ውክፔዲያ amwiki https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD MediaWiki 1.47.0-wmf.8 first-letter ፋይል ልዩ ውይይት አባል አባል ውይይት ውክፔዲያ ውክፔዲያ ውይይት ስዕል ስዕል ውይይት መልዕክት መልዕክት ውይይት መለጠፊያ መለጠፊያ ውይይት እርዳታ እርዳታ ውይይት መደብ መደብ ውይይት በር በር ውይይት TimedText TimedText talk ሞጁል ሞጁል ውይይት Event Event talk ውይይት:የአክሱም ሐውልት 1 12717 392450 281175 2026-06-30T10:00:12Z ~2026-37062-64 59436 /* */ Reply 392450 wikitext text/x-wiki የተሻለ የምስል እና የፅሁፍ መረጃ እንዲኖረው አክሱም አካባቢ ያላችሁ ወይም ከአከባቢው የመጣችሁ አልያም ደግሞ ስለ ሀውልቱ የተሻለ መረጃ ያላችሁ እባካችሁ በትርጉም ብቻ ተገድቦ እንዳይቀር።[[አባል:Aniten21|Aniten21]] 13:22, 13 ሜይ 2010 (UTC) እሺ :ሰላም! ሰላም! ክቡራት እና ክቡራን :የአክብሮት ሰላምታዬ አሁን ካለሁበት ከዓዲግራት ከተማ ይድረሳችሁ እላለሁኝ: :ሐወልቶቹ በተመለከተ ከጣልያን ሮም የተመለሰው ሃያ ስምንት ሜትር ከፍታ ያለው ሐወልት ሲተከል አክሱም አከባቢ የስራ አድራሻዬ አድርጌ ስለነበረ የምርቃት ስነስርዓት ሒደት ለመከታተል ችዬ ነበረ: :ከአክሱም አከባቢ በመቀጠል የስራ አድራሻዬ ያደረግኩት ጅማ አከባቢ ሲሆን በአባይ ወንዝ የተካሄደው የውሃ ግድብ ግንባታ ለመከታተል ችያለሁኝ የግድቡ ግንባታ ተጠናቅቆ ለምርቃት የበቃ ሲሆን ዓሳ ሃብት ልማት ጥጥ እርሻ ልማት ታቦተ ማሪያም ቤተክርስትያን ግንባታ የመሳሰሉ ተጓዳኝ የልማት ስራዎች በሂደት በመከናወን ላይ መሆናቸውን ነው የተገነዘብኩት: :አሁን ማንሳት የፈለግኩት የመወያያ አጀንዳ አክሱም ከተማ የሚገኘው በርዝማኔው ሰላሳ ሶስት ሜትር ቁመት 520ቶን ክብደት የሚመዘን ትልቁ ሐወልት መልሶ የመገንባት ስራ መሰራት በሚቻልበት ብንመካከር ለማለት ፈልጌ ነው:: :አመሰግናለሁኝ! :ብርሃነ ገብረመድህን :ዓዲግራት [[ልዩ:Contributions/~2026-37062-64|~2026-37062-64]] ([[አባል ውይይት:~2026-37062-64|talk]]) 10:00, 30 ጁን 2026 (UTC) 7ln606wtrdf2pl4vew53fr4m2oz8qug ካነሽ 0 31096 392449 348249 2026-06-30T05:27:44Z JackyM59 56712 ፎቶግራፍ ተጨምሯል። 392449 wikitext text/x-wiki [[ስዕል:Statuette à deux têtes (Louvre AO 8794).jpg|thumb|ባለ ሁለት ራስ ድንጋይ ምስል (3000-2200 ዓክልበ.)፣ የሉቭር ሙዚየም።]] '''ካነሽ''' በጥንታዊ [[አናቶሊያ]] ከተማ ነበር። *[[ካሩም]] ይዩ። ==የካነሽ ገዦች== *[[ኑርዳጋል]] (የ[[ቡሩሻንዳ]] ንጉሥ) -2066 ዓክልበ. *[[ታላቁ ሳርጎን]] (የ[[አካድ]] ንጉሥ) 2066-2065 ዓክልበ. ግ. *? *[[ዚፓኒ]] 2036 ዓክልበ. ግ. *... *ሑርሜሊ -1760 ዓክልበ. ግ. *ሐርፓቲዋ 1760-1745 ዓክልበ. ግ. *ኢናር 1745-1700 ዓክልበ. ግ. *[[ዋርሻማ]] 1700-1662 ዓክልበ. ግ. *[[ፒጣና]] (የ[[ኩሻራ]] ንጉሥ) 1662 ዓክልበ. ግ. *[[አኒታ]] 1662-1637 ዓክልበ. ግ. *[[ዙዙ]] 1637--1628 ዓክልበ. ግ. *[[ቱድሐሊያ]] ? - ([[የኬጥያውያን መንግሥት]] መሥራች ?) 1628-1605 ዓክልበ. ግ. ደግሞ ይዩ፦ [[የኬጥያውያን ነገሥታት ዝርዝር]] {{መዋቅር-ታሪክ}} [[መደብ:ታሪካዊ አናቶሊያ]] [[መደብ:የቀድሞ ከተሞች]] 2j4ut074l41qmpgtj3i7b9qy9jf256n ቅዱስ ያሬድ 0 49116 392448 383374 2026-06-30T01:44:12Z ~2026-37509-05 59435 /* */ 392448 wikitext text/x-wiki '''አባታችን ቅዱስ ያሬድ''' [[ሚያዝያ ፭]] ቀን በ[[፭፻፭]] ዓ.ም በ[[አክሱም]] ከተማ ተወለደ፡፡ አባቱ አብዩድ ወይም ይስሐቅ ይባላል እናቱ ክሪስቲና ወይም ታውክልያ ትባላለች። ቅዱስ ያሬድ በተወለደ በ7 ዓመቱ አባቱ ስለሞተ እናቱ የአክሱም ገበዝ ለነበረው ለአጎቱ ለጌዴዎን እንዲያሳድገውና እንዲያስተምረው አደራ ሰጠችው፡፡ '''ያሬድ''' ከአጎቱ ዘንድ [[መዝሙረ ዳዊት]] በሚማርበት ጊዜ ስለሚቆጣውና ስለሚገርፈው መታገስ ተስኖት ማይኪራህ ወደምትባል ቦታ ሄዶ ተደበቀ ያም ቦታ የቀዳማዊ ምኒልክ መቃብር ቦታ ነው፡፡ ቅዱስ ያሬድም ወደ አንዲት ዛፍ ስር ተጠግቶ አርፎ እያለ አንዲት ትል የዛፍ ፍሬ ለመብላት ዛፉ ላይ ለመውጣት ስድስት ጊዜ ሲወጣና ሲወርድ ከቆያ በኃላ በሰባተኛው ከዛፉ ላይ ወጥቶ የዛፉን ፍሬ ሲበላ ተመለከተ፡፡ ቅዱስ ያሬድ የትሉን ተስፋ አለመቁረጥ ከፍተኛ የሆነ ትጋቱን እንዲሁም ወደላይ ለመውጣት ብዙ ጊዜ እየሞከረ ቢወድቅም ከዓላማው ሳይናወጥ ከብዙ ድካምና ጥረት በኃላ ያሰበው እንደተፈጸመለት ተመልክቶ “ሰውነቴ ሆይ ግርፋትን ለምን አትታገሽም፤ መከራንስ ለምን አትቀበይም” ብሎ ሰውነቱን ከገሰጸ በኃላ ወደ መምህሩ ተመልሶ “አባቴ ሆይ ይቅርታ አድርግልኝ እንደቀድሞ አስተምረኝ” አለው፡፡ መምህሩ ጌዴዋንም ተቀብሎ ያስተምረው ጀመር፡፡ == ጥበብና ቅዱስ ያሬድ == ወደ አክሱም ጽዮን ቤተክርስቲያን አዘውትሮ እየሄደ ጥበብና እውቀትን የሚገልጽ '''[[ኢየሱስ|የጌታዬ]] [[ማርያም|እናቱ እመቤቴ ሆይ]]''' አይነ ልቦናዬን ያበራልኝ ዘንድ ለምኝልኝ እያለ ይለምን ነበር፡፡ ከዚያም በአንድ ቀን 150 መዝሙረ ዳዊት፣ መኃልየ ነቢያት፣ መኃልየ ሰሎሞን ሌሎችን እና ትርጓሜ መጻሕፍት ብሉያትና ሐዲሳትን አወቀ፡፡ በዚያ ዘመን ድምጽን ከፍ አድርጎ እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑበት ዜማ አልነበረም ቀስ ብሎ እንደ ውርድ ንባብ እያዜሙ ያመሰግኑ ነበር እንጂ፡፡ '''[http://www.ethiopianorthodox.org/churchmusic/maheleteyared.html እግዚአብሔርም በያሬድ ቃልና ከፍ ባለ ዜማ መመስገን በወደደ ጊዜ]''' ኅዳር 5 ቀን 527ዓ.ም በኤዶም ገነት በሥላሴ አምሳል ሦስት አእዋፍን ወደ እርሱ ላከ እነሱም በግዕዝ፣ ዕዝል እናበአራራይ ዜማ እንደዚሁ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ይመሰላሉ፡፡ ሦስቱ አእዋፍ ቅዱስ ያሬድ በቆመበት ቦታ ፊት ለፊት በአየርላይ ቆመው [[File:Yared.jpg|thumb|265px|መንፈስ ቅዱስ በወፍ ተመስሎ ለቅዱስ ያሬድ ዜማ ሲገልጹለት]] “ብፁዕ ያሬድ ብፅዕት ከርሥ እንተ ጾረተከ ወብፁዕት አጥባት እለ ሐፀምህረቱ ቆሞ ድምጹን ከፍ አድርጎ “ሃሌ ሉያ ለአብ፣ ሃሌ ሉያ ለወልድ፣ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ ቀዳሚሃ ለጽዮን ሰማየ ሣረረ ወበዳግም አርአዮ ለሙሴ ዘከመ ይገብር ግብራ ለደብተራ ብሎ በልሳነ ግዕዝ አዜመ፡፡ ይህም ማለት ዓለም ሳይፈጠር ለነበረና ዓለምን አሳልፎ ለዘለዓለም ለሚኖር ለአብ ምስጋና ይገባል፤ ለወልድም ምስጋና ይገባል፤ ለመንፈስ ቅዱስም ምስጋና ይገባል፤ ከጽዮን አስቀድሞ ሰማይን ፈጠረ፤ ዳግመኛም ደብተራ ኦሪትን እንዴት አድርጎ መሥራት እንዳለበት ለሙሴ አሳየው ማለት ነው፡፡” ከሰማይ እንደተመለሰ ለመጀመሪያ ጊዜ ጣዕመ ዜማውን ያሰማበት ቦታ “ሙራደ ቃል” (የቃል መውረጃ) እየተባለ ይጠራል፡፡ ይኸውም ዜማው ከሰማይ የወረደ ለመሆኑ እውነተኛ ማስረጃ ነው፡፡ ይህችንም ዜማ “አርያም” አላት፡፡ ይህም ማለት ከመላእክት ወይም ከሰማይ የተገኘች ማለት ነው፡፡ ይህንንም ዜማ ከፍ አድርጎ በሚያሰማ/ በሚያዜም/ ጊዜ ሰው፣እንስሳና አዕዋፍ ሁሉ እርሱ ወዳለበት ቦታ ተሰብስበው ከጣዕሙ የተነሣ መንፈስን የሚያድሰውን ልቡናን የሚያስደስተውንና አጥንትን የሚያለመልመውን ሰማያዊን ዜማ ይሰማሉ፡፡ ቅዱስ ያሬድ በግእዝ፣ በዕዝልና በዓራራይ ዜማውን እያስማማ እግዚአብሔርን ማመስገኑን ቀጠለ፡፡ ዐፄ ገብረ መስቀል የዜማውን ጣዕም ከሰሙና ከተረዱ በኋላ [[እግዚአብሔር]] ለቤተ ክርስቲያን መገልገያና ለሕዝቡ መባረኪያ የሰጣቸው መሆኑን በመገንዘብ ሊቃውንቱንና ካህናቱን “ተቀበሉትና ለቤተ ክርስቲያን መገልገያ ይኹን” ብለው አዘዟቸው።[[ስዕል:Saint-yared-1.jpg|thumb|265px|ቅዱስ ያሬድ ለንጉሡ ለዐፄ ገብረ መስቀል ዜማውን ሲያሰማ]] ነገር ግን ካህናቱና ሊቃውንቱ ምን ምልክት ዐይተን እንቀበለው ብለው መለሱላቸው፡፡ ከዚህ በኋላ ንጉሡ እርሱ አምላካችን እግዚአብሔር ይግለጽልን ብለው ከታኅሣሥ አንድ ቀን ጀምሮ እስከ ታኅሣሥ ሰባት ቀን ሱባዔ እንዲያዝ አወጁ፡፡ ታኅሣሥ አንድ ቀን ሰኞ ዕለት ውሎ ነበርና ከሰኞ እሰከ [[እሑድ]] አንድ ሱባዔ ይዘው በየቀኑ የአክሱም ጽዮን ማርያምን ቤተ ክርስቲያን እየዞሩ አራት መቶ እግዚኦታና አርባ አንድ በእንተ ማርያም እያደረሱ ምሕላውን አካሔዱ፡፡ በሰባተኛው ቀን እሑድ ዕለተ ምሕላውን ጨርሰው ሲያሳርጉ ጌታ በዕለተ ዐርብ እንደተሰቀለ ሆኖ በአክሱም ጽዮን ማርያም ቤተ ክርስቲያን ጉልላት ላይ ተገለጸ፡፡ ከዚህም አያይዞ ቅዱስ ያሬድ “ዘበመስቀሉ ተቀነወ ወበነቢያት ተሰብከ መላእክት ወሊቃነ መላእክት ሰብሕዎ ኪያሁ ንሰብክ መድኅነ” ብሎ ነገረ መስቀሉን በማውሳት የወልድ ምሳሌ በሆነው በዕዝል ዜማ ዘመረ፡፡ ትርጓሜውም “በነቢያት ትንቢት የተነገረለትና በመስቀሉ ላይ የተቸነከረው ጌታ መላእክትና የመላእክት አለቆች አመሰገኑት፤ እኛም እርሱ መድኃኒት እንደሆነ እንናገራለን” ማለት ነው፡፡ በዚህ በተገለጸው ምስክርነት መሠረት ዜማው ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠ መሆኑ ታምኖ ከዚያን ዕለት ጀምሮ የቅዱስ ያሬድ ዜማ [[የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን]] መደበኛ መገልገያ ሆነ፡፡[[ስዕል:Styared.jpg|thumb|265px|ቤተክርስቲያን በቅዱስ ያሬድ ዜማ ሲሸበሸብ]] ከዚህም በተጨማሪ ይህ ቀን ስብከት ተብሎ ተሰይሟል፡፡ ስብከት መባሉም ቅዱስ ያሬድ ዜማ ማስተማር የጀመረበት ነቢያት ይወርዳል፣ ይወለዳል ብለው የተናገሩት ትንቢት ለመፈጸሙ መታሰቢያ ስለሆነ ነው ይህም ቀን አስከ ታኅሣሥ 17 ታስቦ ይውላል፡፡ ==የቅዱስ ያሬድ ድርሰቶች== [[ቅዱስ ያሬድ]]ን ብቸኛ የግእዝ ሥነ ጽሑፍ መስራች አድርጎ ለማየት በቂ ምክንያት አለን ፡፡ እንዲያዉም የግእዝ ስነ ጽሑፍ መስራች ከማለት ይልቅ '''የ[[ኢትዮጵያ]]''' ስነ ጽሑፍ መሥራች ልንለዉ ይገባል ፡፡ "ፕሮፌሰር ጌታቸዉ ኃይሌ የቅዱስ ያሬድ ታሪክና የግእዝ ስነ ጽሑፍ ፤ 1999 ፤ ገጽ 3" በዚሁ ጥናታቸዉ እንዳብራሩት የ'''[[ግእዝ]]''' ስነ ጽሑፍን ለሁለት ልንከፍለዉ እንችላለን ይላሉ ፡፡ ምክንያቱን ሲያስረዱ ፦ አንዱ ክፍል ከባህር ማዶ ተጽፈዉ ወደ ግእዝ የተተረጎሙትን መጻሕፍት ይይዛል ፡፡ ሁለተኛዉ ክፍል በቀጥታ በግእዝ የተደረሱትን ድርሰቶች ያጠቃልላል ፡፡ እነዚህም ፡-የቅዱስ ያሬድ፣ '''[[አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭ|የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭ]]''' ፣ የርቱዐ ሃይማኖት ፣ '''[[አፄ ዘርአ ያዕቆብ|የአፄ ዘረአ ያዕቆብ]]''' ፣ የዐርከ ሥሉስ ፣ የአባ ባሕርይ ድርሰቶች የሚቀድም በግእዝ ቋንቋ የተደረሰ ድርሰት እስከ አሁን አለመገኝቱን ጥናቱ ያሳያል ፡፡ ቅዱስ ያሬድ ድርሰቶችን ሲያዘጋጅ ከቅዱሳን መጻሕፍት የወሰዳቸዉን ርእሰ ጉዳዮች በፈርጅ በፈርጁ እየለየ በድርሰት ሥራዎቹ እንደ ፈርጥ ተጠቅሞባቸዋል ፡፡ ብሉያትን ከሐዲሳት፣ከሊቃዉንት እያጣቀሰ ያለምንም ችግር የድርሰት ሥራዉን ሊያከናዉን ችሏል ፡፡ የቅዱስ ያሬድ ድርሰቶች መንፈሳዊ ይዘት ያላቸዉ ናቸዉ ፡፡ በድርሰቶቹ የሚታዩት የቃላት አመራረጥ ፣ የዐረፍተ ነገር አወቃቀር ፣ የሚስጥር ፣ የዘይቤ አገላለጥ ቅዱስ ያሬድ ከፍተኛ የስነ-ጽሑፍ ተሰጥኦ እንደነበረዉ ለመረዳት ይቻላል፡፡ በቅዱስ ያሬድ የተደረሱት የዜማ መጻሕፍት አምስት ናቸዉ እነርሱም : *'''ድጓ''' *'''ጾመድጓ''' *'''ዝማሬ'''፣ *'''መዋሥዕት'''ና *'''ምዕራፍ''' ናቸዉ፡፡ [[መደብ:የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች]] {{መደብ:ተዋህዶ}} {{መደብ:ክርስትና}} 1q19heypc3vylarm61cxzypeqpogdf3 ሱቁጥራ 0 49140 392447 346674 2026-06-29T14:57:12Z Sinatrasona 34681 392447 wikitext text/x-wiki [[ስዕል:Socotra Archipelago.PNG|400px|thumb|የሱቁጥራ ሥፍራ]] [[ስዕል:Socotra dragon tree.JPG|300px|thumb|ድሮ ስለቀይ ፈሳሹ ተፈላጊ የነበረ [[የሱቁጥራ ሜርቆ]]]] '''ሱቁጥራ''' ወይም '''ሶኮትራ''' ([[አረብኛ]]፦ سُقُطْرَى) (በኪኩዩ ቋንቋ "ማሃራ" ተብላ የምትጠራው ደሴት) በ[[ሕንድ ውቅያኖስ]] የሚገኝ የ[[የመን (አገር)|የመን]] ደሴት ነው። ባካባቢው ሦስት ሌሎች ትንንሽ ደሴቶችም አሉ። የሱቁጥራ ስም መነሻ ከ[[ሳንስክሪት]] /ድቪፐ ሱቀደረ/ «ሀሤት ደሴት» እንደ መጣ ይባላል። በ[[1ኛው ክፍለ ዘመን]] በተጻፈው [[ግሪክኛ]] ''[[የቀይ ባሕር ፔሪፕሉስ]]'' (ጉዞ መግለጫ)፣ ደሴቱ /ዲዮስኮሪዶ/ ወይም «የ[[ዲዮስኮሪ]]» (መንታ ጣኦታት) ተባለ። ሦስተኛው መነሻ አረብኛው /ሱቅ አል-ቃትራ/፣ «የጠብታ ሱቅ» እንደ ሆነ ይባላል። ጠብታ ማለት በሱቁጥራ ብቻ የሚገኘው [[የሱቁጥራ ሜርቆ]] ቀይ ፈሳሽ ሲሆን፣ ይህ ፈሳሽ ስለቀይ ቀለሙ ለማጌጥ ተፈላጊ ነበር። በጥንት የብዙ አገራት መርከበኞች እንደ ደረሱ ከጽሑፎቻቸው ብዛት ታውቋል። የደሴቱ ኗሪዎች በ[[44]] ዓም በ[[ቅዱስ ቶማስ]] ተጠምቀው ወደ [[ክርስትና]] እንደ ገቡ ይነገራል። የ[[ኔስቶራዊ ቤተ ክርስቲያን]] ክፍልፋይ ምዕመናን ሆኑ። ከ[[10ኛው ክፍለ ዘመን]] ጀምሮ፣ በአሁኑ የመን የተገኘው [[ማህራ ሱልጣናት]] ሱቁጥራን ይገዙ ነበር። በ[[1499]] ዓም የ[[ፖርቱጋል]] ጦር መርከቦች ሱቁጥራን ያዙት፣ ስላልተስማማቸው ግን በ[[1503]] ዓም እንደገና ተዉት። ጥቂት ኔስቶራዊ ክርስቲያን ሕዝብ በሱቁጥራ እስከ [[1792]] ዓም ድረስ ቀሩ። የዛሬው ኗሪዎች አረብኛ እንደ መደበኛ ቋንቋ ከመናገራቸው በላይ፣ ኗሪ ቋንቋቸው [[ሱቁጥርኛ]] እንደ [[ደቡብ አረብኛ]] አይነት የሆነ [[ሴማዊ ቋንቋ]] ነው። ዋና ምርቶቻቸው [[ተምር]]፣ [[ንጥር ቅቤ]]፣ [[ትምባሆ]]ና [[አሣ]] ናቸው። የበሬና የፍየልም እረኞች አሉ። ደሴቱ ከአሕጉር በመገለሉ፣ በርካታ በሱቁጥራ ብቻ የሚገኙ ብርቅዬ [[አትክልት]]ና [[እንስሳት]] ዝርዮች አሉበት። በተለይም ከአትክልት፦ * [[የሱቁጥራ ሩማን]] Punica protopunica * [[የሱቁጥራ ሜርቆ]] Dracaena cinnabari * [[የሱቁጥራ ወርቅ-በሜዳ]] Dorstenia gigas * [[የኪያር ዛፍ]] Dendrosicyos socotranus - በመላው [[ዱባ]] አስተኔ ብቸኛው [[ዛፍ]] ይሄ ነው። * [[የሱቁጥራ እጣን ዛፍ]] Boswellia socotrana * ብዙ የ[[ሬት]] ዝርዮች ከእንስሳት፦ * [[የሱቁጥራ ወማይ]] ወፍ Onychognathus frater * [[የሱቁጥራ መዳብ-ጥምጣም ማር-መጣጭ]] ወፍ Chalcomitra balfouri * [[የሱቁጥራ ድምቢጥ]] Passer insularis * [[የሱቁጥራ እስስት]] Chamaeleo monachus * ሦስት የ[[ሠርጣን]] ዝርዮች * በርካታ የ[[ሸረሪት]] ዝርዮች [[መደብ:የመን]] t4xhl26anmlgg7jo40kyn62r7u4n2na