ውክፔዲያ amwiki https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD MediaWiki 1.47.0-wmf.6 first-letter ፋይል ልዩ ውይይት አባል አባል ውይይት ውክፔዲያ ውክፔዲያ ውይይት ስዕል ስዕል ውይይት መልዕክት መልዕክት ውይይት መለጠፊያ መለጠፊያ ውይይት እርዳታ እርዳታ ውይይት መደብ መደብ ውይይት በር በር ውይይት TimedText TimedText talk ሞጁል ሞጁል ውይይት Event Event talk አላህ 0 13366 392338 374731 2026-06-10T19:51:59Z Ismail Yusuf Seid 59141 /* */ የሙስሊሞች አቂዳ 392338 wikitext text/x-wiki {{wikify}} የ ሙስሊሞች እምነት አላህ የ ሁሉም ፈጣሪ ማለትም ሁሉኑም የሚዳሰሱ ና የማይዳሰሱ ፍጡራኖች ካለመኖር ወደ መኖር ያመጣቸው እሱ አላህ ነው። አላህም ፍጡራንን አይመስልም ፤ በቦታም በአቅጣጫም አይገለፅም ። ምክንያቱም ቦታም አቅጣጫም ፍጡር ናቸው አልነበሩም አላህ ግን እነሱን ከመፍጠሩ በፊት ያለ እነሱ ማለትም ያለ አቅጣጫ ያለ ቦታ ነበር። ስለሆነም ፈጣሪ መቀያየር ባህሪው አይደለም አያመችበትም ፤ ለዛም ሰሀቦችም ሰለፎችም በዚህ እምነት ላይ ነበሩ። ለምሳሌ ኢማም አልይ ከሰሀቦች ኢማም አቡ ሀኒፋ ከ ሰለፎች ኢማሙ ነወውይ ከ ኸለፎች ይጠቀሳሉ። ===ኢስላም=== [[File:Istanbul, Hagia Sophia, Allah.jpg |thumb|Medallion showing "Allah" in [[Hagia Sophia]], [[Istanbul]], Turkey.]] በእስልምና እምነት አላህ ማለት በሴማዊ ቋንቋ ውስጥ "አምልኮ የሚገባው"ፍፁም ፍጥረታትን የማይመስል፣ ከ"العرش" (ከዙፋኑ) በላይ ያለ ፣ ከፍጥረታቱ የተነጠለ፣ በአዕምሮ መንሰላሰል ሊደረስበት የማይችል ኃያል ጌታ ማለት ነው። ከነብዩ ከአደም (አ.ሰ) ጀምሮ እስከ ነብዩ ሙሃመድ (ሰ.አ.ወ) ድረስ ያሉትን በቁርአን ላይ እንደተጠቀሱት ፪፭ ሃያ አምስት እና ከዛ በላይ ያልተጠቀሱ ነብያትን የላከ አንድ እና ብቸኛ አምላክ. አላህ በቁርአን ላይ የተጠቀሱ ፱፱ (ዘጠና ዘጠኝ) ስሞች አሉት ሁሉም የሚናገሩት ስለማነነቱ እና ስለባህሪዉ ነዉ. የአላህን ለማወቅ የፈለገ ሰዉ ስሞችሁን ማስተንተን እና መረዳት ከቻለ አልላህን በመጠኑም ቢሆን ማወቅ ይችላል አሏህ መ በቁርኣን አላህ 99 ባሕርያቱን የሚገልጹ ስሞች አሉት== አላህ ከፍጡራኑ ጋር የማይመሳሰል አስማኡል ሁስና الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَىٰመልካም ስሞች አሉት፦ 59:24 እርሱ አላህ ፈጣሪው ከኢምንት አስገኚው ቅርጽን አሳማሪው ነው፤ ለርሱ መልካም ስሞች الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَىٰ አሉት፤ 20:8 አላህ ከርሱ ሌላ አምላክ የለም ለርሱ መልካም የሆኑ ስሞች الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَىٰ አሉት። 17:110 ፦አላህን ጥሩ፤ ወይም አልረሕማንን ጥሩ፤ ማንኛውንም ብትጠሩ፣ መልካም ነው፤ ለርሱ መልካም ስሞች الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَىٰ አሉትና በላቸው፤ 7:180 ለአላህም መልካም ስሞች الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَىٰ አሉት፤ ስትጸልዩ በርሷም ጥሩት እነዚያንም ስሞቹን የሚያጣምሙትን ተውዋቸው፤ እነዚህ 99 የባህርይ መልካም ስሞች በቁርአን የተገለጹት ናቸው እንጂ የአላህ መልካም ስሞች 99 ብቻ ናቸው ማለት አይደለም፣ ” አላህ 99 ስሞች አሉት ” ነው እንጂ ” የአላህ ስሞች 99 ናቸው ” የሚል የለም፣ ምክንያቱም ነቢያችን ራስህን በሰየምክበት፡ በመጽሐፍህም ውስጥ በጠቀስከው፡ ከፍጡሮችህም ለማንኛውም ባሳወቅከው፡ አንተ ዘንድም ብቻህን ባወቅከው ስሞችህ እለምንሀለሁ ብለዋል፦ Musnad Ahmad Book 5 number 267 It was narrated by Abdullah Ibn Mas’ud that the Prophet pbuh said: Whoever is ever afflicted by such as depression and sadness and then recites: O Allah, verily I am your servant and the son of your servant, the son of your amah (female servant), my life is in your hands, it passes in Your law, implimented as You willed, I ask of You with all the Names which is Yours, which You have named Yourself or taught anyone of your creations,or brought down in Your books, or which You have hidden by Your side in the unseen world. በቁርአን የተገለጹ 99 ስሞች ማፈዝ፣ ማወቅ፣ ትርጉማቸውን ተረድቶ በእነዚህ ስሞች አላህን መጥራት የጀነት ያደርጋል፦ 1.ማፈዝ Sahih Bukhari, Volume 9, Book 93, Number 489: Narrated Abu Huraira: Allah’s Apostle said, “Allah has ninety-nine Names, one-hundred less one; and he who memorized them all by heart will enter Paradise.” 2.ማወቅ Sahih Bukhari, Volume 3, Book 50, Number 894: Narrated Abu Huraira: Allah’s Apostle said, “Allah has ninety-nine names, i.e. one-hundred minus one, and whoever knows them will go to Paradise. 3.ትርጉማቸውን መረዳትና መተግበር Sahih Bukhari, Volume 8, Book 75, Number 419: Narrated Abu Huraira: Allah has ninety-nine Names, i.e., one hundred minus one, and whoever believes in their meanings and acts accordingly, will enter Paradise ነጥብ ሶስት የአላህ ስሞች የሚከተሉት ናቸው፦ 1.አል-ረሕማን፦ ሙእሚንም ካሐዲም ለሆኑ ፍጡራን እዝነቱ ሰፊና ትልቅ:: 1.1 2.አር-ረሒም፦ ለሙእሚኖች በተለየ ሁኔታ በጎ ዋይ እና አዛኝ::1.1 3.አል-መሊክ፦ በግዛቱ ያሻውን የሚፈጽም ንጉስ:: 59.23 4.አል-ቁዱስ፦ ሊታሰብ ከሚችል ባህሪ ሁሉ የጸዳ::59.23 5.አስ-ሰላም፦ ሰላሙን በፍጡራኑ ላይ የሚያሰፍን::59.23 6.አል-ሙእሚን፦ የተናገረውን የሚያጸድቅ ታማኝ::59.23 7.አል-ሙሀይሚን፦ በምሉእ ችሎታው ሁሉንም ነገር የሚቆጣጠር:: 59.23 8.አል-ዓዚዝ፦ አቻ የለሽ ሐያልና አሸናፊ:: 59.23 9.አል-ጀባር፦ ፈቃዱን በሐይል የሚፈጽም፣ ጠጋኝ እና ፈዋሽ::59.23 10.አል-ሙተከቢር፦ የልዕልና ባህሪያቱ ብቸኛ ባለቤት::59.23 11.አል-ኻሊቅ፦ ፍጡራንን በፈቃዱ የፈጠረ::59.23 12.አል-ባሪእ፦ ፍጡራንን በፈቃዱ ያስገኘ::59.23 13.አል-ሙሶዊር:- ለእያንዳንዱ ፍጡር የተለየ ቅርጽ የሰጠ::59.23 14.አል-ገፋር፦ መጥፎ ድረጊትን ይቅር የሚል::20.82 15.አል-ቀህሃር፦ አምባነገኖችን ሁሉ የሚያሸንፍ::12.39 16.አል-ወህሃብ፦ በችሮታው የሚያንበሸብሽ::3.8 17.አል-ረዛቅ፦ ሲሳዮችን የሚሰጥ::51.59 18.አል-ፈትታሕ፦ ለባሮቹ የችሮታውን ካዝናዎች የሚከፍት::32.26 19.አል-ዓሊም:- በእውቀቱ ሁሉንም ነገር ያካበበ::2.158 20.አል-ቃቢድ:- ከፍጡራኑ ለሚሻው፣ የፈለገውን ነገር የሚነሳ::2.245 21.አል-ባሲጥ :- ምስጢራቱን ለሚሻው አካል የሚያካፍል::2.245 22.አል-ኻፊድ:- ካሐድያንና ወንጀለኞችን ዝቅ የሚያደርግ::56.3 23.አር-ራፊዕ:- ወዳጆቹን ከፍ የሚያደርግ::58.11 24.አል-ሙዒዝ:- እርሱን ለሚታዘዙ አማኞች ክብር የሚለግስ::3.26 25.አል-ሙዚል:- ከሀዲያንን የሚያዋርድ::3.26 26.አስ-ሰሚዕ :- ፍጡራንን ሁሉ የሚሰማ:: 2.127 27.አል-በሲር:- ፍጡራንን ሁሉ የሚመለከት::4.58 28.አል-ሐኪም:- የነገሮችና የፍርዶች ሁሉ መመለሻ::22.69 29.አል-ዓድል:- በግዛቱ ውስጥ ነውር ወይም ጉድለት የሌለበት::6.115 30.አል-ለጢፍ:- ለባሮቹ የሚያዝን::6.103 31.አል-ኸቢር:- ግልጽም ስውርም የሆኑ ነገሮችን ሁሉ የሚያውቅ::6.18 32.አል-ሐሊም:- ለቅጣት የማይቸኩል::2.235 33.አል-ዐዚም:- ከአእምሮ ግንዛቤና ችሎታ በላይ የሆነ::2.255 34.አል-ገፉር:- ጠላቱን የሚምርና ተውበትን የሚቀበል::2.173 35.አሽ-ሸኩር :- ባሮቹን የሚመነዳ::35.30 36.አል-ዐሊይ:- ከሁሉ በላይ የኾነው::4.34 37.አል-ከቢር :- ከአልባሌ ነገሮች የጠራ::13.9 38.አል-ሐፊዝ:- ፍጡራንን ከመናጋት የሚጠብቅ::11.57 39.አል-ሙቂት:- ለፍጡራን ቀለባቸውን የሚፈጥር እና የሚያከፋፍል::4.85 40.አል-ሐሲብ:- የፍጡራንን ጉዳይ በፍትህ የሚተሳሰብ::4.86 41.አል-ጀሊል:- ልእልናውና ምሉእነቱ የላቀ::55.27 42.አል-ከሪም :- ስጦታው የማይነጥፍ::27.40 43.አር-ረቂብ:- ፍጡራንን የሚያውቅና የሚከተታተል::4.1 44.አል-ሙጂብ:- ዱዓን ተቀባይ::11.61 45.አል-ዋሲዕ :- እውቀቱ በጊዜና በቦታ የማይወሰን::2.268 46.አል-ሐኪም:- ከምሉእነቱ ጋር የሚቃረኑ ተግባራትን ከመፈጸም የጠራ::31.27 47.አል-ወዱድ:- ፍጡራኑን የሚወድ::11.90 48.አል-መጂድ:- በማንነቱም ሆነ በስራው የላቀ::11.73 49.አል-ባኢሥ:- ሙታንን ለምርመራ የሚቀሰቅስ::22.7 50.አሽ-ሸሂድ :- ግልጽም ስውርም የሆኑ ጉዳዮችን ሁሉ የሚመለከት::4.166 51.አል-ሐቅ:- ከሁሉንም ነገር የላቀ እውነት::6.62 52.አል-ወኪል:- የሁሉንም ጉዳዮች ሐላፊና ከዋኝ።3.173 53.አል-ቀዊይ:- ምንም ነገር የማይሳነው::22.40 54.አል-መቲን:- ምንም ነገር የማያሸንፈው::51.58 55.አል-ወሊይ:- በወዳጆቹ ተወዳጅ፣ የነርሱ ረዳትና አለኝታ::4.45 56.አል-ሐሚድ:- ለምስጋናና ለውዳሴ ተገቢ::14.8 57.አል-ሙሕሲ:- ጥቃቅን ጉዳዮች የማያመልጡትና ታላላቆች የማይሳኑት::72.28 58.አል-ሙብዲእ:- ፍጡራንን መጀመሪያ ካልነበሩበት ያስገኘ ፈጣሪ::10.34 59.አል-ሙዒድ:- ፍጡራንን ወደ ሞት የሚመልስ::10.34 60.አል-ሙሕይ:- የበሰበሱ አጥንቶችን ዳግመኛ ሕያው የሚያደርግ::70.158 61.አል-ሙሚት:- ነፍስን ከአካል በመነጠል የየሚያሞት::7.158 62.አል-ሐይ:- ያለና የሚኖር ሕያው::2.255 63.አል-ቀዩም:- ሁሉንም ነገር ያለ ረዳት የሚያከናውን::2.255 64.አል-ዋጅድ:- የሚፈልገውንና ያሻውን ሁሉ ማግኘት የሚችል::38.44 65.አል-ማጅድ:- የተላቀ ችሮታና በጎ ምግባር ባለቤት::85.15 66.አል-ዋሒድ:- በህላዌው አንድ የሆነ::2.163 67.አል-አሐድ:- በማንነት አንድ የሆነ::112.1 68.አስ-ሰመድ:- ጉዳዮች የሚከጀሉበት መጠጊያ::112.2 69.አል-ቃዲር:- ሁሉንም ነገር ያለ ረዳት የሚያከናውን ሁሉን ቻይ::6.65 70.አል- ሙቅተዲር:- የሻውን ነገር የሚወስን::18.45 71.አል-ሙቀዲም:- ከፍጡራን የሚሻውን የሚያስቀድም::16.61 72.አል-ሙአኽኺር:- ጠላቶቹን ከእዝነቱ በማራቅ የሚያዘገይ::71.14 73.አል-አወል:- ሁሉንም ነገር የቀደመ::57.3 74.አል-አኺር:- ፍጡራን ከጠፋ በኋላ ወደኋላ የሚቀር::57.3 75.አዝ-ዛሂር:- በምልክቶቹ፣ በተአምራቱና በአድራጎቱ ግልጽ የሆነ::57.3 76.አል-ባጢን:- ከእይታ የተሰወረ፣ ሚስጥራትን ሁሉ አዋቂ:: 57.3 77.አል-ዋሊ:- የነገሮች ባለቤት፣ በችሮታው ውለታ የሚውል።13.11 78.አል-ሙተዓል:- ደረጃው ከፍ ያለ፣ በክብሩና በሕልውናው የላቀ::13.9 79.አል-በር:- ለለመኑት ቸር::52.28 80.አት-ተዋብ:- ከባሮቹ ተውበትን ንስሃን የሚቀበል::2.128 81.አል-ሙንተቂም:- ብቀላው የሚፈራ::32.22 82.አል-ዓፍዉ:- ወንጀልን የሚያብስ::4.99 83.አር-ረኡፉ :- ለባሮቹ በጣም አዛኝ::3.30 84.ማሊከል ሙልክ:- በንግስናው የፈለገውን የሚያደርግ::3.26 85.ዙልጀላሊ ወልኢክራም:- የልእልናዎችና የልቅናዎች ሁሉ ባለቤት::55.27 86.አል-ሙቅሲጥ:- ፍትሕ አስፋኝ ፍትሐዊ::7.29 87.አል-ጃሚዕ:- ሁሉ የሰበሰበ ሰብሳቢ::3.9 88.አል-ገንይ:- አንዳች ነገር የማይከጅል ሐብታም::3.97 89.አል-ሙግኒ:- ከባሮቹ ለሚሻው ሰው የሚሰጥ::9.28 90.አል-ማኒዕ:- ባሮቹን ለመጠበቅ የሚያቅብ::67.21 91.አድ-ዷር:- ከባሮቹ የሚሻውን የሚጎዳ::6.17 92.አን-ናፊዕ:- የመጥቀም ባለቤት::30.37 93.አን-ኑር:- የእውነተኞችን ልቦናዎች የሚያበራ::24.35 94.አል-ሃዲ:- ሁሉንም ነገር የፈጠረና የመራ::22.54 .95.አል-በዲዕ:- ጥበበ-ረቂቅ ፈጣሪ::2.117 96.አል-ባቂ:- ዝንተ ዓለም የሚኖር::55.27 97.አል-ዋሪስ:- ፍጡራንን ሁሉ ወራሽ::15.23 98.አር-ረሺድ:- የሚመራ አመላካች::2.256 99.አስ-ሰቡር:- የሚታገስ፣ የማይቸኩል። 2.153 kk8jku36mhzb4lorbiibf1tqgt9q5rk አክሱም መንግሥት 0 52821 392339 373588 2026-06-11T00:07:46Z ~2026-34387-25 59148 ትግራይ ጨመርኩ 392339 wikitext text/x-wiki የአክሱም መንግሥት ([[ኤርትሪያ|ትግራይ እና ኤርትራ]]) መንግሥተ አክሱም (ግዕዝ) በ1ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ–ሐ. በ960 ዓ.ም የአክሱም ወይም የአክሱም ንጉስ ኢንዱቢስን የሚያሳይ የአክሱማይት ገንዘብ ንጉሥ Endubis የሚያሳይ Aksumite ምንዛሬ የአክሱም መንግሥት በከፍተኛ ደረጃ በ6ኛው ክፍለ ዘመን የአክሱም መንግሥት በከፍተኛ ደረጃ በ6ኛው ክፍለ ዘመን ካፒታል አክሱም ትግራይ ኩባር/ጃርማ (ከ800 ዓ.ም. በኋላ) የተለመዱ ቋንቋዎች [[ግዕዝ|ግእዝ]] ሳቢክ ግሪክ[1] ትግርኛ (ከ1ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ)[2] ሃይማኖት ክርስትና ([[ኦርቶዶክስ]] ተዋሕዶ፤ ከ4ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ በኋላ በይፋ) አክሱማይት አምልኮተ አምልኮ (ከ350 በፊት ይፋ የሆነ)[3] ) አክሱማይት፣ ኢትዮጵያዊ፣ አቢሲኒያ የመንግስት ንጉሳዊ አገዛዝ Negus/Negusa Nagast • ሐ. 100 ዛ ሃቃላ (በመጀመሪያ የታወቀው) • ሐ. 940 ዲል ናኦድ (የመጨረሻ) ታሪካዊ ዘመን ክላሲካል ጥንታዊነት እስከ መጀመሪያው የመካከለኛው ዘመን • የተቋቋመ በ 1 ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ • ቀደምት የደቡብ አረቢያ ተሳትፎ 3 ኛው ክፍለ ዘመን • የሜሮን ድል 330 • የኢዛና ወደ ክርስትና መቀየሩ 333 • የሂሚያራይት መንግሥት ወረራ 520 • ቀደምት የሙስሊም ወረራዎች 7 ኛው ክፍለ ዘመን ሐ. በ960 ዓ.ም አካባቢ 1,250,000 ኪሜ2 (480,000 ካሬ ማይል) ምንዛሬ Aksumite ምንዛሬ የቀደመው በ ተሳክቷል። ዲኤም የዛግዌ ሥርወ መንግሥት የሲሚን መንግሥት የሸዋ ሱልጣኔት ዛሬ በከፊል [[ኤርትራ|ኤርትሪያ]] [[ጅቡቲ]] [[ሱዳን]] [[የመን (አገር)|የመን]] የአክሱም መንግሥት (ግእዝ፡ መንግሥተ አክሱም፣ Mängəśtä ʾäksum)፣ እንዲሁም የአክሱም መንግሥት ወይም የአክሱም ኢምፓየር በመባል የሚታወቀው፣ በሰሜን ምሥራቅ አፍሪካ እና በደቡብ አረቢያ ላይ ያተኮረ መንግሥት ከጥንት ጀምሮ እስከ መካከለኛው ዘመን መጀመሪያ ድረስ ያለ መንግሥት ነበር። የአሁኗ ትግራይ [[ኤርትራ|ኤርትራን]]፣ ሰሜናዊ [[ጅቡቲ|ጅቡቲን]] እና ምስራቃዊ [[ሱዳን|ሱዳንን]] የሚሸፍን ሲሆን በንጉሥ ካሌብ ዘመነ መንግስት ወደ ደቡብ አረቢያ አብዛኛው ክፍል ዘልቋል። አክሱም ለብዙ መቶ ዘመናት የመንግሥቱ ዋና ከተማ ሆና ስታገለግል በ9ኛው ክፍለ ዘመን ግን የንግድ ትስስር በመቀነሱ እና በተደጋጋሚ የውጭ ወረራ ምክንያት ወደ ጃርማ [4] ተዛወረ።[5][6] ከቀደምት የዲኤምቲ ስልጣኔ በመነሳት መንግስቱ የተመሰረተው በ1ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ ሳይሆን አይቀርም።[7] የቅድመ-አክሱማዊ ባህል በከፊል የዳበረው ​​በደቡብ አረቢያ ተጽዕኖ ምክንያት ነው፣ በጥንቷ ደቡብ አረቢያ ስክሪፕት አጠቃቀም እና በጥንታዊ ሴማዊ ሀይማኖት ልምምዶች ላይ ይታያል።[8] ነገር ግን የግእዝ ፊደል በ4ኛው ክፍለ ዘመን ጥቅም ላይ የዋለ ሲሆን መንግሥቱ በሮም እና በህንድ መካከል ባለው የንግድ መስመር ላይ ዋና ኃይል እየሆነ ሲመጣ ወደ ግሪኮ-ሮማን የባህል ሉል በመግባት ግሪክን እንደ ቋንቋ መጠቀም ጀመረ።[9] ] የአክሱም መንግሥት በ4ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ በአክሱም ኢዛና ሥር ክርስትናን የመንግሥት ሃይማኖት አድርጎ የወሰደው በዚህ ነው።[10] አክሱማውያን ወደ ክርስትና መምጣታቸውን ተከትሎ የሃውልት ግንባታ አቆሙ።[5] የአክሱም መንግሥት በ3ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከነበሩት አራት ታላላቅ ኃያላን መንግስታት ከፋርስ፣ ሮም እና ቻይና ጋር በመሆን በፋርስ ነቢይ ማኒ ነበር።[11] ከኢንዱቢስ የግዛት ዘመን ጀምሮ አክሱም እስከ ቂሳርያ እና ደቡባዊ ህንድ ባሉ ቦታዎች የተቆፈሩትን የራሱን ሳንቲሞች ያወጣል።[12] ግዛቱ በጥንት ዘመን መስፋፋቱን ቀጠለ፣ ሜሮንን በመቆጣጠር በጣም አጭር ጊዜ ወሰደ፣ ከርሱም "ኢትዮጵያ" የሚለውን የግሪክ አገላለጽ የወረሰ ነው።[13] የአክሱማውያን የቀይ ባህር የበላይነት ያበቃው በአክሱም ካሌብ ዘመነ መንግስት ሲሆን በባይዛንታይን ንጉሠ ነገሥት ጀስቲን ቀዳማዊ ትዕዛዝ የአይሁድ ንጉሥ በዱ ኑዋስ በክርስቲያኖች ላይ እየደረሰ ያለውን ስደት ለማስቆም በየመን የሚገኘውን የሂሚያራይት መንግሥት ወረረ። ከሂያር ጋር በመቀላቀል፣ የአክሱም መንግሥት በግዛቱ ትልቁ ነበር። ሆኖም ግዛቱ በአክሱማይት-ፋርስ ጦርነቶች ጠፍቷል።[14] የመንግሥቱ አዝጋሚ ማሽቆልቆል የጀመረው በ7ኛው ክፍለ ዘመን ነው፣ በዚህ ጊዜ ምንዛሪ ማውጣት አቆመ። የፋርስ (በኋላም ሙስሊሞች) በቀይ ባህር ውስጥ መገኘታቸው አክሱምን በኢኮኖሚ እንዲሰቃይ አድርጓቸዋል፣ እናም የአክሱም ከተማ ነዋሪ ቁጥር ቀንሷል። ከአካባቢያዊ እና ውስጣዊ ሁኔታዎች ጎን ለጎን, ይህ የመቀነስ ምክንያት ነው. የአክሱም የመጨረሻዎቹ ሶስት መቶ ዘመናት እንደ ጨለማ ዘመን ተቆጥረዋል፣ እናም እርግጠኛ ባልሆኑ ሁኔታዎች መንግስቱ በ960 አካባቢ ፈራረሰ።[10] በጥንት ዘመን ከነበሩት ዋና ዋና ግዛቶች መካከል አንዱ ቢሆንም፣ የአክሱም መንግሥት በመካከለኛው ዘመን ሁሉ ኢትዮጵያ ተገልላ በነበረችበት ጊዜ ጨለማ ውስጥ ወደቀች።[15]ሀ ኢምፓየር የኢዛና ድንጋይ [[ዒዛና|ኢዛና]] ወደ [[ክርስትና]] መግባቱን እና ሜሮንን ጨምሮ በአካባቢው ያሉትን የተለያዩ ህዝቦች መገዛቱን መዝግቧል። አክሱማዊት መንህር በባላው ካላው (መተራ) ሰናፌ አቅራቢያ የአክሱም መንግሥት በኤርትራና የሚገኝ የንግድ ግዛት ነበር።[19] ከ100-940 ዓ.ም ገደማ ነበረ፣ ከአይረን ዘመን ፕሮቶ-አክሱማይት ዘመን ሐ. ከክርስቶስ ልደት በፊት በአራተኛው ክፍለ ዘመን ታዋቂነትን ለማግኘት በአንደኛው ክፍለ ዘመን ዓ.ም. በአክሱም መጽሃፍ መሰረት የግዛቱ የመጀመሪያ ዋና ከተማ ማዛብር የኩሽ ልጅ ኢቲዮጲስ ነው የተሰራችው[20] ዋና ከተማዋ በኋላ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ወደ አክሱም ተዛወረች። መንግሥቱ በአራተኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ "ኢትዮጵያ" የሚለውን ስም ይጠቀም ነበር.[16][21] የአክሱም ኢምፓየር በአሁኑ ጊዜ በአብዛኛዎቹ የኤርትራ፣ በሰሜን ኢትዮጵያ፣ በምእራብ የመን - የግብፅን ጀልባ ዲዛይን በመጠቀም የወረረውን [22] - እና አንዳንድ የምስራቅ ሱዳን ክፍሎች ይስፋፋ ነበር።[21] የግዛቱ ዋና ከተማ አሁን በሰሜን ኢትዮጵያ የምትገኝ አክሱም ነበረች። ዛሬ ትንሽ ማህበረሰብ፣ አክሱም ከተማ በአንድ ወቅት የተጨናነቀች ዋና ከተማ፣ የባህል እና የኢኮኖሚ ማዕከል ነበረች። ሁለት ኮረብታዎች እና ሁለት ጅረቶች በከተማይቱ ምስራቅ እና ምዕራብ ይገኛሉ; ምናልባት ይህንን አካባቢ ለማስተካከል የመነሻ ተነሳሽነት ሊሆን ይችላል። ከከተማው ውጭ ባሉት ኮረብታዎች እና ሜዳዎች ላይ የአክሱማውያን መቃብር ስቴሊ ወይም ሐውልት የሚባሉ የተንቆጠቆጡ የመቃብር ድንጋዮች ነበሯቸው። ሌሎች ጠቃሚ ከተሞች የሃ፣ ሃውልቲ-መላዞ፣ ማታራ፣ አዱሊስ እና ቆሃይቶ፣ የመጨረሻዎቹ ሶስት ከተሞች አሁን በኤርትራ ይገኛሉ። በሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ በኤንዱቢስ የግዛት ዘመን፣ የራሷን ገንዘብ ማውጣት የጀመረች ሲሆን በማኒ ከሳሳንያን ኢምፓየር፣ ከሮማ ኢምፓየር እና ከቻይና "ሶስት መንግስታት" ጋር በዘመኑ ከነበሩት አራት ታላላቅ ኃያላን መንግስታት አንዱ ተብሎ ተሰየመ። አክሱማውያን በ325 ወይም 328 ዓ.ም በንጉሥ ኢዛና ክርስትናን እንደ መንግሥታዊ ሃይማኖት የወሰዱ ሲሆን አክሱም የመስቀልን ምስል በሳንቲሞቹ ላይ የተጠቀመች የመጀመሪያዋ ሀገር ነች።[23][24] በ3ኛው ክፍለ ዘመን አካባቢ (ምናልባትም ከ240-260 ዓ.ም.) አካባቢ፣ በሴምብሮውተስ የሚመሩት አክሱማውያን ሴሴይን አሸነፉ፣ ሴሴያ የአክሱም መንግሥት ገባር ሆነ።[25][26] በ330 አካባቢ፣ የአክሱም ኢዛና ሠራዊቱን እየመራ ወደ ሜሮ ግዛት በመግባት ከተማዋን ራሷን ወረረች። አንድ ትልቅ የድንጋይ ሐውልት እዚያው ቀርቷል፣ ወረራውም በኢዛና ድንጋይ ላይ የተያያዘ ነው።[27] oes59z3s3b6rx71c3egn9bvsxilzcmf