ውክፔዲያ
amwiki
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD
MediaWiki 1.47.0-wmf.10
first-letter
ፋይል
ልዩ
ውይይት
አባል
አባል ውይይት
ውክፔዲያ
ውክፔዲያ ውይይት
ስዕል
ስዕል ውይይት
መልዕክት
መልዕክት ውይይት
መለጠፊያ
መለጠፊያ ውይይት
እርዳታ
እርዳታ ውይይት
መደብ
መደብ ውይይት
በር
በር ውይይት
TimedText
TimedText talk
ሞጁል
ሞጁል ውይይት
Event
Event talk
መለጠፊያ:Location map ኤርትራ
10
10594
394249
296502
2026-07-14T08:17:00Z
Milenioscuro
11515
394249
wikitext
text/x-wiki
{{#switch:{{{1}}}|
|name=ኤርትራ
|top=18.4
|bottom=12.0
|left=36.0
|right=43.8
|image=Eritrea adm location map.svg
}}
<noinclude>
{{Coordinate square
| ስም = ኤርትራ
| ላይ = 18.4
| ታች = 12.0
| ግራ = 36.0
| ቀኝ = 43.8
| ስዕል = Eritrea adm location map.svg
}}
</noinclude>
h2yxzkpijwi2q72pueva7ptnd75t9fk
አፖሎ 17
0
13389
394246
370209
2026-07-13T13:34:58Z
Abdurezakmuhammed
59605
ሸህ መሀመድ አሚን እስማኤል
394246
wikitext
text/x-wiki
{{የጠፈር መንኮራኩር|ስም=ሸህ ሙሀመድ አሚን}}
ሸህ ሙሐመድ አሚን እስማኤል (ቆሃር)
ሸህ ሙሐመድ አሚን እስማኤል በዘመናዊው የማህበራዊ ሚዲያ (ቲክቶክ) እና በጥንታዊው የመንፈሳዊ ጉዞ (የደረሳ ሥርዓት) መካከል ድልድይ የሆኑ ታላቅ የሃይማኖት አባት፣ መሻኢኽ እና የመንዙማ ጠቢብ ናቸው። በአሁኑ ወቅት በደቡብ ጎንደር ዞን፣ በወረታ እና በጉማራ መካከል በምትገኝ ቆሃር በተባለች ትሁት መንደር ውስጥ በመቀመጥ፣ በቂርአት፣ በሰለዋትና በሀድራ አካባቢውን እያበሩ ይገኛሉ።
ታሪክ እና መንፈሳዊ ጉዞ
የሸህ ሙሐመድ አሚን ታሪክ ትልቅ የህይወት ውሳኔን ያካተተ ነው። ከሦስት ዓመታት በፊት (እ.ኤ.አ በ2023) በውብቷ ባህር ዳር ከተማ፣ በምቾት እና በዝና መካከል ይኖሩ የነበሩት ሸህ ሙሐመድ አሚን፣ የከተማን ጫጫታ፣ የዝነኝነትን ማዕበል እና የኑሮን ግርግር ትተው ወደ ጥንታዊው የነፍስ ጥሪ በመመለስ ወደ ቆሃር መንደር አቀኑ።
የቆሃር ማዕከል እና አገልግሎት
ሸህ ሙሐመድ አሚን ወደ ቆሃር በገቡበት ወቅት ያገኙት ትልቅ ህንፃ ሳይሆን፣ ትንሽና ትሁት መስጊድ ነበር። እርሳቸው ግን የህንፃውን ማነስ ሳይሆን የውስጡን መንፈሳዊ ስፋት በመምረጥ አገልግሎታቸውን ጀመሩ። ባለፉት ሦስት ዓመታት ያቺ ትንሽ መስጊድ የሺዎች መጠለያ፣ የደረሶች መፍለቂያ እና የሰላም ምንጭ ለመሆን በቅታለች። በየዓመቱ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የ6ቱ ኢድ መውሊድም የዚህ ተአምራዊ ጉዞ ትልቁ ማሳያ ነው።
ለይቶ የሚያውቃቸው መገለጫዎች
የመንፈሳዊ ለውጥ መምህር፦ ከባህር ዳር ከተማ ወጥተው ወደ ገጠር (ቆሃር) በመሄድ፣ "እውነተኛ እውቀትና ሰላም የሚገኘው በትህትና ውስጥ ነው" የሚል ተግባራዊ የህይወት ትምህርት ለተከታዮቻቸው አሳይተዋል።
የሀድራ እና የዝክር መሪ፦ በቆሃር መንደር ውስጥ የሺዎችን ልብ የሚስብ የሀድራ እና የዝክር ማዕከል በመፍጠር ለአካባቢው በረከት ሆነዋል።
የመንዙማ ጥበብ፦ በኢትዮጵያ የእስልምና መንዙማ ታሪክ ውስጥ የራሳቸው የሆነ ለስላሳና ልብ የሚነካ የዜማ ስልት ያላቸው፣ ጥበብን ለአምልኮ ማገልገያ ያደረጉ ባለሙያ ናቸው።
የቴክኖሎጂ እና የዘመን ድልድይ፦ በአንድ በኩል በጥንታዊው የደረሳ ስርዓት ደቀመዛሙርትን ያንጻሉ፤ በሌላ በኩል ደግሞ በቲክቶክ (TikTok) እና በማህበራዊ ሚዲያ በኩል ለዘመኑ ወጣት የመንፈሳዊነትን ብርሃን ያጋራሉ። ቴክኖሎጂን ለሰፊው ስርጭት በመጠቀም በጥንታዊው መንፈሳዊ ጉዞ እና በዘመናዊው ዓለም መካከል ድልድይ ሆነዋል።
መደምደሚያ
ዛሬ ሸህ ሙሐመድ አሚን በቆሃር ሆነው በእርጋታቸው ታሪክን ይጽፋሉ፤ በዜማቸውም ልብን ይፈውሳሉ። እርሳቸው በረከቱ ምድር ቆሃር ላይ በመቀመጥ፣ በቂርአትና በሰለዋት ትውልድን እያነጹ ያሉ የዘመናችን ተወዳጅ መሸይኽ ናቸው።
[[መደብ:የጠፈር ጉዞ]]
i6q3ety3rszw6j5sx7ascm4b9grfo4v
ሮቦት
0
15681
394247
392227
2026-07-13T18:08:54Z
~2026-39475-06
59614
394247
wikitext
text/x-wiki
[[ስዕል:Actroid-DER 01.jpg|thumb|right| የሰው ሴት እንድትመስል ተደርጋ የተሰራች የ[[ጃፓን]] ሮቦት። በርግጥም መራመድና አንድ አንድ ቃላትንም መናገር ትችላለች። ]]
'''ሮቦት''' ማለት በ[[ምናባዊ]]ው አለም ሆነ በተጨባጭ ያለ ሰው ሰራሽ ስራ ፈጻሚ ነው። ይህ አጠቃላይ ትርጉሙ ሲሆን በውኑ አለም ግን ሲተገበር የምናየው በተንቀሳቃሽ የኤሌክትሪክ መሳሪያወች ነው። ሮቦቶች ብዙ ጊዜ በ[[ኮምፒውተር]] የሚታዘዙ ይሁኑ እንጂ በኤሌክትሪክ ትዛዝም ቀልጥፈው እንዲሰሩ የሚደረግበት ጊዜ አለ። ሮቦትን ከሌሎች አይነት የሰው ልጅ መሳሪያወች የሚለየው አንድን ስራ የሚሰራው በራሱ መሆኑ ነው።
{{መዋቅር}}
[[መደብ:ፈጠራዎች]]
[[ስዕል:Fikir|thumb|alt=fikir|Rolando ]]
ii3qgr1o6idxt531zj5fkm69uob8t2u
የቂሪሎስ አልፋቤት
0
48698
394248
390464
2026-07-13T22:22:58Z
Dagio lol
55597
/* */
394248
wikitext
text/x-wiki
'''የቂርሎስ አልፋቤት''' በተለይ [[ስላቪክ ቋንቋዎች]]ን ለመጻፍ የተደረጀ ጽሕፈት አይነት ነው። በተለይ [[ሩስኛ]]፣ [[ዩክሬንኛ]]፣ [[ቤላሩስኛ]]፣ [[ቡልጋርኛ]]፣ [[ሰርብኛ]] ወዘተ. ይጻፉበታል።
==ታሪክ==
===ግላጎሊቲክ===
በ[[855]] ዓም [[ቅዱስ ቂርሎስ]]ና [[ቅዱስ ሜቶዲዮስ]] ወደ ስላቮች በተላኩበት ጊዜ፣ [[መጽሐፍ ቅዱስ]]ን ወዘተ. በስላቭኛ ለመጻፍ [[ግላጎሊቲክ አልፋቤት]] የተባለውን ጽሕፈት ፈጠሩ። ይህም በስላቫዊ ብሔሮች ቶሎ ይስፋፋ ጀመር። በዚህ ግላጎሊቲክ ጽሕፈት ውስጥ፣ አብዛኞቹ ፊደላት የ[[ግሪክ አልፋቤት]] ተደረጁ፣ በግሪክኛ ለማይገኙት ድምጾች ግን አንዳንዱ ከ[[ዕብራይስጥ]]፣ አንዱም ከ[[ቅብጥኛ]] እንደ ተበደረ ይመስላል።
===የቀድሞ ቂርሎስ አልፋቤት===
ከዚህ ትንሽ በኋላ በ[[878]] ዓም ክርስቲያናዊው [[የፕረስላቭ ስነ-ጽሑፍ ትምህርት ቤት]] በ[[ቡልጋሪያ]] ተመሠረተ። በዚህ ተቋም ከ[[885]] ዓም ለስላቭኛ ከግላጎሊቲክ የተሻለ የተቀለለ ጽሕፈት፣ [[የቀድሞው ቂርሎስ አልፋቤት]] ተፈጠረ። በዚህ ጽሕፈት ፊደሎቹ ከግላጎሊቲክ ይልቅ እንደ ግሪኮቹ ፊደላት ይመሳሰሉ ነበር። በግሪክኛ ለማይገኙት ድምጾች አንዳንድ ግን ከግላጎሊቲክ ተወሰደ። ይህም የቀድሞው ቂርሎስ አልፋቤት በየጥቂቱ በስላቫዊ ብሔሮች መሃል የግላጎሊቲክ አልፋቤትን ፈንታ ተካ።
{| class="wikitable"
|+ የቀድሞ ቂርሎስ አልፋቤት፣ 885 ዓም. ግድም (40 ፊደላት) (* = ለግሪክ ወይም ለባዕድ ቃላት ካልሆነ በቀር ብዙ አልታዩም)
|-
!ፊደላት || [[а]] || [[б]] || [[в]] || [[г]] || [[д]] || [[е]] || [[ж]] || [[ѕ]] || [[ꙁ]] || [[и]] || [[і]] || [[к]] || [[л]] || [[м]] || [[н]] || [[о]] || [[п]] || [[р]] || [[с]] || [[т]] || [[оу]] || [[ф]]* || [[х]] || [[ѡ]]* || [[ц]] || [[ч]] || [[ш]] || [[щ]] || [[ъ]] || [[ꙑ]] || [[ь]] || [[ѣ]] || [[ю]] || [[ѫ]] || [[ѭ]] || [[ѧ]] || [[ѯ]]* || [[ѱ]]* || [[ѳ]]* || [[ѵ]]*
|-
!ድምጽ || ኣ || ብ || ቭ || ግ || ድ || ኤ || ዥ || ድዝ || ዝ || ኢ || ኢ || ክ || ል || ም || ን || ኦ || ፕ || ር || ስ || ት || ኡ || ፍ || ኽ || ኦ || ጽ || ች || ሽ || ሽት || ኡ || ኢው || እ || ኧ || ዩ || ኦኝ || ዮኝ || ኧኝ || ክስ || ፕስ || ጠ || ኢው
|}
ከዚህ ትንሽ በኋላ ሌሎች የቀድሞ ፊደላት [[ꙗ]] /ያ/፣ [[ѥ]] /የ/፣ [[ѩ]] /የኝ/ ተጨምረው ነበር።
===ዘመናዊ ቂርሎስ አልፋቤት===
ከጊዜ ወደ ጊዜ የድሮ ቂርሎስ አልፋቤት ለየቋንቋው ተለወጠ፤ በተለይም የ[[ሩስያ]] ጻር [[ታላቁ ፕዮትር]] በ[[1700]] ዓም አንዳንድ ለውጥ አስገባ።
{| class="wikitable"
|+ ዘመናዊ ቂርሎስ ፊደላት ከ1700 ዓም. በኋላ
|-
!ፊደላት || [[а]] || [[б]] || [[в]] || [[г]] || [[д]] || [[е]] || [[ё]] || [[ж]] || [[з]] || [[и]] || [[й]] || [[к]] || [[л]] || [[м]] || [[н]] || [[о]] || [[п]] || [[р]] || [[с]] || [[т]] || [[у]] || [[ф]] || [[х]] || [[ц]] || [[ч]] || [[ш]] || [[щ]] || [[ъ]] || [[ꙑ|ы]] || [[ь]] || [[э]] || [[ю]] || [[я]]
|-
!ድምጽ || ኣ || ብ || ቭ || ግ || ድ || የ || ዮ || ዥ || ዝ || ኢ || ይ || ክ || ል || ም || ን || ኦ || ፕ || ር || ስ || ት || ኡ || ፍ || ኽ || ጽ || ች || ሽ || ሥ || ዕ || እ || ይ || ኧ || ዩ || ያ
|}
ከነዚህ ጋራ ተራ ፊደላት በላይ፣ እያንዳንዱ ቋንቋ ለራሱ ተጨማሪ ልዩ ፊደሎች አሉት። ለምሳሌ፣ በዩክሬንኛ አልፋቤት «'''г'''» የሚለው ፊደል ለ/ሕ/ ያሰማል፣ ሌላውም ቅርጽ «'''Ґ'''» ለ/ግ/ ያገልግላል።
ሌሎችም ስላቫዊ ያልሆኑት ልሳናት በተለይም ሞንጎላዊ፣ [[ቱርኪክ ቋንቋዎች]] ወይም ሳይቤራዊ ቋንቋዎች ደግሞ በቂርሎስ ጽሕፈት ይጻፋሉ፣ ወይም ቀድሞ በቂርሎስ ጽሕፈት ተጽፈው ነበር።
[[መደብ:ጽሕፈቶች]]
m8qc0vowiu660w3mrahnd2h3uoiuw7m