ውክፔዲያ
amwiki
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD
MediaWiki 1.39.0-wmf.25
first-letter
ፋይል
ልዩ
ውይይት
አባል
አባል ውይይት
ውክፔዲያ
ውክፔዲያ ውይይት
ስዕል
ስዕል ውይይት
መልዕክት
መልዕክት ውይይት
መለጠፊያ
መለጠፊያ ውይይት
እርዳታ
እርዳታ ውይይት
መደብ
መደብ ውይይት
በር
በር ውይይት
TimedText
TimedText talk
Module
Module talk
Gadget
Gadget talk
Gadget definition
Gadget definition talk
የኮርያ ጦርነት
0
2855
372386
372347
2022-08-21T19:35:10Z
WikiBayer
28232
የ194.254.60.35ን ለውጦች ወደ Til Eulenspiegel እትም መለሰ።
wikitext
text/x-wiki
{{የጦርነት መረጃ
| ጦርነት_ስም = የኮርያ ጦርነት
| ክፍል = [[ቀዝቃዛው ጦርነት]]
| ስዕል =
| የስዕል_መግለጫ = ከላይ በቀኝ ዙሪያ፦ የተባበሩት መንግሥታት ኃይሎች 38ኛው ፓራለል ጋር ሲደርሱ፣ [[ኤፍ 86 ሴበር]] ተዋጊ አውሮፕላን በኮሪያ ውግያ ጊዜ፣ [[ኢንቾን]] የመርከብ መጠሊያ፤ [[የኢንቾን ውጊያ]] መጀመሪያ፣ የ[[ቻይና]] ወታደሮች አቀባበል ሲደረግላቸው፣ የ[[አሜሪካ]] ሠራዊት በ[[ኢንቾን]] መከላከያ ግድግዳ ሲወጡ
| ቀን = ከሰኔ ፲፰ ቀን ፲፱፻፵፪ ዓ.ም. እስከ ዛሬ
የተኩስ ማቆም የተፈረመው ሐምሌ ፳ ቀን ፲፱፻፵፭ ዓ.ም.
| ቦታ = [[የኮሪያ ልሳነ ምድር]]
| ውጤት =

*የተኩስ ማቆም ስምምነት ተፈረመ
*የደቡብ ኮሪያ ወረራ በሰሜን ኮሪያ መክሸፍ
*የሰሜን ኮሪያ ወረራ በተባበሩት መንግሥታት መክሸፍ
*የደቡብ ኮሪያ ወረራ በቻይና መክሸፍ
*የኮሪያ ጦር የለሽ ክልል መቋቋም፣ ሁለቱም ወገኖች 38ኛው ፓራለል አካባቢ ትንሽ መሬት አገኙ
| ወገን1 = '''{{flagcountry|የተባበሩት መንግሥታት}} (ውሳኔ ፹፬)

{{flagcountry|የኮሪያ ሪፐብሊክ}}

{{flagcountry|አሜሪካ|1912}}

{{flagcountry|ብሪታንያ}}

{{flagcountry|አውስትራሊያ}}

{{flagcountry|ቤልጅግ|ሀገር}}

{{flagcountry|ካናዳ|1921}}

{{flagcountry|ኮሎምቢያ}}

{{flagcountry|የኢትዮጵያ መንግሥት}}

{{flagicon|ፈረንሣይ}} [[የፈረንሳይ አራተኛው ሪፐብሊክ|ፈረንሳይ]]

{{flagcountry|የግሪክ መንግሥት}}

{{flagcountry|ሉክሰምበርግ}}

{{flagcountry|ኔዘርላንድስ}}

{{flagcountry|ኒው ዚላንድ}}

{{flagcountry|ፊሊፒንስ|1919}}

{{flagcountry|የደቡብ አፍሪካ ሕብረት}}

{{flagcountry|ታይላንድ}}

{{flagcountry|ቱርክ}}

'''የሕክምና ዕርዳታ፦'''

{{flagcountry|ኖርዌይ}}

{{flagcountry|ስዊድን}}

{{flagcountry|ዴንማርክ}}

{{flagcountry|ጣሊያን}}

{{flagcountry|ህንድ}}

| ወገን2 =
'''ሰሜን ኮሪያና አጋሮች፦'''

{{flag|የኮሪያ ዴሞክራሲያዊ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ}}

{{flagcountry|ቻይና}}

{{flag|ሶቪዬት ሕብረት|1923}}

'''የሕክምና ዕርዳታ፦'''

{{flag|ቼኮስሎቫኪያ}}

{{flagicon|ፖላንድ}} [[የፖላንድ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ|ፖላንድ]]

{{flagicon|ሁንጋሪ|1949}} [[የሁንጋሪ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ|ሁንጋሪ]]

{{flagicon|ቡልጋሪያ|1946}} [[የቡልጋሪያ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ|ቡልጋሪያ]]

{{flagicon|ሮማንያ|1948}} [[ኮሚኒስት ሮማንያ|ሮማንያ]]
| መሪ1 =
| መሪ2 =
| አቅም1 =
| አቅም2 =
| ጉዳት1 = '''የሞቱ፦'''

'''የቆሰሉ፦'''

'''የጠፉ፦'''

'''ጠቅላላ፦'''

| ጉዳት2 = '''የሞቱ፦'''

'''የቆሰሉ፦'''

'''የጠፉ፦'''

'''ጠቅላላ፦'''

[[ስዕል:Lopez scaling seawall.jpg|thumb|200px|የ[[አሜሪካ]] ሠራዊት በ[[ኢንቾን]] መከላከያ ግድግዳ ሲወጡ]]
'''የኮርያ ጦርነት''' በ[[ኮርያ]] ከ[[ሰኔ 18]] [[1942]] እስከ [[ኃምሌ 20]] [[1945]] የተዋገ ጦርነት ነበር።
{{wikify}}
'''የኮሪያ ዘማቾች ትውስታ'''
ሬሳ እንኳ አልተማረከብንም” “አለመማረክ የጀግንነት ጉዳይ አይደለም”
በአምስት ዙር ኮርያ ከዘመቱት 6037 ኢትዮጵያውያን መካከል 122ቱ በጦርነቱ ሞተዋል፡፡ አንዳቸውም አልተማረኩም ሳይማረኩ ግዳጃቸውን ፈጽመው ከተመለሱት 350ው የዛሬ 20 ዓመት የኢትዮጵያ ኮርያ ዘማቾች ማህበርን መስርተው ሰሞኑን የዘመቻውን 61ኛ ዓመት አክብረዋል፡፡ '''''የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ መልካሙ ተክሌ ከአስር አለቃ ዘነበወርቅ በላይነህ እና ከየኢትዮጵያ ኮሪያ ዘማቾች ማህበር ፕሬዝደንት ኮሎኔል መለሰ ተሰማ ጋር አጭር ቃለምልልስ አድርጓል፡፡'''''
ለኮሪያ ዘመቻ እንዴት ነው የተመረጡት?
በመሠረቱ የገበሬ ልጅ ነኝ፡፡ ለኮሪያ ዘመቻ ተብዬ አይደለም ወደ ወታደራዊ ዘመቻ የገባሁት፡፡ በጣልያን ወረራ ወቅት በሕፃንነቴ ከአባቴ ጋር ጫካ ለጫካ ተንከራትቻለሁ፡፡ በ1939 ዓ.ም ወታደርነት ተቀጠርኩ፡፡ የተወለድኩት በ1922 ዓ.ም ነው፡፡ ወታደር በሆንኩ በአምስት ወይ በስድስት ዓመት ኮርያ ዘመትኩ፡፡ እውነቱን ለመናገር ስዘምት ማንበብና መፃፍ አልችልም ነበር፡፡
አሁንም ድረስ?
አይደለም፡፡ እዚያው ኮርያ እያለሁ ዘመድ ደብዳቤ ፃፈልኝ፡፡ ሃምሳ አለቃ ንጉሤ ወልደሚካኤል የሚባል ጓደኛዬን ፃፍልኝ ስለው ሂድ አልጽፍም አለኝ፡፡ ንዴት ያዘኝና ወንጌሌ ቆስጣ ለሚባሉ አለቃዬ ጋዜጣ ስጡኝና ፊደል ልማርበት አልኳቸው፡፡ ፊደል ጭምር ሰጡኝ፡፡ በዚያው በጓደኞቼ አጋዥነት ተለማምጄ ስሜን መፃፍ ቻልኩ፡፡ በሦስት ወር ደብዳቤ ለቤተሰብ ጽፌ ደብዳቤዬ እንደደረሳቸው ቤተሰቦቼ ሌላ ደብዳቤ ላኩልኝ፡፡ ጥሩ አለቆች ስለነበሩኝም እዚህ ስመለስ ጫካ ወስደው ጥቁር ሰሌዳ በማሸከም ያስተምሩን ነበር፡፡ የማታ ትምህርትም ገብቼ ነበር፡፡ ዘመቻውን ከሦስተኛው ቃኘው ጋር በኮሎኔል ወልደዮሐንስ ሽታ አዝማችነት ነበር የዘመትኩት፡፡
እዚያ ሲደርሱ ከነበረው ምን ያስታውሳሉ?
የመጀመሪያውን ቅኝት ስንወጣ በእኔ መቶ አዛዥነት ነበር፡፡ የመጀመርያው ተኩስ ሞትና መቁሰልም የደረሰው በእኛ ላይ ነው፡፡ የዘመትነው በግንቦት ወር 1945 ዓ.ም ነበር፡፡ የመጀመሪያው ቃኘው የዘመተው በ1943 ዓ.ም ነበር፡፡ አንድ ሞቶብን ሁለት ቆሰሉ፡፡ አንደኛው ቁስለኛ እጁ ተቆረጠ፡፡ የሞተውንና ቁስለኞቹን ይዘን ወደ ወገን ጦር ተቀላቀልን፡፡
ሁለተኛው የጦር ግንባር ከፍተኛው የቲቮ ተራራ ነው፡፡ እዚያ ላይ በመከላከል ላይ ነበርን፡፡ ጓደኛዬ እዚህ ውስጥ አለ (በጦርነቱ የተሰውትን ሃውልት እያሳዩ) በዳኔ ነገዎ ይባላል፡፡ መከላከያ ውስጥ አንድ ላይ ነበርን፡፡ ባንከር አለ፡፡ ድንገት ቢተኮስ እዚያ እንግባ ስለው እምቢ አለ፡፡ እየጐተትኩት እያለሁ ጥይት ተተኮሰ፡፡ እሱን በጣጥሶ ሲጥል እኔን አፈር ከአንገት በታች ቀበረኝ፡፡ ጥይቱ እያበራ ሲመጣ እኔ ዘልዬ ስወድቅ እሱን በጣጠሰው፡፡ ከ45 ደቂቃ ቁፋሮ በኋላ ነው ያወጡኝ፡፡ ከዚያ የጓደኛዬን ሰውነት በዳበሳ ፈልገን በራሱ ሸራ አድርገን ለመቃብር አበቃነው፡፡ ጦርነቱ ባይቆም ያ ሁሉ ሠራዊት ያልቅ ነበር፡፡
ግን አንድም አልተማረከም?
አንድም አልተማረከም፡፡ ዘማቹ ይፋቀራል፡፡ ይከባበራል፡፡ ጓደኛህ ቢሞት እንኳ ሬሳውን ጥለህ አትሄድም፡፡ ሬሳ እንኳ አልተማረከብንም፡፡ አመት ከሰባት ወር እዚያ ቆይቻለሁ፡፡ ጦርነቱም የቆመው እዚያ እያለን ነው፡፡ ከዚያም በኋላ በየቀጠናው ጥበቃ እናደርግ ነበር፡፡
አሁን በእርቁ ለሰሜን ኮርያ ተሰጠ እንጂ ከ300 ኪሎ ሜትር በላይ ወደ ሰሜን ዘልቀናል፡፡ ብዙ ምሽግ መቆፈራችን ነው አንድም እዚያ ብዙ ያቆየን፡፡ ሀገሩም የራሱን ጦር እስኪያደራጅ መቆየቱ የግድ ነበር፡፡ ነሐሴ 29/1946 ዓ.ም ተመልሰን አዲስ አበባ ገባን፡፡ ሌሎቹ የተማረኩት ምን አልባት በምቾት ብቻ መኖር ስለለመዱ ይመስለኛል፡፡ እኔ ከወገኔ ተለይቼ እጄን የምሰጥበት ምክንያት የለም፡፡ ሄጄ ማን እጅ ነው የምገባው? ጠላት እጅ፡፡ ስም ያለው ሞት መሞት እንጂ ሁለት ሞት አልሞትም፡፡
የመጀመሪያው ቃኘው ሻለቃ ሲሄድ እርስዎ የት ነበሩ?
ሠራዊት ውስጥ ነበርኩ፤ ሐረር የልዑል መኮንን ቤተመንግስት ጥበቃ ላይ ነበርን፡፡ በ1944 ወደ አዲስ አበባ ተዛውረን መጣን፡፡ ከዚያ ተመልምዬ ነው ወደ ኮርያ ለመሄድ የበቃሁት፡፡ እንዴት እንደተመለመልን አላውቅም፡፡ ይኼን የሚያውቁት መልማዮቹ ናቸው፡፡ የታዘዘውን ፈፃሚ ጠንካራ ሞራል ያለው ሠራዊት ተመርጧል፡፡
ከማን ጋር የምትዋጉት? የውጊያ ብቃታቸውስ ምን ይመስላል?
እነዚያ ሰሜን ኮርያ፣ ሶቭየት ሕብረት፣ ቻይናና ተባባሪዎቻቸው ናቸው፡፡ ብርቱ ስልት አላቸው፡፡ በጨበጣ ውጊያ የወደቀልህ መስሎ መትቶ ይጥልሃል፡፡ የእኛዎቹ በተለይ አሜሪካኖች እጅግ ዘመናዊ የጦር መሣሪያ ታንክ፣ መድፍ… ታንክ ላይ የሚጠመደው ጀነራል መድፋቸውማ የተለየ ነው፡፡ ይኼ መድፍ በጣም በርቀት መምታት የሚችል ነው፡፡ እዚህ ሲተኮስ እዚያ ፈንድቶ ርቀቱን ይጨምራል፡፡ አውሮፕላኖችም አሉት - የኛ ወገን፡፡ አንድ ጦር ከተከበበ በአየር ይመታል አካባቢው፡፡ በዚህ መልኩ 70ሺህ ያህል የተቀናቃኝ ጦር ተደምስሷል፡፡ ከእኛ ግን 18 ብቻ ነው የሞተው፤ ተከቦ ከነበረው፡፡
የቋንቋና የባህል ችግር አልገጠማችሁም?
እኛ ከማንም ጋር ግንኙነት የለንም፡፡ ግንኙነት ያለው ከዋናው መምሪያ ነው፡፡ አገናኝ መኮንኖች እዚያ የተባለውን ይነግሩናል እንጂ ከሕዝብ ጋር በፍፁም አንገናኝም፡፡ ስንገናኝም በጥቅሻ ነው፡፡ ያለነው እልም ያለ ገጠር ውስጥ በመሆኑ ከተማ ወጥቶ በእረፍት ጊዜ መዝናናት የሚባል ነገር የለም፡፡ ብንታመም ሻምበላችን ውስጥ ሕክምና አለ፡፡ አንድ ጊዜ ታምሜ ነበር፡፡ እዚያ ታክሜ ከአቅም በላይ ስለሆነባቸው ሌላ ሀኪም ቤት ተላኩ፤ ወዲያውኑ በሄሊኮፕተር ፑዛን ከተማ ሄድኩ፡፡ ለ20 ቀን ያህል ታክሜ ተመልሻለሁ፡፡ ሕክምናቸው በጣም ጥሩ ነው፡፡
በዚህ አጋጣሚ ከዚያ ሀገር ሴት ጋር በፍቅር መውደቅ ጋብቻ እና የመሳሰሉት አይኖሩም?
ጋብቻ ሳይሆን ከጋብቻ ውጪ ከዚያ ሀገር ሴቶች ልጅ የወለዱ ወታደሮቻችን አሉ፤ ከኮሪያ ሳይሆን ከጃፓን ፍቃድ ስንወጣ ጃፓን ነበር የምንሄደው፡፡ ፍቅር ይዟቸው ሲለያዩ የተላቀሱም አሉ፡፡
እርስዎስ?
እንዲህ አይነት ጣጣ ውስጥ አልገባሁም፡፡ ጃፓን ፍቃድ ሄጃለሁ፡፡ ግን ልጅነትም አለ፡፡ ሀኪም ቤት ውስጥ በተኛሁ ጊዜ ግን አንድ ችግር ገጥሞኛል፡፡
ምን አይነት ችግር?
አንዲት ነጭ አሜከካዊት ሻምበል የሕክምና ባለሙያ ነበረች፡፡ ፑዛን ጋውን ለብሳ መጣች፡፡ አልኮል የፈሰሰበት ሙቅ ውሃ እና ፎጣ ይዛ ገላህን ልጠበው ልሸው አለችኝ፡፡ በፍፁም እንዴት ተደርጐ አልኳት፡፡ በኋላ አሁን ስሙን የረሳሁት አስተርጓሚ ጠራች፡፡ ለምን እምቢ ትላለህ ገላህን ልጠብህ እኮ ነው ያለችህ አለኝ፡፡
ከዚህ ስሄድ እንኳን ላገባ ሴት አላውቅም፡፡ ራሴ መታጠብ ስችል ሴት እንዴት ያጥበኛል አልኩ፡፡ ሳቀብኝና ነግሯት ለኔ ችግር የለውም አለኝ፡፡ በኋላ ስታጥበኝ የሷንም ፍላጐት በማየቴ ሰውነቴ ጋለ፤ ፍላጐቴ ተነሳሳ፡፡ ይኼኔ “ኧረ ባክህ” ብዬ ስነግረው ሳቀና ነገራት፡፡ ችግር የለውም ብላ አንድም የሰውነቴ ክፍል ሳይቀር አገላብጣ አጠበችኝ፡፡ ትንሽ ቆይታ ልብሷን ለውጣ ለእኔም ልብስ ይዛ መጣች፡፡ ይዛኝ ሄደች፡፡ የዚያኑ እለት ግንኙነት አደረግን፡፡
የመጀመሪያዬ እሱ ነው፡፡ ከዚያ በኋላ ግን ለምን እንደሆነ ጠላኋት፡፡ ተመልሼ ሀኪም ቤት ተኛሁ፡፡ ሳያት ሁሉ እሸፋፈን ነበር፤ ከጥላቻዬ የተነሳ፡፡ ሳልቆይ ለአለቃዬ ለአስተርጓሚው ነገርኩት፡፡ ድኛለሁ ይላል ይውጣ ተባለ፡፡ እሷ አይወጣም ብላ እንደገና ስምንት ቀን አቆየችኝ፡፡ ከአንዴ በላይ አብረን አልወጣንም፤ እምቢ አልኩ፡፡ በዚሁ መንስኤ ለ15 ቀን ታምሜአለሁ፡፡
ሕክምና ሳይጨርሱ ነው ከሻምበሏ ጋር የወጣችሁት?
ሕክምናማ ጨርሼ እኮ ነው መታጠቡ የመጣው፡፡
ጥሬ ስጋ ስትበሉ የውጭ ዜጐች አይተው ይሸሹዋችሁ ነበር የሚባለው እውነት ነው?
ይኼንን እኔም እንዳንተው ነው የሰማሁት፡፡ ይህንን አደረገ የተባለው ሻለቃ ተፈራ ወልደትንሣኤ ነው ይባላል፡፡ ከመጀመሪያ ዙር ዘማቾች፡፡ እንደዘመተ መንጉሱ በማቀዝቀዣ ታሽጐ ቁርጥ ሥጋ ይላካል - ለጦሩ ንጉሱ የላኩላችሁን ተመገቡ ተብሎ ምግብ ቤት (ሚንስ ቤት) ይመገባሉ፡፡ የጦሩ አባላት ተመግበው የተረፈውን የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ የምንሰጥበት እቃ አለ፡፡ ያን ሥጋ በላስቲክ ጠቅልሎ ይዟል መሠለኝ፡፡ በልቶ ሲጠግብ ጦርነት ይታዘዛል፡፡
ከውጊያ በኋላ ድል አድርገው ሲጨረሱ በድካምና በረሃብ ቁጭ ይላሉ፡፡ በያዘው ሴንጢ እየቆረጠ ያንን ሥጋ ይበላል፡፡ ይህንን አንዲት ቻይናዊት ፈርታ ተደብቃ አይታዋለች፡፡ ደንግጣ ሰው የሚበሉ እንግዳ ሰዎች መጡ ብላ አስወራች፡፡ ከዚያን ወዲህ ነው እንዲህ መወራት የጀመረው፡፡ ሰው በላ መጣ አሉን፡፡
እርስዎ በስንት የጦር ግንባሮት ተሳትፈዋል?
ሁለት ናቸው፡፡ አንደኛው ዮክ ተራራ የጦር ግንባር ነው፡፡ ሁለተኛው ችቦ ነው፡፡ ከነዚህ ውጪ የለም፡፡
በጣም የሚያስታውሱት የኢትዮጵያም ሆነ የሌላ ሀገር ወታደር?
አንድ ግዳጅ ላይ አንድ የመቶ አዛዥ ማንደፍሮ የማነህ ይባላሉ፡፡ ቅኝት ይወጣሉ፡፡ የኛ ሰራዊት ቅኝት ከመውጣቱ በፊት አሜሪካ የማረከቻቸውን የቻይና ወታደሮች አሰልጥና በስለላ ታሰማራ ነበር፡፡ ለእነሱና ለእኛ የተሰጠው ቦታ የተለያየ ነው፡፡ ለመቶ አለቃው ተነግሯል፡፡ ቻይናዎቹ የኛን ይዞታ ይዘው ይጠብቋቸዋል፡፡
የኛዎቹ ሊይዙ ሲሉ ተኩስ ከፈቱባቸው፡፡ የሞቱት ሞቱ፡፡ ቁስለኞችን ውሰዱ ተባልን፡፡ በዚያን ጊዜ እኔ ተመለመልኩና ሂድ ቁስለኛ አምጣ ተብዬ ተላኩኝ፡፡ በሸክም ነው የምናመጣው፤ ያውም ተራራ እና ጨለማ ነው፡፡ ተሸክሜ ሳንጃ ሰክቻለሁ፣ ጠመንጃዬ እንደጎረሰ ነው፡፡ ተሸክሜ ዳገት እየወጣሁ ትንሽ ሲቀረን አንሸራቶኝ ስወድቅ ሰውየውም ወደቀ፡፡ እኔን አጥፍቶ ሊያመልጥ ሲያስብ ቻይናዊው ቀና ብሎ ይቃኛል፣ ቶሎ ብዬ ርምጃ ወሰድኩ፡፡
አሁን ኑሮ እንዴት ነዉ?
የቀበሌ ቤት ተከራይቼ ነው የምኖረው፡፡ እዚህ የኢትዮጵያ ኮርያ ዘማቾች ማህበር በጥበቃ ሰራተኝነት አገለግላለሁ፡፡ ፍላጎት ያለው ያገልግል ሲባል ተቀጠርኩ፡፡ ከምኖርባት ሽሮሜዳ አፍንጮ በር በእግር መንቀሳቀሱን ወድጄዋለሁ፡፡ ደመወዙ ግን አይወራም አይጠቅምም፡፡
ዘጠኝ ልጆች አሉኝ፡፡ ሦስቱ አግብተዋል፡፡ ሌሎቹ ገና ናቸው፡፡ አንደኛው ልዴ መለሰ ዘነበወርቅ ይባላል ደቡብ ኮርያ ለትምህርት ቢሄድም ከእኔ ጋር እንዳለ ነው የሚቆጠረው፡፡ 249 ብር ነበር የሚከፈለኝ በብዙ ጭቅጭቅ ለቀን እንሄዳለን ስንል ነው መሠለኝ 294 ብር ሆኗል፡፡ የጡረታ አበሉ 310 ብር ነው፡፡ በፊት ደመወዛችን 15 ብር ነበር፡፡ ያውም አምስቱ ብር ተያዥ ነው፡፡ 10 ብር እንቀበላለን፡፡ ሦስት ኪሎ ስንዴም ይሰፈርልናል፡፡ ቤተሰብና ትዳር ስለሌለን ብር ከሃምሳ ሸጠናት ከሰልና ሳሙና እንገዛበት ነበር፡፡
ትዳርስ እንዴት መሠረቱ?
በ1957 ዓ.ም በ32 ዓመቴ ነው ያገባሁት፡፡ እናት አባቴ ናቸው የዳሩኝ፡፡ ከሰራዊቱ ወጥቼ በሲቪል ስራ ላይ ነበርኩ - አየር መንገድ ውስጥ፡፡ አባቴን ከሀገር መውጣቴ ካልቀረ አልመለሥም ዳረኝ ስለው እሺ አለ፡፡ አግኝቼልሃለሁና ናና እያት አለኝ፤ ሰሜን ሸዋ ደብረሊባኖስ አካባቢ ነው የቤተሰቦቼ ቤት፤ ሄድኩ፡፡
አይንህ አይኔ፣ አንደበትህ አንደበቴ ነው፤ ማየቴ ምን ጥቅምና ትርፍ አለው፤ አንተ ባየኻት እስማማለሁ አልኩት፡፡ ያየሁአት የሰርጉ እለት ነው፡፡ የሰርጉ እለት ስገባ ሴቶቹ በሀገራችን ባህል መሠረት ተሸፋፍነዋል፡፡ እናት አባቷንም አላውቅም፡፡ ወላጅ አባቷ ማነው አልኩ? እኔ ነኝ አሉ፡፡
እርስዎ ነዎት? ስል አዎ አሉ፡፡ ያውቁኛል ስል ኧረ ልጄ አላውቅህም አሉኝ፡፡ ዘነበወርቅ በላይነህ እባላለሁ አልኳቸው፡፡ አንተ ነህ ሲሉኝ አዎ … ልጅም ፈቅደውልኛል ሲላቸው አዎ አሉኝ፡፡ በሉ ስለማላውቃት ይስጡኝ አልኳቸው፡፡
ገልጠው ይቺ ነች ልጄ አሉ፡፡ ተሞሽራ ከተቀመጠችበት፡፡ ወ/ሮ አሥራት አለሙ፣ የልጆቼን እናት፣ ባለቤቴን እንደዚህ ነው ያገባኋት፡፡ አገር ቤት ተጋባንና አዲስ አበባ ሽሮሜዳ መኖር ጀመርን፡፡

ማህበራችሁ እንዴት ተመሠረተ?
ማህበሩ የተመሠረተው በ1994 ዓ.ም ነው፡፡ ከዚያ በፊት በነበሩት መንግስታት ድጋፍ ማጣት ማህበሩ አልተቋቋመም ነበር፡፡ በሁለት ትልልቅ ምክንያቶች ነው የተቋቋመው፡፡ አንደኛው:- ሀገራችን ኢትዮጵያ በዘመኑ ከሰለጠኑት መንግስታት አንፃር ምን ቦታ እንደነበራት ለማሳየት ነው፡፡
ሌላው ሀገራችን የሰጠችንን መወጣታችንንና ታሪክ መስራታችንን ለትውልድ ለማስተላለፍ ነው፡፡
ኮርያ ለመዝመት እንዴት ተመረጡ፣ እድሜዎ ስንት ነው?
እንዴት እንደተመረጥን አናውቀውም፡፡ መኮንኖች ስለሆንን ማን ይሂድ ማን ይቅር የሚለውን የሚያውቁት አለቆቻችን ናቸው፡፡ ሚሊተሪ አካዳሚ ስንገባ ወታደር እንደምንሆን እናውቃለን፡፡ አካዳሚው የንጉሠ ነገሥቱ የክብር ዘበኛ ጦር አካዳሚ ነው፡፡ ቪላ ሳህለሥላሴ ይባላል የሠለጠንበት ቦታ፡፡ አዲስ አበባ ውስጥ ነው፡፡ ሦስተኛ ኮርሰኞች ነን፡፡ ትምህርታችንን ከሌሎቹ በሰባት ወር ቀድመን ነው የፈፀምነው፡፡ በዚያን ጊዜ የነበረው ከፍተኛ ክፍል ስምንተኛ ስለነበር ከስምንተኛ ክፍል ነው የገባሁት፡፡ የጦር አካዳሚውን ትምህርት እንደጨረስን የኮርያ ዘመቻ ወሬ ተሰማ፡፡ እኛ ሚያዝያ 3 ተመርቀን በማግስቱ ሚያዝያ 4 ጓደኞቻችን ዘመቱ፤ በመጀመሪያ ቃኘው፡፡ እኔ በሁለተኛው ቃኘው የሄድኩት በ1944 ዓ.ም ነው፡፡
ስትሄዱ እንዴት ነበረ ጉዞው?
ወደ ለገሃር ማክ በሚባል ወታደራዊ መኪና ሄድን - ከጃንሜዳ፡፡ ከዚያ በባቡር ወደ ጅቡቲ፤ ከዚያም በመርከብ ደቡብ ኮርያ፡፡ ደቡባዊ የወደብ ከተማ የሆነችው ፑዛን ከሃያ ሁለት ቀን የባህር ላይ ጉዞ በኋላ ገባን፡፡ ከዚያም እንደገና በመኪና ተሳፍረን እዚያው አካባቢ ከአየር ፀባዩ እና ከጦር መሣሪያው ጋር ተለማመድን፡፡ በሌላ ባቡር ሁለት ቀን ተጉዘን ገባን፡፡ እንደገና በአሜሪካ መኪና ተጭነን ግንባር ደረስን፡፡ ያኔ ኮርያ ስደርስ የ21 ዓመት ከሰባት ወር ልጅ ነበርኩ፡፡
ሚስት ሳያገቡ ነበር የሄዱት?
ኡ…እንኳን ላገባ የሴት ጓደኛ አልነበረኝም፡፡ እንደዛሬው ልጆች አልነበርንም፡፡
እዚያስ አንዷን ደቡብ ኮርያዊት የመተዋወቅ ነገር?
የሄድነው ለጦርነት ነው እንጂ ለሽርሽር አይደለም፡፡ ከነሱ ጋር የምንገናኘው በሦስት ወር አንድ ጊዜ ከጦር ግንባር እረፍት ለማድረግ ስንመለስ ነው፡፡ በዚያን ጊዜ አቅራቢያችን ወዳሉ ከተሞች እንሄዳለን፤ ጃፓንም ድረስ፡፡ በእንደዚህ አይነት አጋጣሚ ተጠቃቅሶ መግባባትና መጫወት አይቀርም፡፡ ጦርነት ውስጥ ሆነህ እጮኛ ለመያዝ ሚስት ለማግባት መመኘቱ ጥሩ ነው፡፡ እድሉ ግን ይገኛል ወይ ነው ጥያቄው፡፡ መቀባበጡ ግን እድሜአችን ስለነበር አልቀረም፡፡
እንዴት ትግባቡ ነበር?
በጫወታ ለመግባባት እኮ ምልክት ይበቃል፡፡ ለእረፍት ስንመለስ ጦር ሜዳ መኖራችንንም እንረሳዋለን፡፡ ምክንያቱም ዘመናዊ አቅርቦት ነበር፡፡ ከመከላከያ መስመር እንኳ ከቻልክ በየአምስቱ ቀን ሻወር አለ፡፡ እዚያ እየታጠብክ የለበስከውን ጥለህ አዲስ ልብስ ትለብሳለህ፡፡
ተግባብቶ ትዳር የያዘ ወይ ፍቅረኛ የነበረውና የወለደ አልነበረም?
ይኖራል፡፡ ከኛ በላይ ያሉት ይኖራሉ፡፡ እኛ የመቶ አዛዦች ነን፡፡ ከፍተኛ መኮንኖችና አዛዦቻችን ማለት ነው፡፡ ጠና ያሉ ናቸው፡፡ አራት አምስት ልጅ ከወለዱ በኋላ የዘመቱ ይገኙባቸዋል፡፡ ያላየሁትን አልመሠክርም ሲያደርጉ አላየሁም፡፡ እኛ ብንቀብጥ ብንቀብጥ ከጓደኞቼ ጋር ነው፡፡ ከአዛዦቼ ጋር ሆኜ ደግሞ መቅበጥም አልችልም፡፡
የባህልና የቋንቋ ግጭትስ?
ትክክለኛውን ለመናገር ከነሱ ጋር የባህል ልውውጥ የለንም፡፡ ምክንያቱም በሄድንበት ቦታ ሁሉ የሚቀርብልን ምግብ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አንድ አይነት ምግብ ነው፤ የጦር ግንባር መዘርዘረ ምግብ፡፡ ወደ ሕዝብ የሚያቀርብ የለንም፡፡ በጦሩ ወረዳም ሕዝቡ የለም፡፡
ጥሬ ሥጋ በመብላታችሁ “ሰው በሎች” ብለው ሲሸሿችሁ ነበር የሚባለውስ?
ሊሆን ይችላል፡፡ እኔ በነበርኩበት ጊዜ ይኼ አልተፈፀመም፡፡ ወሬውን ሰምቼዋለሁ፡፡ በዐይኔ ያየሁት ነገር የለም፡፡ በዘመትኩበት ጊዜ እንዲህ አልተደረገም፡፡ ኮርያዎች ከዚያ በፊት ጥሬ ሥጋ አልበሉ ይሆናል፡፡ ተቀቅሎ የሚበላ ጥሬ ሥጋ ግን ይቀርብልሃል፡፡ ሃበሾች ያ ደስ ብሏቸው በልተው ሊሆን ይችላል፡፡
ለምንድነው አንድም ሰው ያልተማረከው?
አለመማረክ የጀግንነትና የጉብዝና ጉዳይ አይደለም፡፡ አለመማረክ የአመራር ውጤት ነው፡፡ እያንዳንዱ ሰው የት እንዳለ የት እንደወደቀ ዝርዝር ቁጥጥር በምታደርግበት ጊዜ የቆሰለውን፣ የወደቀውን ሰው ታውቃለህ፡፡
አንድ ሰው ከጓደኞቹ መሃል ሲጠፋ የት እንደወደቀ ትፈልጋለህ፡፡ ይኼ ለእኛ መሠረታዊ ትምህርታችን ነው፡፡ አጥቅተህም ቦታ ከያዝክ በኋላ ሰዎችህን ትቆጣጠራለህ፡፡ እዚያ ስታጣው የት እንደደረሰ ትፈልገዋለህ፡፡ አንድም ቀን አልሸሸንም፡፡ ምናልባት ሽሽት ላይ ሊሆን ይችላል፡፡ ሰዎችን ለመቆጣጠር ሲያቅትህ ነፍስህን ብቻ ለማውጣት ስትሸሽ ያን ጊዜ ሰዎችህ ሊማረኩ ይችላሉ፡፡
በስንት ውጊያዎች ተሳትፈዋል?
ሻለቃው በተዋጋባቸው ውጊያዎች ሁሉ ተሳትፌአለሁ፡፡ አምስት ዋና ዋና ውጊያዎች ነበሩ፡፡ ከዚያ በተረፈ የሽምቅ፣ የደፈጣ ውጊያዎች አሉ፡፡ በነዚህ ሁሉ ተካፍያለሁ፡፡ ስለዚህ መቁጠር ያስቸግራል፡፡
ውጊያ ላይም ሆነ በሌላ አጋጣሚ ትዝ የሚልዎት ሰው ካለ?
የሰማሁትን ሳይሆን ያየሁትን ልንገርህ፡፡ በነበርኩበት ግንባር እንደ ጥላዬ ወንድም አገኘሁ ያሉትን አስታውሳለሁ፡፡ እንደ ሞገሥ አልዩ ያሉትንም አስታውሳለሁ፡፡ በጦር ሜዳ ውስጥ ገብተው ሙያ እየሰሩ ሕይወታቸው አልፏል፡፡ ጓደኛዬ በቀለ ገብረ ኪዳን ደግሞ አብረን ቅኝት ወጣን፡፡ ሁላችም በያለንበት ተከበብን፡፡ በኋላ እንደምንም አድርገን ከዚያ ሰብረን ወጣን፡፡ ጠላት በሚሸሽበት ጊዜ እሱ ከጎኔ ወድቋል፡፡ እሱን አንስቼ አንድ ቦታ ላይ አስቀምጬ ረርዳታ ጠየኩ፡፡ ክፉኛ ቆስሎ ነበር፡፡ መማረክ የሚመጣው እንዲህ አይነቱ ቦታ ላይ ነበር፡፡ ያን ጊዜ እንኳን አልተማረክንም፤ ሦስት አራት ቦታ ላይ ተከበን በነበርንበት ጊዜ፡፡ ሌላ ጊዜ ደግሞ አንድ ጓደኛዬ ከፊቴ ቀድሞ ይኼዳል፡፡ ቁርስ ሰዓት ላይ ነው እኔ ከኋላ ነኝ፡፡ ቁርሳችንን በልተን ስንመጣ ከኋላ ተተኮሰብን፡፡ ጥይቱ ልክ እሱ ላይ ያርፋል፡፡ ሲፈነዳ በጭሱ ተሸፈነ፡፡ ሞተ ብዬ ሳስብ ጭሱ ፈገግ ሲል ቆሞ አየሁት፡፡ ሮጬ ስሄድ ሰውነቱ በሙሉ ደም ነው፡፡ “ሞገሴ” ስለው “እ…” አለኝ፡፡ “ደህና ነህ?” ስለው “ደህና ነኝ አንተስ?” አለኝ፡፡ “ደህና ነኝ ይኸ የምን ደም ነው?” ስለው ደሙን አይቶ ወደቀ፡፡ ያ ትንሽ አስደነገጠኝ፡፡ ሳልነግረው ብደግፈው ሮኖ ምናልባት አይወድቅም ነበር፡፡ ወዲያው አምቡላንስ ጠየቅን፡፡ ታክሞ ዳነ፡፡ መለሰ ዘርይሁን ደግሞ ነበር፡፡ ኮርያኖች መከላከያ መሥመራችንን በሽቦ ያጥራሉ፡፡ በጠላት መድፍ ተደብድቦ የሳሳ አለ፡፡
ያ ጠላት እንዲያጠቃ መከላከያ ነው ቀድሞውኑ፡፡ ያንን ለማሳጠር ጠይቀን የኮርያ ሰርቪስ ቡድን የሚባል አለ፡፡ እሾሃም ሽቦውን ያጥራሉ፡፡ ብረቱን ለመትከል ድምፅ ሲያሰሙ ያንን የሰማ ጠላት ከባድ መሣርያ ይተኩሳል፡፡ ሲመጣ መሃከላቸው ያርፋል፡፡ ብዙዎቹ ቆሰሉ፡፡ አንዳንዶቹ ሞቱ፡፡ አንድ ወታደር እርዱኝ ብሎ ጮኸ፤ ቆስሎ፡፡ በኃይል ጮኸ፡፡ ወታደሮቻችን ያለ ትዕዛዝ ከዚያ መንቀሳቀስ አይችሉም፡፡ መለሰ ዘርይሁን ግን አላስችል ብሎት ከሁለት ሦስት ወታደሮች ጋር ዘሎ ይወጣና ሁሉም ቁስለኞች ተሸክመው የቆሰሉትን ወደ መስመር ሲመልሱ፣ ሁለተኛውን ሰው ሲታደግ ሌላ ፈንጂ መጣና ሁለቱንም አብሮ ገደላቸው፡፡ በደም የተሳሰረ ወዳጅነት የምንለው አሁን ያ ነው፡፡ አንድ ሰውም ቢሆን ኢትዮጵያዊ ነው፡፡ አንድ ሰውም ቢሆን ኮርያዊ ነው፡፡ የሁለቱ ደም ተቀላሏልና በደም የተሳሰረ ወዳጅነት እንላለን፡፡
የአሁን ኑሮዎ እንዴት ነው?
ጃንሆይ የሰጡን አንድ ነገር ነው፡፡ ወደ ኮርያ ስንሄድ አንድ ሰንደቅ ዓላማ ሰጥተውናል፡፡ ይኼን ሰንደቅ ዓላማ መመርያ አድርጋችሁ እንድትዘምቱ፣ በተሰማራችሁበት ቦታ ጀግንነት ሠርታችሁ በደረታችሁ ላይ ልዩ ምልክት አድርጋችሁ በኩራት ስትመለሱ በአደራ የሰጠናችሁን አርማ መልሳችሁ እንድታስረክቡን ነው ያሉት፡፡ ያንን መልሰን አስረክበናቸዋል፡፡ ጃንሆይ ስለወታደርነት የተናገሩት አንደ ነገር አለ፡፡ “ወታደርና ጊዜው” የሚለው የክብር ዘበኛ የመጀመርያው የወታደር ጋዜጣ አለ፡፡ እዚያ ላይ ያሰፈሩት ምንድነው.. “የጦር ሰው ፖለቲካን መልመድ ወላዋይነትን ያስከትላል፡፡ ሲታዘዝም ለምን ማለት ሃፍረት ነው” ብለዋል፡፡ የሄድነው ታዘን ነው፡፡ ስንመለስ ይህን አድርጉልን አላለንም፤ እሳቸውም አላደረጉልንም፡፡ ኮንጎም ዘምቻለሁ፡፡ ከዚያ ስመለስ ትንሽ ፍራንክ ተጠራቅማ ጠብቃኝ ነበር፡፡ በዚያች ፍራንክ ቦታ ገዛሁኝ፡፡ በቦታዋ በደርግ ጊዜ ቤት ሰራሁባት፤ ሳትወረስ ጠብቃኝ ነበር፡፡ ከሰራሁም በኋላ አልተወረሰችም፡፡ ትንንሽ ትንንሽ ቤቶች ሠርቻለሁ፡፡ ያንን እያከራየሁ ስለምኖር በጣም ጥሩ ኑሮ ነው የምኖረው፤ ከጓደኞቼ አንፃር ስመለከተው፡፡
እንዴት ገዙ?
ልጆቼ ይረዱኛል፡፡ የመኪና ዋጋም የዋጋ ግሽበቱም እንዲህ አልነበረም፤ እኔ መኪና ስገዛ፡፡ ሦስት ወንድ ሦስት ሴት ልጆች አሉኝ፡፡ ኢንጂነሮች፣ የሕግ ባለሙያዎች ወዘተ ናቸው፡፡ በባህላችን ልጅ አይቆጠርም፡፡
የደቡብ ኮርያ መንግስት ለማህበራችሁ ስላደረገው ድጋፍ ቢያብራሩልኝ?
የተለየ ነገር አላደረገም፡፡ ነገር ግን ለኮርያ ዘማች ልጆች የነፃ ትምህርት እድል ሰጥቷል፡፡ ለዘማቹ ያደረገው የጎላ ነገር የለም፡፡ ነገር ግን ኮርያኖች መጀመርያ በተሰለፍንበት የጦር ግንባር አካባቢ ለምቶ ከተማ ካደረጉ በኋላ፣ በተለይ ቹንቾን በተባለ አካባቢ የማህበራችንን ሕንፃና ሐውልት በከንቲባ አርከበ እቁባይ ጊዜ ሠርቶልናል፡፡
ሌላው የኮርያ ወርልድ ቪዥን፤ በሰባት ሚሊዮን ብር መዝናኛ ማዕከል ለመሥራት ቃል ገብተዋል፡፡ ምስጋናውን ከቻልክ በኮርያንኛ አስተላልፍልን፡፡ ሕንፃውን ቶሎ እንዲጀምሩ አስታውስልን፡፡{{መዋቅር-ታሪክ}}
[[መደብ:የእስያ ታሪክ]]
[[መደብ:ኮሪያ]]
[[መደብ:ጦርነት]]
2uuals5b37l0jtbgnb3s4y2qwpfa9ym
ዛዛኪኛ
0
4584
372394
371515
2022-08-22T06:41:14Z
InternetArchiveBot
35471
Rescuing 1 sources and tagging 0 as dead.) #IABot (v2.0.9
wikitext
text/x-wiki
'''ዛዛኪኛ''' ('''Zazaki, Zazaish''') በምስራቅ [[ቱርክ]] አገር በ[[ዛዛ]] ሕዝብ የሚናገር ቋንቋ ነው። የ[[ቱርክኛ]] ዘመድ ሳይሆን ከ[[ፋርስኛ]]ና ከ[[ኩርድኛ]] ጋር በ[[ሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች]] ቤተሠብና በ[[ሕንዳዊ-ኢራናዊ]] ንዑስ-ቤተሠብ ውስጥ ይገኛል። በተለይ የሚመስለው በስሜን [[ፋርስ]] አገር በ[[ካስፒያን ባሕር]] አጠገብ የሚገኘው [[ጊላኪኛ]] ነው።
የተናጋሪዎች ቁጥር ከ1.5 እስከ 2.5 ሚሊዮን እንደሚበዛ ይታመናል።
[[ስዕል:Zaza_DialectsMap.gif|thumb|280px|የዛዛኪኛ 3 ቀበሌኞች የሚናገሩበት ክልል]]
ሦስት ዋንኛ የዛዛኪኛ ቀበሌኞች አሉ:
* ስሜን ዛዛኪኛ [http://www.ethnologue.com/show_language.asp?code=diq]
* ማዕከለኛ ዛዛኪኛ
* ደቡብ ዛዛኪኛ [http://www.ethnologue.com/show_language.asp?code=kiu]
== ሥነ ጽሑፍና ማሠራጫ በዛዛኪኛ ==
በዛዛኪኛ መጀመርያ የተጻፉት አረፍተ ነገሮች በ[[1842]] ዓ.ም. በቋንቋ ሊቅ [[ፒተር ለርች]] የተከመቹ ነበር። ሌላ ሁለት ቁም ነገር ሰነድች [[አህማደ ሐሲ]] በ[[1891]] ዓ.ም. እና [[ኡስማን ኤፌንዲዮ ባብጅ]] በ[[1925]] ዓ.ም. የጻፉት ሃይማኖታዊ ጽሑፎች (ማውሊድ) በ[[አረብኛ ፊደል]] ቀረቡ።
ዛዛኪኛ በ[[ላቲን አልፋቤት]] መጻፍ የጀመረበት ወቅት በ[[1970ዎቹ]] በ[[ስዊድን]] በ[[ፈረንሳይ]]ና በ[[ጀርመን]] በተበተኑት ተናጋሪዎች በኩል ነበር። ከዚህ ተከትሎ አንዳንድ መጽሔትና መጽሐፍ በቱርክ አገርና በተለይ በ[[ኢስታንቡል]] ይታተም ጀመር። ከዚህ የተነሣ የዛዛ ወጣቶች ለእናት ቋንቋቸው አዲስ ትኩረት ይዘዋል። ከዚህ በላይ ቱርክ በ[[አውሮፓ ኅብረት]] አባልነት ለማግኘት ስታስብ በሀገሩ በሚገኙ ትንንሽ ቋንቋዎች ላይ የነበሩትን ገደቦች አነሣችላቸው። ስለዚህ አሁን በቱርክ መንግሥት ማሰራጫ ድርጅት ላይ የዛዛኪኛ [[ቴሌቪዥን]]ና [[ራዲዮ]] መደብ በየዓርቡ ተሰጥቷል።
== ቃላት ከሌሎች ልሳናት ጋር ሲነጻጸር ==
{| class="wikitable"
!ዛዛኪኛ || ኩርድኛ || ፋርስኛ || ቱርክኛ || እንግሊዝኛ || አማርኛ

|አወ '''awe'''||አቭ ||አብ ||su||water||ውሃ

|አድር '''adır'''||አጊር||አታሽ||od / ateş||fire||እሳት

|አማየነ '''amaene'''||ሃቲን||አማዳን||gelmek||come||መምጣት

|አርደነ '''ardene'''||አኒን||አቫርዳን||getirmek||bring||ማምጣት

|አሽሚ '''aşmi'''||ማንግ||ማህ||ay||moon||ጨረቃ

|በርማዪሽ '''bermayış'''||ጊሪን||ገርየ ||ağlama||cry||ማልቀስ

|ብራ '''bıra'''||ቢራ||ባራዳር||kardeş||brother||ወንድም

|በርዝ '''berz'''||ቢሊንድ||ቦላንድ||yüksek||high||ከፍተኛ

|በር '''ber'''||ደር||ዳር||kapı||door||በር

|ጃ '''ca'''||ቺህ||ጃ||yer||place||ቦታ

|ጀኒየ '''ceniye'''||ዢን||ዛን||kadın||woman||ሴት

|ጀዊያየነ '''cewiyaene'''||ዢያን||ዘንደጊ||yaşamak||live||ሕይወት

|ቺም '''çım'''||ቻቭ||ቸሽም||göz||eye||ዓይን

|ደስት '''dest'''||ደስት||ዳስት||el||hand||እጅ

|ደው '''dewe'''||ዴ||ደህ||köy||village||መንደር

|ኤርድ '''erd'''||ኤርድ||ዛሚን||toprak||earth||ምድር

|ኤስቶር '''estor''' || አስፕ / አስታር || አስብ / ኤስቲር ||at|| horse ||ፈረስ

|ፈክ '''fek''' ||ደቭ||ዳሃን||ağız||mouth||አፍ

|ግርድ / ፒል '''gırd / pil''' ||ጊር / መዚን||ቦዞርግ||büyük||great||ታላቅ

|ጊሽት '''engışte/bêçıke''' ||አንጎሽት||ኤንጉስት||parmak||finger||ጣት

|ሃክ '''hak'''||ሄክ||ቶሕም||yumurta||egg||ዕንቁላል

|ሄር '''her'''||ከር||ሓር||eşek||donkey||አህያ

|ሂረ '''hirê'''||ሴ||ሰ||üç||three||ሦስት

|ሆል '''hewl''' ||ባሽ||ሑብ||iyi||good||ጥሩ

|ሆማ '''homa''' ||ሖዳ||ሖዳ||tanrı||god||አምላክ

|ሁያየነ '''huyaene''' ||ከኒን||ሐንደ||gülmek||laugh||መሳቅ

|ከርደነ '''kerdene''' || ኪሪን || ካርዳን ||yapmak||make, do||ማድረግ

|ከየ '''keye''' || ሐነ || ሐነህ ||ev|| house ||ቤት

|ከይ '''key''' || ከንገ|| ከይ ||ne zaman||when||መቼ

|ማየ '''mae''' || ዳዪክ || ማዳር ||anne|| mother ||እናት

|ማሰ '''mase''' || ማሂ || ማሂ ||balık|| fish ||ዓሣ

|መርደነ '''merdene''' || ሚሪን || ሞርዳን ||ölmek||die||መሞት

|መርዲም '''merdım''' || መር || ማርድ ||erkek|| man ||ሰው

|ናመ '''name''' || ናቭ || ናም || ad / isim|| name ||ስም

|ናን '''nan''' || ናን || ናን || ekmek ||bread ||ዳቦ

|ፒ '''pi''' || ባቭ || ፐዳር || ata / baba || father || አባት

|ቂጅ '''qıc''' || ፒቹክ || ኩቻክ || küçük / ufak || small || ትንሽ

|ራከርደነ '''rakerdene''' ||ቨኪሪን||ባዝ ካርዳን||açmak||open||መክፈት

|ርንድ '''rındek''' || ሪንድ || ዚባ ||güzel|| beautiful ||ቆንጆ

|ሮጅ '''roce''' || ሮዥ || ሩዝ || gün||day||ቀን

|ሰር '''ser''' || ሰር || ሳር || kafa ||head|| ራስ

|ሰረ '''serre''' || ሳል || ሳል || sene ||year|| አመት

|ሹንድ '''şan''' || ኤቫር || አሥር || akşam || evening || ምሽት

|ሸወ '''şewe''' || ሸቭ || ሻብ || gece || night || ሌሊት

|ሺያየነ '''şiyaene''' || ቹን || ራፍታን || gitmek || go || መሔድ

|ታርክ '''tari''' || ታሪክ || ታርክ ||karanlık|| dark ||ጨለማ

|ተርስ '''ters''' || ቲርስ || ታርስ ||korku|| fear ||ፍርሃት

|ቫ '''va''' || ባ || ባድ ||rüzgar|| wind ||ንፋስ

|ቫሽ '''vaş''' || ቢሄሽ || አላፍ ||ot|| grass ||ሣር

|ቫተነ '''vatene''' || ጊቲን || ጎፍታን || söylemek ||say||ማለት

|ቨርግ '''verg''' || ጉር || ጎርክ || kurt / böre |wolf||ተኩላ

|ቨይሻን '''veyşan''' || ቢርችትዕ || ጎሮስነጊ || aç ||hungry||ረሀብ

|ቭዘር '''vızêr''' || ዲሮውዝ || ዱህ ||dün|| yesterday ||ትላንት

|ዋየ '''wae''' || ሕዊሽክ || ሐሃር ||abla|| sister ||እህት

|ዋስተነ '''waştene''' || ሕወስትን || ሐስታን || istemek ||want||መፈለግ

|ወንደነ '''wendene''' || ሕዋንዲን || ሐንዳን || okumak ||read||ማንበብ

|ወርደነ '''werdene''' || ሕዋሪን ||ሖርዳን || yemek || food / eat ||ምግብ / መብላት

|ወሽ '''weş''' || ሕወሽ || ሖሽ || hoş / latif || fine || ደኅና

|ዊን '''goni''' || ሕውን ||ሑን || kan || blood || ደም

|ውሳር '''wesar''' || ቢሃር ||ባሃር||bahar||spring||ምንጭ

|ዋሽተ '''waşti''' / '''waştiye''' || ናም-ዛድ || ደርጊስዕ ||sözlü / nişanlı|| fiancé ||ሙሽራ

| ሖዝ '''xoz''' || ሖክ || ሑክ ||domuz|| pig ||ዓሣማ

|ያ / ነ '''heya / nê''' || ኤረ / ና || አረ / ና || evet / hayır || yes / no || አዎ / አይደለም

|ዝዋን '''zıwan'''||ዚማን||ዛባን||dil||language||ቋንቋ

|ዘሪ ''' zerri''' || ዲል || ደል || yürek || heart || ልብ

The language differs from most Persian dialects in that it contains archaic strains of [[Hurrian language|Hurrian]]; it has this in common with the languages [[Auramani]] ([[Hawrami]] or [[Gorani]]) and [[Bajelani]], and these languages are put together in the [[Zaza-Gorani]] language group, but also ''Goran-Zazaistan'' by those who want emphasize their distinctness from the Kurds.
== የዛዛኪኛ ጥናት ==
* Paul, Ludwig. (1998) ''"The Position of Zazaki Among West Iranian languages"'' [[University of Hamburg]],[http://www.azargoshnasp.net/languages/zazaki/zazakipositionof.pdf].
* Lynn Todd, Terry. (1985) ''"A Grammar of Dimili"'' [[University of Michigan]],[http://www21.brinkster.com/miyaheqi/culture/Article.asp?ArticleID=96&LanguageID=3&TypeID=18&Rnd=281] {{Wayback|url=http://www21.brinkster.com/miyaheqi/culture/Article.asp?ArticleID=96&LanguageID=3&TypeID=18&Rnd=281 |date=20061009064254 }}.
* Gippert, Jost. (1996) ''"Historical Development of Zazaki"'' [[University of Frankfurt]] University,[http://home.arcor.de/fidemes/zaza-tarih.pdf] {{Wayback|url=http://home.arcor.de/fidemes/zaza-tarih.pdf |date=20060621113452 }}.
* Gajewski, Jon. (2003) ''"Evidentiality in Zazaki"'' [[Massachusetts Institute of Technology]],[http://www21.brinkster.com/miyaheqi/culture/Article.asp?ArticleID=463&LanguageID=3&TypeID=18&Rnd=250] {{Wayback|url=http://www21.brinkster.com/miyaheqi/culture/Article.asp?ArticleID=463&LanguageID=3&TypeID=18&Rnd=250 |date=20050527021228 }}.
* Gajewski, Jon. (2004) ''"Zazaki Notes"'' [[Massachusetts Institute of Technology]],[http://ocw.mit.edu/NR/rdonlyres/Linguistics-and-Philosophy/24-942Grammar-of-a-Less-Familiar-LanguageSpring2003/9ED64248-F6F0-4F4F-AADD-839C31DD715E/0/112622.pdf] {{Wayback|url=http://ocw.mit.edu/NR/rdonlyres/Linguistics-and-Philosophy/24-942Grammar-of-a-Less-Familiar-LanguageSpring2003/9ED64248-F6F0-4F4F-AADD-839C31DD715E/0/112622.pdf |date=20110709210339 }}.
* Larson, Richard. and Yamakido, Hiroko. (2006) ''"Zazaki as Double Case-Marking"'' [[State University of New York at Stony Brook|Stony Brook University]] and [[University of Arizona]],[http://semlab5.sbs.sunysb.edu/~rlarson/lsa06ly.pdf] {{Wayback|url=http://semlab5.sbs.sunysb.edu/~rlarson/lsa06ly.pdf |date=20060903194234 }}.
* Iremet, Faruk. (1996) "The difference between Zaza, Kurdish and Turkish" [[Stockholm]], [[Sweden]],[http://zazapress.tripod.com/english/English.html#farukiremet].
== ዋቢ መጻሕፍት ==
* Raymond Gordon, Jr., Editor. ''[[Ethnologue]]'': Languages of the World. Fifteenth Edition. SIL International. Online version: http://www.ethnologue.com/: [http://www.ethnologue.com/show_language.asp?code=diq Dimli]
* Paul, Ladwig. (1998) The Position of Zazaki Among West Iranian languages. (Classification of Zazaki Language.)
* Bozdağ, Cem and Üngör, Uğur. Zazas and Zazaki. (Zazaki Literature.)
* Blau, ''Gurani et Zaza'' in R. Schmitt, ed., ''Compendium Linguarum Iranicarum'', Wiesbaden, 1989, ISBN 3-88226-413-6, pp. 336-40 (About Daylamite origin of Zaza-Guranis)
* Lezgîn, Roşan (2009) "[http://www.zazaki.net/haber/among-social-kurdish-groups-general-glance-at-zazas-503.htm Among Social Kurdish Groups – General Glance at Zazas]", zazaki.net
== የውጭ መያያዣዎች ==
{{interWiki|code=diq}}
* [http://www.ethnologue.com/show_language.asp?code=diq Dimli] (on the [[Ethnologue]] site)
* [http://www.ethnologue.com/show_language.asp?code=kiu Kirmanjki] (on the Ethnologue site)
* [http://www.zazaki.net Zaza People and Zazaki Literature]
* [http://www.kirdki.com Zaza history and Zazaki language]
* [http://dersiminfo.com Only Zazaki news]
* [http://zazasiteler.tr.gg/ Web Center of Zaza People] {{Wayback|url=http://zazasiteler.tr.gg/ |date=20091025094954 }} (Weblinks of Zaza people)
* [http://www.zazaki.de Academic Research Center of Zazaki] - (In several languages, including English)
* [http://www.zaza.arsivi.com Zaza Language & Culture] (In Zazaki, Turkish, English, and German)
* [http://www.zazapress.info.se ZazaPress] (In Zazaki, Turkish, English and Swedish)
* [http://www.iremetforlag.info.se Iremet Publishing] (In Zazaki, Turkish and Swedish)
* [http://www.zazaki-institut.de Zazaki Language Institute] (In German, Zazaki, and Turkish)
* [http://members.tripod.com/~zaza_kirmanc/research/paul.htm Ethnic Differentiation among the Kurds: Kurmancî, Kizilbash and Zaza]
* [http://ocw.mit.edu/OcwWeb/Linguistics-and-Philosophy/24-942Grammar-of-a-Less-Familiar-LanguageSpring2003/CourseHome/index.htm MIT OpenCourseWare online course in Zazaki] {{Wayback|url=http://ocw.mit.edu/OcwWeb/Linguistics-and-Philosophy/24-942Grammar-of-a-Less-Familiar-LanguageSpring2003/CourseHome/index.htm |date=20110709210351 }}
* [http://miraz.biz/radyo.html A Zazaki Radio: Miraz FM ] {{Wayback|url=http://miraz.biz/radyo.html |date=20070927131826 }}
* [http://www.zazaname.de.vu/ Zazaishe Online Community ] {{Wayback|url=http://www.zazaname.de.vu/ |date=20070709180042 }}
[[መደብ:ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች]]
[[መደብ:ቱርክ]]
av4kg4bkhpekbfbk9flq0nnu5m9j22u
ማላያላም
0
7177
372392
372307
2022-08-21T21:45:28Z
Praxidicae
26274
የRajeshUnuppallyን ለውጦች ወደ Codex Sinaiticus እትም መለሰ።
wikitext
text/x-wiki
[[ስዕል:Dravidische Sprachen.png|thumb|350px|ድራቪዲያን ቋንቋዎች ከነማላያላም የሚናገሩበት ዙርያ]]
'''ማላያላም''' ('''മലയാളം''') በደቡብ [[ሕንድ]] የሚናገር ቋንቋ ነው። የ[[ድራቪዲያን ቋንቋዎች]] ቤተሠብ አባል ነው። 37 ሚሊዮን ተናጋሪዎች ሲኖረው ከሕንድ አገር 23 ይፋዊ ቋንቋዎች አንዱ ነው። የ[[ታሚል]] ቅርብ ዘመድ ቢሆንም ከታሚል የተለየ የራሱን ፊደል አለው።
*[[wikt:Wiktionary:ድራቪዳውያን_ልሳናት_ሷዴሽ]]
{{InterWiki|code=ml}}
{{መዋቅር-ቋንቋ}}
[[መደብ:ቋንቋዎች]]
[[መደብ:ሕንድ]]
sjg9othnlbnoqhy14dmp5a7745w0171
ሽፈራው
0
22622
372388
372360
2022-08-21T21:17:52Z
Praxidicae
26274
የ2401:4900:1D1F:ED95:0:68:6BF9:5F01ን ለውጦች ወደ Mulurgd እትም መለሰ።
wikitext
text/x-wiki
[[ስዕል:Ethiopia - Mature Moringa stenopetala tree - March 2011.jpg|300px|thumb|ሽፈራው]]
'''ሽፈራው''' (''Moringa stenopetala'') [[ኢትዮጵያ]] ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
==የሞሪንጋ/ሽፈራው ዛፍ ምንነትና ጠቀሜታው==
የሞሪንጋ ዛፍ በኢትዮጵያ በተለምዶ ሽፈራው በሚል የሚታወቅ ሲሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ13 በላይ ዝርያዎች ያሉትና በሁለገብ ጠቀሜታቸው ከሚታወቁት ዛፎች መካከል አንዱ ነው። በአለም ላይ ካሉት የሞሪንጋ ዛፍ ዝርያዎች ውስጥ ሰባት የሚሆኑት በምስራቅ አፍሪካ በተለይ ደግሞ በኢትዮጵያ፣ በ[[ኬንያ]]፣ በ[[ጅቡቲ]]ና በ[[ሶማሊያ]] አካባቢዎች ይገኛሉ። ሽፈራው ከሚለው ስያሜ ባሻገር '''የጎመን ዛፍ''' ወይም '''የአፍሪካ ሞሪንጋ'''- ''Moringa stenopetala'') ተብሎ የሚጠራው ዛፍ በኢትዮጵያ በአብዛኛው በዝቅተኛው የስምጥ ሸለቆ ሀይቅ በደረቃማ እና ከፊል-ደረቃማ በሆኑት የአየር ንብረት ክልሎች ማለትም በ [[ጌዴኦ]]፤ [[ሲዳማ]]፤ [[ኮንሶ]]፤ [[ኦሞ]] ([[ወላይታ]]) ፤ ምዕራብ [[ጋሞጎፋ]]፤ [[ጊዶሎ]]፣ [[ቡርጂ]]፣ [[ሴይሴ]]ና [[በመሌ]] ይገኛል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በ[[ወሎ]]፤ [[ሸዋ]]፤ [[ሀረርጌ]]ና ሲዳማ አካባቢዎች የ[[ግብርና]] ልማትን ከአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራዎች ጋር በማቀናጀት ለሰርቶ ማሳያ እየተተከለ መሆኑን ዘገባዎች ይጠቁማሉ። ሞሪንጋ በፎንተኒና (ወሎ)፣ ዴራ ([[አርሲ]]) እንዲሁም በ[[ዝዋይ]] መስኖ እርሻ ለነፋስ መከላከያ አጥር በመሆን ጥቅም ላይ እየዋለ ነው። ከዚህ በተጨማሪ በኢትዮጵያ ደቡባዊው የስምጥ ሸለቆ ክፍል በተለይም በ[[ከፋ]]፣ ጋሞ ጎፋና ሲዳማ አካባቢዎች አንፃራዊ በሆነ መልኩ በተሻለ ስርጭት ይገኛል።
ሞሪንጋ በምድር ወገብ ፈጣን ዕድገት አለው። ይህ ዛፍ ከሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎች መካከል ለምግብነት፣ ለ[[መድሃኒት]]ነት፣ ለውሃ ማጣሪያነት፣ ለእንስሳት መኖነትና ለ[[ንብ]] ቀሰምነት ዋና ዋናዎቹ ናቸው። በደቡብ ክልል የኮንሶ ብሔረሰቦች ለምግብ አገልግሎት ከመጠቀማቸው ባለፈ ከሌሎች ሰብሎች ጋር አሰባጥረው በመትከል ቀጣይነት ባለው የአመራረት ዘይቤ የመሬት ምርትና ምርታማነት እዲጨምር በማድረግ ለበርካታ ዓመታት ሲጠቀሙበት ቆይተዋል። ይህ ዛፍ ቅጠሉ በምግብ ንጥረ ነገር ይዘታቸው ከሚታወቁት ሰብሎች ማለትም ከ[[ካሮት]] ([[ቫይታሚን ኤ]])፣ ከ[[አተር]] ([[ፕሮቲን]])፣ ከ[[ብርቱካን (ፍሬ)|ብርቱካን]] ([[ቫይታሚን ሲ]])፣ ከ[[ወተት]] ([[ካልሽየም]]) እና ከ[[ቆስጣ]] ([[ብረት]]) ንጥረ ነገሮች ይዘት እንዳሚበልጥ ጥናቶች ያሳያሉ።
በ[[አማራ]] ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ዝናብ አጠር በሆኑት በ[[ዋግኽምራ ዞን]] ([[አበርገሌ]]) እና በ[[ሰሜን ሸዋ]] ([[እንሳሮ ወረዳ]]) በተሰሩ የምርምር ስራዎች ሞሪንጋ በአካባቢው መላመድ የሚችልና ውጤታማ ዛፍ መሆኑ ተረጋግጧል፤ በመሆኑም በተመሳሳይ ስነምህዳሮች (አካባቢዎች) እንዲስፋፋ ማድረግ ተገቢ ነው። የተገኘው የምርምር ሙከራ ውጤት እንደሚያመለክተው የሞሪንጋ ዛፍ በ[[በጋ]] ወራት ቅጠሉን በመጠኑ የሚያረገፍ ነገር ግን ቅርንጫፉ ከተቆረጠ /ከተከረከመ/ ቅጠሉን ከማርገፍ የሚቆጠብና ብዙ ቅጠል የሚያቆጠቁጥ መሆኑ ታይቷል። ዛፉ ደረቃማና ከፊል ደረቃማ በሆኑ አካባቢዎች የሚበቅልና የሚያድግ በመሆኑ የአካባቢ ስነ-ምህዳርን ለመጠበቅና ለምግብነት አገልግሎት ስለሚውል የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚደረገው ርብርብ አስተዋጽዖው የጎላ ነው። ስለዚህ ከባቢያዊ ችግር ባለባቸውና ድርቅ በሚያጠቃቸው አካባቢዎች ቢለማና መስፋፋት ቢችል ለምግብ ዋስትና ከሚያደርገው አስተዋፅዖ በተጨማሪ ለአካባቢ ጥበቃ ስራ ተመራጭ ዛፍ ያደርገዋል።
==ተስማሚ አካባቢዎች==
የሞሪንጋ ዛፍ ከደረቅ እስከ መጠነኛ እርጥበታማ ስነ-ምህዳሮችና የተለያዩ የማምረት አቅም ባላቸው የአፈር አይነቶች መብቅልና ማደግ ይችላል። ዛፉ ደረቃማ፣ ከፊል ደረቃማ እና ከፊል እርጥበታማ አካባቢዎች የሚያድግ በመሆኑ በቀላሉ መትከል ይቻላል። ይህ ዛፍ ከረግረጋማና ውሃ አዘል ቦታዎች በስተቀር የኮምጣጣነት መጠኑ ከ5-9 በሆነ በማንኛውም የአፈር አይነት እና ሁኔታ፤ ከባህር ወለል በላይ ከ500 - 2100ሜ በሆነ ከፍታ ፤ ከ500-1400 ሚ.ሜ የሆነ የዝናብ መጠንና ከ24-30 ዲግሪ [[ሴንቲግሬድ]] ዓመታዊ አማካይ የ[[ሙቀት]] መጠን ይፈልጋል። በአጠቃላይ ተስማሚ የአየር ንብረት ካገኘ የተተከለው ችግኝ ምንም አይነት የመጠውለግ ሁኔታ የማይስተዋልበትና ለአካባቢ ጥበቃ ስራዎችም ከፍተኛ ፋይዳ አለው።
==ጠቀሜታና አገልግሎት==
በተለያዩ ክፍለ-ዓለማት የሞሪንጋ ዛፍ (ሽፈራው) የተለያዩ ጥቅሞች አሉት። የሽፈራው ቅጠል በውስጡ የተለያዩ ንጥረ ነገሮችን የያዘ በመሆኑ የምግብ ይዘት አትክልትን መተካት የሚችል ዛፍ እንደሆነ ጥናቶች ያሳያሉ። ስለዚህም '''የጎመን ዛፍ''' በመባል ይታወቃል። በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ፍጆታን ለማሟላት፣ የገቢ ምንጭን ለማሳደግ፣ የመሬትን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ እና ለተለያዩ የባህላዊ መድሃኒትነት አገልግሎት የሚውል ሁለገብ ጠቀሜታ ያለው የ[[አግሮፎሬስትሪ]] ዛፍ ነው።
===ለምግብነት===
====ቅጠል====
ቅጠሉ በ[[ቪታሚን]] (ኤ፤ ቢ፤ ሲ)፣ በ[[ካልሲየም]]ና በ[[ብረት]] የበለፀገ በመሆኑ ለምግብነት ተመራጭ ነው። በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙ የ[[ኮንሶ]] ብሄረሰብ ዘንድ ተወዳጅ የሆነ የዕለት ተዕለት ምግብ ውስጥ እየተካተተ ለዘመናት የተጠቀሙበት ዛፍ ነው።
የተለያዩ ጥናቶች እንደሚያሳዩት የሽፈራው ቅጠል ከተለያዩ የሰብል ዓይነቶች ጋር በንጥረ ነገር ተወዳዳሪነት አለው። ይህ የሚያሳየው የሽፈራው ዛፍ በሰዎች የእለት ተዕለት አመጋገብ ስርዓት ላይ ጉልህ ሚና መጫወት የሚችል መሆኑን ነው። የሚከተለው ሰንጠረዥ 2 እንደሚያመለክተው ሽፈራው በንጥረ ነገር ከተለያዩ ምግቦች ጋር ሲወዳደር ነው።
አዲስ የተቆረጠ ቅጠል ደርቆ የተፈጨ ቅጠል
• ከካሮት ቫይታሚን ኤ በ4 እጥፍ ይበልጣል • በ10 እጥፍ ይበልጣል
• ከብርቱካን [[ቫይታሚን ሲ]] በ7 እጥፍ ይበልጣል • 1/2ኛ ያህል ይዟል
• ከወተት ካልሼም በ4 እጥፍ ይበልጣል • በ17 እጥፍ ይበልጣል
• ከሙዝ [[ፖታሼም]] በ3 እጥፍ ይበልጣል • በ15 እጥፍ ይበልጣል
• ከቆስጣ ብረት 3/4ኛ ያህል ይዟል • በ25 እጥፍ ይበልጣል
ሰንጠረዥ ሽፈራው በምግብ ይዘት ከሌሎች ሰብሎች ጋር ሲነጻጸር
ቅጠሉን በተለያየ መልክ በማዘጋጀት መመገብ በውስጡ የሚገኙ በምግብነታቸው የታወቁ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን በቀላሉ ማግኘት ይቻላል። ለአብነት ያህል እንደ [[ጎመን]] በመቀቀልና በመከሸን በ[[እንጀራ]] ወይም በ[[ሳንዱዊች]] መልኩ በማዘጋጀት መመገብ ይቻላል። የሞሪንጋ [[ሳምቡሳ]]ና የሞሪንጋ [[ጭማቂ]] ማዘጋጀት ይቻላል። በተጨማሪም ከ[[ሾርባ]] ጋር ጨምሮ በማዘጋጀትም ሆነ ከ[[እንቁላል]] ጋር አብሮ በመምታት መጥበስና መመገብ ይቻላል። ለተጠቃሚዎች በተለይም ለአርሶ አደሮችና የሽፈራው /ሞሪንጋ/ ምግብ በማዘጋጀት ለምግብነት እንደሚውል በሰርቶ ማሳያ በምርምር ማዕከላት ተረጋግጧል።
===ሻይ===
ሞሪንጋ ከምግብነት አገልግሎት ባሻገር ለ[[ሻይ]] መጠቀም ይቻላል። የሞሪንጋን አዲስ የተቆረጠ ቅጠል ወይም ደርቆ የተፈጨውን ዱቄት ለሻይ ማዋል ይቻላል።
===ፍሬ===
ዘር አቃፊ /ፖድ ወይም ቆባ/ በለጋነቱ እንደ[[ፎሶሊያ]] ተቀቅሎ መመገብ የሚቻል ሲሆን በአንድ ዛፍ በአማካይ በዓመት እስከ 70 ኪሎ ግራም ድረስ ምርት ይሰጣል።
ፍሬው ከደረቀ በኋላ ከዘሩ 40 በመቶ የምግብ ዘይት የሚሰጥ ሲሆን ተረፈ ምርቱ ወይም [[ፋጉሎ]] ለ[[ከብት]] መኖ ወይም ለውሃ ማጣሪያ ያገለግላል። ፍሬውን በቀጥታ መመገብ ፀረ-ትላትል፣ የ[[ጉበት]] ችግርን፣ የ[[እንቅልፍ]] ችግርንና የመገጣጠሚያ [[ቁርጥማት]]ን ማከም እንደሚቻል ጥናቶች ያሳያሉ። በተጨማሪም ከፍተኛ ፕሮቲንና የ[[ፋይበር]] ይዘት ስላለው የተመጣጠነ የምግብ እጥረትንና የተቅማጥ በሽታን ለመከላከል ያስችላል።
===ውሃ ማጣራት===
ከ[[ወንዝ]] የተቀዳ ንፁህ ያልሆነ (የደፈረሰ) ውሃን ተፈጭቶ በላመ የሽፈራው ዘር ዱቄት በመጨመር በፍጥነትና ቀላል በሆነ ዘዴ ማከም ወይም ማጣራት ይቻላል። የሞሪንጋ ዘር [[ካታዮን]] (Cation) የተባሉ በውስጡ የያዘ በመሆኑ የደፈረሰ ውሃን ለማጥራት ይረዳል። ከዘሩ የተገኘ ዱቄት ከውሃው ውስጥ ካሉት ጠጣር ነገሮችኝ በማጣበቅ ወደ ታች እንዲዘቅጡ ያደርጋል። ይህ የማከም ዘዴ ከ90-99% በውሃው ውስጥ ባክቴሪዎችን ለማስዎገድ /ለመግደል/ ያስችላል። የተለያዩ ኬሚካሎችን ለምሳሌ [[አሉሚኒየም ሰለፌት]] /Aluminum Sulfate/ የተባሉ ለሰው ልጅ አደገኛና ጎጂ የሆኑ ንጥረ ነገሮች ለማጣራት ይረዳል።
===ለከብት መኖ===
ቅድሚያ የሚሰጠው ለሰው ምግብነት ቢሆንም ፍሬው ከመድረቁ በፊት ለከብት መኖ በመሆን ያገለግላል። የዘይቱ ተረፈ ምርት (ፋጉሎ) ለውሃ ማጣሪያና በፕሮቲን የበለፀገ የከብት መኖ መሆን ይችላል። ቅጠሉም እንዲሁ ለከብት መኖ ያገለግላል።
ከዚህ ባሻገር ዛፉ ለንብ መኖ፣ ለአጥር (Live fence)፣ መድሃኒትነት፣ ለማዳበሪያነት ይውላል፡፡
====የንብ መኖ====
ይህ ዛፍ [[አበባ]] ሰጪ ከሚባሉና መዓዛማ አበባ ከሚሰጡ የዛፍ ዝርያዎች ውስጥ አንዱ ነው። [[ንብ]] ማነብ ቀጣይና አዋጭ እንዲሆን ለማድረግ በቋሚ ተክል ልማት መመስረት ቢችል ተመራጭነት አለው። ይህ ተክል በተለያዩ የእንክብካቤና አያያዝ ስልቶች ዓመቱን በሙሉ አረንጓዴና ታዳጊ ማድረግ ስለሚቻል ከፍተኛ የሆነ የአበባ ምርት ይሰጣል። ይህ ደግሞ በንቦች የቀሰም ዕፀዋት እጥረት በሚኖርበት ወቅት ለንቦች ምግባቸውን በማሟላት ][ማር]] ዓመቱን ሙሉ እንዲመረት ይረዳል። ስለዚህም የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት በማሳደግ ተጨማሪ የገቢ ምንጭ እንዲፈጥር የሚያስችል ስለሆነ ሁለገብ ጠቀሜታ ካላቸው የጥምር ግብርና (አግሮፎሬስትሪ) ዛፎች እንዲመደብ ያደርገዋል።
==አበባ==
ከአበቦቹ የተገኘ ጭማቂ ጡት የምትመግብን ሴት የወተት ጥራትና ፍሰት መጠን ያሻሽላል፤ ከ[[ሽንት]] ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮችን በመፍታት የሽንት መፈጠርን ያበረታታል።
==እንጨት==
ገርና በቀላሉ ተሰባሪ በመሆኑ ለጣውላና ሌሎች የእንጨት ውጤቶች አገልግሎት የመዋል ውስንነት ይታይበታል።
==ለአጥር (Live fence)==
የሽፈራው ዛፍን በመትከል ህይወት ያለው አጥር በመጠቀም ለንፋስ መከላከያና ለጥላነት ያገለግላል። ይህም በዝዋይና ሌሎች ደረቃማ አካባቢዎች ልምዶች ያሉ በመሆኑ ለንፋስ መከላከያነት መጠቀም ይቻላል። ዛፉ በፍጥነት ስለሚያድግ በአጭር ጊዜ ለጥላ አገልግሎት ሊደርስ ይችላል።
==መድኃኒትነት==
እስካሁን ድረስ በዓለም ዙሪያ የሽፈራው እያንዳንዱ ክፍል ሙሉ በሙሉ በተለያየ መልኩ ለመድሃኒትነት ይውላል። ለምሳሌ [[የደም ማነስ]]ና የጉበት ችግርን ማከም ይችላል።
==ለማዳበሪያ==
ዘሩ ለዘይት ከተጨመቀ በኋላ የሚቀረውን ተረፈ ምርት ለከብት መኖ ወይም [[ኮምፖስት]] በማዘጋጀት ለማደበሪያነት ሊውል ይችላል።
==የውጭ መያያዣዎች==
[[መደብ:የኢትዮጵያ እጽዋት]]
[[መደብ:አትክልት]]
m5bzqm41jgygwin4inm3ue514vgspna
ቴስላ
0
52393
372393
369843
2022-08-22T06:40:10Z
NovoAngelDust
40442
[[Help:Minor edit|አነስተኛ አርትዖት]]
wikitext
text/x-wiki
{{ድርጅት መረጃ|ድርጅት_ስም=ቴስላ ተካቷል|ድርጅት_ማኅተም=Tesla Motors.svg|ዌብሳይት=tesla.comዋና መሥሪያ ቤት ኦስቲን ፣ ቴክሳስ|ድርጅት_ተመሠረተ=2003 (አውሮፓ)|ገቢ=53.8 ቢሊዮን ዶላር (2013-2014)|ኢንዱስትሪ=መኪና|ዋና_ሰዎች=ኢሎን ማስክ,( ባለቤት እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ) ሮቢን ዴንሆልም (ሊቀመንበር) ዛክ ኪርክሆርን (ዋና የፋይናንስ ኦፊሰር) ድሩ ባግሊኖ (ዋና የቴክኖሎጂ ኦፊሰር)|ሠራተኞች=99,290|ምርቶች=መኪኖች}}
'''ቴስላ፣ ኢንክ.''' (በ[[እንግሊዝኛ]]: Tesla, Inc.) የኤሌክትሪክ መኪናዎችን ነድፎ ያመርታል፣የባትሪ ሃይል ማከማቻ ከቤት እስከ ፍርግርግ ሚዛን፣የፀሃይ ፓነሎች እና የፀሐይ ጣራ ጣራዎች እና ተዛማጅ ምርቶች እና አገልግሎቶች። ቴስላ ከአለም ዋጋ ካላቸው ኩባንያዎች አንዱ ሲሆን ወደ 1 ትሪሊዮን ዶላር የሚጠጋ የገበያ ካፒታላይዜሽን በማስመዝገብ የአለም እጅግ ዋጋ ያለው አውቶሞቢሪ ነው። ኩባንያው በ2020 የባትሪ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን እና ተሰኪ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን 23 በመቶውን የባትሪ-ኤሌክትሪክ ገበያ እና 16 በመቶውን የፕላግ ገበያ (የተሰኪ ዲቃላዎችን ጨምሮ) በመግዛት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛውን የሽያጭ መጠን ነበረው። በቴስላ ኢነርጂ ቅርንጫፍ በኩል ኩባንያው በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የፎቶቮልታይክ ስርዓቶችን ያዘጋጃል እና ዋና ጫኝ ነው። ቴስላ ኢነርጂ በ2021 3.99 ጊጋዋት-ሰአት (ጂደብሊውሰ) የተጫነ የባትሪ ሃይል ማከማቻ ስርዓቶችን ከአለም አቀፍ ትልቁ አቅራቢዎች አንዱ ነው።
በጁላይ 2003 በማርቲን ኤበርሃርድ እና ማርክ ታርፔኒንግ እንደ ቴስላ ሞተርስ የተመሰረተው የኩባንያው ስም ለፈጣሪ እና ኤሌክትሪክ መሐንዲስ ኒኮላ ቴስላ ክብር ነው። በየካቲት 2004 በ6.5 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት የ X.com መስራች ኢሎን ማስክ የኩባንያው ትልቁ ባለድርሻ ሆነ የድርጅቱ ሊቀመንበር። ከ 2008 ጀምሮ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነው አገልግለዋል ። እንደ ማስክ ፣ ቴስላ ዓላማ በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች እና በፀሐይ ኃይል ወደ ዘላቂ ትራንስፖርት እና ኢነርጂ የሚደረገውን ጉዞ ለማፋጠን ለመርዳት ነው ። ቴስላ የመጀመሪያውን የመኪና ሞዴሉን ሮድስተር ስፖርት መኪናን በ2009 ማምረት ጀመረ።ይህም በ2012 ሞዴል ኤስ ሰዳን፣ ሞዴል X SUV በ2015፣ በ2017 ሞዴል 3 ሴዳን እና ሞዴል Y ክሮስቨር በ2020 ተከትሏል። ሞዴል 3 በአለም አቀፍ ደረጃ በሁሉም ጊዜ የተሸጠው ኤሌክትሪክ ተሰኪ ነው፣ እና በሰኔ 2021 በአለም አቀፍ ደረጃ 1 ሚሊየን አሃዶችን በመሸጥ የመጀመሪያው የኤሌክትሪክ መኪና ሆኗል። የ Tesla ዓለም አቀፍ ሽያጮች በ2021 936,222 መኪኖች ነበሩ፣ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ87 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል፣ እና ድምር ሽያጩ በ2.3 ሚሊዮን መኪኖች በ2021 መጨረሻ ላይ ደርሷል። ታሪክ.
Tesla በዋና ሥራ አስፈፃሚው ኢሎን ሙክ መግለጫዎች እና ድርጊቶች እና በፈጠራ አካውንቲንግ ክሶች ፣ የጭካኔ አጸፋ ምላሽ ፣ የሰራተኛ መብት ጥሰት እና ያልተፈቱ እና አደገኛ ቴክኒካዊ ችግሮች በምርታቸው ላይ የተከሰቱ በርካታ ክሶች እና ውዝግቦች ርዕሰ ጉዳይ ሆኗል ። በሴፕቴምበር 2021 የብሔራዊ የሀይዌይ ትራፊክ ደህንነት አስተዳደር (NHTSA) ቴስላ ሁሉንም የተሸጡ የአሜሪካ መኪኖች አውቶፓይሎትን የሚመለከት መረጃ እንዲያቀርብ አዘዘው።
== የመኪና ምርቶች ==
[[ስዕል:Tesla Model 3 Front View.jpg|thumb|አዶው ቴስላ ሞዴል 3]]
=== ቴስላ ሞዴል ሶስት ===
ሞዴል 3 ባለ አራት በር ፈጣን ተሽከርካሪ ነው። Tesla ሞዴሉን 3 በማርች 31 ቀን 2016 አቅርቧል። ሊሆኑ የሚችሉ ደንበኞች በዚያ ቀን ቀደም ብሎ ቦታዎችን በሚመለስ ገንዘብ ማስያዝ ጀመሩ። ይፋ ከሆነ ከአንድ ሳምንት በኋላ ቴስላ ከ325,000 በላይ የተያዙ ቦታዎችን ዘግቧል። ብሉምበርግ ኒውስ በቦታ ማስያዣዎች ብዛት የተነሳ "የሞዴል 3 ይፋ መውጣት በ100 አመት የጅምላ ገበያ አውቶሞቢል ልዩ ነበር" ብሏል። የተገደበ የተሸከርካሪ ምርት በጁላይ 2017 ተጀመረ።
ከማርች 2020 ጀምሮ፣ ሞዴል 3 በታሪክ የዓለማችን ምርጡ ሽያጭ የኤሌክትሪክ መኪና ነው፣ እና ድምር አለምአቀፍ ሽያጮች በሰኔ 2021 1 ሚሊዮን ምእራፎችን አልፈዋል። ሞዴል 3 ለአራት ተከታታይ አመታት በዓለም ምርጥ ሽያጭ ተሰኪ ኤሌክትሪክ መኪና ደረጃ አግኝቷል። ከ 2018 እስከ 2021 ፣ እና ከ 2018 ጀምሮ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ምርጥ ሽያጭ ተሰኪ ኤሌክትሪክ መኪና። ሞዴል 3 በኖርዌይ እና በኔዘርላንድስ ሪከርዶችን አስመዝግቧል ፣ በ 2019 በእነዚያ አገሮች ውስጥ ምርጥ የተሸጠው የተሳፋሪ መኪና ሞዴል።<ref>[https://techacute.com/how-insurance-coverage-benefits-electric-vehicles-like- https://techacute.com/how-insurance-coverage-benefits-electric-vehicles-like-tesla/]</ref>
=== የቴስላ ሞዴል ዋይ ===
ሞዴል ዋይ የታመቀ ተሻጋሪ መገልገያ ተሽከርካሪ ነው። ሞዴል ዋይ ከ ሞዴል 3 ጋር ብዙ አካላትን በሚጋራ መድረክ ላይ ተሠርቷል ። መኪናው እስከ ሶስት ረድፍ መቀመጫዎች (እስከ 7 ሰዎች) ፣ 68 ኪዩቢክ ጫማ (1.9 m3) የጭነት ቦታ (ከሁለተኛው እና ሶስተኛ ረድፎች ጋር) የታጠፈ)፣ እና እስከ 326 ማይል (525 ኪሜ) የሚደርስ የEPA ክልል አለው።
[[ስዕል:2020 Tesla Model Y, front 5.16.21.jpg|thumb|የቴስላ ሞዴል ዋይ]]
ሞዴል Y በማርች 14፣ 2019 ይፋ ሆነ። ለሞዴል ዋይ ማድረስ የተጀመረው እ.ኤ.አ. ማርች 13፣ 2020 ነው። የቴስላ ሞዴል ዋይ በፍሪሞንት ፣ ካሊፎርኒያ በሚገኘው ቴስላ ፋብሪካ እንዲሁም በቻይና በጊጋ ሻንጋይ እየተመረተ ነው። ፋብሪካው ከተከፈተ በኋላ የሞዴል ዋይ እትም በጊጋ በርሊን ይመረታል ተብሎ ይጠበቃል።<ref>[https://teranews.net/am/tesla-model-y-is-the-best-selling-car-in- https://teranews.net/am/tesla-model-y-is-the-best-selling-car-in-china]</ref>
[[ስዕል:Tesla Model X 24.06.19 JM.jpg|thumb|left|ቴስላ ሞዴል አክስ]]የ ቴስላ ሞዴል አክስ መካከለኛ መጠን ያለው ተሻጋሪ የስፖርት መገልገያ መኪና ነው። በ5-፣ 6- እና 7-ተሳፋሪዎች አወቃቀሮች ቀርቧል። ሞዴል X የተሰራው ከሞዴል ኤስ ባለ ሙሉ መጠን ሴዳን መድረክ ነው። የኋለኛው ተሳፋሪ በሮች በአቀባዊ የተከፈቱት ግልጽ በሆነ የ"ፋልኮን ክንፍ" ንድፍ ነው።
ማቅረቡ የተጀመረው በሴፕቴምበር 2015 ነው። እ.ኤ.አ. በ2016፣ አንድ አመት ሙሉ በገበያ ላይ ከዋለ በኋላ፣ ሞዴል X በአለም ከፍተኛ ሽያጭ ካላቸው ተሰኪ መኪኖች ሰባተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። እስከ ሴፕቴምበር 2018 ድረስ የሚሸጡት 57,327 ክፍሎች ያሉት ዩናይትድ ስቴትስ ዋና ገበያዋ ነች።<ref>[https://avtotachki.com/am/kak-posmotret-foto-lyudey-iz-tesla-v-model-x-vy-dolzhny-zazhat-x-elektromobili-www-elektrowoz https://avtotachki.com/am/kak-posmotret-foto-lyudey-iz-tesla-v-model-x-vy-dolzhny-zazhat-x-elektromobili-www-elektrowoz-pl/]</ref>
== ማጣቀሻዎች ==
b5oijehltu47srbnzzz4g20dhwldjcz
አባል:Jossytour2022
2
52649
372395
372342
2022-08-22T07:13:43Z
Jossytour2022
40377
any
wikitext
text/x-wiki
'''አዋሽ ወንዝ'''
'''አዋሽ''' (አንዳንድ ጊዜ አዋሽ ይባላሉ፤ ኦሮሞኛ፡ አዋሽ፣ አማርኛ፡ አዋሽ፣ አፋርኛ፡ ወአዮት፣ ሶማሌ፡ ወቢጋ ድር) የኢትዮጵያ ትልቅ ወንዝ ነው። ኮርሱ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ድንበሮች ውስጥ የተካተተ ሲሆን ከጋርጎሪ ሀይቅ ተጀምሮ ከጅቡቲ ጋር 100 ኪሎ ሜትር (60 ወይም 70 ማይል) ርቀት ላይ በሚገኘው በአቤ (ወይ አብሄ ባድ) ሐይቅ ላይ እርስ በርስ የተያያዙ ሀይቆች ሰንሰለት ውስጥ ይፈስሳል። የ Tadjoura ባሕረ ሰላጤ ራስ. የአማራ፣ የኦሮሚያ እና የሶማሌ ክልሎችን እንዲሁም የአፋር ክልልን ደቡባዊ ግማሽ ክፍል የሚሸፍን የኢንዶራይክ ተፋሰስ ዋና ጅረት ነው።
== '''አዋሽ''' ==
== አጠቃላይ እይታ ==
== ፓሊዮንቶሎጂ ==
== ታሪክ ==
== የአየር ንብረት ==
== ሃይድሮሎጂ ==
== ኢኮሎጂ ==
== እንስሳት ==
== ተመልከት ==
== ዋቢዎች ==
mw51iwkee27qcy3ya548ptnsrz5oth1
የትግራይ መታጠርን
0
52665
372385
2022-08-21T14:26:46Z
1901sams
40424
ትግራይ መታጠር አሰር ሚሊየን ህዝብ በላይ መታጠርና ቀውስ እያስከተለ ነው።
wikitext
text/x-wiki
'የትግራይ ቀውስ ቀጥላል
'በቆዳ ቀለም' ምክንያት ችላ ተብሏል ይላሉ የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ ስድስት ሚሊዮን መሰረታዊ አገልግሎቶችን ማግኘት ባለመቻላቸው ‘በዓለም ላይ ካሉት እጅግ የከፋ ሰብዓዊ ቀውስ’ ሲሉ የገለጹት የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ገብረእየሱስ በትግራይ ያለው ሁኔታ ከዩክሬን ግጭት ጋር ተመሳሳይ ትኩረት የማይሰጠው ለምን እንደሆነ ጠይቀዋል። በጦርነት በተናጋው የኢትዮጵያ ክልል በሰላማዊ ሰዎች ላይ ለሚደርሰው ችግር ትኩረት ካለመስጠት ጀርባ ዘረኝነት እንዳለ ቴዎድሮስ ጠቁመዋል። ‘ምናልባት ምክንያቱ የህዝቡ የቆዳ ቀለም ሊሆን ይችላል’ ሲል የትግራይ ተወላጅ የሆነው ቴድሮስ ተናግሯል።
‘የቆዳ ቀለም’፡ የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ በትግራይ ቀውስ ግድየለሽነት ተናገሩ
‘በህይወት እንዳሉ አላውቅም’፡ የትግራይ ተወላጆች ቤተሰቦች ጭንቀት በቴሌኮም መዘጋት ተቋርጧል
ምንጭ https://www.theguardian.com/world/video/2022/aug/18/tigray-crisis-ignored-due-to-colour-of-skin-says-who-chief-video
ከትግራይ ክልል ግማሽ ያህሉ ለከፍተኛ የምግብ እጥረት ተጋልጠዋል
የሰብአዊነት ኮንቮይዎች ወደ ትግራይ እንዲገቡ ቢፈቀድም የምግብ እጦት መጠኑ ጨምሯል ይላል የአለም ምግብ ፕሮግራም። ሁኔታው ሊባባስ እንደሚችል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለስልጣናት አስጠንቅቀዋል።
https://www.dw.com/en/ethiopia-half-of-tigray-region-faces-severe-food-shortage/a-62875733'''
በትግራይ ክልል ከፌዴራል መንግስት ጋር ጦርነት ውስጥ የሚገኙት የግዛት ባለስልጣናት ባለፉት ወራት የትግራይ ቴሌቭዥን ሰራተኞች ተሾመ ተማሌው፣ ምስገና ስዩም፣ ሀበን ሃለፎም፣ ኃይለሚካኤል ገሠሠ እና ዳዊት መኮንንን ማሰራቸውን በተለያዩ ሚዲያዎች ዘግቧል ኢሳቅ ወልዳይ ከሲፒጄ ጋር ከአዲስ አበባ በስልክ ያነጋገራቸው የቀድሞ የብሮድካስት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና መታሰራቸውን የሚያውቁ፣ አጸፋውን በመፍራት ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ።
https://cpj.org/2022/07/tigrayan-authorities-in-ethiopia-detain-5-tigrai-tv-journalists/
በመሆኑም ትግራይ መታጠር አሰር ሚሊየን ህዝብ በላይ መታጠርና ቀውስ እያስከተለ ነው።
gjk5p41sqiemuqeq497gn9ldf9o9j74
አባል:1901sams/ጋኦ ኪንሮንግ
2
52666
372396
2022-08-22T10:43:32Z
1901sams
40424
Created by translating the page "[[:en:Special:Redirect/revision/1105070789|Gao Qinrong]]"
wikitext
text/x-wiki
[[Category:Articles with hCards]]
ጋኦ ኪንሮንግ
ዜግነት
ቻይንኛ
ሥራ
ጋዜጠኛ
የሚታወቀው
1998-2006 እስራት
የትዳር ጓደኛ (ዎች)
ዱአ ማዮዪንግ
ሽልማቶች
ሲፒጄ ዓለም አቀፍ የፕሬስ ነፃነት ሽልማት (2007)
ጋኦ ኪንሮንግ ( ቻይንኛ : 高勤荣 ፤ ፒንዪን: ጋኦ ኪንሮንግ ፤ የተወለደው እ.ኤ.አ. እ.ኤ.አ. በ 2007 የጋዜጠኞችን ዓለም አቀፍ የፕሬስ ነፃነት ሽልማት ኮሚቴ አሸንፏል።[2]
ጋኦ በሻንዚ ውስጥ ለ Xinhua News Agency ዘጋቢ ሆኖ ሰርቷል።[2] እ.ኤ.አ. በ1998 በሻንዚ ወጣቶች ዴይሊ ላይ እንደዘገበው የዩንቼንግ ከተማ ባለስልጣናት የማስተዋወቅ እድላቸውን ለማሻሻል 35 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ የውሸት የመስኖ ፕሮጀክት አዘጋጅተዋል። መጀመሪያ ላይ ከኮሚኒስት ፓርቲ ባለስልጣናት ጋር ብቻ ተሰራጭቷል፣ ሪፖርቱ ብዙም ሳይቆይ ሀገራዊ እና አለም አቀፍ ትኩረትን ስቧል።[1][3]
ጋኦ ታኅሣሥ 4 ቀን 1998 ተይዞ ነበር። ከአሥር ቀናት በኋላ፣ ገንዘብ ማጭበርበር፣ ማጭበርበር እና ማጭበርበርን ጨምሮ ወንጀሎች ተከሰዋል።[3] በታህሳስ 28 ቀን በሚስጥር ችሎት ጥፋተኛ ሆኖ ተገኝቶ የ12 ዓመት እስራት ተፈርዶበታል።[3]
እስር ቤት ውስጥ ጋዜጣ ይሰራ ነበር።[2] የጋኦ ጉዳይ ሽፋን በቻይና ጋዜጠኞች ላይ ለሚያጋጥሟቸው ተግዳሮቶች ትኩረት ሰጥቷል።[2]
ጋኦ የተፈረደበትን የስምንት አመት እስራት በመጨረሱ በታህሳስ 2006 መጀመሪያ ላይ ተለቋል። የቻይና መንግስት ሚዲያ ጉዳዩን ባለሥልጣናቱ ሙስናን ለመዋጋት ያላቸውን ፍላጎት እንደ ምሳሌ ገልጾ አንድ ጋዜጣ እንዲህ ሲል ገልጿል፡- “የአካባቢው ዘጋቢ ጋኦ ኪንሮንግ ተቀርጾ መታሰሩ በአካባቢው ያለውን የሙስና አስፈሪ ትዕይንት ካሳወቀ በኋላ በጣም መደበኛ ያልሆነ ሁኔታ ነው።”[1] ]
ጋኦ በእስር ላይ በነበረበት ጊዜ ሁሉ እንዲለቀቅለት ባለስልጣናትን ሲያግባባ የነበረው Dui Maoying አግብቷል።[3]
ዋቢዎች
# "የታሰረው ቻይናዊ ጋዜጠኛ ቀደም ብሎ ተፈታ" አሶሺየትድ ፕሬስ - በHighBeam ምርምር (የደንበኝነት ምዝገባ ያስፈልጋል)። ታህሳስ 20 ቀን 2006. በኖቬምበር 14, 2018 ከዋናው የተመዘገበ. ጥቅምት 22 ቀን 2012 ተገኝቷል።
# "ጋኦ ኪንሮንግ - ዘጋቢ በቻይና 8 አመታትን በእስር አሳልፏል". የጋዜጠኞች ጥበቃ ኮሚቴ. 24 ኦክቶበር 2012. በሴፕቴምበር 21 ቀን 2012 ከዋናው የተመዘገበ. ጥቅምት 22 ቀን 2012 ተገኝቷል።
# "የታሰረው ጋዜጠኛ ተማጽኖ አይሰማም።" የኢንተር ፕሬስ አገልግሎት - በ HighBeam ምርምር (የደንበኝነት ምዝገባ ያስፈልጋል). ጁላይ 10 ቀን 2000. በኤፕሪል 9 ቀን 2016 ከመጀመሪያው የተመዘገበ ። ኦክቶበር 22 ቀን 2012 ተገኝቷል።
የሲፒጄ አለም አቀፍ የፕሬስ ነፃነት ተሸላሚዎች
<nowiki>
[[መደብ:የቻይና የምርመራ ጋዜጠኞች]]
[[መደብ:የቻይና ህዝብ ሪፐብሊክ እስረኞች እና እስረኞች]]
[[መደብ:የቻይና ህዝብ ሪፐብሊክ ጋዜጠኞች]]
[[መደብ:ሕያዋን ሰዎች]]
[[መደብ:የቻይና እስረኞች እና እስረኞች]]
[[መደብ:1950 ዎቹ ልደት]]
[[መደብ:ሰብስክሪፕን ገጽ]]
[[መደብ:ቪያ ሰብስክሪፕን]]
[[መደብ:የቻይንኛ ቓንቓ]]</nowiki>
qtxp3hp7mb24baymbuwp1ujssbfx1z1