኛውም ሰው ሰብአዊ ማንነት ቢኖረውም ተራ ሰው አልነበረም። [[ማርያም|ከድንግል ማርያም]] [[መንፈስ ቅዱስ|በመንፈስ ቅዱስ]] ተፀንሶ ወደ ምድር የመጣው፣ በሰው አምሳል የተገለጠው ራሱ [[እግዚአብሔር]] ነው፡፡ ይህ ሰው (የእግዚአብሔር ልጅ) ነው (ሉቃስ 1፡26-35)፣ (ዮሐንስ 1፡1 እና ዮሐንስ 1፡14)።
[[ብሉይ ኪዳን|በብሉይ ኪዳን]] ስለሚመጣው ''መሢህ'' ([[ክርስቶስ]]) ሲተነበይ ከመጠሪያዎቹ አንዱ [[አማኑኤል]] [[ዕብራይስጥ|በዕብራይስጥ]] «ኢሜኑ» (ከኛ ጋር) «ኤል» (አምላክ) ወይም አምላክ ከኛ ጋራ ማለት ነው። ምድር የእግዚአብሔር መረገጫ እንደ ተባለች (ኢሳይያስ 66:1 እና [[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴ. 5:35]]) ወደፊት «ከወንዝ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ» ለዘላለም የሚነግስ ብለው የተነበዩለት አምላክ የሚሉት እግዚአብሔር ነው።
==2. ኢየሱስ ወደ ምድር የመጣው ለተለየ ተልእኮ ነው==
* የሰው ልጅ ከጠፋበት መንገድ ሊመልስ ([[የሉቃስ ወንጌል|ሉቃስ 19፡10]])።
* ከጨለማ ስልጣን ሊያድነን (ቆላሲያስ 1፡13)፡፡
* ነፍሱን ለእኛ ቤዛ አድርጎ ሊሰጥ፤ ደሙን ከፍሎ ሊገዛን ([[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴ 20፡28]])፡፡
[[ስዕል:ሕማማተ መስቀል.png|thumb|250px]]* በሕይወታችን ያለውን የሰይጣንን ሥራ ሊያፈርስ (1ዮሐ 3፡8)፡፡
* የዘላለም ሕይወት ሊሰጠን (1ዮሐ 5፡11፣12)፡፡ በተጨማሪ [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ 3፡16፣17 እና ዮሐንስ 10፡10]] ይመልከቱ፡፡
* አዲስ ልደት በመስጠት የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሊያደርገን ([[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐ 1፡12]])፡፡ በተጨማሪ 1ዮሐ 3፡1.2 ይመልከቱ
* ከአብ ጋር የነበረንን ሕብረት ለማደስ (1ዮሐ 1፡3)።
==3. ኢየሱስ እግዚአብሔር ምን እንደሚመስል ሊያሳየን መጣ==
([[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐ 14፡7-11]])፡፡ በተጨማሪ [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ 1፡18]] ይመልከቱ።
* የእግዚአብሔርን [[ፍቅር]] አሳየን (1ዮሐ 4፡9፣10)፡፡ በተጨማሪ [[ወደ ሮማውያን ፭|ሮሜ 5፡8]] ይመልከቱ።
* የእግዚአብሔርን [[ኃይል]] አሳየን፣ የታመሙትን፣ ሽባዎችን እና አይነስውራንን ፈወሰ ([[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴ 4፡24]])፡፡ በተጨማሪ ዮሐንስ 9፡1-7 ይመልከቱ።
* ርኩሳን መናፍስትን አስወጣ (ማር 1፡34)፡፡ በተጨማሪ [[የማርቆስ ወንጌል|ማርቆስ 5፡1-17]] ይመልከቱ።
* ተአምራትን አደረገ ([[የማርቆስ ወንጌል|ማር 4፡37-41]])፡፡ በተጨማሪ [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ 6፡1-21]] ይመልከቱ።
* ሙታንን አስነሳ ([[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐ 11፡43፣44]])፡፡
==4. ኢየሱስ መከራችንን ተቀበለ==
ኢየሱስ በምድር ሕይወቱ እኛ የምንቀበለውን የሕይወት ችግሮች በሞላ አይቷል፤ ስለዚህም ሊራራልን ይችላል። (ዕብ 4፡15)፡፡ በተጨማሪ [[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴዎስ 8፡17]] ይመልከቱ።
==5. ኢየሱስ ስለእኛ በ[[መስቀል]] ላይ ሞተ==
ኃጢአተኛ ሰዎች በሀሰት ኢየሱስን እንደ ወንጀለኛ ከእንጨት በተሰራ መስቀል ላይ ቸነከሩት፡፡ ራሱን ከዚህ ማዳን ቢችልም፣ አላደረገውም፡፡ ምክንያቱም እግዚአብሔር አለሙን የሚያድነው በእርሱ የመስቀል ላይ ሞት ነበርና፡፡ ስዚህ ኢየሱስ ስለ እኛ ሞተ! ([[የማርቆስ ወንጌል|ማር 15፡16-39]] ያንብቡ) ([[ቅዱስ ጴጥሮስ|1ጴጥ 2፡24]])፡፡ በተጨማሪ ኢሳያስ 53፡5፣6 ያንብቡ፡፡
==6. ኢየሱስ ስለእኛ ከሙታን መካከል ተነሳ==
ከሦስት ቀን የመቃብር ቆይታ በኋላ እግዚአብሔር ልጁን ከሙታን መካከል አስነሳው! ([[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴዎስ 28 ያንብቡ]])፡፡ ትንሳኤውም ጭምር ለእኛ ሲል ነበር፡፡ (ኤፌ 2፡4-6)፡፡ በተጨማሪ [[ወደ ሮማውያን ፮|ሮሜ 6፡4]] ያንብቡ፡፡
አንድእግዚሀቢዬርበሚሄንበአቦበወልድ
==7. ኢየሱስ ለእኛ የሰማይን ደጅ ከፈተልን==
በምድር ላይ የነበረውን ሥራ በፈፀመ ጊዜ ኢየሱስ ወደአባቱ ዘንድ ወደሰማይ አረገ፡፡ ይህም ጭምር ለእኛ ነበር፡፡ ምክንያቱም አሁንና ለዘላለሙ ከእርሱ ጋር አብረን ለመኖር ወደ እግዚአብሔር መገኛ የምንሄድበት መንገድ ከፍቶልናል፡፡ (ዕብ 10፡19-22)፡፡ በተጨማሪ [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ 14፡1-3]] ይመልከቱ።
ለተጨማሪ መረጃ የሚከተለውን አድራሻ ይጎብኙ፡ http://bible-question-and-answer.blogspot.com/2012/02/blog-post.html
== ተጨማሪ ማጣቀሻዎች ==
* ስለ ኢየሱስ የበለጠ ለማወቅ ኢትዮጵያንኦርቶዶክስዶትኮም http://ethiopianorthodox.org/amharic/tiyakenamelse/tiyakenmelse.html የተባለ ድረገጽን ይጎብኙ።
* [http://www.bible.org/foreign/amharic/ መጽሓፍ ቅዱስ]
[[መደብ:ክርስትና]]
[[መደብ:አይሁድ]]
[[መደብ:ማርያም]]
[[መደብ:ተዋህዶ]]
rbv9df8qmnoqjgg6qck0bgpw6kqexcm
ዓለማየሁ ማሞ- Alemayehu Mammo
0
52651
372345
2022-08-17T13:54:00Z
73.212.78.106
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «በአሜሪካ የሜሪላንድ ክፍለ ግዛት አስፐን ሒል በተሰኘች መንደር የሚኖረው ዓለማየሁ ማሞ መርከበኛ፣ የሕክምና ባለሙያ፣ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ ተርጓሚና ገጣሚ ነው። በጠቅላላ ዕውቀት የሚጠቅሙና ይልቁንም በአብላጫው ለነፍስ እውቀት የሚበጁ መጻሕፍትን በማዘጋጀት ይታወቃል። አገር ቤት ሳ...»
wikitext
text/x-wiki
በአሜሪካ የሜሪላንድ ክፍለ ግዛት አስፐን ሒል በተሰኘች መንደር የሚኖረው ዓለማየሁ ማሞ መርከበኛ፣ የሕክምና ባለሙያ፣ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ ተርጓሚና ገጣሚ ነው። በጠቅላላ ዕውቀት የሚጠቅሙና ይልቁንም በአብላጫው ለነፍስ እውቀት የሚበጁ መጻሕፍትን በማዘጋጀት ይታወቃል። አገር ቤት ሳለ የጻፋቸው፣ የተረጎማቸውና ያረማቸው ጥቂት መጻሕፍት ለሕትመትና ንባብ በቅተዋል። መቀመጫውን አሜሪካ ካደረገ በኋላም ከመጻፍ አልቦዘነም። 29 መጻሕፍትን አስነብቧል። ኑሮ በአሜሪካ፣ የሕይወቴ ፈርጦች፣ አሜሾች፣ ጻፍለት!፣ለተሰጠኝ ዕድሜ፣ የዘመኑ ሰው ፣ ከተጓዡ ማስታወሻ፣ ይቅር በሉኝ፣ የገበታ ወጎች፣ ምን ልታዘዝ? እነማን ነበሩ? የማዕበል መንገደኞች፣ ቅድስናን መፈለግ፣ ታላቁ ሩጫ የሚሉት ለምሳሌነት ይጠቀሳሉ። ደራሲው በሙሉ ስሙ Alemayehu Mammo ፌስቡክ ላይ የጉዞ ሪፖርቶችና ወቅታዊ መጣጥፎችን የሚያስነብብ ሲሆን የተወሰኑትን መጻሕፍቱን አንባብያን ከፍተው ወይም ጭነው ያነቧቸው ዘንድ አዘጋጅቷል። አንዳንዶቹም ተሸጠው ለበጎ ሥራ እንዲውሉ አበርክቷል።
ewu0x45x0we48bihn32fq8h4sc57dop
ዳዮ
0
52652
372348
2022-08-18T07:05:38Z
Million dollars12
40423
Created by translating the page "[[:uz:Special:Redirect/revision/2788057|DIAO (DJ)]]"
wikitext
text/x-wiki
{{Musiqachi bilgiqutisi|ismi=DIAO}}
[[ስዕል:DIAO Foto.jpg|thumb|ዳዮ]]
[[Turkum:Kishilar]]
[[Turkum:Musiqachilar]]
'''ዲሚትሪ ቪያቼስላቪች ኩዝኔትሶቭ''' (ኤፕሪል 1 ቀን 1996 ሬድኪኖ ፣ Tver ክልል ፣ [[ሩሲያ]] የተወለደ) ፣ በመድረክ ስሙ '''ዳዮ''' የሚታወቅ ፣ የሩሲያ አቀናባሪ ፣ ዲጄ ፣ ሙዚቀኛ ፣ ዘፋኝ-ዘፋኝ ፣ የሙዚቃ ፕሮዲዩሰር ነው።
== ሽልማቶች ==
* የ "Konakovo መብራቶች" ተሸላሚ 2014-2017.
* እ.ኤ.አ. በ 2016 እና 2019 የክልል ተሰጥኦ ውድድርን በራፕ ምድብ አሸንፏል።
* "RAP-Style 2020" የነሐስ ሜዳሊያ አሸናፊ።
* የጁላይ 2020 ምርጥ የራፕ አርቲስት በኒው ሞገድ ራዲዮ መሰረት።
* የ2020 ምርጥ አፈጻጸም በ"አዲሱ ሞገድ አዲስ ኮከቦች"! ".
* የውድድሩ II እና III ዲግሪ ተሸላሚ "ለጦርነት ዘምሩ".
* የ III ዲግሪ ተሸላሚ በ "ራፕ አርቲስቶች" ምድብ ውስጥ.
* የ"መልካም አድርግ" የጥበብ ውድድር 3ኛ ደረጃ ተሸላሚ
* የወጣት ሙዚቀኞች ውድድር አሸናፊ (ወጣት ሙዚቀኞች)
[[መደብ:ሰዎች]]
cvbte13laryhjabtp3wlg860fcyxjms
372349
372348
2022-08-18T07:05:54Z
Million dollars12
40423
wikitext
text/x-wiki
[[ስዕል:DIAO Foto.jpg|thumb|ዳዮ]]
'''ዲሚትሪ ቪያቼስላቪች ኩዝኔትሶቭ''' (ኤፕሪል 1 ቀን 1996 ሬድኪኖ ፣ Tver ክልል ፣ [[ሩሲያ]] የተወለደ) ፣ በመድረክ ስሙ '''ዳዮ''' የሚታወቅ ፣ የሩሲያ አቀናባሪ ፣ ዲጄ ፣ ሙዚቀኛ ፣ ዘፋኝ-ዘፋኝ ፣ የሙዚቃ ፕሮዲዩሰር ነው።
== ሽልማቶች ==
* የ "Konakovo መብራቶች" ተሸላሚ 2014-2017.
* እ.ኤ.አ. በ 2016 እና 2019 የክልል ተሰጥኦ ውድድርን በራፕ ምድብ አሸንፏል።
* "RAP-Style 2020" የነሐስ ሜዳሊያ አሸናፊ።
* የጁላይ 2020 ምርጥ የራፕ አርቲስት በኒው ሞገድ ራዲዮ መሰረት።
* የ2020 ምርጥ አፈጻጸም በ"አዲሱ ሞገድ አዲስ ኮከቦች"! ".
* የውድድሩ II እና III ዲግሪ ተሸላሚ "ለጦርነት ዘምሩ".
* የ III ዲግሪ ተሸላሚ በ "ራፕ አርቲስቶች" ምድብ ውስጥ.
* የ"መልካም አድርግ" የጥበብ ውድድር 3ኛ ደረጃ ተሸላሚ
* የወጣት ሙዚቀኞች ውድድር አሸናፊ (ወጣት ሙዚቀኞች)
[[መደብ:ሰዎች]]
4ze20meip4hu5aztomex2mdi3loiz80
አባል:1901sams/Dayo Olopade
2
52653
372351
2022-08-18T09:49:45Z
1901sams
40424
Created by translating the page "[[:en:Special:Redirect/revision/1090751483|Dayo Olopade]]"
wikitext
text/x-wiki
Yale School of Management
'''ዳዮ ኦሎፓዴ''' ናይጄሪያዊ-አሜሪካዊ ጸሃፊ እና ጠበቃ እና የብሩህ አህጉር፡ ህግጋትን ''መጣስ እና በዘመናዊው አፍሪካ ለውጥ ማምጣት ጸሃፊ ነው።''
== ሕይወት ==
ተወልዳ ያደገችው ከአካዳሚክ ወላጆች በቺካጎ ነው። ወደ ዬል ኮሌጅ ከመሄዷ በፊት የቺካጎ ዩኒቨርሲቲ የላብራቶሪ ትምህርት ቤቶች እና የቅዱስ ጳውሎስ ትምህርት ቤት ገብታለች። በዬል ኢንፎርሜሽን ሶሳይቲ ፕሮጀክት የ Knight Law እና የሚዲያ ምሁር ከነበረችበት ከዬል ማኔጅመንት ትምህርት ቤት እና ከዬል የህግ ትምህርት ቤት የድህረ ምረቃ ዲግሪ አግኝታለች። <ref>{{Cite web|url=https://worldfellows.yale.edu/dayo-olopade|title=Dayo Olopade {{!}} Yale Greenberg World Fellows}}</ref>
እ.ኤ.አ. በ 2009 በኒው አሜሪካ ፋውንዴሽን እንደ በርናርድ ሽዋርትዝ ፌሎው ተሰየመች ። እንደ ቲ ''አትላንቲክ,'' ''የአሜሪካ ተስፋ, ዘ ጋርዲያን, የውጭ ፖሊሲ,'' ''ዘ ኒው ሪፐብሊክ, ኒው ዮርክ ታይምስ'', እና ''ዋሽንግተን ፖስት'' የመሳሰሉ ጽሑፎችን, ግምገማዎችን እና ጽሑፎችን ጽፋለች.
እ.ኤ.አ. በ 2014 ስለ አፍሪካ ልማት እና ቴክኖሎጂ የተሰኘውን ''ብሩህ አህጉር'' መጽሐፍ አሳትማለች። እሷም "የተቋማት ውድቀቶች የሙከራ እና ችግሮችን የመፍታት ሂደት ያፋጥናል" በማለት ጽፋለች. <ref>{{Cite web|url=https://www.theatlantic.com/magazine/archive/2014/05/africas-tech-edge/359808/|title=Africa's Tech Edge|last=Olopade|first=Dayo|date=2014-04-16|language=en-US}}</ref> እሷ በመላው አፍሪካ መንግስታት እና በቀድሞው የላይቤሪያ ፕሬዝዳንት ኤለን ጆንሰን-ሰርሊፍ ላይ ትችት ነበረች። <ref>{{Cite news|url=https://www.nytimes.com/2017/04/12/opinion/stop-treating-liberias-president-like-a-hero-shes-a-human.html|title=Stop Treating Liberia's President Like a Hero. She's a Human|first=Dayo|last=Olopade|date=April 12, 2017}}</ref>
እሷ ለአንዴላ ፣ ሳፋራ እና የካንሰር አይኪው አማካሪ ነበረች። <ref>{{Cite web|url=https://lannan.georgetown.edu/Dayo-Olopade|title=Dayo Olopade|language=en}}</ref>
== ቤተሰብ ==
እናቷ ኦሉፉንሚላዮ ፋሉሲ ኦሎፓዴ በቺካጎ ዩኒቨርሲቲ የካንሰር ተመራማሪ እና የ 2005 "Genius Grant" ከጆን ዲ እና ካትሪን ቲ. ማክአርተር ፋውንዴሽን ተቀባይ ናት, እሷም በቦርድ ውስጥ ነች. <ref>{{Cite web|url=https://www.macfound.org/press/press-releases/olufunmilayo-falusi-olopade-joins-macarthur-board/|title=Olufunmilayo Falusi Olopade Joins MacArthur Board}}</ref> በ2016 ዋልተር ላምበርሰንን አገባች። <ref>{{Cite news|url=https://www.nytimes.com/2016/09/04/fashion/weddings/dayo-olopade-walter-lamberson.html|title=Dayo Olopade, Walter Lamberson|access-date=2019-03-18}}</ref>
== ይሰራል ==
* ''ብሩህ አህጉር በዘመናዊው አፍሪካ ፣ ቦስተን ውስጥ ህጎችን መጣስ እና ለውጥ ማምጣት'' ; ኒው ዮርክ ማሪን ቡክስ ሃውተን ሚፍሊን ሃርኮርት፣ 2014 ፣ <ref>{{Cite news|url=https://www.foreignaffairs.com/reviews/capsule-review/2014-08-18/bright-continent-breaking-rules-and-making-change-modern-africa|title=The Bright Continent: Breaking Rules and Making Change in Modern Africa|access-date=2019-03-18|language=en-US}}</ref> <ref>{{Cite web|url=https://www.npr.org/2014/03/05/286225896/a-new-look-at-the-bright-continent|title=A New Look At 'The Bright Continent'|language=en}}</ref> <ref>{{Cite news|url=https://www.nytimes.com/2014/04/13/books/review/the-bright-continent-by-dayo-olopade.html|title='The Bright Continent,' by Dayo Olopade|access-date=2019-03-18|language=en-US}}</ref>
== ዋቢዎች ==
<references group="" responsive="1"></references>
== ውጫዊ አገናኞች ==
* [https://www.youtube.com/watch?v=Yi0fNa1G4-4 ዳዮ ኦሎፓዴ፡ አዲሱ የአፍሪካ ትረካ] ፣ ''ቲዲ'' ፣ ጁላይ 5፣ 2012
{{Authority control}}{{Authority control}}
kxk1duxil6gs6f177c34fazmtam2k89
372352
372351
2022-08-18T10:02:03Z
1901sams
40424
wikitext
text/x-wiki
'''ዳዮ ኦሎፓዴ''' ናይጄሪያዊ-አሜሪካዊ ጸሃፊ እና ጠበቃ . የብሩህ አህጉር፡ ህግጋትን ''መጣስ እና በዘመናዊው አፍሪካ ለውጥ ማምጣት ጸሃፊ ነው።''
c7lniuojn5pk25dui9da69pn8h0uhtu
372353
372352
2022-08-18T10:03:01Z
== ሰራ ==
a7uoofo96a2qb88rmxfpbjmc6fqxo3u
372354
372353
2022-08-18T10:10:32Z
1901sams
40424
wikitext
text/x-wiki
Yale School of Management
'''ዳዮ ኦሎፓዴ''' ናይጄሪያዊ-አሜሪካዊ ጸሃፊ እና ጠበቃ እና የብሩህ አህጉር፡ ህግጋትን ''መጣስ እና በዘመናዊው አፍሪካ ለውጥ ማምጣት ጸሃፊ ነው።''
== ሕይወት ==
ተወልዳ ያደገችው ከአካዳሚክ ወላጆች በቺካጎ ነው። ወደ ዬል ኮሌጅ ከመሄዷ በፊት የቺካጎ ዩኒቨርሲቲ የላብራቶሪ ትምህርት ቤቶች እና የቅዱስ ጳውሎስ ትምህርት ቤት ገብታለች። በዬል ኢንፎርሜሽን ሶሳይቲ ፕሮጀክት የ Knight Law እና የሚዲያ ምሁር ከነበረችበት ከዬል ማኔጅመንት ትምህርት ቤት እና ከዬል የህግ ትምህርት ቤት የድህረ ምረቃ ዲግሪ አግኝታለች። <ref>{{Cite web|url=https://worldfellows.yale.edu/dayo-olopade|title=Dayo Olopade {{!}} Yale Greenberg World Fellows}}</ref>
እ.ኤ.አ. በ 2009 በኒው አሜሪካ ፋውንዴሽን እንደ በርናርድ ሽዋርትዝ ፌሎው ተሰየመች ። እንደ ቲ ''አትላንቲክ,'' ''የአሜሪካ ተስፋ, ዘ ጋርዲያን, የውጭ ፖሊሲ,'' ''ዘ ኒው ሪፐብሊክ, ኒው ዮርክ ታይምስ'', እና ''ዋሽንግተን ፖስት'' የመሳሰሉ ጽሑፎችን, ግምገማዎችን እና ጽሑፎችን ጽፋለች.
እ.ኤ.አ. በ 2014 ስለ አፍሪካ ልማት እና ቴክኖሎጂ የተሰኘውን ''ብሩህ አህጉር'' መጽሐፍ አሳትማለች። እሷም "የተቋማት ውድቀቶች የሙከራ እና ችግሮችን የመፍታት ሂደት ያፋጥናል" በማለት ጽፋለች. <ref>{{Cite web|url=https://www.theatlantic.com/magazine/archive/2014/05/africas-tech-edge/359808/|title=Africa's Tech Edge|last=Olopade|first=Dayo|date=2014-04-16|language=en-US}}</ref> እሷ በመላው አፍሪካ መንግስታት እና በቀድሞው የላይቤሪያ ፕሬዝዳንት ኤለን ጆንሰን-ሰርሊፍ ላይ ትችት ነበረች። <ref>{{Cite news|url=https://www.nytimes.com/2017/04/12/opinion/stop-treating-liberias-president-like-a-hero-shes-a-human.html|title=Stop Treating Liberia's President Like a Hero. She's a Human|first=Dayo|last=Olopade|date=April 12, 2017}}</ref>
እሷ ለአንዴላ ፣ ሳፋራ እና የካንሰር አይኪው አማካሪ ነበረች። <ref>{{Cite web|url=https://lannan.georgetown.edu/Dayo-Olopade|title=Dayo Olopade|language=en}}</ref>
== ቤተሰብ ==
እናቷ ኦሉፉንሚላዮ ፋሉሲ ኦሎፓዴ በቺካጎ ዩኒቨርሲቲ የካንሰር ተመራማሪ እና የ 2005 "Genius Grant" ከጆን ዲ እና ካትሪን ቲ. ማክአርተር ፋውንዴሽን ተቀባይ ናት, እሷም በቦርድ ውስጥ ነች. <ref>{{Cite web|url=https://www.macfound.org/press/press-releases/olufunmilayo-falusi-olopade-joins-macarthur-board/|title=Olufunmilayo Falusi Olopade Joins MacArthur Board}}</ref> በ2016 ዋልተር ላምበርሰንን አገባች። <ref>{{Cite news|url=https://www.nytimes.com/2016/09/04/fashion/weddings/dayo-olopade-walter-lamberson.html|title=Dayo Olopade, Walter Lamberson|access-date=2019-03-18}}</ref>
== ይሰራል ==
* ''ብሩህ አህጉር በዘመናዊው አፍሪካ ፣ ቦስተን ውስጥ ህጎችን መጣስ እና ለውጥ ማምጣት'' ; ኒው ዮርክ ማሪን ቡክስ ሃውተን ሚፍሊን ሃርኮርት፣ 2014 ፣ <ref>{{Cite news|url=https://www.foreignaffairs.com/reviews/capsule-review/2014-08-18/bright-continent-breaking-rules-and-making-change-modern-africa|title=The Bright Continent: Breaking Rules and Making Change in Modern Africa|access-date=2019-03-18|language=en-US}}</ref> <ref>{{Cite web|url=https://www.npr.org/2014/03/05/286225896/a-new-look-at-the-bright-continent|title=A New Look At 'The Bright Continent'|language=en}}</ref> <ref>{{Cite news|url=https://www.nytimes.com/2014/04/13/books/review/the-bright-continent-by-dayo-olopade.html|title='The Bright Continent,' by Dayo Olopade|access-date=2019-03-18|language=en-US}}</ref>
== ዋቢዎች ==
<references group="" responsive="1"></references>
== ውጫዊ አገናኞች ==
* [https://www.youtube.com/watch?v=Yi0fNa1G4-4 ዳዮ ኦሎፓዴ፡ አዲሱ የአፍሪካ ትረካ] ፣ ''ቲዲ'' ፣ ጁላይ 5፣ 2012
{{Authority control}}
cdju01d8bpdbehxx9ru9vz6keptva9s
372355
372354
2022-08-18T10:25:33Z
Hadi
40426
4q52zjj7rmllx6nczwud0t5u3oxxqsn