ውክፔዲያ amwiki https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD MediaWiki 1.39.0-wmf.26 first-letter ፋይል ልዩ ውይይት አባል አባል ውይይት ውክፔዲያ ውክፔዲያ ውይይት ስዕል ስዕል ውይይት መልዕክት መልዕክት ውይይት መለጠፊያ መለጠፊያ ውይይት እርዳታ እርዳታ ውይይት መደብ መደብ ውይይት በር በር ውይይት TimedText TimedText talk Module Module talk Gadget Gadget talk Gadget definition Gadget definition talk ፓርጋ 0 8806 372485 371325 2022-08-28T11:15:09Z InternetArchiveBot 35471 Rescuing 1 sources and tagging 0 as dead.) #IABot (v2.0.9 wikitext text/x-wiki [[Image:Parga map.png|thumb|300px|የፓርጋ ሥፍራ በግሪክ አገር]] '''ፓርጋ''' ([[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]]፦ Πάργα) በስሜን-ምዕራብ [[ግሪክ (አገር)|ግሪክ]] ያለው መንደር ነው። የሕዝቡ ብዛት 4000 ያሕል ሰዎች ነው። ፓርጋ አንድ ትምህርት ቤት፣ ቤተ ክርስቲያን፣ ፖስታ ቤትና ወደብ አለው። በጥንታዊ ግሪክ ስሙ 'ሂውፓርጎስ' ተብሎ ነበር። በ[[1562]] ዓ.ም. የ[[ቬኒስ]] ሰዎች ከመንደሩ ወደ ስሜን አምባ ሠሩ። ==ዋቢ ድረገጽ== *http://www.pargagreece.eu {{Wayback|url=http://www.pargagreece.eu/ |date=20201026160028 }} *http://www.parganet.eu {{Wayback|url=http://www.parganet.eu/ |date=20070928095402 }} [[መደብ:የግሪክ ከተሞች]] 38556iysws1unhyz34bqdrf77y8ysih እግር ኳስ 0 10434 372484 363106 2022-08-28T10:57:04Z CommonsDelinker 186 በስዕል Football_iu_1996.jpg ፈንታ [[Image:Football_in_Bloomington,_Indiana,_1996.jpg]] አገባ... wikitext text/x-wiki [[ስዕል:Lionel Andrés Messi Cuccittini.jpg|thumb|እግር ኳስ]] [[ስዕል:Football in Bloomington, Indiana, 1996.jpg|thumb|]] '''እግር ኳስ''' በአንድ ወገን 10 ተጫዋቾችና አንድ ጎለኛ ሆነው በእግር እየለጉ የሚጫወቱት [[ስፖርት]] ነው። ከጎለኛ በስተቀር ሌሎች ተጫዋቾች ኳሷን በእጅ መንካት አይፈቀድም። ግን በጭንቅላት እየገጩ መጫወውት ይቻላል። {{መዋቅር-ስፖርት}} [[መደብ:እግር ኳስ| ]] በ አለማችን ትልቅ 4oqnyn0ac94k5mfg4n25j3yyi4u7bx4 መንግሥተ ኢትዮጵያ 0 17757 372479 365191 2022-08-28T02:22:45Z 2001:56A:F6EF:7600:45BD:CC4E:F0EB:E634 wikitext text/x-wiki {{የሀገር_መረጃ| ስም = ኢትዮጵያ| ሙሉ_ስም = መንግሥተ ኢትዮጵያ | ማኅተም_ሥዕል = Imperial Coat of Arms of Ethiopia (Haile Selassie).svg| ባንዲራ_ሥዕል = Flag of the Ethiopian Empire.svg| ባንዲራ_ስፋት = | መዝሙር = | ካርታ_ሥዕል = Menelik_II_conquests_map.svg| ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = ኢትዮጵያ በ፲፰ኛው ክፍለ ዘመን| ዋና_ከተማ =[[አዲስ አበባ]]| ብሔራዊ_ቋንቋ = [[አማርኛ]]| የመንግስት_አይነት = የዓፄ መንግሥት| የመሪዎች_ማዕረግ = '''ነገሥታት'''
*1137 እ.ኤ.አ.
*ከ1930 እስከ 1974 እ.ኤ.አ.| የመሪዎች_ስም =
[[ዓፄ ተክለ ሃይማኖት]] (የመጀመሪያው)
[[ቀዳማዊ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ]] (የመጨረሻው)| ታሪካዊ_ቀናት = 1137 እ.ኤ.አ.
1270 እ.ኤ.አ.

1936 እ.ኤ.አ.
1974 እ.ኤ.አ.
መጋቢት ፫ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም.| ታሪካዊ_ክስተቶች = [[የዛጔ ሥርወ-መንግሥት]] መነሻ
የ[[ሰለሞናዊው ሥርወ-መንግሥት]] መነሻ
የጣሊያን ወረራ
መፈንቅለ መንግሥት
ውድቀት| የመሬት_ስፋት = | የመሬት_ስፋት_ከዓለም =| ውሀ_ከመቶ =| የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት =| የሕዝብ_ብዛት_ቆጠራ_ዓመት =| የሕዝብ_ብዛት_ግምት =| የሕዝብ_ብዛት_ቆጠራ =| የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም =| የገንዘብ_ስም =| ሰዓት_ክልል =| የስልክ_መግቢያ =| ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ =| የግርጌ_ማስታወሻ =| ተመሠረተ_ፈረሰ_ዓመት = እስከ 1936 እ.ኤ.አ.
በስደት 1936-1941 እ.ኤ.አ.
ከ1941 እስከ 1975 እ.ኤ.አ.| p1 = መንግሥተ አክሱም| p1_ባንዲራ =| s1 = ደርግ| s1_ባንዲራ = Flag of Ethiopia (1975-1987, 1991-1996).svg| }}'''መንግሥተ ኢትዮጵያ''' በዛሬዎቹ [[ኢትዮጵያ]]ና [[ኤርትራ]] የሚገኝ መንግሥት ነበር። በትልቅነቱ ጊዜ [[ሶማሊያ|ሰሜን ሶማሊያ]]፣ [[ጅቡቲ]]፣ [[ግብፅ|ደቡብ ግብፅ]]፣ [[ሱዳን|ምሥራቃዊ ሱዳን]]፣ [[የመን (አገር)|የመን]]ና [[ሳውዲ አረቢያ|ምዕራባዊ ሳውዲ አረቢያን]] ያጠቃልል ነበር። ኢትዮቢያየኢትዮ ግዛትያ ግዛት የአረብ እና የቱርክ ጦርን ለማስመለስ እና ከብዙ የአውሮፓ አገራት ጋር ወዳጃዊ ግንኙነቶችን ለመጀመር በተከታታይ በቀጣይነት የሚተዳደር ነበር ፡፡ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ጋር ከተቀላቀለችበት 1936 እስከ 1941 ባለው ጊዜ ውስጥ አጭር ጊዜ ሳይጨምር በ 1882 በእንግሊዝ ግብፅ ወረራ የተጀመረውን የቅኝ ግዛት ለማስቀረት ብቸኛ የአፍሪካ ሀገሮች ኢትዮጵያ እና ላይቤሪያ ነበሩ ፡፡ ምስራቃዊ ጣሊያን። የቅኝ ግዛት ግዛቶች ከወደሙ በኋላ በሃያኛው ክፍለዘመን አጋማሽ ላይ ኢትዮጵያ በዓለም ላይ በንጉሠ ነገሥት ከሚተዳደሩ ሦስት የዓለም አገራት አንዷ እስከ 1974 ዓ.ም. {{መዋቅር-ታሪክ}} [[መደብ:የኢትዮጵያ ታሪክ]] bvjapzv99ntaoq7uy9pddpkfudfji53 ዮቅጣን 0 17816 372480 349200 2022-08-28T02:26:01Z 2001:56A:F6EF:7600:45BD:CC4E:F0EB:E634 wikitext text/x-wiki '''ዮቅጣን''' ([[ዕብራይስጥ]]፦ יָקְטָן ፤ [[አረብኛ]]፦قحطان /ቃሕጣን/) በ[[ብሉይ ኪዳን]] መሠረት ከ[[ኤቦር]] 2 ልጆች ታናሹ ነበረ። ታላቅ ወንድሙ [[ፋሌክ]] ነበረ። ልጆቹም (ዘፍ. 10፡26-29) [[ኤልሞዳድ]]፣ [[ሣሌፍ]]፣ [[ሐስረሞት]]፣ [[ያራሕ]]፣ [[ሀዶራም]]፣ [[አውዛል]]፣ [[ደቅላ]]፣ [[ዖባል]]፣ [[አቢማኤል]]፣ [[ሳባ (የዮቅጣን ልጅ)|ሳባ]]፣ [[ኦፊር]]፣ [[ኤውላጥ]]ና [[ዮባብ]] ናቸው። ''[[የመጽሐፍ ቅዱስ ቅርሶች]]'' (''Biblicarum antiquitatum liber'' ወይም «ፕሲውዶ-ፊሎ») በተባለው ጽሑፍ ዘንድ (70 ዓ.ም. ያሕል)፣ ከ[[ኖህ]] ዘመን በኋላ ዮቅጣን የ[[ሴም]] ወገኖች ልዑል የተደረገ ሲሆን፣ እንዲሁም [[ናምሩድ]]ም የ[[ካም]] ወገኖች ልዑል፣ [[ፌኔክ]]ም (የ[[ሮድኢ]] [[ያዋን]] ልጅ) የ[[ያፌት]] ወገኖች ልዑል ተደረጉ። ሦስቱም መሳፍንት ሰው ሁሉ ጡብ ለ[[ባቢሎን ግንብ]] እንዲሠራ ቢያዝዙም፣ 12 ሰዎች ግን እምቢ አሉ። ከነዚህ 12 እምቢተኞች መካከል፣ የዮቅጣን ልጆች ስሞች አልሞዳድ፣ ዮባብ፣ አቢማኤል ሳባና ኦፊር ይታያሉ። ተቆጥተው መሳፍንቱ ይሙት በቃ ቢፈርዱባቸው፣ ዮቅጣን ግን በስውር ከሰናዖር ወደ ተራሮቹ እንዲያመልጡ ረዳቸው።<ref>[http://www.sacred-texts.com/bib/bap/bap21.htm Biblical Antiquities (Pseudo-Philo)] {{en}}</ref> እንዲህ ያለ ትውፊት በአይሁዳዊው ጽሑፍ ''[[የየራሕሜል ዜና መዋዕል]]'' (1140 ዓ.ም. ገደማ) ይደገማል፤ በክርስቲያኑም መምህር [[ጴጥሮስ ኮመስቶር]] መጽሐፍ ዘንድ (1162 ዓ.ም.) ሦስቱ መሪዎች ዮቅጣን፣ ናምሩድና ለያፌት ወገን «ሱፌኔ፣ ወይም ሱስቴኔ» ይባላሉ። ተመሳሳይ ልማድ በ[[ኢኦተቤ|ኢትዮጵያ ተዋሕዶ]] ታሪኮች ይገኛል፤ የዮቅጣን ልጆች በግንቡ መሳተፍ ስላልወደዱ የቀድሞው [[ግዕዝ]] ቋንቋ ለመጠብቅ እንደ ተፈቀዱ ይላል። በ[[አለቃ ታዬ]] ታሪክ መጽሐፍ ዘንድ፣ 5ቱ ልጆች ሳባ፣ ኦፊር፣ ኤውላጥ፣ ዖባልና አቢማኤል ከወንድሞቻቸው ጋር ቦታ ስላላገኙ በ[[የመን (አገር)|የመን]] ሠፈሩ። ለጊዜ ለኩሽ ነገሥታት (ከቀይ ባሕር ማዶ) ተገዙ። ከዘመናት በኋላ የ[[ሕንድ]] ንጉሥ ራማ በወረረበት ጊዜ የሳባ፣ ዖባልና ኦፊር ነገዶች ተሻግረው ራማን አስወጡ። ከዚያ ሳባ ወይም [[አግዓዝያን]] በ[[ትግራይ]]፣ ዖባል በ[[አዳል]]፣ ኦፊር በ[[ውጋዴን]] ሠፈሩ፤ ኤውላጥና አቢማኤል በየመም ቀሩ። በዓረባውያን ልማዶች ደግሞ የ[[የመን (አገር)|የመን]] ጥንታዊ ኗሪዎች ከቃህጣን (ዮቅጣን) ተወለዱ። [[ኢብን ዓብድ ራቢህ]] (852-932 ዓ.ም.) «አንድያው ድሪ» በተባለ መጽሐፍ የየመንን ሐረጎች ሲተርክ የቃህጣን ልጆች እነዚህ ናቸው ይለናል፦ [[ያሩብ]] (ያራሕ)፣ ሳባ፣ አል-ሙስሊፍ (ሣሌፍ)፣ አል-ሚርዳድ (ኤልሞዳድ)፣ ዲቅላ፣ አቢማል፣ ዑባል፣ ኡዛል፣ [[ጁርሁም]] ወይም ሀዱራም፣ ኡፊር፣ ሁዋይላ (ኤውላጥ)፣ [[ሐድረማውት]] እና ኑባት (ዮባብ) ይባላሉ። ዳሩ ግን አንድንድ ጸሐፊ እንደ [[ዮሴፉስ]]ና [[አቡሊድስ]] የዮቅጣን ልጆች በ[[ሕንዱስ ወንዝ]] ላይ እንደ ሠፈሩ ይላል። የ[[ጀርመን]] ታሪክ ጸሐፊ [[ዮሐንስ አቬንቲኑስ]] [[1513]] ዓ.ም. ባሳተመው መዝገቦች ዘንድ፣ ዮቅጣን በሌላ ስሙ «ኢስተር» ይባላል። በርሱ ታሪክ፣ ኢስተር፣ ናምሩድና ሦስተኛው [[ሳሞጤስ]] መጀመርያ 3ቱ መሪዎች ነበሩ። ሕዝቡ በተበተኑበት ጊዜ ኢስተር፣ አባቱ ኤቦርና አያቱ [[ሳላ (የኤቦር አባት)|ሳላ]] ከ[[ቱዊስኮን]] ጋራ ወደ [[አውሮፓ]] ገቡ፣ በአሁኑ [[ኦስትሪያ]] ሠፈሩ። ስለዚሁ ኢስተር (ዮቅጣን) የ[[ዳኑብ ወንዝ]] ስም «የኢስተር ወንዝ» ተባለ። ከኢስተር ልጆች ደግሞ ብዙ በአውሮፓ ሠፈሩ፦ ሳርማቴስ (ሐስረሞት) በ[[ሳርማትያ]]፣ ዳልማታ (አልሞዳድ) በ[[ድልማጥያ]]፣ አዛሉስ (አውዛል) በ[[ባቫሪያ]]፣ አዱላስ (ሐዶራም) በ[[ስዊስ]]፣ ያዳር (ያራሕ) በ[[ሊቡርኒያ]]፣ ኤፖሩስ በ[[ኤፒሩስ]] ክፍላገራት እንዳቆሙ ይለናል። የ[[12ኛው ክፍለ ዘመን]] ታሪክ ጸሐፊው [[ሚካኤል ሶርያዊው]] ደግሞ በ[[ሱርስጥ]] ቋንቋ ሲጽፍ ከዮቅጣን ልጆች አንዳንድ በዳኑብ ወንዝ ላይ ምድር እንደ ወረሰ ይላል። ስለ ዮቅጣን 3 ልጆች ስለ ሳባ፣ ኦፊርና ኤውላጥ የሆነ ተጨማሪ መረጃ በአንዳንድ ጥንታዊ አረብኛ ወይም ግዕዝ ጽሑፍ ተገኝቷል፤ እንደሚከተለው፦ *''«[[ኪታብ አል-ማጋል]]»''፦ :እርሱ (ናምሩድ) በ[[ራግው]] ዕለታት ሞተ፣ ይህም [[አዳም]] ከተፈጠረው 3ኛው ሺህ ነበረ። በቀኖቹ የ[[ግብጽ]] ሰዎች «ፍርንፍስ» የተባለ ንጉሥ በላያቸው አቆሙ። እርሱ ለ68 አመታት ነገሠባቸው። በቀኖቹ ደግሞ አንድ ንጉሥ በሳባ መንደር ነገሠ፣ የኦፊርና ኤውላጥም ከተሞች ለመንግሥቱ ጨመረ፤ ስሙም «ፈርዖን» ነበረ። ኦፊርን ከወርቅ ድንጋይ ሠራ፤ የተራሮቹ ድንጋዮች ጥሩ ወርቅ ናቸውና። ከርሱ በኋላ በኤውላጥ «ሃዩል» የተባለ ንጉሥ ነገሠ። እርሱ ሠራውና መሠረተው፤ ከፈርዖንም መሞት በኋላ እስከ [[ዳዊት]] ልጅ [[ሰሎሞን]] ዘመን ድረስ ሴቶች (ንግስቶች) በሳባ ላይ ይነግሱ ነበር። *''«[[የመዝገቦች ዋሻ]]»''፦ :በራግው ዕለታት፣ ግብጻውያን የሆኑት የ«መስራየ» ሰዎች መጀመርያ ንጉሣቸውን ሾሙ፤ ስሙ «ፑንቶስ» ሲሆን ለ68 ዓመታት ነገሰባቸው። በራግውም ዕለታት፣ ንጉሥ በሳባ፣ በኦፊርና በኤውላጥ ነገሠ። በሳባም ከሳባ ሴት ልጆች 60 ነገሡ። ለብዙ አመታት እስከ ዳዊት ልጅ ሰሎሞን መንግሥት ድረስ ሴቶች በሳባ ገዙ። የኦፊርም ማለት የስንድ ልጆች ንጉሣቸው እንዲሆን «ሎፎሮን» ሾሙ፤ እሱም ኦፊርን ከወርቅ ድንጋይ ሠራ። አሁን በኦፊር ያሉት ድንጋዮች ሁሉ የወርቅ ናቸው። የኤውላጥም ልጆች ንጉሣቸው እንዲሆን ሃዊል ሾሙ፣ እርሱ ኤውላጥን ማለት [[ሕንድ]]ን ሠራ። *''«[[የአዳምና የሕይዋን ትግል ከሠይጣን ጋራ]]»''፦ :በነዚያ ዕለታት የራግው ዕድሜ 180 ዓመታት ነበረ፤ በ140ኛው ዓመት «ያኑፍ» በግብጽ አገር ላይ ነገሠ። እርሱ በላዩ የነገሠው መጀመርያው ንጉሥ ነው፤ እርሱም [[ሜምፎስ]]ን ከተማ ሠርቶ በራሱ ስም ሰየመው። ያው ማለት ስሙ [[ምጽራዪም|ምስር]] ወይም «ማስሪን» የሆነው ነው። ይህ ያኑፍ ሞተ፤ በፈንታው በራግው ዕለታት፣ አንድ ከሕንደኬ ነገሠ፣ ስሙም «ሳሰን» የሆነ፣ እርሱም የሳባ ከተማ የሠራ ነው። በዚያም አገር የነገሡ ነገሥታት ሁሉ ከከተማው ስም «ሳባውያን» ተባሉ። ከዚያ «ፋርአን» በሳፊር (ኦፊር) ልጆች ላይ ነገሠ፤ እርሱም የሳፊርን ከተማ ከወርቅ ድንጋዮች ሠራ፤ ያውም የ«ሳራኒያ» አገር ነው፤ ስለነዚህም ወርቅ ድንጋዮች፣ የዚያው አገር ተራሮችና ድንጋዮቹ ሁሉ የወርቅ እንደ ሆኑ ይላሉ። ከዚያ የሕንድ አገር «ለበንሳ» ልጆች ንጉሣቸው እንዲሆን «ባኅሉል» የተባለውን አደረጉ፤ እርሱም ባኅሉ ከተማ ሠራ። ከዚያ ራግው በ289ኛው አመቱ ሞተ። ==ማጣቀሻ== {{reflist}} [[መደብ:የኖህ ልጆች]] [[መደብ:አፈ ታሪክ]] 3xexqhyw01htvhlgoof0dud3haezk9k መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ 0 18359 372482 359537 2022-08-28T06:21:18Z 196.190.100.168 wikitext text/x-wiki '''መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ''' በ[[ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተከርስቲያን]] መጽሐፍ ቅዱስ ከብሉይ መጻሕፍት የሚፈረጅ ነው። ለማንበብ እታች ይጫኑ። [[ስዕል:3-apoch-1-cr.pdf|thumb|left|300px| የሚያዩት ገጽ ላይ ወይም እዚህ ላይ [http://am.wikipedia.org/w/index.php?title=%E1%88%B5%E1%8B%95%E1%88%8D:3-apoch-1-cr.pdf&page=13] በመጫን የመጽሐፉን ገጾች ማንበብ ይችላላሉ|page=13]] [[መደብ:]] {{መዋቅር}} [[መደብ:አዋልድ መጻሕፍት]] 6g46k0gy5l89198nlwt5xbprp2w6pmq አውጉስቶ ዴ ሉካ 0 44231 372478 370986 2022-08-27T15:08:18Z InternetArchiveBot 35471 Rescuing 1 sources and tagging 0 as dead.) #IABot (v2.0.9 wikitext text/x-wiki [[ስዕል:Augusto De Luca.jpg|265px|thumb|‪አውጉስቶ ዴ ሉካ‬]] '''አውጉስቶ ዴ ሉካ''' (''Augusto De Luca'') (1፣[[ጁላይ]] 1955 እ.አ.አ.) የ[[ጣልያን]] [[ፎቶ]] አንሺ ነው። <ref>http://www.ziguline.com/augusto-de-luca-il-fotografo/ - ''Ziguline art magazine''</ref><ref>http://effeproject.blogspot.it/2011/07/augusto-de-luca-la-leggenda-del.html - ''Effeproject''</ref> <gallery> ስዕል:Carla Fracci 1991 - Augusto De Luca photographer.jpg| ስዕል:‪Renzo Arbore (Augusto De Luca 1995).jpg|‬ ስዕል:Polaroid sx 70 - foto di Augusto De Luca (2).jpg| ስዕል:Polaroid sx 70 - foto di Augusto De Luca (1).jpg| ስዕል:LB1 Firenze di Augusto De Luca.jpg| ስዕል:LA5 Bologna di Augusto De Luca.jpg| </gallery> ==ማጣቀሻዎች== <references/> == ዋቢ ምንጭ == * http://www.hasselblad.com/hoc/photographers/italian-photography.aspx {{Wayback|url=http://www.hasselblad.com/hoc/photographers/italian-photography.aspx |date=20140326085604 }} ''Hasselblad'' * http://www.artelabonline.com/articoli/view_article.php?id=5196 {{Wayback|url=http://www.artelabonline.com/articoli/view_article.php?id=5196 |date=20120425105044 }} ''Artelab'' * http://www.fotoup.net/000Intervista/2789/augusto-de-luca {{Wayback|url=http://www.fotoup.net/000Intervista/2789/augusto-de-luca |date=20111022071011 }} ''Witness Journal'' * http://www.italoeuropeo.it/interviste/1829-intervista-graffiti-hunter-augusto-de-luca-si-racconta ''ItaloEuropeo'' * http://www.edueda.net/index.php?title=De_Luca_Augusto ''The Educational Encyclopedia'' {{መዋቅር-ሰዎች}} [[መደብ:የጣልያን ሰዎች]] [[መደብ:ኪነ ጥበብ]] j4706kday7ymciltka49fu1488ruu0n ፌሪያል ሃፋጄ 0 52684 372483 372447 2022-08-28T10:54:57Z InternetArchiveBot 35471 Rescuing 1 sources and tagging 0 as dead.) #IABot (v2.0.9 wikitext text/x-wiki '''ፌሪያል ሃፋጄ''' (እ.ኤ.አ. የካቲት 20፣ 1967 ተወለደች) ደቡብ አፍሪካዊ ጋዜጠኛ ነች፣ በተከታታይ የፋይናንሺያል ሜይል ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ፣ ሜይል እና ጋርዲያን (2004-2009)፣ ከተማ ፕሬስ (ከጁላይ 2009 እስከ ሐምሌ 2016)፣ ሃፍፖስት ደቡብ አፍሪካ ደቡብ (2016-2018) ከዚያም በዴይሊ ማቬሪክ ምክትል አዘጋጅ. == አመጣጥ እና ጥናቶች == [[ህንድ|ከህንድ]] ተወላጅ እና [[እስልምና|የሙስሊም]] ሀይማኖት ፣ የአህመድ እና የአየሻ ሃፋጄ ልጅ ፣ ፌሪያል ሃፋጄ ያደገችው በቦስሞንት ፣ [[ጆሃንስበርግ|በጆሃንስበርግ]] ባለ ቀለም ከተማ ፣ በዊትዋተርስራንድ ዩኒቨርሲቲ ተምራ በ1989 በኪነጥበብ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመረቀች ። == ሙያ == ፌሪያል ከተመረቀች በኋላ በዊክሊ ሜይል በሰልጣኝ ጋዜጠኝነት ለሁለት አመታት ሰርታለች ከዚያም በ1991 የደቡብ አፍሪካ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ተቀላቅላ በቴሌቪዥን ጋዜጠኝነት እስከ 1994 ድረስ ሰርታለች። እ.ኤ.አ. በ 1994 የፋይናንሺያል ሜይል መጽሔትን ተቀላቀለች እና ለፖለቲካው ክፍል ሀላፊነት ነበረች እና በ 1997 ውስጥ አርታኢ ሆነች ፣ እንደዚህ አይነት ቦታ በመያዝ የመጀመሪያዋ ነጭ ያልሆነች ሴት ነበረች ። እ.ኤ.አ. በ 2003 ሜይል እና ጋርዲያን (የቀድሞ ሳምንታዊ መልእክት) በምክትል አርታኢነት ተቀላቀለች እና ወረቀቱ [[ዚምባብዌ|በዚምባብዌ]] አሳታሚ ትሬቨር ንኩቤ ከተገዛ ከሁለት ዓመት በኋላ በመጨረሻም በ 2004 ወደ አርታኢ ከፍ ብላ ወጣች ፣ ። እ.ኤ.አ. በ 2006 ሀፋጄ ነቢዩ [[መሐመድ|መሐመድን]] የሚያሳዩ አወዛጋቢ ካርቶኖችን እንደገና ካተመ በኋላ ዛቻ ደርሶባታል <ref name="CPJ">[https://cpj.org/awards/ferial-haffajee-south-africa/ Ferial Haffajee, South Africa], CPJ</ref> በ2009 የሲቲ ፕሬስ ዋና አዘጋጅ ሆነች። እ.ኤ.አ. በ 2012 ፣ በጃኮብ ዙማ የተሰሩ አስቂኝ ካርቶኖችን አሳትማለች ይህም በራሷ እና በሰራተኞቿ ላይ ጠንካራ ትችት እና ዛቻ ምላሽ እንድትሰጥ አድርጓታል። የመንግስት ሚኒስትር ምስሉን ከድረ-ገጹ <ref name="CPJ"/> ካላነሳው ጋዜጣው እንዲታገድ ጠየቀ። ሁኔታውን ለማቃለል ምስሉን ሰርዛለች, ነገር ግን ይህን በማድረግ በሌሎች ወገኖች ይህን በማድረጋቸው ተተችታለች. ካሰላሰለች በኋላ ለዙማ ደጋፊዎች ስጋት በመገዛቷ ትቆጫለች እና እራሷን እንደ “ ሃሳብን በነፃነት የመግለጽ መሰረታዊ ሰው” በማለት ትቃወማለች <ref name="CPJ" /> ። እ.ኤ.አ. በጥቅምት 2013 ሃፋጄ በአርትኦት ሰራተኞቿ ውስጥ በጥቁር ጋዜጠኞች በትዕቢት እና በዘረኝነት ተከሷታል ምክንያቱም የአርትኦት ክፍሏን በበቂ ሁኔታ ስለማታስተካክል ፣ነገር ግን በወቅቱ 8 ጋዜጠኞች ነበሯት ፣ይህም 5 ጥቁሮች ፣ 3 ነጮች ፣ 4 ሴቶች እና 4 ወንዶች <ref name="CPJ"/> በምላሹም ተቃዋሚዎቿን ጃኮብ ዙማን እንደምታይ አላስተናግድም ብለው የሚከሷት ተቃዋሚዎቿ ራሳቸው ዘረኞች ናቸው ስትል መለሰች። ከዚያም በሃፋጄ ላይ ቅሬታ አቅርበዋል በመጨረሻም አስተያየቱን አቋርጦ ይቅርታ ጠየቀች <ref> [https://www.news24.com/News24/journalists-accuse-haffajee-of-racism-20131018 Journalists accuse Haffajee of racism ], News24, 10 octobre 2013</ref> , <ref> [https://www.businesslive.co.za/bd/national/media/2016-08-16-racism-defamation-suit-involving-ferial-haffajee-is-settled/ Racism defamation suit involving Ferial Haffajee is settled], Business Day, 16 aout 2016</ref> ። እ.ኤ.አ. በ 2015 እሷም የደቡብ አፍሪካን ታሪክ እና አሁን ባለው ስሜት ቀስቃሽ ጥያቄን ስትመረምር ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ነጮች ባይኖሩስ? ? ጥቁሮች ለተሻለ የሀብት ክፍፍል ምስጋና ይግባቸው (አይደለም ብላ ደመደመች) ሀብታሞች ወይም ድሆች ይሆኑ ነበር። መጽሐፉ Rhodes must fall ዓመት በኬፕ ታውን ዩኒቨርሲቲ የሴሲል ሮድስን ሐውልት በማፍረስ ረገድ ተሳክቶለታል ፣ የሀገሪቱን ተምሳሌታዊነት እና የአንግሎ-ሳክሰን ባህልን እንዲሁም ስምምነትን እና ሽግግሩን ድርድር ይጠይቃል ። በ1990ዎቹ መጀመሪያ ላይ ከአፓርታይድ መውጣት በተለይም ከአዲሱ የድህረ-አፓርታይድ ትውልድ ጋር እራሷን እንዳጣች ትናገራለች ብላ ታምናለች የነጭነት ፅንሰ-ሀሳብ የተጠናወተው የነጮች መብት እየተባለ የሚጠራውን ውግዘት እና ያለፈው ትውልድ ያመጣውን ስምምነት ውድቅ በማድረግ ነው። <ref>[https://www.iol.co.za/the-star/what-if-there-were-no-whites-in-sa-1951567 What if there were no whites in SA?] IOL, 27 novembre 2015</ref> , <ref>{{Cite web|url=http://www.huffingtonpost.com/the-conversation-africa/what-if-there-were-no-whi_b_8836540.html}}</ref> , <ref>{{Cite web|url=http://praag.org/?p=20996|title=Archive copy|accessdate=2022-08-24|archivedate=2015-12-13|archiveurl=https://web.archive.org/web/20151213060507/http://praag.org/?p=20996}}</ref> ። በደቡብ አፍሪካ ''[[ኸፊንግተን ፖስት|ሃፊንግተን ፖስት]]'' ውስጥ ለሁለት አመታት አጭር ቆይታ ከቆየች በኋላ በ2018 <ref name="CITI">[https://citizen.co.za/news/south-africa/1995909/ferial-haffajee-going-to-daily-maverick/ Ferial Haffajee going to Daily Maverick], The Citizen, 15 aout 2018 </ref> ''ዴይሊ ማቬሪክን'' ተቀላቅላለች። ጁሊየስ ማሌማ ፕሬዚደንት ሲሪል ራማፎሳን ለመተቸት ማንም አልፈቀደም ያለው የጋዜጠኞች ስብስብ አካል አድርጎ ለይቷታል፣ ከራንጄኒ ሙኑሳሚ ፣ ማክስ ዱ ፕሬዝ እና ሌሎች ጥቂት ሰዎች ጋር በመጥቀስ <ref name="CITI"/> ከዚያም እነሱን ለመመርመር እና ለማስፈራራት <ref> [https://rsf.org/fr/actualites/afrique-du-sud-rsf-denonce-lincitation-la-haine-des-journalistes-dun-responsable-de-lopposition RSF dénonce l’incitation à la haine des journalistes d’un responsable de l’opposition], [[Reporters sans frontières]], 28 novembre 2018</ref> . == የግል ሕይወት == ፌሪያል ሃፋጄ ከፖል ስቶበር፣ አምደኛ እና የሜይል እና ጠባቂ ምክትል ዳይሬክተር ጋር አግብቷል። == ስራ == * ''ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ነጮች ባይኖሩስ? ?'' ፣ ፓን ማክሚላን ኤስኤ ፣ 2015 == ማስታወሻዎች እና ማጣቀሻዎች == # ፌሪያል ሀፋጄ ፣ደቡብአፍሪካ፣ሲፒጄ # ጋዜጠኞች ሀፋጄን በዘረኝነት ከሰሷቸው፣ News24, October 10, 2013 # የፌሪያል ሀፋጄ የዘረኝነት ስም ማጥፋት ክስ ተጠናቀቀ፣ የስራ ቀን፣ 16 aout2016 # በኤስኤ ውስጥ ነጭ ሰዎች ባይኖሩስ? IOL፣ ህዳር 27፣ 2015 # ሊን Snodgrass፣ « ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ነጭ ሰዎች ባይኖሩስ? »፣ ሱር Huffingtonpost.com (consulté le 8 ዲሴምበር 2015) # ዳን ሮድ፣ « Ferial Haffajee፡ ጸረ-ነጭ ደፋር አዎንታዊ እርምጃ ልዕልት»፣ ሱር praag.org (እ.ኤ.አ. ጃንዋሪ 11 ቀን 2021 ደርሷል) # ፌሪያል ሀፋጄ ወደ Daily Maverick, The Citizen, 15 aout 2018 ይሄዳል # RSF ለተቃዋሚዎች ተጠያቂ የሆኑትን የጥላቻ ጋዜጠኞች ማነሳሳትን አውግዟል, ድንበር የለሽ ዘጋቢዎች, ኖቬምበር 28, 2018 == ምንጮች == * [https://briefly.co.za/34237-ferial-haffajee-biography.html የህይወት ታሪክ] ፣ በአጭሩ * [http://zajournos.wikifoundry.com/page/Ferial+Haffajee የህይወት ታሪክ] የጌጥ አዶ ደቡብ አፍሪካ ፖርታል <nowiki>[[መደብ:የሲፒጄ አለም አቀፍ የፕሬስ ነፃነት ሽልማት አሸናፊዎች]]</nowiki> <nowiki>[[መደብ:1967 ልደት]]</nowiki> <nowiki>[[መደብ:ሕያዋን ሰዎች]]</nowiki> <nowiki>[[መደብ:ከጆሃንስበርግ የመጡ ሰዎች]]</nowiki> <nowiki>[[መደብ:የደቡብ አፍሪካ ጋዜጠኞች]]</nowiki> <nowiki>[[መደብ:የደቡብ አፍሪካ ጋዜጣ አዘጋጆች]]</nowiki> <nowiki>[[መደብ:የደቡብ አፍሪካ ጸሐፊዎች]]</nowiki> <nowiki>[[መደብ:የዊትዋተርስራንድ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች]]</nowiki> kqfvfnkr62h0l6nagheiy16vuj5zt5e አባል:Ermias The Alene 2 52700 372481 2022-08-28T03:52:33Z Ermias The Alene 39959 ብፁዕ አቡነ ሄኖክ wikitext text/x-wiki ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የበላይ ጠባቂና የቦርድ ሰብሳቢ ጥቅምት 5 ቀን 1966 ዓ.ም በቀድሞ አጠራሩ ወለጋ ጠቅላይ ግዛት ጊምቢ ከተማ በደብረ ፀሐይ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ከአባታቸው ከአቶ ቡልቶሳ ዱፌራና ከእናታቸው ከወ/ሮ በልዩ ተፈራ ተወለዱ። ዕድሜያቸው ለትምህርት በደረሰ ጊዜ ፣ በቂልጡ ካራ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የአብነት ትምህርት ቤት በመግባት መሪጌታ አእምሮ ከሚባሉ መምህር፣ ንባብና ዳዊት ተምረዋል ፤ በደብረ ሊባኖስ ገዳም ከየኔታ ቀጸላ ከውዳሴ ማርያም ዜማ እስከ ምዕራፍ ተምረዋል ብፁዕነታቸው በ1975 ዓ.ም ከብፁዕ አቡነ ዜና ማርቆስ ማዕረገ ዲቁናን ተቀብለዋል፡፡ በተያያዘም ትምህርታቸውን ለመቀጠል ወደ ጎጃም ክፍለ ሀገር በመሄድ በሞጣ አካባቢ በመዘዋወር ከየኔታ ኪነጥበብ የቅኔ ትምህርትን ተምረዋል ፤ እንዲሁም በዚያው በሞጣ ከየኔታ አእመረ ቅዳሴ ተምረዋል ፥ በመቀጠል ወደ ርዕሰ አድባራት መርጦለማርያም ገዳም በመሄድ ከየኔታ ሀብቴ ለአምስት አመታት የቅኔ ትምህርታቸውን በመከታተል አጠናቅቀዋል ፤  እንዲሁም ከየኔታ ይሁን ዝማሬ መዋሥዕት በመማር አጠናቅቀዋል። በዚያው በመርጡለማርያም ገዳም ምንኵስናን ከመምህር አባ ኃ/ኢየሱስ በ1985 ዓ.ም ከተቀበሉ በኋላ ፣ 1990 ዓመተ ምህረት ከብፁዕ አቡነ ዘካርያስ የቅስና ማዕረግን ተቀብለዋል፤ በመርጡለማርያም ገዳም በነበሩበት ጊዜ፣ በጸሎተ ማኅበር፣ የልማት ሥራ በመሥራትና አቅመ ደካሞችን በመርዳት ገዳሙን አገልግለዋል፡፡ ከዚያ በመቀጠል በጎጃም ክፍለ ሀገር በተለያዩ አካባቢዎች በመዘዋወር በቅዳሴና በማኅሌት ከማገልገል ጎን ለጎን በሞጣ ከየኔታ ኅሩይ አርባዕቱን ወንጌላት ተምረዋል፡፡ ዘመናዊ ትምህርታቸውንም በጊምቢ ከተማ አሶ ትምህርት ቤት እና አድቬንቲስት ትምህርት ቤቶች እና በጊምቢ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ትምህርታቸውን ተከታትለዋል ፤ ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ በብፁዕ አቡነ ኤልያስ የወለጋ ሀገረ ስብከት መልካም ፈቃድ የነቀምቴ ገነተ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ዋና አስተዳዳሪ በመሆን እስከ 1997 ዓ.ም ድረስ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን በቅንነትና በታማኝነት ሲያገለግሉ ቆይተዋል። ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ በነቀምቴ መስከረም 2 ትምህርት ቤት በመግባት የመሰናዶ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁት ብፁዕነታቸው ከአዲስ አበባ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ በዲፕሎማ ተመርቀዋል። የባችለር ዲያግሪያቸውን በንግድ አስተዳደር ከቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ያገኙት ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ጀርመን ሀገር ከሚገኘው ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በፕሮጀክት ማኔጅመንት ከፍተኛ ዲፕሎማ አግኝተዋል ፤ በአሁኑ ወቅት ብፁዕነታቸው በሀገረ ጀርመን ከሚገኘው አይ ቢ ኤም አይ በፕሮጀክት ማኔጅመንት የማስተርስ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ። የቀድሞው አባ ገ/ኢየሱስ ቡልቶሣ ባላቸው በቂ የቤተ ክርስቲያን ዕውቀትና ባሳዩትም የመንፈሳዊ አገልግሎትና ሥራ ወዳድነት ፣ ቤተ ክርስቲያናችን ፣ ነሐሴ 22 ቀን 1997 ዓ.ም ባደረገችው የ17 አዳዲስ ኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ፣ በቅዱስ ሲኖዶስ ፣ በካህናትና በምዕመናን በከፍተኛ ድምፅ ተመርጠው የምዕራብ ወለጋ ሀገረ ስብከት ኤጲስ ቆጶስ ኾነው ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ተብለው ተሹመዋል፡፡ በዚህ ሀገረ ስብከት ፣ ምዕመናንን በማስተማርና የስብከተ ወንጌል አገልግሎትን በማጠናከር ሀገረ ስብከቱ በሰው ልማትም ይሁን በራስ ኘገዝ ልማት ራሱን እንዲችል ለማድረግ በከፍተኛ ሁኔታ አገልግሎት ሲሰጡ ቆይተዋል። ብፁዕነታቸው ጥቅምት 1998 ዓ.ም ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት የኦሮምኛ ቅዳሴ ትርጉም እንዲዘጋጅና ለምዕመናኑ ተደራሽ እንዲሆን በማድረግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ከማድረግም በላይ በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን በቋንቋቸው እንዲማሩ እና የኦሮምኛ ቅዳሴ ትርጉም ተዘጋጅቶ ለአገልግሎት እንዲበቃ የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳሉ። ብፁዕነታቸው ከ1998 ዓ.ም ጀምሮ ከምዕራብ ወለጋ ሀገረ ስብከት በተጨማሪ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሀገረ ስብከትን በተደራቢነት እንዲመሩ በቅዱስ ሲኖዶስ የተመደቡ ሲሆን በክልል የሚገኙ ብሔረሰቦች በቋንቋቸው እንዲያገለግሉ ከማበረታታትም በላይ በርካቶች መሠረታዊ እና ከፍተኛ የቲዮሎጂ ትምህርት በመማር የአካባቢውን ሕብረተሰብ ማገልገል እንዲችሉ በማድረግ በከፍተኛ ሁኔታ የኖላዊነት ግዴታቸውን ሲወጡ ቆይተዋል። በ2001 ዓ.ም በምዕራብ ወለጋ ሀገረ ስብከት ሥር የነበረው የቄለም ወለጋ ሀገረ ስብከት ራሱን ችሎ እንዲቋቋም በማድረግ የቄለም ወለጋ ምዕመናን መንፈሳዊ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን አገልግሎቶች በቅርበት እንዲያገኙ ለማድረግ አስተዋፅኦ አድርገዋል። ከ2008 ዓ.ም ወርኃ ግንቦት ጀምሮ የአውስትራሊያና የኒውዝላንድ አህጉረ ስብከትን እንዲመሩ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የተመደቡት ብፁዕ አቡነ ሄኖክ በአህጉረ ስብከቱ የነበረውን ከፍተኛ አለመግባባት እና የአስተዳደር ችግር በማስተካከል ፣ ከአኃት አብያተ ክርስቲያናት ጋር ያለው ግንኙነት እንዲጠናከር በማድረግና በውጭ የተወለዱ ሕጻናት በምግባርና በሃይማኖት እንዲታነፁ ለማድረግ ከፍተኛ ሥራን ሲሰሩ ቆይተዋል። ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ ከጥቅምት ወር 2011 ዓ.ም ከምዕራብ ወለጋ ፣ ከአውስትራሊያና ኒውዝላንድ አህጉረ ስብከት በቅዱስ ሲኖዶስ ፈቃድ ወደ ምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት በመዘዋወር ሀገረ ስብከቱ በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሆነ የአመራር እና የመንፈሳዊ አገልግሎት ሂደትን እንዲከተል አስችለዋል። የተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከልን በመመስረት ፣ በቤተ ክርስቲያናችን ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን የሕዝብ ቆጠራ አፕሊኬሽን በማሰራት የምዕመናን ቆጠራን ማስደረጋቸው ፣ የሰው ኃይል አስተዳደር ሲስተም በሀገረ ስብከቱ እንዲተገበር ማድረጋቸው እና የሀገረ ስብከቱ አጠቃላይ እንቅስቃሴ ዕቅድ መር እንዲሆን ማስቻላቸው ፣ የስብከተ ወንጌል አገልግሎትን በማጠናከር ኢአማንያን ወደ እውነተኛው የክርስቶስ በረት እንዲቀላቀሉ መደረጉ እና ሕገ ቤተ ክርስቲያንንና ቃለ ዓዋዲን በማስከበር ረገድ የተሰሩ ዐበይት ክንውኖች ብፁዕነታቸው በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ከፈፀሟቸው ሐዋርያዊ የአገልግሎት ተግባራት መካከል ጥቂቶቹ ናቸው። 22xpoulmae6c7imt723du477ukdnta8