ውክፔዲያ amwiki https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD MediaWiki 1.47.0-wmf.2 first-letter ፋይል ልዩ ውይይት አባል አባል ውይይት ውክፔዲያ ውክፔዲያ ውይይት ስዕል ስዕል ውይይት መልዕክት መልዕክት ውይይት መለጠፊያ መለጠፊያ ውይይት እርዳታ እርዳታ ውይይት መደብ መደብ ውይይት በር በር ውይይት TimedText TimedText talk ሞጁል ሞጁል ውይይት Event Event talk ውክፔዲያ ውይይት:Searching 5 1666 392116 392066 2026-05-16T11:50:06Z Hiyuune 49442 Requesting deletion ([[:m:Special:MyLanguage/User:TenWhile6/XReport|XReport]] v3.1b) 392116 wikitext text/x-wiki <noinclude>{{delete|No useful content [[:m:Special:MyLanguage/User:TenWhile6/XReport|XReport]]}}</noinclude> መግፋት በሚለው ፈንታ ይጫኑት ቢተካ : አመሰግናለሁ፤ "መግፋት" በብዙ ፔጅ ላይ በሚታይበት በቶሎ ይተካል፤ "ልዩ ገጽ" ካልሆነ ለማስተካከል እርስዎ ችሎታ አለልዎት!!! == grade 7 == all == social study == unit 6 aytmnb77exq1fz2br4bcjkkxeahqdjx ዋርሶው 0 3777 392099 322909 2026-05-15T13:50:19Z Dagio lol 55597 392099 wikitext text/x-wiki '''ዋርሶው''' ([[ፖልኛ]] ፦ Warszawa / ቫርሻቫ) የ[[ፖላንድ]] ፡ [[ዋና ከተማ|ዋና ፡ ከተማ]] ፡ ነው ። [[ስዕል:Warsaw-Castle-Square-2.jpg|thumb|right|300px|ንጉሣዊ ምሽግ የሚሰኘው ቦታ]] የሚኖርበት ፡ የህዝብ ፡ ቁጥር ፡ የአካባቢውን ፡ ኗሪ ፡ ሲጨምር 2,201,900 ሆኖ ፡ ሲገመት ፡ የራሱ ፡ የከተማው ፡ ኗሪ ፡ ቁጥር ፡ ደግሞ 1, 726, 581 (2014) ሆኖ ፡ ይገመታል ። ከተማው ፡ {{coor dm |52|15|N|21|00|E}} ፡ ላይ ፡ ተቀምጦ ፡ ይገኛል ። {{መዋቅር}} [[መደብ:የፖላንድ ከተሞች]] [[መደብ:ዋና ከተሞች]] jtgaqrjop0apy8f1kw2fbbn0efaud5z ሞንቴኔግሮ 0 8504 392103 388786 2026-05-15T15:51:52Z Dagio lol 55597 392103 wikitext text/x-wiki {{የሀገር መረጃ| ስም = ሞንቴኔግሮ| ሙሉ_ስም = ሞንቴኔግሮ
Crna Gora
Црна Гора
''ጽርና ጎራ| ባንዲራ_ሥዕል = Flag of Montenegro.svg| ማኅተም_ሥዕል = Coat of arms of Montenegro.svg| ካርታ_ሥዕል = Montenegro in its region.svg| መዝሙር = ''Oj, svijetla majska zoro''
Ој, свијетла мајска зоро
[[File:National Anthem of Montenegro.ogg]]| ዋና_ከተማ = [[ፖድጎሪጻ]]| ብሔራዊ_ቋንቋ = [[ሰርብኛ]]| የመንግስት_አይነት = ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ| የመሪዎች_ማዕረግ = [[ፕሬዝዳንት]]
[[ጠቅላይ ሚኒስትር]]| የመሪዎች_ስም = [[ፊሊፕ ቩያኖቪች]]
[[ዱሽኮ ማርኮቪክ]]| የነጻነት_ቀን = [[ግንቦት 26]] ቀን [[1998]] ዓ.ም. (3 June, 2006 እ.ኤ.አ.)| የመሬት_ስፋት = 13,812| ውሀ_ከመቶ = 1.5| የመሬት_ስፋት_ከዓለም = 156| የሕዝብ_ብዛት_ቆጠራ_ዓመት = 2011 እ.ኤ.አ.| የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት = 2017 እ.ኤ.አ.| የሕዝብ_ብዛት_ቆጠራ = 625,883| የሕዝብ_ብዛት_ግምት = 678 931| የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = 164| የገንዘብ_ስም = [[ዩሮ]] (€)| ሰዓት_ክልል = +1| የስልክ_መግቢያ = +382| ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = .me}} [[ስዕል: Montenegro municipalities.png|thumb|250px|right]] ==ስም== በአብዛኛው ቋንቋዎች የሀገሩ ስም ከ[[ጣልኛ]]ው «ሞንቴ ኔግሮ» ሲሆን፣ ይህ የሀገሩን ኗሪ ስም «'''ችርና ጎራ'''» ወይም «ጥቁር ተራራ» በመተርጐም ነው። በአንዳንድ ቋንቋ ([[ግሪክኛ]]፣ [[አልባንኛ]]፣ [[ቱርክኛ]]፣ [[ቻይንኛ]]) ሀገሩ በቀጥታ ትርጉም «ጥቁር ተራራ» ይባላል። [[በዩጎዝላቪያ መፍረስ ጊዜ ጦርነቶች|ግዛቱ በዘመናዊ መልክ ከዩጎዝላቪያ ጦርነቶች በኋላ ብቅ አለ።]] {{በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}} {{መዋቅር-መልክዐምድር}} [[መደብ:የአውሮፓ አገራት]] c04qvcpsou299xcdert4fseiop08kl7 392113 392103 2026-05-16T02:29:50Z Dagio lol 55597 392113 wikitext text/x-wiki {{የሀገር መረጃ| ስም = ሞንቴኔግሮ| ሙሉ_ስም = ሞንቴኔግሮ
Crna Gora
Црна Гора
''ጽርና ጎራ''| ባንዲራ_ሥዕል = Flag of Montenegro.svg| ማኅተም_ሥዕል = Coat of arms of Montenegro.svg| ካርታ_ሥዕል = Montenegro in its region.svg| መዝሙር = ''Oj, svijetla majska zoro''
Ој, свијетла мајска зоро
[[File:National Anthem of Montenegro.ogg]]| ዋና_ከተማ = [[ፖድጎሪጻ]]| ብሔራዊ_ቋንቋ = [[ሰርብኛ]]| የመንግስት_አይነት = ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ| የመሪዎች_ማዕረግ = [[ፕሬዝዳንት]]
[[ጠቅላይ ሚኒስትር]]| የመሪዎች_ስም = [[ፊሊፕ ቩያኖቪች]]
[[ዱሽኮ ማርኮቪክ]]| የነጻነት_ቀን = [[ግንቦት 26]] ቀን [[1998]] ዓ.ም. (3 June, 2006 እ.ኤ.አ.)| የመሬት_ስፋት = 13,812| ውሀ_ከመቶ = 1.5| የመሬት_ስፋት_ከዓለም = 156| የሕዝብ_ብዛት_ቆጠራ_ዓመት = 2011 እ.ኤ.አ.| የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት = 2017 እ.ኤ.አ.| የሕዝብ_ብዛት_ቆጠራ = 625,883| የሕዝብ_ብዛት_ግምት = 678 931| የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = 164| የገንዘብ_ስም = [[ዩሮ]] (€)| ሰዓት_ክልል = +1| የስልክ_መግቢያ = +382| ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = .me}} [[ስዕል: Montenegro municipalities.png|thumb|250px|right]] ==ስም== በአብዛኛው ቋንቋዎች የሀገሩ ስም ከ[[ጣልንኛ]]ው «ሞንቴ ኔግሮ» ሲሆን፣ ይህ የሀገሩን ኗሪ ስም «'''ችርና ጎራ'''» ወይም «ጥቁር ተራራ» በመተርጐም ነው። በአንዳንድ ቋንቋ ([[ግሪክኛ]]፣ [[አልባንኛ]]፣ [[ቱርክኛ]]፣ [[ቻይንኛ]]) ሀገሩ በቀጥታ ትርጉም «ጥቁር ተራራ» ይባላል። [[በዩጎዝላቪያ መፍረስ ጊዜ ጦርነቶች|ግዛቱ በዘመናዊ መልክ ከዩጎዝላቪያ ጦርነቶች በኋላ ብቅ አለ።]] {{በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}} {{መዋቅር-መልክዐምድር}} [[መደብ:የአውሮፓ አገራት]] 3m6cd8m1vnag2fbjadqnvf7p4izcy42 392114 392113 2026-05-16T02:30:34Z Dagio lol 55597 392114 wikitext text/x-wiki {{የሀገር መረጃ| ስም = ሞንቴኔግሮ| ሙሉ_ስም = ሞንቴኔግሮ
Crna Gora
Црна Гора
''ጽርና ጎራ''| ባንዲራ_ሥዕል = Flag of Montenegro.svg| ማኅተም_ሥዕል = Coat of arms of Montenegro.svg| ካርታ_ሥዕል = Montenegro in its region.svg| መዝሙር = ''Oj, svijetla majska zoro''
Ој, свијетла мајска зоро
[[File:National Anthem of Montenegro.ogg]]| ዋና_ከተማ = [[ፖድጎሪጻ]]| ብሔራዊ_ቋንቋ = [[ሰርብኛ]]| የመንግስት_አይነት = ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ| የመሪዎች_ማዕረግ = [[ፕሬዝዳንት]]
[[ጠቅላይ ሚኒስትር]]| የመሪዎች_ስም = [[ፊሊፕ ቩያኖቪች]]
[[ዱሽኮ ማርኮቪክ]]| የነጻነት_ቀን = [[ግንቦት 26]] ቀን [[1998]] ዓ.ም. (3 June, 2006 እ.ኤ.አ.)| የመሬት_ስፋት = 13,812| ውሀ_ከመቶ = 1.5| የመሬት_ስፋት_ከዓለም = 156| የሕዝብ_ብዛት_ቆጠራ_ዓመት = 2011 እ.ኤ.አ.| የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት = 2017 እ.ኤ.አ.| የሕዝብ_ብዛት_ቆጠራ = 625,883| የሕዝብ_ብዛት_ግምት = 678 931| የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = 164| የገንዘብ_ስም = [[ዩሮ]] (€)| ሰዓት_ክልል = +1| የስልክ_መግቢያ = +382| ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = .me}} [[ስዕል: Montenegro municipalities.png|thumb|250px|right]] ==ስም== በአብዛኛው ቋንቋዎች የሀገሩ ስም ከ[[ጣልያንኛ]]ው «ሞንቴ ኔግሮ» ሲሆን፣ ይህ የሀገሩን ኗሪ ስም «'''ችርና ጎራ'''» ወይም «ጥቁር ተራራ» በመተርጐም ነው። በአንዳንድ ቋንቋ ([[ግሪክኛ]]፣ [[አልባንኛ]]፣ [[ቱርክኛ]]፣ [[ቻይንኛ]]) ሀገሩ በቀጥታ ትርጉም «ጥቁር ተራራ» ይባላል። [[በዩጎዝላቪያ መፍረስ ጊዜ ጦርነቶች|ግዛቱ በዘመናዊ መልክ ከዩጎዝላቪያ ጦርነቶች በኋላ ብቅ አለ።]] {{በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}} {{መዋቅር-መልክዐምድር}} [[መደብ:የአውሮፓ አገራት]] ll5i1rfgcdjp4b9w7331bgjgm2l34vd መጽሐፍ ቅዱስ 0 10280 392100 387098 2026-05-15T13:54:09Z Dagio lol 55597 392100 wikitext text/x-wiki '''መጽሐፍ ፡ ቅዱስ''' ፡ ነብያት ፡ እና ፡ ታሪካውያን ፡ የጻፉት ፡ [[ክርስትና|የክርስቲያኖች ፡ እምነት]] ፡ መጽሓፍ ፡ ነው ። መጽሐፍ ፡ ቅዱስ ፡ በ[[ብሉይ ኪዳን|ብሉይ ፡ ኪዳን]]ና ፡ በ[[አዲስ ኪዳን|አዲስ ፡ ኪዳን]] ፡ ተከፍሎ 81 መጻሕፍት ፡ ያሉት ፡ ሲሆን ፡ በአንዳንድ ፡ እምነቶች ፡ ደግሞ 73 እና 66 ክፍል ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ አሉት ፡ ብለው ፡ ያምናሉ ። ከነ[[ዲዩትሮካኖኒካል መጻሕፍት|ዲዩትሮካኖኒካል ፡ መጻሕፍት]]ም ፡ ጋራ ፡ የመጻሕፍት ፡ ቁጥር 81 ነው ። መጽሐፍ ፡ ቅዱስ ፡ ከመቶ 25% የአምላክ ፡ ንግግር ፣ ከመቶ 25 % የነብያት ፡ ንግግር ፡ እና ፡ ከመቶ 50 % የታሪክ ፡ ጽሐፍያን ፡ ንግግር ፡ ይዟል ። ፡ ነገር ፡ ግን ፡ በነብያት ፡ ውስጥም ፡ በቃሉም ፡ በታሪክም ፡ ተነገረ ፡ የእግዚአብሔር ፡ መንፈስ ፡ ያለበት ፡ መጽሐፍ ፡ ነው ። == የመጽሐፍ ፡ ቅዱስ ፡ ምንነት == በ[[እንግሊዝኛ]] ቋንቋ የተለመደው «ባይብል» የሚለው ቃል ከጥንቱ [[የኮይነ ግሪክኛ]] ቋንቋ የተወሰደ ሲሆን ቃሉ የተገኘበት τὰ βιβλία /ታ ቢብሊያ/ የሚለው ሀረግ «መጽሐፍቱ» ወይም «ትንንሽ መጽሐፍት» ተብሎ ሊተረጎም ይችላል። የዚሁም ቃል መነሻ ከግሪኩ ስም Βύβλος /ቢውብሎስ/ ([[ፓፒሩስ]] ወይም [[ቄጠማ]]፣ የ[[ወረቀት]] ተክል) ሲሆን ይሄ ቃል «ፓፒሩስ» ከተነገደበት ከተማ [[ጌባል]] / ቢውብሎስ ስም መጣ። መጽሐፍ ቅዱስ ለ[[አይሁድና]] [[ክርስትና]] እምነት የእምነት መሰረት የሆኑ ትናንሽ መጽሐፍትን የያዘ አንድ ጥራዝ ነው። በተለምዶ «ብሉይ ኪዳን» በመባል የሚጠራውና በአይሁዳውያን በ24 እና በክርስቲያኖች በ39 መጽሐፍት የሚከፈለው የመጽሐፍ ቅዱስ የመጀመሪያ ክፍል በመጀመሪያ በአብዛኛው የተጻፈው በጥንታዊው የ[[ዕብራይስጥ]] ቋንቋ ሲሆን የተጻፉበት ዘመን ከክርስቶስ ልደት በፊት የተወሰኑ መቶ አመታት ቀደም ብሎ እንደሆነ ይነገራል። እነዚህን መጽሐፍት የጻፉት በወቅቱ የነበሩ የታመኑ አይሁዳውያን ወይም [[እስራኤላውያን]] ናቸው። የመጨረሻዎቹን 27 መጻሕፍት በግሪክኛ የጻፏቸው ክርስቲያኖች ሲሆኑ «አዲስ ኪዳን» በመባል በሰፊው ይታወቃሉ። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘው ማስረጃም ሆነ በጣም ጥንታዊ የሆኑት ወጎች እንደሚጠቁሙት እነዚህ 66 መጻህፍት የተጻፉት ግብጽ ኃያል ከነበረችበት ጊዜ አንስቶ [[ሮም]] የዓለም ኃያል መንግስት እስከ ነበረችበት ዘመን ባሉት 1600 ዓመታት ውስጥ ነው። በ[[ካቶሊክ ቤተክርስቲያን]] እምነት መሰረት ከ66ቱ መጽሐፍት በተጨማሪ የተካተቱ የተወሰኑ መጽሐፍት ሲኖሩ፣ በ[[ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን]] እነዚህ ተጨማሪ መጻሕፍት (ዲዩቴሮካኖኒካል በመባልም ይታወቃሉ) በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተካተቱትን መጻሕፍት ቁጥር ወደ 81 ያደርሱታል።በ greek እና hibrew የተፃፈው 66 ነው:: ከክርስቶስ ስብከት ቀጥሎ ምዕመናን የሆኑት ለረጅም ዘመን ተጨማሪ መጻሕፍቱን ከነ[[መጽሐፈ ሄኖክ]]ና [[ኩፋሌ]] ያንብቡ ነበር። በግሪኩ «ሴፕቱዋጊንት» ትርጉም እንዲሁም በ[[ሞት ባሕር ጥቅል ብራናዎች]] (50 ዓመት ከክርስቶስ በፊት) በዕብራይስጥ መጻሕፍት መኃል ይገኙ ነበር። የ[[አይሁድ]] [[ሰንሄድሪን]] ረቢዎች በ100 ዓ.ም. አካባቢ በተለይም ረቢ [[አኪቫ በን ዮሴፍ]] እነዚህን ተጨማሪ መጻሕፍት ከዕብራይስጥ ቅጂ አጠፉ። እስካሁንም ድረስ በዕብራይስጥ ትርጉም አይታወቁም። አዲስ ኪዳን ከተጻፈ በኋላ፣ ብዙ አጠያያቂ ወንጌሎችና የሌሎች እምነቶች ጽሑፎች ደግሞ ሊሠራጩ ጀመር። [[ግኖስቲክ]] የተባለው እምነት ተከታዮች በተለይ ብዙ ሥነ ጽሑፍ ፈጠሩ፣ ይህ ግን ከኦርቶዶክስ ወንጌል የተዛቡ ትምህርቶች ነበር። በ170 ዓ.ም. በክርስትያኖች ዘንድ የቱ መጻሕፍት ትክክለኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ናቸው? የሚል ጥያቄ ይነሣ ጀመር። [[መሊቶ ዘሳርዲስ]] የተባለ ጳጳስ በዚያን ጊዜ ወደ [[ኢየሩሳሌም]] መጻሕፍት ቤት ጉዞ አድርጎ የ ዕብራውያን መጻሕፍት ምን ምን እንደ ነበሩ ዘገበ። ተጨማሪ መጻሕፍቱ ከዚያ በፊት ስለ ጠፉ አልተዘገቡም። ስለዚህ ከዚህ በቀር ምንም ያልተዘረዘሩት ብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ትክክለኛ አይሆኑም የሚል ሀሣብ በ[[ሮሜ መንግሥት]] ክርስቲያኖች ተነሣ። ይህም የአይሁዶች [[ቀኖና]] በ[[ንቅያ ጉባኤ]] ([[317]] ዓ.ም.) በሮሜ መንግሥት ለክርስቲያኖች ጸና። == የመጽሐፍ ቅዱስ ልዩ ባህርያት == መጽሐፍ ቅዱስ የስነምግባር ጉዳዮችን በሚመለከት መመሪያ የሚሰጥ ከመሆኑም ሌላ እንደ ወንጀል፣ ረሃብና የአካባቢ መበከል ያሉት ችግሮች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መፍትሔ የሚያገኙበትን መንገድ ይገልጻል። ችግሩ ግን፣ መጽሐፍ ቅዱስ እነዚህን ጉዳዮች አስመልክቶ የሚናገረውን ነገር ብዙ ሰዎች በቁም ነገር መመልከት ትተዋል። ከዚህ ቀደም ይህ መጽሐፍ ቢያንስ በምዕራቡ ዓለም እንኳ ትልቅ ተሰሚነት ነበረው። መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈው በሰዎች አማካኝነት ቢሆንም እንኳ ቀደም ባሉት ጊዜያት በሕዝበ ክርስትና ውስጥ የነበሩት አብዛኞቹ ሰዎች የ[[አምላክ]] ቃል መሆኑንና መልእክቱም አምላክ በመንፈስ አነሳሽነት ያስጻፈው እንደሆነ ያምኑ ነበር። ይሁን እንጂ ዛሬ እያንዳንዱን ነገር መጠራጠር የተለመደ ነገር ሆኗል። ሰዎች ባህላቸውን፣ የተለያዩ ጽንሰ ሐሳቦችን፣ የስነምግባር ደንቦችንና የአምላክን መኖር እንኳ ሳይቀር የጠራጠራሉ። በተለይ የመጽሐፍ ቅዱስን ጠቃሚነት በተመለከተ ጥርጣሬ ገብቷቸዋል። አብዛኞቹ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን ጊዜ ያለፈበትና አላስፈላጊ እንደሆነ አድርገው የሚያዩት ይመስላል። ከዘመናችን ምሁራን መካከል መጽሐፍ ቅዱስን እንደ አምላክ ቃል አድርገው የሚመለከቱት በጣም ጥቂት ናቸው። እንዲያውም አብዛኞቹ ሰዎች ከምሁሩ [[ጄምስ ባር]] አባባል ጋር ይስማማሉ፡- "ስለ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ልማዶች ያለኝ አመለካከት ''[[የሰው ልጅ]]'' የፈጠራ ውጤት ናቸው የሚል ነው። ''የሰው ልጅ'' የራሱን እምነት ያሰፈረበት መጽሐፍ ነው።"<ref>The Bible in the Modern World, By James Barr, 1973, p. 120</ref> ይህ አመለካከት ወደ አንድ ነጥብ ያመራል፦ መጽሐፍ ቅዱስ ሰዎች የጻፉት ''ተራ'' መጽሐፍ ከሆነ ለሰው ልጅ ችግሮች ምንም ዓይነት ግልጽ የሆነ መልስ አይገኝም ማለት ነው። የሰው ልጆች በገዛ እጃቸው በሚያመጡት ጣጣ ከ[[ህልውና]] ውጭ እንዳይሆኑ ወይም በ[[ኑክሊየር ጦርነት]] እንዳያልቁ አቅማቸው የፈቀደውን ያህል በጭፍን መዳከር ይኖርባቸዋል ማለት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ከሆነ ግን ይህን አስቸጋሪ ጊዜ ለማለፍ የሚያስፈልገን ዋነኛው ነገር እርሱ ይሆናል። የታሪክ መዝገቦች ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላሉ? === በብዛት በመሸጥ አቻ ያልተገኘለት === መጽሐፍ ቅዱስ በብዛት ታትሞ በመሸጥና በሰፊው በመሰራጨት ረገድ በሰው ዘር [[ታሪክ]] ውስጥ ቀዳሚውን ስፍራ ይዟል። ''[[ጊነስ ቡክ ኦቭ ወርልድ ሬኮርድስ]]'' የተባለው መጽሐፍ በ[[1988]] እትሙ እንደገለጸው ከ[[1815]] እስከ [[1975]] ባሉት ዓመታት ውስጥ ብቻ ወደ 2.5 ቢልዮን የሚገመቱ ቅጂዎች ታትመዋል። ይህ እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ነው። የመጽሐፍ ቅዱስን ያህል ሊሰራጭ ይቅርና ወደዚያ ቁጥር የተጠጋ አንድም መጽሐፍ በታሪክ አልታየም። ከዚህም በተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስን ያህል በብዙ ቋንቋዎች የተተረጎመ መጽሐፍ አይገኝም። ዛሬ መጽሐፍ ቅዱስ ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል ከ1800 በሚበልጡ የተለያዩ ቋንቋዎች ይገኛል። በ[[ኢትዮጵያ]] እንኳን በ[[አማርኛ]]፣ [[ትግሪኛ]]፣ [[ኦሮምኛ]]፣ [[ወላይትኛ]]፣ [[ጉራግኛ]]ና ሌሎች ቋንቋዎች መጽሐፍ ቅዱስ በሙሉም ሆነ በከፊል ተተርጎሞ ይገናል። በአጠቃላይ ዛሬ 98 በመቶ ገደማ የሚሆነው የምድራችን ነዋሪ መጽሐፍ ቅዱስን በቋንቋው ማግኘት ይችላል። === ተደማጭነት ያለው መጽሐፍ === ''[[ዘ ኒው ኢንሳይክለፒዲያ ብሪታኒካ]]'' መጽሐፍ ቅዱስን "በታሪክ ዘመናት ከታዩት ጽሑፎች ሁሉ ይበልጥ ተደማጭነት ያለው የመጻህፍት ስብስብ" ሲል ጠርቶታል።<ref>The New Encyclopædia Britannica, 1987, Vol. 2, p.194.</ref> የ19ኛው [[ጀርመናዊ]] [[ባለቅኔ]] [[ሄንሪክ ሃይነ]] እንዲህ ብለዋል፦ "ይህን ሁሉ ማስተዋል ያገኘሁት ከአንድ መጽሐፍ ነው። . . . መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ። ቅዱስ መጽሐፍ መባሉ ይገባዋል። አምላኩን ያጣ ሰው ካለ በዚህ መጽሐፍ አማካኝነት ሊያገኘው ይችላል።"<ref>The Book of Books: An Introduction to Solomon Goldman, 1948, p. 219.</ref> በዚሁ መቶ ዘመን የኖረውና የጸረ-ባርነት እንቅስቃሴ አራማጅ የነበረው [[ዊልያም ኤች ሴዋርድ]] እንዲህ ብሏል፦ "የሰው ልጅ የመሻሻል ተስፋ የተመካው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በሚሄደው የመጽሐፍ ቅዱስ ተደማጭነት ላይ ነው።"<ref>The Book of Books: An Introduction, p. 222.</ref> የ[[ዩናይትድ ስቴትስ]] 16ኛ [[ፕሬዚዳንት]] የነበሩት [[አብርሃም ሊንከን]] መጽሐፍ ቅዱስን በሚመለከት እንዲህ ብለዋል፦ "አምላክ ለሰው ልጆች ከሰጠው ስጦታ ሁሉ የላቀ ስጦታ ነው። . . . መጽሐፍ ቅዱስ ባይኖር ኖሮ መልካሙንና ክፉውን ለይተን ማወቅ ባልቻልን ነበር።"<ref>Federal Register, Vol. 48, No. 26, February 7, 1983, p.5527</ref> የ[[ብሪታንያ]]ው የ[[ህግ]] ሰው [[ሰር ዊልያም ብላክስተን]] "ሁሉም ሰብዓዊ ሕጎች የተመሰረቱት በእነዚህ ሁለት ሕጎች ማለትም በተፈጥሮ ሕግና አምላክ ለሰው ልጆች በሰጠው ሕግ [በመጽሐፍ ቅዱስ] ላይ ነው፤ እንግዲያው ሰብዓዊ ሕጎች ከእነዚህ ሕጎች ጋር እንዲጋጩ ማድረግ አይገባም ማለት ነው።"<ref>Chadman's Cyclopedia of Law, 1912, Vol. 1, pp. 86-91.</ref> ብለው ሲናገሩ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያህል ተደማጭነት እንዳለው ጎላ አድርገው መግለጻቸው ነበር። === የተጠላና የተወደደ === በአንጻሩ ደግሞ በታሪክ ዘመናት ሁሉ የመጽሐፍ ቅዱስን ያህል የከረረ ተቃውሞ የገጠመው መጽሐፍ የለም። መጽሐፍ ቅዱስ ከ[[መካከለኛው ዘመን]] አንስቶ እስከ [[20ኛው መቶ ዘመን]] ድረስ በአደባባይ ተቆልሎ እንዲቃጠል ተደርጓል። በዛሬው ዘመን እንኳ ሳይቀር መጽሐፍ ቅዱስን በማንበባቸው ወይም በማሰራጨታቸው ምክንያት የ[[ገንዘብ]] ቅጣት የተጣለባቸው ወይም በእስራት የተቀጡ ሰዎች አሉ። ባለፉት መቶ ዘመናት እንዲህ ያለው "ወንጀል" ብዙውን ጊዜ አሰቃቂ ለሆነ ድብደባ አልፎ ተርፎም ለሞት የሚዳርግ ነበር። መጽሐፍ ቅዱስ በሰዎች ውስጥ ያሳደረው [[ፍቅር]] ከዚሁ ጎን ለጎን የሚታይ ነው። ብዙዎች የማያቋርጥ ስደት ቢደርስባቸውም መጽሐፍ ቅዱስን ማንበባቸውን ገፍተውበታል። ለምሳሌ ያህል በ[[16ኛው መቶ ዘመን]] የኖረውንና በ[[ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ]] ተምሮ በ[[ካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ]] ውስጥ ትልቅ ቦታ ያለው አስተማሪ የነበረውን [[ዊልያም ቲንደልን]] እንመልከት። ቲንደል ለመጽሐፍ ቅዱስ ከፍተኛ ፍቅር ነበረው። ይሁን እንጂ በዘመኑ የነበሩት ሃይማኖታዊ ባለ ሥልጣናት መጽሐፍ ቅዱስ ሙት በነበረው በ[[ላቲን]] ቋንቋ ተወስኖ እንዲቀር ሽንጣቸውን ገትረው የሟገቱ ነበር። ቲንደል ግን የአገሩ ሶዎች መጽሐፍ ቅዱስን የማንበብ አጋጣሚ እንዲኖራቸው በማሰብ ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ ለመተርጎም ቆርጦ ተነሳ። ይህ ተግባሩ ከሕጉ ጋር የሚቃረን ስለነበር ቲንደል ጥሩ የማስተማር ስራውን ትቶ መሰደድ ግድ ሆነበት። የግሪክኛ ቅዱሳን ጽሑፎችን ("አዲስ ኪዳን") እና አንዳንዶቹን የዕብራይስጥ ቅዱሳን ጽሑፎች ("ብሉይ ኪዳን") ወደ አገሩ ቋንቋ ተርጉሞ እስኪጨርስ ኑሮውን በስደት ለመግፋት ተገዷል። ይሁን እንጂ በመጨረሻ በመያዙና መናፍቅ ነው ተብሎ በመወንጀሉ ተሰቅሎ እንዲሞትና በድኑም በእሳት እንዲቃጠል ተደርጓል። ቲንደል፣ መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ ወይም ለሌሎች ሰዎች እንዲዳረስ ለማድረግ ሲሉ ብዙ መሥዋዕትነት ከከፈሉት በርካታ ሰዎች መካከል አንዱ ብቻ ነው። ከሌላው ሰው የተለየ ምንም ነገር ያልነበራቸውን ብዙ ወንዶችና ሴቶች ይህን ያህል ድፍረት እንዲኖራቸው ያነሳሳ ሌላ መጽሐፍ በታሪክ ውስጥ አልታየም። ከዚህ አንጻር መጽሐፍ ቅዱስ በእርግጥም አቻ አይገኝለትም። ==ማመዛገቢያ== {{commonscat|Bible|መጽሐፍ ቅዱስ}} <references/> ==ውጫዊ መያያዣ== * [http://www.mejesus.com/am/Biblia.aspx መጽሐፍ ቅዱስ ] {{Wayback|url=http://www.mejesus.com/am/Biblia.aspx |date=20130729051434 }} * [http://www.wordproject.org/bibles/audio/17_amharic/index.htm መጽሐፍ ቅዱስ - ድምፅ] * [http://www.biblegateway.com/resources/ebooks/info/New-Amharic-Standard-Version መጽሐፍ ቅዱስ (PDF)] * [https://www.jw.org/am/ላይብረሪ/መጽሐፍ-ቅዱስ/ መጽሐፍ ቅዱስ በኢንተርኔት] [[መደብ:መጽሐፍ ቅዱስ|*]] m0z3ek59ql69p2jwkr0nx2re08ua65j ቦስኒያና ሄርጸጎቪና 0 31674 392101 388788 2026-05-15T15:45:43Z Dagio lol 55597 392101 wikitext text/x-wiki {{የሀገር መረጃ| ስም = ቦስኒያና ሄርጸጎቪና| ሙሉ_ስም = ቦስኒያና ሄርጸጎቪና
Bosna i Hercegovina
Босна и Херцеговина
''ቦስና ኢ ሄርትሰጎቪና| ባንዲራ_ሥዕል = Flag of Bosnia and Herzegovina.svg| ማኅተም_ሥዕል = Coat of arms of Bosnia and Herzegovina.svg| ካርታ_ሥዕል = Bosnia and Herzegovina in its region.svg| መዝሙር = ''Državna himna Bosne i Hercegovine''| ዋና_ከተማ = [[ሳራዬቮ]]| ብሔራዊ_ቋንቋ = [[ቦስኒያኛ]]፣ [[ሰርብኛ]]፣ [[ክሮኤሽኛ]]| የመሪዎች_ማዕረግ = ከፈተኛ ወኪል
የሚኒስትሮች ሊቀመንበር| የመሪዎች_ስም = [[ቫለንቲን ኢንዝኮ]]
[[ደኒስ ዝቪዝዲጽ]]| የነጻነት_ቀን = | የመሬት_ስፋት = 51,129| የመሬት_ስፋት_ከዓለም = 127| የሕዝብ_ብዛት_ግምት = 3,531,159| የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት = 2013 እ.ኤ.አ.| የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = 128| የገንዘብ_ስም = የሚለወጥ ማርክ| ሰዓት_ክልል = +1| የስልክ_መግቢያ = +387| ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = .ba }}'''ቦስኒያ እና ሄርዞጎቪና''' በደቡብ ምስራቅ አውሮፓ፣ በባልካን፣ በምስራቅ ከሰርቢያ፣ በደቡብ ምስራቅ ሞንቴኔግሮ እና ክሮኤሺያ በሰሜን እና ደቡብ ምዕራብ ያዋስኑታል። በደቡብ በኩል በአድሪያቲክ ባህር ላይ 20 ኪሎ ሜትር (12 ማይል) ርዝመት ያለው የባህር ዳርቻ ያላት ሲሆን የኔም ከተማ የባህር ላይ ብቸኛ መዳረሻ ነች። ቦስኒያ ሞቃታማ በጋ እና ቀዝቃዛ፣ በረዷማ ክረምት ያላት መጠነኛ አህጉራዊ የአየር ንብረት አላት። በማዕከላዊ እና ምስራቃዊ ክልሎች, ጂኦግራፊው ተራራማ ነው, በሰሜን ምዕራብ መካከለኛ ኮረብታ ነው, እና በሰሜን ምስራቅ በአብዛኛው ጠፍጣፋ ነው. ሄርዞጎቪና፣ ትንሹ፣ ደቡባዊው ክልል፣ የሜዲትራኒያን የአየር ንብረት ያለው ሲሆን በአብዛኛው ተራራማ ነው። ሳራጄቮ ዋና ከተማ እና ትልቁ ከተማ ነች። አካባቢው ቢያንስ ከላይኛው ፓሊዮሊቲክ ጀምሮ የሚኖር ነው፣ ነገር ግን በኒዮሊቲክ ዘመን፣ የቡትሚር፣ የካካንጅ እና የቩቩዶል ባህሎች የሆኑትን ጨምሮ ቋሚ የሰው ሰፈራዎች እንደተቋቋሙ መረጃዎች ይጠቁማሉ። የመጀመሪያዎቹ ኢንዶ-አውሮፓውያን ከመጡ በኋላ አካባቢው በበርካታ ኢሊሪያን እና ሴልቲክ ሥልጣኔዎች ተሞልቷል። በአሁኑ ጊዜ በአካባቢው የሚኖሩ የደቡብ ስላቪክ ሕዝቦች ቅድመ አያቶች ከ 6 ኛው እስከ 9 ኛው ክፍለ ዘመን ደረሱ. በ 12 ኛው ክፍለ ዘመን የቦስኒያ ባኔት ተቋቋመ; በ14ኛው ክፍለ ዘመን ይህ ወደ ቦስኒያ መንግሥት ተለወጠ። በ 15 ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ ወደ ኦቶማን ግዛት ተካቷል, በእሱ አገዛዝ እስከ 19 ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ድረስ ቆይቷል; ኦቶማኖች እስልምናን ወደ ክልሉ አመጡ። ከ 19 ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ጀምሮ እስከ አንደኛው የዓለም ጦርነት ድረስ ሀገሪቱ ወደ ኦስትሮ-ሃንጋሪ ንጉሳዊ አገዛዝ ተቀላቅላ ነበር። በጦርነቱ መካከል ቦስኒያ እና ሄርዞጎቪና የዩጎዝላቪያ መንግሥት አካል ነበሩ። ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ አዲስ በተቋቋመው የሶሻሊስት ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ የዩጎዝላቪያ ሪፐብሊክ ሙሉ ሪፐብሊክ ሥልጣን ተሰጠው። እ.ኤ.አ. በ1992፣ የዩጎዝላቪያ መገንጠልን ተከትሎ፣ ሪፐብሊኩ ነጻነቷን አወጀች። ይህን ተከትሎ እስከ 1995 መጨረሻ ድረስ የዘለቀውን እና የዴይተን ስምምነትን በመፈረም የተጠናቀቀው የቦስኒያ ጦርነት ተከስቷል። ሀገሪቱ የሶስት ዋና ዋና ብሄረሰቦች መኖሪያ ናት፡ ቦስኒያክስ ትልቁ ቡድን፣ ሰርቦች ሁለተኛ ደረጃ እና ክሮአቶች በሦስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ። አናሳዎች አይሁዶች፣ ሮማዎች፣ አልባኒያውያን፣ ሞንቴኔግሪኖች፣ ዩክሬናውያን እና ቱርኮች ያካትታሉ። ቦስኒያ እና ሄርዞጎቪና የሁለት ምክር ቤት ህግ አውጪ እና ሶስት አባላት ያሉት የፕሬዚዳንትነት ምርጫ ከሶስቱ ዋና ዋና ብሄረሰቦች አንድ አባላት አሉት። ይሁን እንጂ አገሪቱ በአብዛኛው ያልተማከለ ስለሆነ የማዕከላዊው መንግሥት ሥልጣን በጣም ውስን ነው። ሁለት ራሳቸውን የቻሉ አካላትን ያቀፈ ነው-የቦስኒያ እና ሄርዞጎቪና ፌዴሬሽን እና ሪፐብሊካ Srpska - እና ሦስተኛው ክፍል፣ የብርኮ አውራጃ፣ በራሱ የአካባቢ አስተዳደር የሚተዳደር። [[በዩጎዝላቪያ መፍረስ ጊዜ ጦርነቶች|ግዛቱ በዘመናዊ መልክ ከዩጎዝላቪያ ጦርነቶች በኋላ ብቅ አለ።]] ቦስኒያ እና ሄርዞጎቪና በማደግ ላይ ያለች ሀገር ስትሆን በሰው ልጅ ልማት ማውጫ 74ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። ኢኮኖሚዋ በኢንዱስትሪ እና በግብርና፣ በቱሪዝም እና በአገልግሎት ሴክተሩ ተከትለው ይከተላሉ። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ቱሪዝም በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል። ሀገሪቱ የማህበራዊ ደህንነት እና ሁለንተናዊ-የጤና አጠባበቅ ስርዓት ያላት ሲሆን የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ነጻ ነው. የተባበሩት መንግስታት፣ በአውሮፓ የደህንነት እና ትብብር ድርጅት፣ የአውሮፓ ምክር ቤት፣ የሰላም አጋርነት እና የመካከለኛው አውሮፓ የነጻ ንግድ ስምምነት አባል ነው። በጁላይ 2008 የተቋቋመው የሜዲትራንያን ህብረት መስራች አባል ነች። ቦስኒያ እና ሄርዞጎቪና የአውሮፓ ህብረት እጩ ሀገር ነች እና ከኤፕሪል 2010 ጀምሮ ለኔቶ አባልነት እጩ ሆናለች።[[ስዕል:Map Bih entities.png|thumb|250px|right]] {{clear}} {{በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}} {{መዋቅር-መልክዐምድር}} [[መደብ:ቦስኒያና ሄርጸጎቪና|*]] 6ujje5m6mnqz2i3x2p0eynln4u4fd0c 392102 392101 2026-05-15T15:48:01Z Dagio lol 55597 392102 wikitext text/x-wiki {{የሀገር መረጃ| ስም = ቦስኒያና ሄርጸጎቪና| ሙሉ_ስም = ቦስኒያና ሄርጸጎቪና
Bosna i Hercegovina ([[ቦስኒያኛ]] ፣ [[ሰርብኛ]]ና [[ክሮኤሽኛ]])
Босна и Херцеговина ([[ቦስኒያኛ]]ና [[ሰርብኛ]])
''ቦስና ኢ ሄርትሰጎቪና| ባንዲራ_ሥዕል = Flag of Bosnia and Herzegovina.svg| ማኅተም_ሥዕል = Coat of arms of Bosnia and Herzegovina.svg| ካርታ_ሥዕል = Bosnia and Herzegovina in its region.svg| መዝሙር = ''Državna himna Bosne i Hercegovine''| ዋና_ከተማ = [[ሳራዬቮ]]| ብሔራዊ_ቋንቋ = [[ቦስኒያኛ]]፣ [[ሰርብኛ]]፣ [[ክሮኤሽኛ]]| የመሪዎች_ማዕረግ = ከፈተኛ ወኪል
የሚኒስትሮች ሊቀመንበር| የመሪዎች_ስም = [[ቫለንቲን ኢንዝኮ]]
[[ደኒስ ዝቪዝዲጽ]]| የነጻነት_ቀን = | የመሬት_ስፋት = 51,129| የመሬት_ስፋት_ከዓለም = 127| የሕዝብ_ብዛት_ግምት = 3,531,159| የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት = 2013 እ.ኤ.አ.| የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = 128| የገንዘብ_ስም = የሚለወጥ ማርክ| ሰዓት_ክልል = +1| የስልክ_መግቢያ = +387| ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = .ba }}'''ቦስኒያ እና ሄርዞጎቪና''' በደቡብ ምስራቅ አውሮፓ፣ በባልካን፣ በምስራቅ ከሰርቢያ፣ በደቡብ ምስራቅ ሞንቴኔግሮ እና ክሮኤሺያ በሰሜን እና ደቡብ ምዕራብ ያዋስኑታል። በደቡብ በኩል በአድሪያቲክ ባህር ላይ 20 ኪሎ ሜትር (12 ማይል) ርዝመት ያለው የባህር ዳርቻ ያላት ሲሆን የኔም ከተማ የባህር ላይ ብቸኛ መዳረሻ ነች። ቦስኒያ ሞቃታማ በጋ እና ቀዝቃዛ፣ በረዷማ ክረምት ያላት መጠነኛ አህጉራዊ የአየር ንብረት አላት። በማዕከላዊ እና ምስራቃዊ ክልሎች, ጂኦግራፊው ተራራማ ነው, በሰሜን ምዕራብ መካከለኛ ኮረብታ ነው, እና በሰሜን ምስራቅ በአብዛኛው ጠፍጣፋ ነው. ሄርዞጎቪና፣ ትንሹ፣ ደቡባዊው ክልል፣ የሜዲትራኒያን የአየር ንብረት ያለው ሲሆን በአብዛኛው ተራራማ ነው። ሳራጄቮ ዋና ከተማ እና ትልቁ ከተማ ነች። አካባቢው ቢያንስ ከላይኛው ፓሊዮሊቲክ ጀምሮ የሚኖር ነው፣ ነገር ግን በኒዮሊቲክ ዘመን፣ የቡትሚር፣ የካካንጅ እና የቩቩዶል ባህሎች የሆኑትን ጨምሮ ቋሚ የሰው ሰፈራዎች እንደተቋቋሙ መረጃዎች ይጠቁማሉ። የመጀመሪያዎቹ ኢንዶ-አውሮፓውያን ከመጡ በኋላ አካባቢው በበርካታ ኢሊሪያን እና ሴልቲክ ሥልጣኔዎች ተሞልቷል። በአሁኑ ጊዜ በአካባቢው የሚኖሩ የደቡብ ስላቪክ ሕዝቦች ቅድመ አያቶች ከ 6 ኛው እስከ 9 ኛው ክፍለ ዘመን ደረሱ. በ 12 ኛው ክፍለ ዘመን የቦስኒያ ባኔት ተቋቋመ; በ14ኛው ክፍለ ዘመን ይህ ወደ ቦስኒያ መንግሥት ተለወጠ። በ 15 ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ ወደ ኦቶማን ግዛት ተካቷል, በእሱ አገዛዝ እስከ 19 ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ድረስ ቆይቷል; ኦቶማኖች እስልምናን ወደ ክልሉ አመጡ። ከ 19 ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ጀምሮ እስከ አንደኛው የዓለም ጦርነት ድረስ ሀገሪቱ ወደ ኦስትሮ-ሃንጋሪ ንጉሳዊ አገዛዝ ተቀላቅላ ነበር። በጦርነቱ መካከል ቦስኒያ እና ሄርዞጎቪና የዩጎዝላቪያ መንግሥት አካል ነበሩ። ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ አዲስ በተቋቋመው የሶሻሊስት ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ የዩጎዝላቪያ ሪፐብሊክ ሙሉ ሪፐብሊክ ሥልጣን ተሰጠው። እ.ኤ.አ. በ1992፣ የዩጎዝላቪያ መገንጠልን ተከትሎ፣ ሪፐብሊኩ ነጻነቷን አወጀች። ይህን ተከትሎ እስከ 1995 መጨረሻ ድረስ የዘለቀውን እና የዴይተን ስምምነትን በመፈረም የተጠናቀቀው የቦስኒያ ጦርነት ተከስቷል። ሀገሪቱ የሶስት ዋና ዋና ብሄረሰቦች መኖሪያ ናት፡ ቦስኒያክስ ትልቁ ቡድን፣ ሰርቦች ሁለተኛ ደረጃ እና ክሮአቶች በሦስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ። አናሳዎች አይሁዶች፣ ሮማዎች፣ አልባኒያውያን፣ ሞንቴኔግሪኖች፣ ዩክሬናውያን እና ቱርኮች ያካትታሉ። ቦስኒያ እና ሄርዞጎቪና የሁለት ምክር ቤት ህግ አውጪ እና ሶስት አባላት ያሉት የፕሬዚዳንትነት ምርጫ ከሶስቱ ዋና ዋና ብሄረሰቦች አንድ አባላት አሉት። ይሁን እንጂ አገሪቱ በአብዛኛው ያልተማከለ ስለሆነ የማዕከላዊው መንግሥት ሥልጣን በጣም ውስን ነው። ሁለት ራሳቸውን የቻሉ አካላትን ያቀፈ ነው-የቦስኒያ እና ሄርዞጎቪና ፌዴሬሽን እና ሪፐብሊካ Srpska - እና ሦስተኛው ክፍል፣ የብርኮ አውራጃ፣ በራሱ የአካባቢ አስተዳደር የሚተዳደር። [[በዩጎዝላቪያ መፍረስ ጊዜ ጦርነቶች|ግዛቱ በዘመናዊ መልክ ከዩጎዝላቪያ ጦርነቶች በኋላ ብቅ አለ።]] ቦስኒያ እና ሄርዞጎቪና በማደግ ላይ ያለች ሀገር ስትሆን በሰው ልጅ ልማት ማውጫ 74ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። ኢኮኖሚዋ በኢንዱስትሪ እና በግብርና፣ በቱሪዝም እና በአገልግሎት ሴክተሩ ተከትለው ይከተላሉ። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ቱሪዝም በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል። ሀገሪቱ የማህበራዊ ደህንነት እና ሁለንተናዊ-የጤና አጠባበቅ ስርዓት ያላት ሲሆን የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ነጻ ነው. የተባበሩት መንግስታት፣ በአውሮፓ የደህንነት እና ትብብር ድርጅት፣ የአውሮፓ ምክር ቤት፣ የሰላም አጋርነት እና የመካከለኛው አውሮፓ የነጻ ንግድ ስምምነት አባል ነው። በጁላይ 2008 የተቋቋመው የሜዲትራንያን ህብረት መስራች አባል ነች። ቦስኒያ እና ሄርዞጎቪና የአውሮፓ ህብረት እጩ ሀገር ነች እና ከኤፕሪል 2010 ጀምሮ ለኔቶ አባልነት እጩ ሆናለች።[[ስዕል:Map Bih entities.png|thumb|250px|right]] {{clear}} {{በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}} {{መዋቅር-መልክዐምድር}} [[መደብ:ቦስኒያና ሄርጸጎቪና|*]] 5f0ebdb9nfkfdpd7ko0k2jgnudly63x ሲሪያ 0 36337 392115 263077 2026-05-16T07:47:32Z EmausBot 4816 Fixing double redirect from [[ሶርያ]] to [[ባአጣዊ ሶሪያ]] 392115 wikitext text/x-wiki #REDIRECT [[ባአጣዊ ሶሪያ]] ot03z6sdf8hbdacq2lflwgjop5wn1gx ኪየቫን ሩስ 0 55418 392104 389379 2026-05-15T16:29:29Z ~2026-29291-49 58603 /* */ 392104 wikitext text/x-wiki {{የሀገር መረጃ |ስም = ኪየቫን ሩስ |ሙሉ_ስም = Роусь/Ruthenia |ባንዲራ_ሥዕል = |ማኅተም_ሥዕል = VladimirsTrident.svg |ባንዲራ_ስፋት = |መዝሙር = |ካርታ_ሥዕል = Location of Kyivan Rus.png |ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = |ዋና ከተማ = [[ኪየቭ]] |የመሪዎች_ማዕረግ = ዴሞክራሲያዊ ንጉሳዊ አገዛዝ |የመሪዎች_ስም = የኪዬቭ ግራንድ መስፍን |ብሔራዊ_ቋንቋ = 882—912 ልዑል ኦሌግ (መጀመሪያ) * 1239—1240 ልዑል ዳኒሎ (የመጨረሻ) |የገንዘብ_ስም = ሂሪቪንያ |የገንዘብ_ስም = |የመሬት_ስፋት = |የመሬት_ስፋት = 1 330 000 km² |የመሬት_ስፋት_ከዓለም = |ውሀ_ከመቶ = |የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት = |የሕዝብ_ብዛት_ግምት = |የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = 7 900 000 |ሰዓት_ክልል = |የስልክ_መግቢያ = +3 |ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = }} '''ኪየቫን ሩስ''' ('''Київська Русь''') የምስራቅ [[ስላቮች|ስላቭስ]] ሰፊ የመካከለኛው ዘመን አገር። [[ስዕል:Володимирська гірка та монумент князю.jpg|thumb|200px| አገሩን ያጠመቀው በኪዬቭ ውስጥ ለልዑል ቭላድሚር የመታሰቢያ ሐውልት]] [[ስዕል:Tryzub (Church of the Tithes).jpg|thumb|120px| የኪዬቭ ግዛት የጦር መሣሪያ ቀሚስ በ 10 ኛው ክፍለ ዘመን የጀመረው ለዘመናት የዩክሬናውያን ምልክት ነበር እና ከዩክሬን ህዝብ ሪፐብሊክ ዘመን ጀምሮ የዩክሬን የጦር ቀሚስ ነው]] የእሱ ታሪክ በ 5 ኛው ክፍለ ዘመን አካባቢ የጀመረው የስላቭስ ወደ እነዚህ አገሮች መምጣት እና በ 5 ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ የኪዬቭ ከተማ መመስረት ነው. በ 9 ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ የኪየቫን ግዛት ተጽእኖ እስከ ባልቲክ ባህር ድረስ ተዘርግቷል <ref>ПСРЛ. — Т. 2. Ипатьевская летопись. — СПб., 1908. — Стлб. 7. — л.5.</ref> <ref>Літопис руський / пер. з давньорус. Л. Є. Махновця; відп. ред. О. В. Мишанич. — Київ: Дніпро, 1989. — С. 4—5.</ref>። [[ኖቭጎሮድ ሪፐብሊክ|ከኪየቭ በተጨማሪ በሀገሪቱ ውስጥ ሌላ ጠቃሚ ከተማ ቬሊኪ ኖቭጎሮድ ነበረች (በኋላ በኖቭጎሮድ ሪፐብሊክ ውስጥ የተካተተች ፣ እሱም ዋና የሰሜን አውሮፓ ግዛት ሆነች ፣ በሞስኮ ርዕሰ መስተዳደር ጦርነቶች በተደጋጋሚ ሰለባ የነበረች እና በ 1478 ብቻ የተሸነፈች)። ክርስትና በ 10 ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ ተቀባይነት አግኝቷል]] <ref>Костомаров Н. И. Андрей Боголюбский//Руская история в жизнеописаниях её главнейших деятелей — Санкт-Петербург, 1872—1875</ref> <ref>Иконников В. Борецкая, Марфа Ивановна // Русский биографический словарь : в 25 томах. — СПб.—М., 1896—1918.</ref>። ከ12ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መገባደጃ ጀምሮ በሀገሪቱ የተለያዩ ርዕሳነ መስተዳድሮች መካከል ጦርነት ተከፈተ። እ.ኤ.አ. በ 1240 አገሪቱ በ[[ወርቃማው ሆርዴ]] ተቆጣጠረች። በ 14 ኛው [[የሊትዌኒያ ግራንድ ዱቺ|ክፍለ ዘመን]]፣  የሊትዌኒያ አካል ሆነ, እና በ 15 ኛው ክፍለ ዘመን፣  [[ዛፖሮዝሂያን ሲች|ኮሳኮች]] ብቅ አሉ <ref>Ставиский В. И. О двух датах штурма Киева 1240 г. по русским летописям // Труды Отдела древнерусской литературы. — Л., 1990. — Т. 43. — С. 282—290.</ref> <ref>Івакін Г. Ю. Історичний розвиток Києва XIII — середини XVI ст. (історико-топографічні нариси). — К., 1996. — 272 с.</ref> <ref>Selart, Anti (2015). Livonia, Rus’ and the Baltic Crusades in the Thirteenth Century. Leiden: Brill. с. 400.</ref>። == በተጨማሪም ተመልከት == * [[የሊትዌኒያ ግራንድ ዱቺ]] == አገናኞች == rdabiorxev0vo194ozy124d231d7hxc ኖቭጎሮድ ሪፐብሊክ 0 55678 392105 2026-05-15T16:39:37Z ~2026-29091-48 58604 አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የሀገር መረጃ |ስም = ኖቭጎሮድ ሪፐብሊክ |ሙሉ_ስም = Новгородская республика |ባንዲራ_ሥዕል = |ማኅተም_ሥዕል = |ባንዲራ_ስፋት = |መዝሙር = |ካርታ_ሥዕል = Novgorod1400.png |ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = |ዋና ከተማ = [[ኪየቭ]]፣ ቬሊኪ ኖቭጎሮድ |የመሪዎች_ማዕረግ = |የመሪዎች_ስም = |ብሔራዊ_ቋንቋ =  |የ...» 392105 wikitext text/x-wiki {{የሀገር መረጃ |ስም = ኖቭጎሮድ ሪፐብሊክ |ሙሉ_ስም = Новгородская республика |ባንዲራ_ሥዕል = |ማኅተም_ሥዕል = |ባንዲራ_ስፋት = |መዝሙር = |ካርታ_ሥዕል = Novgorod1400.png |ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = |ዋና ከተማ = [[ኪየቭ]]፣ ቬሊኪ ኖቭጎሮድ |የመሪዎች_ማዕረግ = |የመሪዎች_ስም = |ብሔራዊ_ቋንቋ =  |የገንዘብ_ስም = |የገንዘብ_ስም = |የመሬት_ስፋት = |የመሬት_ስፋት = |የመሬት_ስፋት_ከዓለም = |ውሀ_ከመቶ = |የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት = |የሕዝብ_ብዛት_ግምት = |የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = |ሰዓት_ክልል = |የስልክ_መግቢያ = |ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = }} '''ኪየቫን ሩስ''' ('''Новгородская республика''') ከ 12 ኛው እስከ 15 ኛው ክፍለ ዘመን የነበረች እና [[የሞስኮ ዛርዶም|በሞስኮቪት ልዑል ኢቫን III የተደመሰሰች]] ዋና የሰሜን አውሮፓ አገር ነበረች <ref>Янин В. Л. Очерки истории средневекового Новгорода. — М.: Языки славянских культур, 2008. — 400 с.</ref> [[ስዕል:Dvortsovaya Tower of Veliky Novgorod Detinets - 2205-08 - p4.jpg|thumb|200px| ኖቭጎሮድ ምሽግ]] == በተጨማሪም ተመልከት == * [[ኪየቫን ሩስ]] == አገናኞች == l0kh1lcse798ciik0yajhciipc7kc2p 392109 392105 2026-05-15T16:55:04Z DmitriVolnyi 57540 392109 wikitext text/x-wiki {{የሀገር መረጃ |ስም = ኖቭጎሮድ ሪፐብሊክ |ሙሉ_ስም = Новгородская республика |ባንዲራ_ሥዕል = |ማኅተም_ሥዕል = |ባንዲራ_ስፋት = |መዝሙር = |ካርታ_ሥዕል = Novgorod1400.png |ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = |ዋና ከተማ = [[ኪየቭ]]፣ ቬሊኪ ኖቭጎሮድ |የመሪዎች_ማዕረግ = |የመሪዎች_ስም = |ብሔራዊ_ቋንቋ =  |የገንዘብ_ስም = |የገንዘብ_ስም = |የመሬት_ስፋት = |የመሬት_ስፋት = |የመሬት_ስፋት_ከዓለም = |ውሀ_ከመቶ = |የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት = |የሕዝብ_ብዛት_ግምት = |የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = |ሰዓት_ክልል = |የስልክ_መግቢያ = |ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = }} '''ኪየቫን ሩስ''' ('''Новгородская республика''') ከ 12 ኛው እስከ 15 ኛው ክፍለ ዘመን የነበረች እና [[የሞስኮ ዛርዶም|በሞስኮቪት ልዑል ኢቫን III የተደመሰሰች]] ዋና የሰሜን አውሮፓ አገር ነበረች <ref>Янин В. Л. Очерки истории средневекового Новгорода. — М.: Языки славянских культур, 2008. — 400 с.</ref> [[ስዕል:Dvortsovaya Tower of Veliky Novgorod Detinets - 2205-08 - p4.jpg|thumb|200px| ኖቭጎሮድ ምሽግ]] == በተጨማሪም ተመልከት == * [[ጋሊሺያን-ቮልሂኒያን ርዕሰ መስተዳድር]] == አገናኞች == lbbka9xg7s7kdm1ue1zv853i57bhvtn የሞስኮ ዛርዶም 0 55679 392106 2026-05-15T16:54:07Z DmitriVolnyi 57540 አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የሀገር መረጃ |ስም = የሞስኮ ዛርዶም |ሙሉ_ስም = Московское княжество |ባንዲራ_ሥዕል = |ማኅተም_ሥዕል = |ባንዲራ_ስፋት = |መዝሙር = |ካርታ_ሥዕል = RAMBAUD(1879) p1.418 MAP OF THE TZARATE.jpg |ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = |ዋና ከተማ = [[ሞስኮ]] |የመሪዎች_ማዕረግ = |የመሪዎች_ስም = |ብሔራዊ_ቋንቋ =  |የገንዘብ_...» 392106 wikitext text/x-wiki {{የሀገር መረጃ |ስም = የሞስኮ ዛርዶም |ሙሉ_ስም = Московское княжество |ባንዲራ_ሥዕል = |ማኅተም_ሥዕል = |ባንዲራ_ስፋት = |መዝሙር = |ካርታ_ሥዕል = RAMBAUD(1879) p1.418 MAP OF THE TZARATE.jpg |ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = |ዋና ከተማ = [[ሞስኮ]] |የመሪዎች_ማዕረግ = |የመሪዎች_ስም = |ብሔራዊ_ቋንቋ =  |የገንዘብ_ስም = |የገንዘብ_ስም = |የመሬት_ስፋት = |የመሬት_ስፋት = |የመሬት_ስፋት_ከዓለም = |ውሀ_ከመቶ = |የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት = |የሕዝብ_ብዛት_ግምት = |የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = |ሰዓት_ክልል = |የስልክ_መግቢያ = |ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = }} '''የሞስኮ ዛርዶም''' ('''Московское княжество) ወደ ሩሲያ ግዛት ያደገች የመካከለኛው ዘመን ሀገር ነበረች <ref>Горский А. А. К вопросу о причинах «возвышения» Москвы. // Отечественная история. — 1997. — № 1. — С. 10.</ref> [[ስዕል:Seal of Ivan 3 (reverse).svg|thumb|200px|የጦር ካፖርት]] == በተጨማሪም ተመልከት == * [[ኪየቫን ሩስ]] == አገናኞች == 2tkvrt9xivfsd06zdzd5rbr6s4w41ag 392107 392106 2026-05-15T16:54:20Z DmitriVolnyi 57540 /* */ 392107 wikitext text/x-wiki {{የሀገር መረጃ |ስም = የሞስኮ ዛርዶም |ሙሉ_ስም = Московское княжество |ባንዲራ_ሥዕል = |ማኅተም_ሥዕል = |ባንዲራ_ስፋት = |መዝሙር = |ካርታ_ሥዕል = RAMBAUD(1879) p1.418 MAP OF THE TZARATE.jpg |ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = |ዋና ከተማ = [[ሞስኮ]] |የመሪዎች_ማዕረግ = |የመሪዎች_ስም = |ብሔራዊ_ቋንቋ =  |የገንዘብ_ስም = |የገንዘብ_ስም = |የመሬት_ስፋት = |የመሬት_ስፋት = |የመሬት_ስፋት_ከዓለም = |ውሀ_ከመቶ = |የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት = |የሕዝብ_ብዛት_ግምት = |የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = |ሰዓት_ክልል = |የስልክ_መግቢያ = |ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = }} '''የሞስኮ ዛርዶም''' ('''Московское княжество''') ወደ ሩሲያ ግዛት ያደገች የመካከለኛው ዘመን ሀገር ነበረች <ref>Горский А. А. К вопросу о причинах «возвышения» Москвы. // Отечественная история. — 1997. — № 1. — С. 10.</ref> [[ስዕል:Seal of Ivan 3 (reverse).svg|thumb|200px|የጦር ካፖርት]] == በተጨማሪም ተመልከት == * [[ኪየቫን ሩስ]] == አገናኞች == 0ay9lbhhuqcfk8k2tc124xaykqskvzi 392108 392107 2026-05-15T16:54:37Z DmitriVolnyi 57540 392108 wikitext text/x-wiki {{የሀገር መረጃ |ስም = የሞስኮ ዛርዶም |ሙሉ_ስም = Московское княжество |ባንዲራ_ሥዕል = |ማኅተም_ሥዕል = |ባንዲራ_ስፋት = |መዝሙር = |ካርታ_ሥዕል = RAMBAUD(1879) p1.418 MAP OF THE TZARATE.jpg |ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = |ዋና ከተማ = [[ሞስኮ]] |የመሪዎች_ማዕረግ = |የመሪዎች_ስም = |ብሔራዊ_ቋንቋ =  |የገንዘብ_ስም = |የገንዘብ_ስም = |የመሬት_ስፋት = |የመሬት_ስፋት = |የመሬት_ስፋት_ከዓለም = |ውሀ_ከመቶ = |የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት = |የሕዝብ_ብዛት_ግምት = |የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = |ሰዓት_ክልል = |የስልክ_መግቢያ = |ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = }} '''የሞስኮ ዛርዶም''' ('''Московское княжество''') ወደ ሩሲያ ግዛት ያደገች የመካከለኛው ዘመን ሀገር ነበረች <ref>Горский А. А. К вопросу о причинах «возвышения» Москвы. // Отечественная история. — 1997. — № 1. — С. 10.</ref> [[ስዕል:Seal of Ivan 3 (reverse).svg|thumb|200px|የጦር ካፖርት]] == በተጨማሪም ተመልከት == * [[ኖቭጎሮድ ሪፐብሊክ]] == አገናኞች == btqbezpgeblyk1sh84tgkpb051zh2s2 ጋሊሺያን-ቮልሂኒያን ርዕሰ መስተዳድር 0 55680 392110 2026-05-15T17:00:27Z DmitriVolnyi 57540 አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የሀገር መረጃ |ስም = ጋሊሺያን-ቮልሂኒያን ርዕሰ መስተዳድር |ሙማኅተም_ሥዕል = Галицько-Волинське князівство |ባንዲራ_ሥዕል = |ማኅተም_ሥዕል = |ባንዲራ_ስፋት = |መዝሙር = |ካርታ_ሥዕል = Korolivstvo Ruske 13-14 stolittia.png |ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = |ዋና ከተማ = [[ሌቪቭ]] |የመሪዎች_ማዕረግ = |የመሪዎ...» 392110 wikitext text/x-wiki {{የሀገር መረጃ |ስም = ጋሊሺያን-ቮልሂኒያን ርዕሰ መስተዳድር |ሙማኅተም_ሥዕል = Галицько-Волинське князівство |ባንዲራ_ሥዕል = |ማኅተም_ሥዕል = |ባንዲራ_ስፋት = |መዝሙር = |ካርታ_ሥዕል = Korolivstvo Ruske 13-14 stolittia.png |ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = |ዋና ከተማ = [[ሌቪቭ]] |የመሪዎች_ማዕረግ = |የመሪዎች_ስም = |ብሔራዊ_ቋንቋ =  |የገንዘብ_ስም = |የገንዘብ_ስም = |የመሬት_ስፋት = |የመሬት_ስፋት = |የመሬት_ስፋት_ከዓለም = |ውሀ_ከመቶ = |የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት = |የሕዝብ_ብዛት_ግምት = |የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = |ሰዓት_ክልል = |የስልክ_መግቢያ = |ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = }} '''ጋሊሺያን-ቮልሂኒያን ርዕሰ መስተዳድር''' ('''Галицько-Волинське князівство) የመካከለኛው ዘመን መንግሥት ነበር <ref>Ісаєвич Я. Д. Королівство Русь // Енциклопедія історії України : у 10 т. / редкол.: В. А. Смолій (голова) та ін. ; Інститут історії України НАН України. — К. : Наукова думка, 2009. — Т. 5 : Кон — Кю. — 560 с.</ref> [[ስዕል:Alex K Halych-Volhynia-flag.svg|thumb|200px|የጦር ካፖርት]] == በተጨማሪም ተመልከት == * [[ኪየቫን ሩስ]] == አገናኞች == awolenu19dhheozezf4sxxltaecjjvl ውክፔዲያ ውይይት:ሳይንስ 5 55681 392111 2026-05-15T18:34:39Z ~2026-29275-24 58606 /* chemistry */ አዲስ ክፍል 392111 wikitext text/x-wiki == chemistry == boundig menden nw [[ልዩ:Contributions/~2026-29275-24|~2026-29275-24]] ([[አባል ውይይት:~2026-29275-24|talk]]) 18:34, 15 ሜይ 2026 (UTC) bdd9wsg711n0uzhkoamz06su1avuy6z 392112 392111 2026-05-15T18:34:44Z ~2026-29275-24 58606 /* chemistry */ አዲስ ክፍል 392112 wikitext text/x-wiki == chemistry == boundig menden nw [[ልዩ:Contributions/~2026-29275-24|~2026-29275-24]] ([[አባል ውይይት:~2026-29275-24|talk]]) 18:34, 15 ሜይ 2026 (UTC) == chemistry == boundig menden nw [[ልዩ:Contributions/~2026-29275-24|~2026-29275-24]] ([[አባል ውይይት:~2026-29275-24|talk]]) 18:34, 15 ሜይ 2026 (UTC) kno631thquyjfl66jb24zpgn1lfst3n