ውክፔዲያ
amwiki
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD
MediaWiki 1.47.0-wmf.5
first-letter
ፋይል
ልዩ
ውይይት
አባል
አባል ውይይት
ውክፔዲያ
ውክፔዲያ ውይይት
ስዕል
ስዕል ውይይት
መልዕክት
መልዕክት ውይይት
መለጠፊያ
መለጠፊያ ውይይት
እርዳታ
እርዳታ ውይይት
መደብ
መደብ ውይይት
በር
በር ውይይት
TimedText
TimedText talk
ሞጁል
ሞጁል ውይይት
Event
Event talk
ዓፄ ሱሰኒዮስ
0
13483
392336
390389
2026-06-10T10:52:01Z
~2026-34253-89
59130
/* */
392336
wikitext
text/x-wiki
{{የንጉሥ መረጃ
| ስም = ዓፄ ሱስኒዮስ
| ርዕስ = [[ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ]]
| ስዕል = Susenyoscastle.jpg
| የስዕል_መግsusለጫ = [[ማሪያም ግምብ]] የአፄ ሱስኒዮስ ቤተ መንግስት በ[[ጎርጎራ]]
| ግዛት =
| ባለቤት =
| ልጆች = አፄ ፋሲለደስ
| ሙሉ_ስም = መልአክ ሰገድ (የዙፋን ስም)
| ሥርወ-መንግሥት = [[ሰsacsለሞናዊው ..
| የሞቱት = 1632 እ.ኤ.አ.
| የተቀበሩት =
| ሀይማኖት = ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፣ ከ1622 (እ.ኤ.አ.) ጀምሮ የሮማ ካቶሊክ ክርስትና
}}
ዓፄ '''ሱስኒዩስ''' በዙፋን ስማቸው "መልአክ ሰገድ" ተብለው ሲታወቁ በ1572 ተወልደው በ1632 (እ.ኤ.አ)አርፈዋል። ከ1606–1632 እ.ኤ.አ. [[የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት]] የነበሩ ሲሆን፣ አባታቸው የአፄ [[ልብነ ድንግል]] የልጅ ልጅ የሆኑት [[አቤቶ ፋሲለደስ]] እና ልጃቸው ደግሞ ዓፄ [[ፋሲለደስ]] ነበሩ። እናታቸው ወይዘሮ ሐመልማለ-ወርቅ የተሰኙ የጎጃም አስተዳዳሪ ልጅ ነበሩ።
በሱሰንዮስ ዘመን የነበረው የ[[ጀስዩት]] ሚስዩን [[አልሜዳ]] ሱሰንዩስ "ረጅም፣ ወንዳወንድ፣ ትላልቅ አይኖች ያሉት፣ አፍንጫው ቀጥ ያለና ጢሙም በጥንቃቄ የተከረከመ ነው" ካለ በኋላ አለባበሱን ሲገልፅ " <nowiki>[በጊዜው የአውሮጳውያን ፋሽን የነበረውን አይነት] </nowiki> እስከ ጉልበቱ የሚደርስ ከደማቅ ቀይ [[ሐር]] የተሰራ [[በፍታ]] በስስ ጥብቅ ያለ ሱሪ እና በትላልቅ ወርቅ ያጌጠ ቀበቶ ለብሶ ከላዩ ላይ በተለያየ ቅርጻቅርጽ ያጌጠ ካባ ይደርባል። "<ref>([[እንግሊዝኛ]]) C.F. Beckingham and G.W.B. Huntingford, ''Some Records of Ethiopia, 1593-1646'' (London: Hakluyt Society, 1954), p. 189. Beckingham and Huntingford gloss ''capelhar'' as a "kind of short mantle of Moorish origin."</ref> ንጉሠ ነገሥቱ በስልጣን ዘመናቸው ፣ ሰሜን ጎንደርን ለዘመናት በመቆጣጠር ራሱን በራሱ ሲያስተዳድር በነበረው የቤተ እስራኤሎች አስተዳደር ላይ ከፍተኛ የጦር ዘመቻ በማካሄድ እንዲፈራርስ እና እንዲበተን በማድረግ ምዕከላዊ ስርዓቱ እንዲጠናከር አድርገዋል።
== የህይወት ታሪክ ==
=== በህጻንነቱ ===
ሱሰኒዩስ የተወለደው የ[[አህመድ ግራኝ]] ሰራዊት ከተሸነፈ በኋላ ሲሆን በዚህ ጊዜ የህዝብ ንቅናቄ ይታይ ነበር። የሱሰኒዮስ ዜና መዋዕል እንደሚያትተው በህፃንነቱ ከአባቱ ጋር [[ጎጃም]] ውስጥ ይኖሩበት የነበረው ከተማ በአንድ ተንቀሳቃሽ የኦሮሞ ቡድን ስር ወደቀ ፤ አባቱና ቀሪው የከተማው ሰው ሲገደል እሱ ግን ለአንድ አመት ከግሽ በምርኮ ከኦሮሞው ቡድን መሪ ጋር ተቀመጠ። ከዚያ በኋላ የኦሮሞማው ቡድን በ ሱሰኒዮስ በዚህ መንገድ ሲለቀቅ፣ ደጃች አስቦ ህጻኑን [[መንገዱ]] ፉ ወደአካባቢው ዋሻወች በመግባት ለመሸሸግ ሞከረ። የደጃአዝማች አስቦ ሰራዊት የተሸሸጉትን ቡድኖች አባላት እዋሻው ድረስ በመግባት ከነመሪያቸው በሰንሰለት አሰሩዋቸለተባለ [[ዳሞት]] ከ[[ደጅ አዝማች አስቦ]] ጋር ጦርነት ለመግጠም ሞክሮ በመሸነውና "ህጻኑን ሱሰኒዮስ ካመጣችሁ ትለቀቃላችሁ ካላመጣችሁ ግን ትገደላላችሁ" አላቸው። የአቤቶ ፋሲለደስ ወዳጅ በአደራ ሰጡት። መንገዱም የንግስት [[አድማስ ሞገሴ]] (የአፄ [[ሰርፀ ድንግል]] እናት) ቤተኛ ስለነበር ህጻኑ ከንግስቲቱ ዘንድ አደገ ። <ref>የሱሰኒዮስ ዜና መዋዕል። ምዕራፍ 1 (Chronicle of Susenyos) </ref>
=== ወህኒና አጼ ያዕቆብ ===
[[ስዕል:Danqaz4.jpg |thumb|right|300px| የሱሰኒዮስ ቤ/መንግስት በደንቀዝ (ከሩቁ) ]]
በ1590ወቹ የአፄ [[ሰርፀ ድንግል]] ልጆች እድሜያቸው ገና ጨቅላ ስለነበር ፣ አጼው ፣ የወንድማቸውን ልጅ [[ዘድንግል]]ን ለተተኪ ንጉስነት አጭተውት ነበር። ንግስት [[ማርያም ሰና]]ና የወቅቱ መሳፍንት (ለምሳሌ ራስ አትናቲወስ) የ 7 ዓመት ህጻን የነበረው የሰርፀ ድንግል ልጅ [[ያዕቆብ]] እንዲነገስ የአባቱን ሃሳብ አስቀየሩ። ህጻኑም የነገሰበት ጊዜ ከ1597 እስከ 1603 ነበር። በዚህ ጊዜ የርስ በርስ ጦርነት እንዳይነሳ ለህጻኑ ስልጣን ተቀናቃኝ ሊሆን ይችላል የተባለውና በህዝቡ ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈውን [[ዘድንግል]]ን በግዞት ወደ [[ጣና]] ሃይቅ እንዲባረር አደረጉ። ሱሰኒዮስም ከዘድንግል ጋር አብሮ ከማደጉ በተጨማሪ ይዋደዱ ስለነበር ( እንዲሁም ልክ እንደ ዘድንግል ለያዕቆብ ስልጣን አስጊ ሆነ ስለተገኘ) በማምለጥ በጎጃምና ሸዋ ገዳማት እንዲሁም በኋላ ከ ሠራዊት በመመልመል [[ሸዋ]] ውስጥ በተለይ [[ይፋት]]ን፣ [[መርሃ ቤቴ]]ንና [[ቢዛሞ]]ን በጦርነት ተቆጣጠረ።
ፈጠራ ወሬ በንጉሱ ላይ በመንዛት በግዞት ከስልጣን እንዲባረርና በ[[እንራያ]] በስደት እንዲኖር አደረጉት። አጼ [[ዘድንግል]]ን በ 1603 የ[[ጉራጌ]]ው ራ
ወጣቱ ንጉስ [[ያዕቆብ]] የጊዜው መኳንንቶች ስልጣን ያለገደብ መሆኑን በመቃወም ስልጣናቸው ስ [[አትናቲወስ]]ን ስልጣን መጋፋት ሲጀምር ከዘመኑ ባለስልጣኖች ጋር ጥል ገደብ ተንቀሳቃሽ ኦሮሞወች ጋር ኑሮውን አደረገ። አብረውት ከነበሩት ኦሮሞወችበመሞከሩና በእድሜው ምክናያት በሱ ቦታ ሆኖ አገሪቱን የሚያስተዳድረውን ራል የስ[[ዘስላሴ]] አቀነባባሪነት ንጉሰ ነገስት አደረጉት። ዘድንግል፣ ምንም እንገባ። በዚህ ጊዜ መኳንንቶቹ "ሃይማኖት የለሽ አረመኔ" እና "ጠንቋይ" ነው የሚእንዲኳ አይምሮው ብሩህ የነበረ መሪ ቢሆንም ወደ ካቶሊክ ሃይማኖት በማዘንበሉ ምክንያት አመጽና ጦርነት ተነስቶበት በ1604 በ[[ላባርት ጦርነት]] ሞተ።
=== ንግስና ===
[[ዘድንግል]] ባለፈ ጊዜ ሱሰኒዮስ በምስራቅ ጎጃም በምተገኘው ጥንታዊቷ [[መርጡለማሪያም]] ቤ/ክርስቲያን የዙፋን አክሊል ደፋ (ህዳር 1604 እ.ኤ.አ)። ነገር ግን ራስ [[ዘስላሴ]]ና አንዳንድ መኳንንት ቀደምት የተባረረውን ንጉስ [[ያዕቆብ]]ን በመደገፍ አቋም ያዙ፣ እንዲሁም መልሰው አነገሱት ። በአንድ አገር ሁለት አጼ መኖር ስለማይችል፣ ሱሰኒዮስ፣ ራስ[[ዘስላሴ]]ን ጦርነት ገጥሞ ከማረካቸው በኋላ አጼ [[ያዕቆብ]]ን በ1607 ደቡብ ጎጃም ውስጥ የ[[ጎል ጦርነት]] ተብሎ በሚታወቀው ገጥሞ አሸነፈው። ከዚህ ጦርነት በኋላ ሱሰኒዮስ ብቸኛው የአገሪቱ መሪ ሆነ።
ራስ ዘስላሴም ከምርኮ በኋላ ሱሰኒዩስን ይደግፉ እንጂ ቆይተው፣ ንጉሱ ወደ ካቶሊክ ሃይማኖት በማድላቱ፣ መጣላታቸው አልቀረም ። በዚህ ምክንያት በምስራቅ ጎጃም በሚገኝው አምባ [[ጉዛምን]] ለእስር ተዳረጉ። አምባው ላይ አመት ከቆዩ በኋላ በማምለጥ በሽፍትነት እያሉ አንድ ገበሬ ገድሎ እራሳቸውን ለንጉሱ ሱሰኒዮስ እንደላከ [[ጄምስ ብሩስ]] ይተርካል። <ref>(እንግሊዝኛ) James Bruce, ''Travels to Discover the Source of the Nile'' (1805 edition), vol. 3, pp. 287-289</ref>
[[ስዕል:DankazPalace.JPG|300px|left|thumb|በደንቀዝ ተሰርቶ የነበረው የቤተመንግስቱ አቅድ]]
== አሰምሳዮቹ አጼ ያዕቆቦች ==
በ[[ጎል ጦርነት]] ጊዜ የአጼ ያዕቆብ ሰራዊት ሽንፈት ይድረስበት እንጂ የንጉሱ ሬሳ በጦር ሜዳው ስላልተገኘ በጦርነቱ መሞቱ አጠራጣሪ ሆነ። በዚህ ምክንያት ብዙ "አጼ ያዕቆብ እኔ ነኝ"የሚሉ የአመጽ መሪወች በሱሰኒዮስ ንግስና ዘመን ተነሱ። ለምሳሌ ሱሰኒዩስ ከነገሰ በኋላ በ1608 [[ደብረ ቢዘን]] (ያሁኑ [[ኤርትራ]] ) ውስጥ [[አጼ ያዕቆብ]] ነኝ የሚል ብዙ ተከታይ ያለው መሪ ተነሳ። ይህ አሰምሳይ ንጉስ ሁል ጊዜ ፊቱን ተሸፋፍኖ ነበር ሰው ፊት የሚቀርበው። ለዚህ እንግዳ ጸባዩም የሚሰጠው ምክንያት "በጦርነት ፊቴ ላይ ጠባሳና ቁስል ስለደረሰ ሰውን ላለማስቀየም" ነው ይል ነበር ።<ref>Bruce, p. 289</ref> የ[[ትግራይ ገዢ]] የነበረው [[ሰዕለ ክርስቶስ]] የአመጹን መነሳት በሰማ ጊዜ የራሱንና የ[[ፖርቱጋል]] ወታደሮችን አሰልፎ በአስመሳዩ ንጉስ ላይ ዘመተ፡፡ አመጸኛው ሶስት ጊዜ በጦርነት ቢሸነፍም ሳይማረክ በማምለጥ በ[[ሐማሴን]] ተራራወች ለመደበቅ ቻለ። <ref>Bruce, pp. 290-292</ref>
ይህ በዚህ እንዳለ፣ የስዕለ ክርስቶስ ሰራዊት ወደ ሰሜን መክተቱን የሰሙት የኦሮሞ ቡድኖች ትግራይን በመወረር ከፍተኛ ጉዳት አደረሱ <ref>Wallis Budge, A history of Ethiopia, page 385 </ref> በዚህ ምክንያት ንጉሱ ወደ ትግራይ ለመሄድ መሰናዶ ጀመረ።<ref>Wallis, 386</ref> በመሃል ግን በ[[ርብ ወንዝ]] ተፋሰስ አካባቢ የ[[መረዋ ኦሮሞ]] ተብለው የሚታወቁ ቡድኖች ገጥመው በመጀመሪያው ዙር ስላላሸነፈ ለሁለተኛ ጊዜ ሃይሉን አጠናክሮ በመግጠም አሸንፎ እንዲበታተኑ አደረገ። የተበተኑት መረዋወች ከሌሎች ኦሮሞወች ጋር ሃይላቸውን አጠናክረው በማበር ለብቀላ እንደገና ወደ [[በጌ ምድር]] ወረራ አደረጉ። በዚህ ጊዜ ሱሰኒዩስ ከ[[ቀኛዝማች ጁሊየስ]] እና [[ክፍለ ክርስቶስ]] ጋር በመሆን ጥር17፣ 1608 የ[[እብናት ጦርነት]] ተብሎ በሚታወቀው ድል አድረጉ። ጀምስ ብሩስ፣ የነገስታቱን ዜና መዋዕል ዋቢ አድርጎ እንደዘገበ፣ በ [[እብናት]] ጦርነት ወቅት ከንጉሱ ወገን 400 ሲሞቱ ከወራሪወቹ ዘንድ 12000 ሞተዋል ይላል። <ref>Bruce, pp. 292-296</ref>
የዚህ ጉዳይ በንዲህ ከተጠናቀቀ በኋላ፣ ባለ ድሉ ሱሰኒዮስ፣ ወደ [[ትግራይ]] በ[[ሊማሊሞ]]ገደል እና [[ዋልድባ]] አድርጎ አቀና። በዚያውም የንጉሰ ነገስትነቱን ማዕረግ ታህሳስ 18፣ 1608 በ[[አክሱም]] አጸና።<ref>Bruce, pp. 296-300</ref> በትግራይ ውስጥ ተነስቶ የነበረውንም አመጽና የኦሮሞ ቡድን ጥቃት በማሸነፍ ጸጥታ አሰፈነ። ይሁንና አሰመሳዩን ያዕቆብን ለመያዝ ያደረገው ጥረት ፍሬ ስላላፈራ ስራውን መልሶ ለወንድሙ [[ስዕለ ክርስቶስ]] ተወለትና ወደ ቤተ መንግስቱ [[ደንካዝ]] ተመለሰ። ትንሽ ቆይቶም በስዕለ ክርስቶስ ገፋፊነት ሁለት የአስመሳዩ ያዕቆብ ተከታዮች መሪያቸውን በመግድል አንገቱን ቆርጠው ለሱሰኒዩስ ላኩ። ስኮቱ ጄምስ ብሩስ እንደመዘገበ "የአስመሳዩ እራስ ስላልተሸፋፈነ፣ አሰመሳዩ ፊት ላይ ምንም ጠባሳ፣ ምንም ቁስል፣ ምንም ችግር እንደሌለ አስተዋልን። ይልቁኑ ይሸፋፈን የነበረው ከእውነተኛው ንጉስ ያዕቆብ ጋር ምንም ምሥሥል እንዳልነበረው ለመደበቅ እንደነበር ተገነዘብን" <ref>Bruce, pp. 299f</ref> በማለት የደብረ ቢዘኑ አጼ ያዕቆብ ታሪክ በንዲህ መልክ ተቋጨ።
== ሱሰኒዮስና የካቶሊክ እምነት ==
ሱሰኒዮስ በርግጥ ረጅም ጊዜ አገሪቱን ይምራት እንጂ አስተዳደሩ የሚታወቀው የኢትዮጵያን መንግስት ሃይማኖት ከ[[ተዋህዶ]] ወደ [[ካቶሊክ]] በመቀየሩ ነው። ሱሰኒዮስ ካቶሊክ ሃይማኖትን የተቀበለበት ምክንያት በሁለት ምክንያት ነበር፦ አንደኛው [[ፔድሮ ፔዝ]] የተባለው የጀስዩት ሰባኪ ስላግባባው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ከ[[ፖርቹጋል]] እና [[ስፔን]] ወታደራዊ ድጋፍ ለማግኘት ነበር። በ ታህሳስ 10፣1607 ለፖርቹጋሉ ንጉስ እና ጥቅምት 14 1607 ለ ሮማው ፓፓ በጻፈው ደብዳቤው (አሁን ድረስ ይገኛል) ወታደሮች እንደሚፈልግ ሲገልጽ ነገር ግን ሃይማኖቱን መቀየሩን በሁለቱም ደብዳቤወች አይገልጽም፤ ይልቁኑ በሁለቱም ደብዳቤወቹ ሙሉ ትጥቅ ያደርጉ የአውሮጳ ወታደሮች እንዲልኩለት ይጠይቃል። <ref>Bruce, p. 287</ref> የዚህም ጥያቄ መነሻው የማያቋርጥ አመጽ አንዴ በሃይማኖት፣ ሌላ ጊዜ በ"አሰምሳይ ያዕቆቦች" በተረፈም በተንቀሳቃሽ የኦሮሞ ቡድኖች ስለተነሳበት ነበር።
ሱሰኒዮስ ከመጀመሪያው ጀምሮ ለካቶሊኮች ብዙ እርዳት አድርጓል፣ ለምሳሌ በግዛቱ መጀምሪያ ለ[[ካቶሊክ]] [[ጀስዊቶች]] በ[[ጎርጎራ]] ሰፋፊ መሬት ሰጥቷቸው ነበር። ቆይቶም በ1622 ፣ የነበሩትን ብዙ ሚስቶች (ከመጀመሪያየቱ ሚስቱ በቀር) በመፍታት፣ የ[[ካቶሊክ]] እምነት መቀበሉን በአደባባይ አስታወቀ። ሆኖም ግን [[ፔድሮ ፔዝ]] ይባል የነበረው ለዘብተኛው የካቶሊኩ ቄስ በበሽታ በመሞቱ ከ[[ስፔን]] [[አልፎንሶ ሜንዴስ]] የተባለ ጳጳስ በኢትዮጵያ ላይ ተሹሞ በ1624 መጣ። አዲሱ ጳጳስ በጣም ግትር፣ እኔ ያልኩት ካልሆነ የሚል፣ ጠባብ አይምሮ የነበረውና መቻቻል የማያውቅ ነበር <ref> (እንግሊዝኛ) Wallis Budge, ''A History of Ethiopia: Nubia and Abyssinia'', 1928 (Oosterhout: Anthropological Publications, 1970), p. 390</ref>። ቶሎ ብሎም የቅዳሜን ሰንበትነት ሻረ፣ ብዙ አጽዋማትንም አስወጣ፣ ከዚያም በህዝብ ፊት [[የሮማው ፓፓ]]ን የበላይነት በኢትዮጵያ ላይ አወጀ።<ref>(እንግሊዝኛ) Pankhurst, ''The Ethiopians: A History'' (Oxford: Blackwell, 2001), p. 107</ref> በዚህ ምክንያት አመጽ ተነሳ። የሱሰኒዩስ ወንድም [[የማነ ክርስቶስ]]፣ ጃንደረባው [[ክፍለ ዋህድ]] ና [[ጁሊየስ]] ሦስቱ ሆነው ሱሰኒዮስን ሊገድሉት ሞከሩ ግን ሱሰኒዮስ አመለጠ። መልሰውም ጦርነት ጎጃም ውስጥ ከፈቱበት ግን ተሸነፉ <ref>Bruce, pp. 344-350</ref>
[[ስዕል:Susenyos.gif |thumb|right|300px| ሱሰንዮስ (ከግራ) ከፖርቹጋል ለተላከው አዲሱ የካቶሊክ ፓትሪያርክ [[ሜንዴዝ]] (ከቀኝ) አቀባበል ሲያደርግ ]]
=== የሃይማኖት አመጽ ===
በሃይማኖት የተነሳው አመጽ እየጨመረ እንጂ እየበረደ ሊሄድ አልቻለም። በተለይ በወንድሙ [[መልክዐ ክርስቶስ]] ይመራ የነበረው የ[[ላስታ]] አመጽ ሊሸነፍ አልቻለም። በ1629 ወደ 30 ሺ ወታደሮች አስከትሎ የላስታውን አመጽ ለመቆጣጠር ያደረገው ጥረት ሳይሳካ ቀረ። እንዲያውም መሪ የነበረው የሚስቱ ወንድም ልጅ በጦርነቱ ተገደለ<ref>Bruce, pp. 381-384</ref> ለሁለተኛ ጊዜ መልክዓ ክርስቶስን ለመግጠም ያደረገው ሙከራ ከሁሉ ሁሉ የራሱ ወታደሮች ወኔ መኮስመኑን አስገነዘበው። በዚህ ምክንያት የወታደሮቹን ወኔ ለመገንባት የሃይማኖት ነጻነት በመፍቀድ የ"ዕሮብን ጾም" እንዲጾሙ ፈቀደ። ይሁንና አሁንም እንደበፊቱ የመልዐከ ክርስቶስ ጦር ሊበገር አልቻለም። ሱሰኒዮስ ያለምንም ፍሬ ወደ ቤ/መንግስቱ ዳንካዝ ባዶ እጁን ተመለ።
ለሶስተኛ ዙር ጦር ለመግጠም በሚዘጋጅበት ጊዜ የሰራዊቱ ወኔ ከመዝቀጡ የተነሳ ለመዝመት እንደማይፈልጉ ተገነዘበ። ላስታ ውስጥ የሚካሄደው የማያባራ ጦርነት ምንም ለውጥ እንዳላመጣ፣ የአገሪቱን ግዛት እንደማይጨምር፣ የሚዋጉዋቸውም ሰወች ጠላት እንዳልሆኑና፣ በሃይማኖት ምክንያት የነበረው ሰቆቃ እንዲያቆም በልጁ በ[[ፋሲለደስ]] አድርገው ወታደሮቹ ምክንያታቸውን ገለጹለት። ሱሰንዮስም መልሶ በዚህ በሶስተኛው ዙር የላስታውን አመጽ ድል ካደረጉለት የቀደመውን የኢትዮጵያ ሃይማኖት እንደሚመልስ በልጁ ላከባቸው። <ref>ዋሊስ፣ ገጽ 392</ref>
=== የ[[ፋሲለደስ]] ንግግር ===
የሱሰኒዮስን ቃል ኪዳን ገንዘብ በማድረግ ሰራዊቱ ወደ ላስታ ተመመ። በዚህ መካከል 25፣000 የሚሆኑ የመልክዐ ክርስቶስ ሰራዊት ላስታን ለቀው መሃል መንገድ ላይ ሊገናኙት ሰልፍ እንደጀመሩ መረጃ አገኘ። ሐምሌ 26፣ 1631 ሰራዊቶች ተገናኙ። በዚህ ጊዜ ሱሰኒዮስ ከጥቂት ፈረሰኞቹ ጋር በመሆን በድፍረት ቀደም ብለው የመጡትን የመልዐክ ክርስቶስ ወታደሮች በማጥቃት እግረኛው ሳይቀላቀላቸው አሽመደመዱት። በዚህ ጊዜ ሌላው የላስታ ሰራዊት በፍርሃት ተበተነ፣ የንጉሱም ፈረሰኛ ጦር ብዙውን ገደለ። በዚህ ሁኔታ አመጸኞቹ ሲሸነፉ መሪያቸው የንጉሱ ወንድም ግን በፈረሱ ፍጥነት ምክንያት ሊያመልጥ ቻለ። በሚቀጥለው ቀን አጼ ሱሰኒዮስ ከልጁ [[ፋሲለደስ]] ጋር ያለፈውን ቀን የጦር ውሎ ለመገምገም ወደሜዳ ወጡ። 8000 የሚሆኑ የመልክዐ ክርስቶስ ሰራዊት መሞታቸውን ባየ ጊዜ ፋሲለደስ ለአባቱ እንዲህ ሲል መናገሩን ጄምስ ብሮስ ያትታል ፡
<blockquote>
እነዚህ በሜዳ ላይ ታርደው የምታያቸው ወይም አረመኔ ወይም መሃመዳውያን አይደሉም። ሞታቸውም ምንም ደስታ አያመጣም። ክርስቲያን እና የራስህ ሰወች ናቸው፣ አንዳንዶቹም የስጋ ዘመዶችህ። ምንም ጥቅም የማይገኝበት ይሄ ድል አይደለም! እነዚህን በገደልክ ቁጥር እራስክን በጎራዴ ወግተህ እንደገደልክ ቁጥር ነው። ስንት ሰው አረድክ? ስንት ተጨማሪ መግደል ተፈልጋህ? መዘባበቻ ሆንን እኮ! በአረመኔወቹና በአረቦች ሳይቀር የእናት አባታቸውን ሃይማኖት ትተው እርስ በርሳቸው የሚተላለቁ እየተባልን የሰው መሳለቂያ ሆንን።
</blockquote> <ref>Bruce, pp. 402f</ref>
የልጁ ወቀሳ ውሸት እንደሌለውና ድሉ በኢትዮጵያን ዘንድ የበለጠ መጠላትን እንጂ መፈቀርን እንዳላተረፈለት ተረዳ። <ref>ዋሊስ ገጽ 393</ref>
[[ስዕል:Dankaz.jpg|thumb|right|200px|በዳንካዙ የሱሰንዮስ ቤ/መንገስት የጭስ መውጫ ዲዛይን]]
=== የሃይማኖት ነጻነት ===
ከዚህ ድል በኋላ አመት ባልሞላ ጊዜ ስኔ 14፣ 1632 ካቶሊክ ሃይማኖትን የሚከተል መከተል እንደሚችል፣ ግን ያን ሃይማኖት ማንም በግድ መከተል እንደሌለበት ከቤተ መንግስቱ [[ደንቀዝ]] አዋጅ አሳወጀ። በዚህ ጊዜ የካቶሊክ ቤ/ክርስቲያን የአገሪቱ መንግስት ቤ/ክርስቲያን መሆኑ አከተመለት። <ref>Bruce, pp. 403ff</ref>
== ስልጣን ርክክብ ==
የሃይማኖት ነጻነትን ካወጀ በኋላ ሃገሪቱን የመምራት ሃይሉ እንደሌለው ሲገነዘብ ቀስ በቀስ ለልጁ ስልጣኑን አስረከበ። ሐምሌ 1632 [[ፋሲለደስ]] ንጉሰ ነገስት ሲሆን ሱሰንዮስ ሙሉ በሙሉ ከስልጣን ወረደ። ወዲያውም የማይደን በሽታ ሱሰንዮስን ያዘውና በተወለደ በ61 አመቱ እ.ኤ.አ መስከረም 7፣ 1632 ከዚህ አለም በሞት ተለየ። በትልቅ ክብርና ስነስርዓት ልጁ በተገኘበተ በ [[ገነተ እየሱስ]] ቤ/ክርስቲያን ተቀበረ። <ref>ዋሊስ፣ ገጽ 395</ref>
== [[የአጼ ሱሰንዮስ ዜና መዋዕል]] ==
[[File:የአጼ ሱሰንዮስ ዜና መዋዕል.pdf|thumb|left|100px| [http://am.wikipedia.org/w/index.php?title=%E1%88%B5%E1%8B%95%E1%88%8D:%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8C%BC_%E1%88%B1%E1%88%B0%E1%8A%95%E1%8B%AE%E1%88%B5_%E1%8B%9C%E1%8A%93_%E1%88%98%E1%8B%8B%E1%8B%95%E1%88%8D.pdf&page=64] |page=64]]
{{clear}}
== ማጣቀሻ ==
{{Reflist|30em}}
{{የኢትዮጵያ ነገሥታት}}
[[መደብ:የኢትዮጵያ ነገሥታት]]
[[መደብ :ሱሰንዮስ]]
lragvg76aaeqsboy3yn3a1dw2k159nu
አባል ውይይት:Skekzilla
3
33098
392333
242698
2026-06-10T08:36:39Z
Cabayi
28643
Cabayi moved page [[አባል ውይይት:Mariomassone]] to [[አባል ውይይት:Skekzilla]]: Automatically moved page while renaming the user "[[Special:CentralAuth/Mariomassone|Mariomassone]]" to "[[Special:CentralAuth/Skekzilla|Skekzilla]]"
242698
wikitext
text/x-wiki
<big><big>'''ወደ አማርኛ ውክፔድያ [[ውክፔዲያ:Welcome, newcomers!|እንኳን ደህና መጡ!]]'''</big> </big> ይህንን [[ውክፔዲያ]] (ዊኪ) ፕሮጀክት ማሻሻልና ማዘጋጀት ደስ እንደሚያስኝዎ ተስፋ አለኝ። እነዚህ ገጾች በተለይ ይጠቅሞታል።
* [[ውክፔዲያ:ቀላል መማርያ|ቀላል መማርያ]]
* [[እርዳታ:የማዘጋጀት ዘዴ|የማዘጋጀት ዘዴ]] - መጣጥፎችን ስለ ማስተካከል የሚጠቅም መረጃ
* [[ውክፔዲያ:መፈተኛው፡ቦታ|መፈተኛው፡ቦታ]] - እዚህ ገጽ ላይ የማዘጋጀት ሙከራ ያለ ገደብ ይፈቀዳል!
* [[ውክፔዲያ:የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ|የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ]] ደግሞ መጣጥፍ ስለ ማዘጋጀት አንዳንድ ስነ-ሥርዐት ያስረዳል።
* [[ውክፔዲያ:ክፍለ-ዊኪዎች|ክፍለ-ዊኪዎች]] (መጣጥፎች፣ ግብራዊ ገጾች፣ መደቦች፣ መለጠፊያዎች ወዘተ.) አገባብ ለመረዳት ይህን ያንብቡ...
* [http://am.wikipedia.org/wiki/Special:CategoryTree?target=ዋና&mode=all&dotree=Show+Tree የመደቦች ዝርዝር]
* በዚህ መርሃ ግብር ላይ መኖር ያለበት ርዕስ ቢያውቁ፣ እባክዎ «[[ውክፔዲያ:የተፈለጉ ፅሑፎች|የተፈለጉ ፅሑፎች]]» ጋ ይዘርዝሩት!
* በዊኪፔድያ ላይ አዲስ ገጽ ወይም ፅሑፍ በቀላሉ ለመፍጠር፣ በግራ ያለው «እንሂድ!» የሚለው ሳጥን ደግሞ ይጠቅምዎታል...!
ምንም ጊዜ ስለ ማንኛውም ጉዳይ ጥያቄ ካለዎት፣ በእኔ ወይም በሌላ መጋቢ ውይይት ገጽ ላይ ከመጠየቅ አይቆጠቡ!
----
'''[[ውክፔዲያ:Welcome, newcomers!|Welcome]]''' to '''Amharic Wikipedia'''! I hope you enjoy improving and editing this [[ዊኪፔድያ|Wikipedia]] project. These pages are especially useful for those who are literate in Amharic. However, even experienced Wikipedians who don't know any Amharic have helped out with other things, like 'Interwikis' and updating images from Commons, etc. So don't be afraid to improve the wiki any way you can! Remember, someone else can always come later and fix any changes you make that are not perfect.
You can set your own language for the interface at [[Special:Preferences]]. Just scroll in the box where it says 'am - አማርኛ' until you see your language, then click the ይቆጠብ (save) button at the bottom!
Feel free to use our [[ውክፔዲያ:መፈተኛው፡ቦታ|Sandbox]] to make test edits. If you want to talk with other members in general, for now you can use the [[ውክፔዲያ:Village pump|Village pump]]. Sign your name on any Talk pages by just typing '~~~~' (four tildes) at the end of your message.
If you have any questions about anything, don't hesitate to ask on my or another administrator's Talk page. Happy editing! With regards,
-- [[User:Codex_Sinaiticus|ፈቃደ]] ([[User talk:Codex_Sinaiticus|ውይይት]]) --[[አባል:Lucia Bot|Lucia Bot]] 23:12, 10 ኖቬምበር 2011 (UTC)
hrg5543450uin66jxeuq5e43ftd5qx0
ኳታር
0
37591
392335
391505
2026-06-10T09:46:23Z
Lp0 on fire
56262
Reverted 1 edit by [[Special:Contributions/~2026-22522-26|~2026-22522-26]] ([[User talk:~2026-22522-26|talk]]): Cross-wiki spam (TwinkleGlobal)
392335
wikitext
text/x-wiki
{{የሀገር መረጃ
|ስም = ኳታር
|ሙሉ_ስም = ኳታር
|ማኅተም_ሥዕል =
|ባንዲራ_ሥዕል = Flag of Qatar.svg
|ባንዲራ_ስፋት =
|መዝሙር = ''السلام الأميري'' <br /><br /> <center>[[File:National anthem of Qatar.ogg]]</center>
|ካርታ_ሥዕል = Qatar in its region.svg
|ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ =
|ዋና_ከተማ = [[ዶሃ]]
|የመሪዎች_ማዕረግ =
|የመሪዎች_ስም =
|ብሔራዊ_ቋንቋ = [[ዓረብኛ]]
|የመንግስት_አይነት = ንጉሣዊ ግዛት
|የመሬት_ስፋት = 11,586
|የመሬት_ስፋት_ከዓለም = 158
|ውሀ_ከመቶ = 0.8
|የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት = 2016 እ.ኤ.አ.
|የሕዝብ_ብዛት_ግምት = 2,576,181
|የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = 139
|ሰዓት_ክልል = +3
|የስልክ_መግቢያ = 974
|ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = .qa
}}
'''ቃጣር''' ወይም '''ኳታር''' ([[አረብኛ]]፦ قطر /ቃትዓር/፣ /ግትዓር/) በ[[አረቢያ]] ልሳነ ምድር የሚገኝ አገር ሲሆን ዋና ከተማው [[ዶሃ]] ነው።
ከ[[ትልቁ ፕሊኒ]] 50 ዓም ግድም ጀምሮ «ካጣረይ» የተባለ ብሔር ለጸሐፍት ይታወቅ ነበር፤ የካርታ ሠሪ [[ቶለሚ]] (በጥሊሞስ) ደግሞ 150 ዓም ግድም «ካታራ» ይለዋል።
{{በየእስያ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}
{{መዋቅር-መልክዐምድር}}
[[መደብ:የእስያ አገራት]]
rf14tkwaq89ffqhnrcd4f2ltdkfzk8g
ጋሊስያ (የእስፓንያ ክፍላገር)
0
46677
392332
362857
2026-06-10T02:41:20Z
EuropeanV
59122
392332
wikitext
text/x-wiki
{{የቦታ መረጃ
| ስም = ጋሊስያ<br>Galicia/Galiza
| ቦታ_ዓይነት = የእስፓንያ ክፍላገራት
| ይፋ_ስም =
| ስዕል = Galicia in Spain (including Canarias).svg
| ስዕል_መግለጫ = የጋሊስያ ሥፍራ በእስፓንያ
| ባንዲራ = Flag of Galicia.svg
| አርማ = Coat of Arms of Galicia (Spain).svg
| ክፍፍል_ዓይነት = አገር
| ክፍፍል_ስም = [[እስፓንያ]]
| ክፍፍል_ዓይነት2 =
| ክፍፍል_ስም2 =
| ምሥረታ_ስም =
| ምሥረታ_ቀን =
| ምሥረታ_ስም2 =
| ምሥረታ_ቀን2 =
| መቀመጫ_ዓይነት = ዋና ከተማ
| መቀመጫ = [[ሳንቲያጎ ዴ ኮምፖስቴላ]]
| መሪ_ማዕረግ =
| መሪ_ስም =
| መሪ_ማዕረግ2 =
| መሪ_ስም2 =
| ቦታ_ጠቅላላ = 29,574.4
| ቦታ_መሬት =
| ቦታ_ውሃ =
| ከፍታ =
| ሕዝብ_ጠቅላላ = 2,718,525
| ሕዝብ_ከተማ =
| ሕዝብ_ገጠር =
| ድረ_ገጽ =
| lat_deg =
| lat_min =
| north_south =
| lon_deg =
| lon_min =
| east_west =
}}
'''ጋሊስያ''' ([[እስፓንኛ]]፦ Galicia /ጋሊ<u>ስ</u>ያ/) የ[[እስፓንያ]] ክፍላገር ነው። ዋና ከተማ [[ሳንቲያጎ ዴ ኮምፖስቴላ]] ነው።
{{መዋቅር-መልካምድር}}
[[መደብ:የእስፓንያ ክፍላገራት]]
4u5bl5cg4jh4sost26t0yh7q8r9vrro
አባል ውይይት:Mariomassone
3
55718
392334
2026-06-10T08:36:39Z
Cabayi
28643
Cabayi moved page [[አባል ውይይት:Mariomassone]] to [[አባል ውይይት:Skekzilla]]: Automatically moved page while renaming the user "[[Special:CentralAuth/Mariomassone|Mariomassone]]" to "[[Special:CentralAuth/Skekzilla|Skekzilla]]"
392334
wikitext
text/x-wiki
#REDIRECT [[አባል ውይይት:Skekzilla]]
gu86wz2v681an7or52dmvu1hujfx2ug
ሻኪራ
0
55719
392337
2026-06-10T11:09:29Z
~2026-34198-41
59131
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «[[ስዕል:2023-11-16_Gala_de_los_Latin_Grammy,_03_(cropped)02.jpg|right|thumb|ሻኪራ (2023)]] '''ሻኪራ''' (ሙሉ ስም፦ ሻኪራ ኢሳቤል መባረክ ሪፖል፣ በእንግሊዝኛ፦ '''Shakira''' Isabel Mebarak Ripoll፤ እ.ኤ.አ. የካቲት 2 ቀን 1977 ተወለደች) ታዋቂ ኮሎምቢያዊት ዘፋኝ፣ የዘፈን ግጥም ጸሐፊ፣ እና ዳንሰኛ ነች። በባራንኩዊላ (Barranquilla) የተወ...»
392337
wikitext
text/x-wiki
[[ስዕል:2023-11-16_Gala_de_los_Latin_Grammy,_03_(cropped)02.jpg|right|thumb|ሻኪራ (2023)]]
'''ሻኪራ''' (ሙሉ ስም፦ ሻኪራ ኢሳቤል መባረክ ሪፖል፣ በእንግሊዝኛ፦ '''Shakira''' Isabel Mebarak Ripoll፤ እ.ኤ.አ. የካቲት 2 ቀን 1977 ተወለደች) ታዋቂ ኮሎምቢያዊት ዘፋኝ፣ የዘፈን ግጥም ጸሐፊ፣ እና ዳንሰኛ ነች። በባራንኩዊላ (Barranquilla) የተወለደችው እና ያደገችው ሻኪራ፣ በሙዚቃው ዓለም "የላቲን ሙዚቃ ንግሥት" በመባል በስፋት ትታወቃለች። በዓለም ዙሪያ ከ95 ሚሊዮን በላይ አልበሞችን በመሸጥ በማንኛውም ጊዜ ከፍተኛ ሽያጭ ካስመዘገቡ የሙዚቃ አርቲስቶች አንዷ ስትሆን፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተጽዕኖ ካላቸው የላቲን አርቲስቶች መሀል በግንባር ቀደምትነት ትጠቀሳለች።<ref>https://people.com/shakira-30-years-in-music-new-beginnings-world-cup-halftime-show-exclusive-11988977</ref>
ሻኪራ እ.ኤ.አ. በ2001 ባወጣችው አምስተኛ የሙዚቃ አልበም «ላውንድሪ ሰርቪስ» (''Laundry Service'') አማካኝነት ዓለም አቀፍ ዝናን አትርፋለች። ይህም አልበም «ዌኔቨር፣ ዌሬቨር» ("Whenever, Wherever") የተሰኘውን እጅግ ተወዳጅ ዘፈን ያካተተ ነበር።<ref>https://variety.com/2021/music/news/shakira-laundry-service-album-anniversary-interview-1235111293/</ref> ከዚህም በተጨማሪ እ.ኤ.አ. በ2006 በወጣው «ሂፕስ ዶንት ላይ» ("Hips Don't Lie") እና የ2010 የፊፋ የዓለም ዋንጫ ይፋዊ መዝሙር በነበረው «ዋካ ዋካ» ("Waka Waka") በተሰኙት ዓለም አቀፍ ተወዳጅነት ባተረፉ ዘፈኖቿ ስኬቷን ይበልጥ አጠናክራለች።<ref>https://www.billboard.com/lists/shakiras-top-songs-billboard-hot-100/</ref> በሙዚቃ ዘመኗ ሦስት የግራሚ ሽልማቶችን (Grammy Awards) እና አሥራ አራት የላቲን ግራሚ ሽልማቶችን ጨምሮ በርካታ ዓለም አቀፍ ክብር እና ሽልማቶችን አሸንፋለች።<ref>https://www.latingrammy.com/artistas/shakira/22743-02</ref><ref>https://www.grammy.com/artists/shakira/17393/</ref>
== ዲስኮግራፊ ==
* ''Magia'' (1991)
* ''Peligro'' (1993)
* ''Pies Descalzos'' (1995)
* ''Dónde Están los Ladrones?'' (1998)
* ''Laundry Service'' (2001)
* ''Fijación Oral, Vol. 1'' (2005)
* ''Oral Fixation, Vol. 2'' (2005)
* ''She Wolf'' (2009)
* ''Sale el Sol'' (2010)
* ''Shakira'' (2014)
* ''El Dorado'' (2017)
* ''Las Mujeres Ya No Lloran'' (2024)
== ዋቢዎች ==
<references />
ihmei261wk52ou2t18jemucukvvhme5