ውክፔዲያ amwiki https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD MediaWiki 1.47.0-wmf.10 first-letter ፋይል ልዩ ውይይት አባል አባል ውይይት ውክፔዲያ ውክፔዲያ ውይይት ስዕል ስዕል ውይይት መልዕክት መልዕክት ውይይት መለጠፊያ መለጠፊያ ውይይት እርዳታ እርዳታ ውይይት መደብ መደብ ውይይት በር በር ውይይት TimedText TimedText talk ሞጁል ሞጁል ውይይት Event Event talk ፍጥነት 0 15684 394245 357825 2026-07-13T10:41:15Z ~2026-39660-33 59604 394245 wikitext text/x-wiki '''ፍጥነት''' በ[[ተፈጥሮ ህግጋት ጥናት]] ሲተረጎም አንድ ነገር [[ምዕራፍ|ምዕራፉን]] ([[ርቀት|ርቀቱን]] ወይም [[አቅጣጫ|አቅጣጫውን]]) የሚቀይርበትን መጠን መለኪያ ማለት ነው። በ[[ካልኩለስ]] የአነጋገር ዘይቤ ፍጥነት ማለት የ[[አቀማመጥ]] [[ለውጥ]] ([[ምዕራፍ]]) ከ[[ጊዜ]] አንጻር ማለት ነው። ፍጥነት [[ቬክተር]] ስለሆነ [[መጠን]] ብቻ ሳይሆን [[አቅጣጫ]]ም ሊኖረው ይገባል። ከአቅጣጫው የተነጠለ የፍጥነት መጠን [[ጥድፈት]] (ቶሎነት) ይባላል፣ የሚለካውም በሜትር/ሰኮንድ ወይም ሜ/ስ ነው። በተግባር እንግዲህ የአንድን ነገር ቶሎነት ስንለካ ይህ ነገር በ«5 ሜትር በሰከንድ» ይጓዛል እንላለን፣ ፍጥነቱን ስንለካ ግን አቅጣጫውን መጨመር ስላለብን በ«5ሜትር በሰከንድ ወደ ደቡብ» ይጓዛል እናላለን። ያንድን ነገር አጠቃላይ ፍጥነት ለመለካት የምንጠቀምበት የሂሳብ ቀመር እንዲህ ነው፡ :<math>\mathbf{\bar{v}} = \frac{\Delta \mathbf{x}}{\Delta t}.</math> *th>\Delta t </math> ይህን የአቀማመጥ ለውጥ ለማከናወን የወሰደውን [[ጊዜ]] ይወካላል። {{መዋቅር}} ==ማጣቀሻ == <references/> [[ <math>\bar{v}</math> -- አጠቃላዩን ፍጥነት ይወክላል * <math>\Delta \mathbf{x}</math> የነገሩን ምዕራፍ (ርቀት + አቅጣጫ) ለውጥ ይወክላል * <maመደብ:ሥነ-ተፈጥሮ]] iqhcmogh0tewe2ukx4ruu3zroqmdrzq