ውክፔዲያ
amwiki
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD
MediaWiki 1.47.0-wmf.5
first-letter
ፋይል
ልዩ
ውይይት
አባል
አባል ውይይት
ውክፔዲያ
ውክፔዲያ ውይይት
ስዕል
ስዕል ውይይት
መልዕክት
መልዕክት ውይይት
መለጠፊያ
መለጠፊያ ውይይት
እርዳታ
እርዳታ ውይይት
መደብ
መደብ ውይይት
በር
በር ውይይት
TimedText
TimedText talk
ሞጁል
ሞጁል ውይይት
Event
Event talk
ሱሳ
0
8876
392258
386609
2026-06-03T20:04:33Z
Sailko
6023
([[c:GR|GR]]) [[c:COM:FR|File renamed]]: [[File:Unidentified selucid anthropoid sarcophagus.jpg]] → [[File:Parthic anthropoid sarcophagus (GS 4945 a) 02.jpg]]
392258
wikitext
text/x-wiki
[[ስዕል:Sphinx Darius Louvre.jpg|right|thumb|200px|ባለ-ክንፍ እስፊንክስ - ከ[[ታላቁ ዳርዮስ]] ቤተ መንግሥት በሱሳ።]]
'''ሱሳ''' ([[ፋርስኛ]]፦ '''شوش''' /ሹሽ/፤ [[ዕብራይስጥ]]፦ '''שושן''' /ሹሻን/፤ [[ጥንታዊ ግሪክ]]፦ '''Σέλεύχεια''' /ሰለውከያ/፤ [[ሮማይስጥ]]፦ '''Seleucia ad Eulaeum''' /ሰለውኪያ አድ ኤውላዩም/) በ[[ኢራን]] በ{{coor dm|32|18922|N|48|25778|E}} የሚገኝ እጅግ ጥንታዊ ከተማ ነው። በ[[1997]] ዓ.ም. 64,960 ገደማ ሰዎች ይኖሩበት ነበር<ref>[http://www.mongabay.com/igapo/2005_world_city_populations/Iran.html World city populations: Susa]</ref>።
== በታሪክ ==
ሱሳ በድሮ ጊዜ የ[[ኤላም]] [[መንግሥት]] [[ዋና ከተማ]] ነበረ። በዓለሙ ከሁሉ ጥንታዊ ከተሞች አንድ ነው። በ[[ኤላምኛ]] ከተማው '''ሹሻን''' ተባለ። በ[[ሱመርኛ]] መዝገቦች ይታወቃል። ለምሳሌ ''[[ኤንመርካርና የአራታ ንጉስ]]'' በተባለው ትውፊት ለ[[ኡሩክ]] አምላክ ለ[[ኢናና]] እጅ የሰጠ ቦታ ይባላል።
በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] ሱሳ (ወይም 'ሱሳ ግንብ') በተለይ በ[[መጽሐፈ አስቴር]] ሲጠቀስ ደግሞ አንዴ በ[[መጽሐፈ ነህምያ]] አንዴም በ[[መጽሐፈ ዳንኤል]] ስሙ ይገኛል። [[ዳንኤል]]ና [[ነህምያ]] ሁለቱ በ[[6ኛ ክፍለ ዘመን ዓክልበ.]] በ[[ባቢሎን ምርኮ]] ጊዜ በሱሳ ይኖሩ ነበር። [[አስቴር]]ም እዚያ ንግሥት ሆና [[አይሁዶች]] ከእልቂጥ እንዲያመልጡ ቻለች። ከዚህ በላይ የነቢዩ ዳንኤል መቃብር በከተማው አካባቢ እንዳለ ይታመናል።
ሱሳ እንደገና በ[[መጽሐፈ ኩፋሌ]] ይጠቀሳል። በቁ. 9፡10 እና 9፡16 መሠረት በ[[ሴም]]ና በበኩሩ በኤላም ርስት ውስጥ ካሉት ቦታዎች አንድ ነው ይላል። በተጨማሪም በምዕ. 8፡34 'ሱስን' የኤላም ልጅ ይባላል።
ሱሳ በ[[አዋን ሥርወ መንግሥት]] ሥር እንደ ተመሠረተ ይመስላል። በ2075 ዓክልበ. ገደማ ሱሳ በ[[ታላቁ ሳርጎን]] ወደ [[አካድ መንግሥት]] ተጨመረ። በአካድ ውስጥ የክፍላገሩ ዋና ከተማ ሆኖ ቀረ። በ2013 ገደማ ግን ኤላማዊው አገረ ገዡ [[ኩቲክ-ኢንሹሺናክ]] በአመጽ ተነሥቶ ነጻ አወጣው። በ1888 ዓክልበ. የ[[ኡር]] ንጉሥ [[ኢቢ-ሲን]] ሱሳን አሸነፈው። እንዲህ የኡር መንግስት በኤላማውያን እጅ እስከ ወደቀ ድረስ እስከ 1879 ቆየ። ያንጊዜ ሱሳ ዳግመኛ የኤላም ዋና ከተማ ሆነ።
በ1640 ዓክልበ. የ[[ባቢሎን]] ንጉሥ [[ሳምሱ-ኢሉና]] ሱሳን አጠፋው። በ1184 ዓክልበ. በንጉሳቸው [[ሹትሩክ-ናሑንተ]] መሪነት ኤላማውያን የባቢሎን ንጉስ የ[[ሐሙራቢ]] ሕገጋት የተቀረጹበት ጽላት በዝብዘው ወደ ሱሳ በምርኮ ወሰዱት። እዚያም በ[[1894]] ዓ.ም. በሥነ-ቅርስ ይገኝ ነበር። ይሁንና የ[[ባቢሎን]] ንጉስ [[1 ናቦከደነጾር]] ከአምሳ አመት ያሕል በኋላ ሱሳን በሱ ተራ ለመበዝበዝ በቃ።
[[ስዕል:Destruction of the Elamite city of Hamanu 645-635 BCE.jpg|thumb|250px|በዚህ ቅርጽ የአስናፈር ግፈኛ ዘመቻ በ655 ክ.በ. ይታያል። ነበልባል ከከተማው እየተነሣ የአሦር ሠራዊት ሲያጠፉና ምርኮውን ሲበዘብዙ ነው።]]
በ655 አመት ከክርስቶስ በፊት የአሦር ንጉስ [[አስናፈር]] በጦርነት ከተማውን ፈጽሞ አጠፋ። በኋላ በ545 ክ.በ. የ[[ፋርስ]] ንጉሥ [[ታላቁ ቂሮስ]] ከተማውን ማረከ። በቂሮስም ልጅ በ[[ካምቡሴስ]] ዘመን ዋና ከተማው ከ[[ፓሳርጋዳስ]] እስከ ሱሳ ተዛወረ።
በ339 ክ.በ. የ[[መቄዶን]] ንጉሥ [[ታላቁ እስክንድር]] ከፋርስ መንግሥት ጋር ሱሳን አሸነፈው። ከሱ በኋላ ሱሳ ለ[[ሴሌውቅያ መንግሥት]] ስለ ታደለ ስሙ ''ሰለውከያ'' ሆነ። ከመቶ አመት በኋላ የጳርቴ መንግሥት ነጻነቱን ከሴሌውቅያ አገኝቶ ሱሳና [[ካሲፍያ]] ሁለቱ ዋና ከተሞቹ ሆኑ። የ[[ሮማ]] ንጉስ [[ትራያን]] በ[[108]] ዓ.ም. ሱሳን ይዞ በአመጽ ምክንያት ቶሎ መመለስ ነበረበት። ይህም ሮማውያን ከሁሉ ወደ ምሥራቅ የደረሱበት ወቅት ነበረ።
የ[[እስላም]] ሰራዊቶች በ[[630]] ዓ.ም. ፋርስን በወረሩበት ጊዜ ሱሳ እንደገና በጥፋት ላይ ተጣለ። በሌላ ዘመን በ[[1210]] ዓ.ም. በወራሪ [[ሞንጎሎች]] እጅ በፍጹም ጠፋች።
== የዛሬው ከተማ ==
ሱሳ ወይም ሹሽ ዛሬ በፋርስ ውስጥ በ[[ሑዚስታን]] ክፍላገር ይገኛል።
ሥፍራው በ[[ሥነ ቅርስ]] ረገድ አይነተኛ ቢሆንም በቅርቡ የሕገ ወጥ ቆፈራ ትልቅ ችግር ሆኖአል።
<ref>{{Cite web |title=Ancientworlds.net news |url=http://www.ancientworlds.net/aw/NewsStory/397956 |accessdate=2007-04-10 |archivedate=2006-02-11 |archiveurl=https://web.archive.org/web/20060211203031/http://www.ancientworlds.net/aw/NewsStory/397956 }}</ref>
ከቅርሶቹም በላይ ሱሳ ስለነቢዩም ዳንኤል ስመ ጥሩ ሆኖ የሺዓ እስላም ወገንም ሆነ የፋርስ አይሁዶች መቃብሩን በጣም ያከብሩታሉ።
<gallery>
Image:Parthic anthropoid sarcophagus (GS 4945 a) 02.jpg|የሰው ቅርጽ ያለበት 1 መቃብር
Image:Lion Darius Palace Louvre Sb3298.jpg|ከዳርዮስ ቤተ መንግሥት የአንበሣ ምስል
Image:Palmtree vase Susa Louvre MAOS383.jpg|ዘምባባ የተሳለበት እስላማዊ አበባ ማስቀመጫ - 8ኛ–9ኛ ክፍለ ዘመን
</gallery>
== ምንጮችና ነጥቦች ==
<div class="references-small">
<references/>
</div>
== የውጭ መያያዣዎች ==
{{Commons|Susa|Susa}}
* [http://www.irantour.org/Iran/city/SUSA.html Susa] {{Wayback|url=http://www.irantour.org/Iran/city/SUSA.html |date=20110725051438 }}
* [http://www.livius.org/a/iran/susa/susa1.html Livius.org pictures of Susa] {{Wayback|url=http://www.livius.org/a/iran/susa/susa1.html |date=20070320134636 }}
* [http://oi.uchicago.edu/OI/MUS/PA/IRAN/PAAI/IMAGES/ASF/10G11_72dpi.html Aerial views of Susa] {{Wayback|url=http://oi.uchicago.edu/OI/MUS/PA/IRAN/PAAI/IMAGES/ASF/10G11_72dpi.html |date=20060503070252 }}
[[መደብ:የእስያ ከተሞች]]
[[መደብ:የፋርስ ታሪክ]]
az0079lyhmp0gmxad1pdr06otcnagz0
አባል:Nurhussen Gashu
2
51498
392259
366384
2026-06-03T20:41:41Z
~2026-33056-08
58971
more details
392259
wikitext
text/x-wiki
'''[http://t.me/nuugaa Nurhussen Gashu ( ኑርሁሴን ጋሹ ) (نور حسين جاشو)]'''
በኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የእስልምና ሚዲያ ተቋማትና ማህበራዊ አገልግሎቶች ላይ በንቃት የሚንቀሳቀስ '''የሚዲያ ባለሙያ እና ምሁር''' ነው።
ስለ እርሱ ዋና ዋና መረጃዎች የሚከተሉት ናቸው፡
ግላዊ ታሪክ እና ትምህርት
* '''የትውልድ ቦታ'''፦ ቢቸና
* '''ያደገበት አካባቢ'''፦ አዲስ አበባ፣ ጉለሌ ክፍለ ከተማ፣ ሸህ ሆጀሌ (ሸጎሌ) ሰፈር
* '''የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት'''፦ በላይ ዘለቀ መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት አዲስ አበባ
* '''ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት'''፦ አወሊያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዲስ አበባ
* '''ከፍተኛ ትምህርት'''፦ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስር በሚገኘው ኮተቤ ዲስትሪክት በሒሳብ (Mathematics) የመጀመሪያ ዲግሪ (Bachelor's Degree) ይዟል። በተጨማሪም በሌሎች በተለያዩ ዘርፎች ሰርቲፊኬቶችን ለመያዝ ችሏል። በኤሌክትሮኒክስ፣ ዲጂታል ኤሌክትሮኒክስ፣ ግራፊክስ ዲዛይን፣ ሃላል ፉድ ሰርቲፊኬሽን ...
* '''ሀይማኖታዊ ትምህርት'''፦ በኢትዮጵያ እንደ ሸይኽ ኢልያስ አህመድና ኡስታዝ ሙሀመድ አረብ ያሉ የተለያዩ መሻይኾች ስር በመቅራትና እንደ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ያዘጋጃቸው ኢስላማዊ ኮትሶችን በመከታተል ሰርቲፊኬቶችን ለማግኘት ችሏል። ቁርአንን ወደ አማረኛ በመመለስ ስራ ላይ ከሚታወቁ መሻይኾች መካከል ታላቁ ሸይኽ ሐጅ በሽር ዳውድ ጋር በህይወታቸው መጨረሻ ላይ በነበራቸው ጥብቅ ቆይታ ከመሞታቸው በፊት ተዝኪያ ሊፅፉለትም ችለዋል።
* ከኢትዮጵያ ውጪ ወደ ኩዌት በመሄድ ኢስላማዊ ኮርሶችን ለመከታተል ችሏል። በቆይታውም ከኩዌታዊው ሸይኽ ኡስማን አል ኸሚስ በቀጥታ ሂቅባ ሚነ ታሪኽ የተሰኘውን የሸይኹን ድርሰት ለመማር ችሏል ሰርተፍኬትም ወስዷል። ወደ ሱዳን በመሄድም ኢስላማዊ ኮርስ በመውሰድ ሰርተፍኬት ለመቀበል ችሏል።
* በአረበኛ ቋንቋ ናህዉን ከሳውዲው ሸይክ ሀሰን ቢን ኸሚስ አልሀማሚ የአጅሩሚያን ኪታብ በመማርና በመሃፈዝ በሰነድ የተያያዘ ኢጃዛ ለማግኘት በቅቷል።
*
'''የስራ ልምድ እና አገልግሎት'''
* '''ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር'''፦ ለ7 ዓመታት ያህል በድምፅ ኢዲተርነት ሰርቷል።
* '''ነሲሓ ቲቪ (Nesiha TV)'''፦ ለ3 ዓመታት ያህል በድምፅ እና ግራፊክስ ዲዛይነርነት ዘርፍ እንዲሁም የተለያዩ ኢስላማዊ የትርጉም ስራዎችንና የቲቪ ፕሮግራሞችን በመምራት በአገልግሎት ላይ ቆይቷል።
* '''ሁዳ መልቲሚዲያ (Huda Multimedia)'''፦ በአሁኑ ወቅት በየዚሁ ኢስላማዊ ሚዲያ ተቋም መስራችና የስራ አባል በመሆን በስራ ላይ ይገኛል።
ex7qhvi9r88ixjl0njd7ms1hbc20aji
392260
392259
2026-06-03T21:10:15Z
Abul Useymeen
58972
Advanced details about the person!
392260
wikitext
text/x-wiki
'''[http://t.me/nuugaa Nurhussen Gashu ( ኑርሁሴን ጋሹ ) (نور حسين جاشو)]'''
በኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የእስልምና ሚዲያ ተቋማትና ማህበራዊ አገልግሎቶች ላይ በንቃት የሚንቀሳቀስ '''የሚዲያ ባለሙያ እና ምሁር''' ነው።
[[ስዕል:Nurhussen_Gashu.jpg|thumb|Nurhussen Gashu]]
ስለ እርሱ ዋና ዋና መረጃዎች የሚከተሉት ናቸው፡
ግላዊ ታሪክ እና ትምህርት
* '''የትውልድ ቦታ'''፦ ቢቸና
* '''ያደገበት አካባቢ'''፦ አዲስ አበባ፣ ጉለሌ ክፍለ ከተማ፣ ሸህ ሆጀሌ (ሸጎሌ) ሰፈር
* '''የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት'''፦ በላይ ዘለቀ መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት አዲስ አበባ
* '''ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት'''፦ አወሊያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዲስ አበባ
* '''ከፍተኛ ትምህርት'''፦ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስር በሚገኘው ኮተቤ ዲስትሪክት በሒሳብ (Mathematics) የመጀመሪያ ዲግሪ (Bachelor's Degree) ይዟል። በተጨማሪም በሌሎች በተለያዩ ዘርፎች ሰርቲፊኬቶችን ለመያዝ ችሏል። በኤሌክትሮኒክስ፣ ዲጂታል ኤሌክትሮኒክስ፣ ግራፊክስ ዲዛይን፣ ሃላል ፉድ ሰርቲፊኬሽን ...
* '''ሀይማኖታዊ ትምህርት'''፦ በኢትዮጵያ እንደ ሸይኽ ኢልያስ አህመድና ኡስታዝ ሙሀመድ አረብ ያሉ የተለያዩ መሻይኾች ስር በመቅራትና እንደ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ያዘጋጃቸው ኢስላማዊ ኮትሶችን በመከታተል ሰርቲፊኬቶችን ለማግኘት ችሏል። ቁርአንን ወደ አማረኛ በመመለስ ስራ ላይ ከሚታወቁ መሻይኾች መካከል ታላቁ ሸይኽ ሐጅ በሽር ዳውድ ጋር በህይወታቸው መጨረሻ ላይ በነበራቸው ጥብቅ ቆይታ ከመሞታቸው በፊት ተዝኪያ ሊፅፉለትም ችለዋል።
* ከኢትዮጵያ ውጪ ወደ ኩዌት በመሄድ ኢስላማዊ ኮርሶችን ለመከታተል ችሏል። በቆይታውም ከኩዌታዊው ሸይኽ ኡስማን አል ኸሚስ በቀጥታ ሂቅባ ሚነ ታሪኽ የተሰኘውን የሸይኹን ድርሰት ለመማር ችሏል ሰርተፍኬትም ወስዷል። ወደ ሱዳን በመሄድም ኢስላማዊ ኮርስ በመውሰድ ሰርተፍኬት ለመቀበል ችሏል።
* በአረበኛ ቋንቋ ናህዉን ከሳውዲው ሸይክ ሀሰን ቢን ኸሚስ አልሀማሚ የአጅሩሚያን ኪታብ በመማርና በመሃፈዝ በሰነድ የተያያዘ ኢጃዛ ለማግኘት በቅቷል።
[[ስዕል:Nurhussen_Gashu_EMYC.jpg|thumb|Nurhussen Gashu]]
'''የስራ ልምድ እና አገልግሎት'''
* '''ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር'''፦ ለ7 ዓመታት ያህል በድምፅ ኢዲተርነት ሰርቷል።
* '''ነሲሓ ቲቪ (Nesiha TV)'''፦ ለ3 ዓመታት ያህል በድምፅ እና ግራፊክስ ዲዛይነርነት ዘርፍ እንዲሁም የተለያዩ ኢስላማዊ የትርጉም ስራዎችንና የቲቪ ፕሮግራሞችን በመምራት በአገልግሎት ላይ ቆይቷል።
* '''ሁዳ መልቲሚዲያ (Huda Multimedia)'''፦ በአሁኑ ወቅት በየዚሁ ኢስላማዊ ሚዲያ ተቋም መስራችና የስራ አባል በመሆን በስራ ላይ ይገኛል።
* በሌሎች ኢስላማዊ እንቅስቃሴዎችም በኢትዮጵያ በተለያዩ ኢስላማዊ ስራዎች ላይ የሚሳተፍ ሲሆን በአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከ/ም/ቤት ስር የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል የሚዲያ ዘርፍ ሃላፊ ሲሆን በኢትዮጵያ ሙስሊሞች የጋራ ፎረም ውስጥ የፎረሙ መስራቾች አባል ነው። በአዲስ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ውስጥ የኦዲት እና ኢንስፔክሽን ሰብሳቢ ሲሆን በሌመን ትራቭል የዑምራ ዘርፍ ላይም ሃላፍትና ወስዶ የኡምራ ስራ ላይ በመሳተፍ ይታወቃል።
h8fi7cmc4flsdyw37enzxqvybuuzui3
392261
392260
2026-06-03T21:17:06Z
Abul Useymeen
58972
the link
392261
wikitext
text/x-wiki
== '''[http://t.me/GoChinaNow Nurhussen Gashu ( ኑርሁሴን ጋሹ ) (نور حسين جاشو)]''' ==

fwpj81ryhotr6s3x8kabwsudp9oa1bm
392262
392261
2026-06-03T21:20:42Z
Abul Useymeen
58972
/* Nurhussen Gashu ( ኑርሁሴን ጋሹ ) (نور حسين جاشو) */
392262
wikitext
text/x-wiki
= ኑርሁሴን ጋሹ | Nurhussen gashu =

f93elgy0mamuwimq83kexcm6tttxtal
392266
392262
2026-06-03T21:44:17Z
~2026-33036-53
58974
All Perfect

0px61uijjw6rqmb0ulipnvg7stxtowl
ኑርሁሴን ጋሹ Nurhussen Gashu
0
55697
392263
2026-06-03T21:30:10Z
Abul Useymeen
58972
Nothing is Changed
392263
wikitext
text/x-wiki
= ኑርሁሴን ጋሹ | Nurhussen gashu =
በኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የእስልምና ሚዲያ ተቋማትና ማህበራዊ አገልግሎቶች ላይ በንቃት የሚንቀሳቀስ '''የሚዲያ ባለሙያ እና ምሁር''' ነው።<ref>AAMYC</ref>
[[//am.wikipedia.org/wiki/ስዕል:Nurhussen_Gashu.jpg|link=ስዕል:Nurhussen_Gashu.jpg|thumb|Nurhussen Gashu]]
ስለ እርሱ ዋና ዋና መረጃዎች የሚከተሉት ናቸው፡
ግላዊ ታሪክ እና ትምህርት
* '''የትውልድ ቦታ'''፦ ቢቸና
* '''ያደገበት አካባቢ'''፦ አዲስ አበባ፣ ጉለሌ ክፍለ ከተማ፣ ሸህ ሆጀሌ (ሸጎሌ) ሰፈር
* '''የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት'''፦ በላይ ዘለቀ መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት አዲስ አበባ
* '''ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት'''፦ አወሊያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዲስ አበባ
* '''ከፍተኛ ትምህርት'''፦ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስር በሚገኘው ኮተቤ ዲስትሪክት በሒሳብ (Mathematics) የመጀመሪያ ዲግሪ (Bachelor's Degree) ይዟል። በተጨማሪም በሌሎች በተለያዩ ዘርፎች ሰርቲፊኬቶችን ለመያዝ ችሏል። በኤሌክትሮኒክስ፣ ዲጂታል ኤሌክትሮኒክስ፣ ግራፊክስ ዲዛይን፣ ሃላል ፉድ ሰርቲፊኬሽን ...
* '''ሀይማኖታዊ ትምህርት'''፦ በኢትዮጵያ እንደ ሸይኽ ኢልያስ አህመድና ኡስታዝ ሙሀመድ አረብ ያሉ የተለያዩ መሻይኾች ስር በመቅራትና እንደ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ያዘጋጃቸው ኢስላማዊ ኮትሶችን በመከታተል ሰርቲፊኬቶችን ለማግኘት ችሏል። ቁርአንን ወደ አማረኛ በመመለስ ስራ ላይ ከሚታወቁ መሻይኾች መካከል ታላቁ ሸይኽ ሐጅ በሽር ዳውድ ጋር በህይወታቸው መጨረሻ ላይ በነበራቸው ጥብቅ ቆይታ ከመሞታቸው በፊት ተዝኪያ ሊፅፉለትም ችለዋል።
* ከኢትዮጵያ ውጪ ወደ ኩዌት በመሄድ ኢስላማዊ ኮርሶችን ለመከታተል ችሏል። በቆይታውም ከኩዌታዊው ሸይኽ ኡስማን አል ኸሚስ በቀጥታ ሂቅባ ሚነ ታሪኽ የተሰኘውን የሸይኹን ድርሰት ለመማር ችሏል ሰርተፍኬትም ወስዷል። ወደ ሱዳን በመሄድም ኢስላማዊ ኮርስ በመውሰድ ሰርተፍኬት ለመቀበል ችሏል።
* በአረበኛ ቋንቋ ናህዉን ከሳውዲው ሸይክ ሀሰን ቢን ኸሚስ አልሀማሚ የአጅሩሚያን ኪታብ በመማርና በመሃፈዝ በሰነድ የተያያዘ ኢጃዛ ለማግኘት በቅቷል።
[[//am.wikipedia.org/wiki/ስዕል:Nurhussen_Gashu_EMYC.jpg|link=ስዕል:Nurhussen_Gashu_EMYC.jpg|thumb|Nurhussen Gashu]]
'''የስራ ልምድ እና አገልግሎት'''
* '''ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር'''፦ ለ7 ዓመታት ያህል በድምፅ ኢዲተርነት ሰርቷል።
* '''ነሲሓ ቲቪ (Nesiha TV)'''፦ ለ3 ዓመታት ያህል በድምፅ እና ግራፊክስ ዲዛይነርነት ዘርፍ እንዲሁም የተለያዩ ኢስላማዊ የትርጉም ስራዎችንና የቲቪ ፕሮግራሞችን በመምራት በአገልግሎት ላይ ቆይቷል።
* '''ሁዳ መልቲሚዲያ (Huda Multimedia)'''፦ በአሁኑ ወቅት በየዚሁ ኢስላማዊ ሚዲያ ተቋም መስራችና የስራ አባል በመሆን በስራ ላይ ይገኛል።
* በሌሎች ኢስላማዊ እንቅስቃሴዎችም በኢትዮጵያ በተለያዩ ኢስላማዊ ስራዎች ላይ የሚሳተፍ ሲሆን በአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከ/ም/ቤት ስር የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል የሚዲያ ዘርፍ ሃላፊ ሲሆን በኢትዮጵያ ሙስሊሞች የጋራ ፎረም ውስጥ የፎረሙ መስራቾች አባል ነው። በአዲስ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ውስጥ የኦዲት እና ኢንስፔክሽን ሰብሳቢ ሲሆን በሌመን ትራቭል የዑምራ ዘርፍ ላይም ሃላፍትና ወስዶ የኡምራ ስራ ላይ በመሳተፍ ይታወቃል።
logyem4ypcndfyrb0pmtzc5ke3hnmha
392264
392263
2026-06-03T21:31:38Z
Abul Useymeen
58972
Arrangement

5demvtjdbkwo63g5jhvu2rsrpcprlp7
392265
392264
2026-06-03T21:33:00Z
Abul Useymeen
58972
pictures

* [[ስዕል:Nurhussen_Gashu_EMYC.jpg|thumb|Nurhussen Gashu]]
'''የስራ ልምድ እና አገልግሎት'''
* '''ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር'''፦ ለ7 ዓመታት ያህል በድምፅ ኢዲተርነት ሰርቷል።
* '''ነሲሓ ቲቪ (Nesiha TV)'''፦ ለ3 ዓመታት ያህል በድምፅ እና ግራፊክስ ዲዛይነርነት ዘርፍ እንዲሁም የተለያዩ ኢስላማዊ የትርጉም ስራዎችንና የቲቪ ፕሮግራሞችን በመምራት በአገልግሎት ላይ ቆይቷል።
* '''ሁዳ መልቲሚዲያ (Huda Multimedia)'''፦ በአሁኑ ወቅት በየዚሁ ኢስላማዊ ሚዲያ ተቋም መስራችና የስራ አባል በመሆን በስራ ላይ ይገኛል።
* በሌሎች ኢስላማዊ እንቅስቃሴዎችም በኢትዮጵያ በተለያዩ ኢስላማዊ ስራዎች ላይ የሚሳተፍ ሲሆን በአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከ/ም/ቤት ስር የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል የሚዲያ ዘርፍ ሃላፊ ሲሆን በኢትዮጵያ ሙስሊሞች የጋራ ፎረም ውስጥ የፎረሙ መስራቾች አባል ነው። በአዲስ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ውስጥ የኦዲት እና ኢንስፔክሽን ሰብሳቢ ሲሆን በሌመን ትራቭል የዑምራ ዘርፍ ላይም ሃላፍትና ወስዶ የኡምራ ስራ ላይ በመሳተፍ ይታወቃል።
m1kpq78ofp6iq8niblfp8s5c1lgav56
392267
392265
2026-06-03T21:52:27Z
Abul Useymeen
58972
heading
392267
wikitext
text/x-wiki
== ኑርሁሴን ጋሹ | Nurhussen gashu ==
በኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የእስልምና ሚዲያ ተቋማትና ማህበራዊ አገልግሎቶች ላይ በንቃት የሚንቀሳቀስ '''የሚዲያ ባለሙያ እና ምሁር''' ነው።
[[ስዕል:Nurhussen_Gashu.jpg|thumb|Nurhussen Gashu]]
== ግላዊ ታሪክ እና ትምህርት ==
* '''የትውልድ ቦታ'''፦ ቢቸና
* '''ያደገበት አካባቢ'''፦ አዲስ አበባ፣ ጉለሌ ክፍለ ከተማ፣ ሸህ ሆጀሌ (ሸጎሌ) ሰፈር
* '''የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት'''፦ በላይ ዘለቀ መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት አዲስ አበባ
* '''ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት'''፦ አወሊያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዲስ አበባ
* '''ከፍተኛ ትምህርት'''፦ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስር በሚገኘው ኮተቤ ዲስትሪክት በሒሳብ (Mathematics) የመጀመሪያ ዲግሪ (Bachelor's Degree) ይዟል። በተጨማሪም በሌሎች በተለያዩ ዘርፎች ሰርቲፊኬቶችን ለመያዝ ችሏል። በኤሌክትሮኒክስ፣ ዲጂታል ኤሌክትሮኒክስ፣ ግራፊክስ ዲዛይን፣ ሃላል ፉድ ሰርቲፊኬሽን ...
* '''ሀይማኖታዊ ትምህርት'''፦ በኢትዮጵያ እንደ ሸይኽ ኢልያስ አህመድና ኡስታዝ ሙሀመድ አረብ ያሉ የተለያዩ መሻይኾች ስር በመቅራትና እንደ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ያዘጋጃቸው ኢስላማዊ ኮትሶችን በመከታተል ሰርቲፊኬቶችን ለማግኘት ችሏል። ቁርአንን ወደ አማረኛ በመመለስ ስራ ላይ ከሚታወቁ መሻይኾች መካከል ታላቁ ሸይኽ ሐጅ በሽር ዳውድ ጋር በህይወታቸው መጨረሻ ላይ በነበራቸው ጥብቅ ቆይታ ከመሞታቸው በፊት ተዝኪያ ሊፅፉለትም ችለዋል።
* ከኢትዮጵያ ውጪ ወደ ኩዌት በመሄድ ኢስላማዊ ኮርሶችን ለመከታተል ችሏል። በቆይታውም ከኩዌታዊው ሸይኽ ኡስማን አል ኸሚስ በቀጥታ ሂቅባ ሚነ ታሪኽ የተሰኘውን የሸይኹን ድርሰት ለመማር ችሏል ሰርተፍኬትም ወስዷል። ወደ ሱዳን በመሄድም ኢስላማዊ ኮርስ በመውሰድ ሰርተፍኬት ለመቀበል ችሏል።
* በአረበኛ ቋንቋ ናህዉን ከሳውዲው ሸይክ ሀሰን ቢን ኸሚስ አልሀማሚ የአጅሩሚያን ኪታብ በመማርና በመሃፈዝ በሰነድ የተያያዘ ኢጃዛ ለማግኘት በቅቷል።
* [[ስዕል:Nurhussen_Gashu_EMYC.jpg|thumb|Nurhussen Gashu]]
== '''የስራ ልምድ እና አገልግሎት''' ==
* '''ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር'''፦ ለ7 ዓመታት ያህል በድምፅ ኢዲተርነት ሰርቷል።
* '''ነሲሓ ቲቪ (Nesiha TV)'''፦ ለ3 ዓመታት ያህል በድምፅ እና ግራፊክስ ዲዛይነርነት ዘርፍ እንዲሁም የተለያዩ ኢስላማዊ የትርጉም ስራዎችንና የቲቪ ፕሮግራሞችን በመምራት በአገልግሎት ላይ ቆይቷል።
* '''ሁዳ መልቲሚዲያ (Huda Multimedia)'''፦ በአሁኑ ወቅት በየዚሁ ኢስላማዊ ሚዲያ ተቋም መስራችና የስራ አባል በመሆን በስራ ላይ ይገኛል።
* በሌሎች ኢስላማዊ እንቅስቃሴዎችም በኢትዮጵያ በተለያዩ ኢስላማዊ ስራዎች ላይ የሚሳተፍ ሲሆን በአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከ/ም/ቤት ስር የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል የሚዲያ ዘርፍ ሃላፊ ሲሆን በኢትዮጵያ ሙስሊሞች የጋራ ፎረም ውስጥ የፎረሙ መስራቾች አባል ነው። በአዲስ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ውስጥ የኦዲት እና ኢንስፔክሽን ሰብሳቢ ሲሆን በሌመን ትራቭል የዑምራ ዘርፍ ላይም ሃላፍትና ወስዶ የኡምራ ስራ ላይ በመሳተፍ ይታወቃል።
pc9k1gibt731gi5ivvupfvxiq53x1d5
392268
392267
2026-06-03T21:55:48Z
Abul Useymeen
58972
more described
392268
wikitext
text/x-wiki
== ኑርሁሴን ጋሹ | Nurhussen gashu (NUGA) ==
ኑርሁሴን ጋሹ በኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የእስልምና ሚዲያ ተቋማትና ማህበራዊ አገልግሎቶች ላይ በንቃት የሚንቀሳቀስ '''የሚዲያ ባለሙያ እና ምሁር''' ነው። ኑርሁሴን ጋሹ በአብዛኞች ዘንድ ኑጋ በሚል ቅፅል ስም ይታወቃል።
[[ስዕል:Nurhussen_Gashu.jpg|thumb|Nurhussen Gashu]]
== ግላዊ ታሪክ እና ትምህርት ==
* '''የትውልድ ቦታ'''፦ ቢቸና
* '''ያደገበት አካባቢ'''፦ አዲስ አበባ፣ ጉለሌ ክፍለ ከተማ፣ ሸህ ሆጀሌ (ሸጎሌ) ሰፈር
* '''የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት'''፦ በላይ ዘለቀ መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት አዲስ አበባ
* '''ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት'''፦ አወሊያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዲስ አበባ
* '''ከፍተኛ ትምህርት'''፦ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስር በሚገኘው ኮተቤ ዲስትሪክት በሒሳብ (Mathematics) የመጀመሪያ ዲግሪ (Bachelor's Degree) ይዟል። በተጨማሪም በሌሎች በተለያዩ ዘርፎች ሰርቲፊኬቶችን ለመያዝ ችሏል። በኤሌክትሮኒክስ፣ ዲጂታል ኤሌክትሮኒክስ፣ ግራፊክስ ዲዛይን፣ ሃላል ፉድ ሰርቲፊኬሽን ...
* '''ሀይማኖታዊ ትምህርት'''፦ በኢትዮጵያ እንደ ሸይኽ ኢልያስ አህመድና ኡስታዝ ሙሀመድ አረብ ያሉ የተለያዩ መሻይኾች ስር በመቅራትና እንደ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ያዘጋጃቸው ኢስላማዊ ኮትሶችን በመከታተል ሰርቲፊኬቶችን ለማግኘት ችሏል። ቁርአንን ወደ አማረኛ በመመለስ ስራ ላይ ከሚታወቁ መሻይኾች መካከል ታላቁ ሸይኽ ሐጅ በሽር ዳውድ ጋር በህይወታቸው መጨረሻ ላይ በነበራቸው ጥብቅ ቆይታ ከመሞታቸው በፊት ተዝኪያ ሊፅፉለትም ችለዋል።
* ከኢትዮጵያ ውጪ ወደ ኩዌት በመሄድ ኢስላማዊ ኮርሶችን ለመከታተል ችሏል። በቆይታውም ከኩዌታዊው ሸይኽ ኡስማን አል ኸሚስ በቀጥታ ሂቅባ ሚነ ታሪኽ የተሰኘውን የሸይኹን ድርሰት ለመማር ችሏል ሰርተፍኬትም ወስዷል። ወደ ሱዳን በመሄድም ኢስላማዊ ኮርስ በመውሰድ ሰርተፍኬት ለመቀበል ችሏል።
* በአረበኛ ቋንቋ ናህዉን ከሳውዲው ሸይክ ሀሰን ቢን ኸሚስ አልሀማሚ የአጅሩሚያን ኪታብ በመማርና በመሃፈዝ በሰነድ የተያያዘ ኢጃዛ ለማግኘት በቅቷል።
* [[ስዕል:Nurhussen_Gashu_EMYC.jpg|thumb|Nurhussen Gashu]]
== '''የስራ ልምድ እና አገልግሎት''' ==
* '''ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር'''፦ ለ7 ዓመታት ያህል በድምፅ ኢዲተርነት ሰርቷል።
* '''ነሲሓ ቲቪ (Nesiha TV)'''፦ ለ3 ዓመታት ያህል በድምፅ እና ግራፊክስ ዲዛይነርነት ዘርፍ እንዲሁም የተለያዩ ኢስላማዊ የትርጉም ስራዎችንና የቲቪ ፕሮግራሞችን በመምራት በአገልግሎት ላይ ቆይቷል።
* '''ሁዳ መልቲሚዲያ (Huda Multimedia)'''፦ በአሁኑ ወቅት በየዚሁ ኢስላማዊ ሚዲያ ተቋም መስራችና የስራ አባል በመሆን በስራ ላይ ይገኛል።
* በሌሎች ኢስላማዊ እንቅስቃሴዎችም በኢትዮጵያ በተለያዩ ኢስላማዊ ስራዎች ላይ የሚሳተፍ ሲሆን በአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከ/ም/ቤት ስር የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል የሚዲያ ዘርፍ ሃላፊ ሲሆን በኢትዮጵያ ሙስሊሞች የጋራ ፎረም ውስጥ የፎረሙ መስራቾች አባል ነው። በአዲስ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ውስጥ የኦዲት እና ኢንስፔክሽን ሰብሳቢ ሲሆን በሌመን ትራቭል የዑምራ ዘርፍ ላይም ሃላፍትና ወስዶ የኡምራ ስራ ላይ በመሳተፍ ይታወቃል።
jxxgbwt6togjdkwplk1104fa3l93k2h