ውክፔዲያ amwiki https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD MediaWiki 1.47.0-wmf.11 first-letter ፋይል ልዩ ውይይት አባል አባል ውይይት ውክፔዲያ ውክፔዲያ ውይይት ስዕል ስዕል ውይይት መልዕክት መልዕክት ውይይት መለጠፊያ መለጠፊያ ውይይት እርዳታ እርዳታ ውይይት መደብ መደብ ውይይት በር በር ውይይት TimedText TimedText talk ሞጁል ሞጁል ውይይት Event Event talk አውስትራልያ 0 12554 394262 391043 2026-07-19T22:49:48Z ~2026-40390-08 59700 Vandalism? No thanks. 394262 wikitext text/x-wiki {{የሀገር መረጃ| ስም = አውስትራልያ| ሙሉ_ስም = የአውስትራልያ ሉዓላዊ መንግስት<br>Commonwealth of Australia| ማኅተም_ሥዕል = Coat of arms of the Commonwealth of Australia.svg| ባንዲራ_ሥዕል = Flag_of_Australia.svg| ባንዲራ_ስፋት = | ካርታ_ሥዕል = Australia in its region.svg| ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = አውስትራልያ በአረንጓዴ ቀለም| ዋና_ከተማ = [[ካንበራ]]| ትልቅ_ከተማ = [[ሲድኒ]]| ብሔራዊ_ቋንቋ = [[እንግሊዝኛ]]| የመንግስት_አይነት = ፌዴራላዊ፣ ፓርላሜንታዊ| የመሪዎች_ማዕረግ = [[ንጉሥ|ንግሥት]]| የመሪዎች_ስም = [[ንግሥት ኤልሣቤጥ (ዳግማዊት)|ንግሥት ኤልሣቤጥ]]| ታሪካዊ_ቀናት =|ጥር 26 በአውሮፓውያን አቆጣጠር የአውስትራሊያ ቀን ይከበራል። ታሪካዊ_ክስተቶች =| የመሬት_ስፋት = 7,617,930 ኪ.ሜ ካሬ| የመሬት_ስፋት_ከዓለም = 6| የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት = እ.አ.አ. 2010| የሕዝብ_ብዛት_ቆጠራ_ዓመት = እ.አ.አ. 2006| የሕዝብ_ብዛት_ግምት = 22,213,199[| የሕዝብ_ብዛት_ቆጠራ = <br>19,855,288| የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = 51| የገንዘብ_ስም = የአውስትራሊያ ዶላር| ሰዓት_ክልል = ከ+8 - +10.5| የስልክ_መግቢያ = +61| የግርጌ_ማስታወሻ = | }} '''አውስትራሊያ''' ከ7ቱ ክፍለ ሀገራት በደቡብ በኩል የአለም ካርታ አቀማመጥ በ[[ታስማንያ]] ደሴት፣በትንንሽ ደሴቶች በ[[ሕንድ ውቅያኖስ]] እና [[ሰላማዊ ውቅያኖስ]]፤ [[ኢንዶኔዥያ]]፣ ምስራቅ ቲሞር፣ [[ፓፑዋ ኒው ጊኒ]] በሰሜን፤ የካንጋሮ መገኛ የሆነች አገር ናት። መደበኛው ቋንቋ [[እንግሊዝኛ]] ሲሆን በቀበሌኛ ከሌሎች አገራት እንግሊዝኛ ትንሽ ይለያል። [[ራግቢ]] እና [[ክሪኬት]] የተወደዱ እስፖርት ጨዋታዎች ናቸው። የአውስትራሊያ ባህል ሰዎች ሁሉ በእኩልነት በማድረጉ ይታወቃል። ከጥንታዊ ኗሪዎች አንዳንድ ተጽእኖ ለምሳለ [[ቡመራንግ]] (የሚጣል ምርኳዝ) ወይም [[ዲጀሪዱ]] (የሙዚቃ መሣሪያ) አስተዋጽኦ በባህሉ አቅርቧል። አውስትራሊያ ደግሞ ለሰፊ አገር ቤትና ስለ [[ካንጋሮ]]ና ስለ ሌሎች ልዩ እንስሳት ታውቋል። = {{በኦሺያኒያ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}} {{መዋቅር-መልክዐምድር}} [[መደብ:አውስትራልያ|*]] n8au3rgdnh168nfrgzjeumsz5jkmtst 394263 394262 2026-07-19T22:50:04Z ~2026-40390-08 59700 Just cleaning up 394263 wikitext text/x-wiki {{የሀገር መረጃ| ስም = አውስትራልያ| ሙሉ_ስም = የአውስትራልያ ሉዓላዊ መንግስት<br>Commonwealth of Australia| ማኅተም_ሥዕል = Coat of arms of the Commonwealth of Australia.svg| ባንዲራ_ሥዕል = Flag_of_Australia.svg| ባንዲራ_ስፋት = | ካርታ_ሥዕል = Australia in its region.svg| ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = አውስትራልያ በአረንጓዴ ቀለም| ዋና_ከተማ = [[ካንበራ]]| ትልቅ_ከተማ = [[ሲድኒ]]| ብሔራዊ_ቋንቋ = [[እንግሊዝኛ]]| የመንግስት_አይነት = ፌዴራላዊ፣ ፓርላሜንታዊ| የመሪዎች_ማዕረግ = [[ንጉሥ|ንግሥት]]| የመሪዎች_ስም = [[ንግሥት ኤልሣቤጥ (ዳግማዊት)|ንግሥት ኤልሣቤጥ]]| ታሪካዊ_ቀናት =|ጥር 26 በአውሮፓውያን አቆጣጠር የአውስትራሊያ ቀን ይከበራል። ታሪካዊ_ክስተቶች =| የመሬት_ስፋት = 7,617,930 ኪ.ሜ ካሬ| የመሬት_ስፋት_ከዓለም = 6| የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት = እ.አ.አ. 2010| የሕዝብ_ብዛት_ቆጠራ_ዓመት = እ.አ.አ. 2006| የሕዝብ_ብዛት_ግምት = 22,213,199[| የሕዝብ_ብዛት_ቆጠራ = <br>19,855,288| የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = 51| የገንዘብ_ስም = የአውስትራሊያ ዶላር| ሰዓት_ክልል = ከ+8 - +10.5| የስልክ_መግቢያ = +61| የግርጌ_ማስታወሻ = | }} '''አውስትራሊያ''' ከ7ቱ ክፍለ ሀገራት በደቡብ በኩል የአለም ካርታ አቀማመጥ በ[[ታስማንያ]] ደሴት፣በትንንሽ ደሴቶች በ[[ሕንድ ውቅያኖስ]] እና [[ሰላማዊ ውቅያኖስ]]፤ [[ኢንዶኔዥያ]]፣ ምስራቅ ቲሞር፣ [[ፓፑዋ ኒው ጊኒ]] በሰሜን፤ የካንጋሮ መገኛ የሆነች አገር ናት። መደበኛው ቋንቋ [[እንግሊዝኛ]] ሲሆን በቀበሌኛ ከሌሎች አገራት እንግሊዝኛ ትንሽ ይለያል። [[ራግቢ]] እና [[ክሪኬት]] የተወደዱ እስፖርት ጨዋታዎች ናቸው። የአውስትራሊያ ባህል ሰዎች ሁሉ በእኩልነት በማድረጉ ይታወቃል። ከጥንታዊ ኗሪዎች አንዳንድ ተጽእኖ ለምሳለ [[ቡመራንግ]] (የሚጣል ምርኳዝ) ወይም [[ዲጀሪዱ]] (የሙዚቃ መሣሪያ) አስተዋጽኦ በባህሉ አቅርቧል። አውስትራሊያ ደግሞ ለሰፊ አገር ቤትና ስለ [[ካንጋሮ]]ና ስለ ሌሎች ልዩ እንስሳት ታውቋል። {{በኦሺያኒያ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}} {{መዋቅር-መልክዐምድር}} [[መደብ:አውስትራልያ|*]] o9yvbcfboag2j875w4rwxgxz87vvfrr ፕሮፍ ሙሴ ተገኘ 0 55741 394264 2026-07-20T09:03:20Z ~2026-40617-88 59707 አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ፕሮፍ ሙሴ ተገኘ (Prof. Muse Tegegne)''' በኢትዮጵያ ታሪክ፣ ማህበረሰብ፣ እና “ኢትዮጵያዊነት” (Ethiopianism) ዙሪያ በርካታ መጻሕፍትን የጻፈ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ በሶሺዮሎጂ ዘርፍ የሚያስተምር ኢትዮጵያዊ ምሁር ነው።<ref>Amazon.com +1</ref><ref>https://www.amazon.com/stores/author/B01GQPDQDU</ref> '''የሙያ ልምድ እና ት...» 394264 wikitext text/x-wiki '''ፕሮፍ ሙሴ ተገኘ (Prof. Muse Tegegne)''' በኢትዮጵያ ታሪክ፣ ማህበረሰብ፣ እና “ኢትዮጵያዊነት” (Ethiopianism) ዙሪያ በርካታ መጻሕፍትን የጻፈ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ በሶሺዮሎጂ ዘርፍ የሚያስተምር ኢትዮጵያዊ ምሁር ነው።<ref>Amazon.com +1</ref><ref>https://www.amazon.com/stores/author/B01GQPDQDU</ref> '''የሙያ ልምድ እና ትምህርት:''' በስዊዘርላንድ የጄኔቫ ዩኒቨርሲቲ (University of Geneva) ዶክትሬት (Doctorat es Science)፣ በልማት ጥናት (Development Studies) የፒኤችዲ (PhD) እና በተፈጥሮ ህክምና (Natural Therapies) ዲግሪ አላቸው። እንደ Mobile University በመሳሰሉ ተቋማት ውስጥ የለውጥና የነጻነት ሶሺዮሎጂ (Sociology of Change and Liberation) አስተምረዋል።<ref>LinkedIn Schweiz·Prof Muse Tegegne +1</ref> '''የተጻፉ መጻሕፍት:''' ስለ ኢትዮጵያዊነት፣ የማህበረሰብ ለውጥ፣ እና እንደ ጎጃም ያሉ ታሪካዊ አውዶች ከሚያትቱት መጻሕፍት መካከል ''“ETHIOPIANISM ኢትዮጵያዊነት MOSAIC PARADIGM”'' እና ''“GOJJAM” THE STIGMA'' በስፋት የሚታወቁት ስራዎቻቸው ናቸው።<ref>https://www.linkedin.com/in/prof-muse-tegegne-33973567/</ref> ns2uhr7tow52gm8p1zvr7yhx2a1oce9