ውክፔዲያ
amwiki
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD
MediaWiki 1.47.0-wmf.7
first-letter
ፋይል
ልዩ
ውይይት
አባል
አባል ውይይት
ውክፔዲያ
ውክፔዲያ ውይይት
ስዕል
ስዕል ውይይት
መልዕክት
መልዕክት ውይይት
መለጠፊያ
መለጠፊያ ውይይት
እርዳታ
እርዳታ ውይይት
መደብ
መደብ ውይይት
በር
በር ውይይት
TimedText
TimedText talk
ሞጁል
ሞጁል ውይይት
Event
Event talk
የባህር ዳር ሲታረስ ጓጉንቸር ሆድ ይብሳታል
0
21350
392420
392399
2026-06-20T19:49:02Z
Freamen
59327
392420
wikitext
text/x-wiki
'''የባህር ዳር ሲታረስ ጓጉንቸር ሆድ ይብሳታል አሉ''' የ[[አማርኛ]] [[ምሳሌ]] ነው።
0
== ትርጉሙ ==
[[መደብ:ያልተተረጎመ ምሳሌ]]
[[መደብ:ተረትና ምሳሌ]]
ngm9d8b3ogbbjllmcdja25fspaoh3jx
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት
0
54474
392419
385341
2026-06-20T14:54:52Z
Kehaa
34490
392419
wikitext
text/x-wiki
{{የቦታ መረጃ|ክፍፍል_ስም3=|ስም=ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት|ቦታ_ዓይነት=ክልል|መቀመጫ=[[ሶዶ|ወላይታ ሶዶ]]|መቀመጫ_ዓይነት=ዋና ከተማ|መሪ_ስም=ጥላሁን ከበደ|መሪ_ማዕረግ=ፕረስዳንት|መሪ_ስም2=[[ተስፋዬ ይገዙ]]|መሪ_ማዕረግ2=ምክትል ፕረስዳንት|ባንዲራ=Flag of Southern Ethiopia.png|አርማ=South Ethiopia Regional State emblem.png|ካርታ_አገር=|ካርታ_መግለጫ=|ስዕል=South Ethiopia in Ethiopia.svg|ስዕል_መግለጫ=የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልን በቀይ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታ}}
'''የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት''' ( [[እንግሊዝኛ]]: South Ethiopia Regional State) በ[[ኢትዮጵያ]] ደቡባዊ ክፍል የሚገኝ ክልላዊ መንግሥት ነው። <ref>https://borkena.com/2023/08/19/ethiopias-two-new-regional-states-formed-central-ethiopia-south-ethiopia/</ref> የተቋቋመው ቀድሞ [[ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል|ከደቡብ ክልል]] በደቡባዊ ክፍል ያሉትን ዞኖችና ልዩ ወረዳዎችን በማደራጀት ነሀሴ 19 ቀን 2010 በተካሄደው በተሳካ ህዝበ ውሳኔ በኋላ ነው።
[[ሶዶ|ወላይታ ሶዶ]] የክልሉ የፖለቲካና የአስተዳደር ማዕከል ነው። በወላይታ ሶዶ፣ ዲላ፣ አርባ ምንጭ፣ ሳውላ፣ ካራት እና ጂንካ ሌሎች የተለያዩ የክልል ቢሮዎች ተቋቁመዋል። <ref name=":0">{{Cite web|url=https://www.fanabc.com/archives/207796%3famp_markup=1|title=የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕገ-መንግስት ጸደቀ|accessdate=2024-06-19|archivedate=2023-11-24|archiveurl=https://web.archive.org/web/20231124021927/https://www.fanabc.com/archives/207796?amp_markup=1}}</ref>
== ዋና አስተዳዳሪ ==
* [[Tilahun Kebede|ጥላሁን ከበደ]] ነሐሴ 19 ቀን 2010–አሁን
== የአስተዳደር ዞኖች ==
የሚከተለው ዝርዝር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት መስራች እና አዲስ የተቋቋሙ ዞኖችን ያሳያል።
{| class="wikitable sortable"
|+በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ዞኖች
! ቁጥር
! ዞን
! መቀመጫ
|-
| 1
| [[ዎላይታ|ዎላይታ ዞን]]
| [[ዎላይታ ሶዶ|ወላይታ ሶዶ]]
|-
| 2
| [[ጋሞጐፋ ዞን]]
| [[አርባ ምንጭ]]
|-
| 3
| የ[[ጎፋ ዞን]]
| [[ሳውላ]]
|-
| 4
| [[ጌዴኦ ዞን]]
| [[ዲላ]]
|-
| 5
| [[ደቡብ ኦሞ|ደቡብ ኦሞ ዞን]]
| [[ዲሜካ]]
|-
| 6
| [[አሪ ዞን]]
| [[ጂንካ]]
|-
| 7
| [[ኮንሶ ዞን]]
| [[ካራት]]
|-
| 8
| [[ጋርዱላ ዞን]]
| [[ጊዶሌ]]
|-
| 9
| [[ቡርጂ ዞን]]
| [[ሶያማ]]
|-
| 10
| [[አማሮ|የኮሬ ዞን]]
| [[ኬሌ]]
|-
| 11
| [[ባስከቶ ዞን]]
| [[ላስካ]]
|-
| 12
| [[አሌ ዞን]]
| [[ኮላንጎ]]
|}
== ዋቢዎች ==
{{Reflist}}
== ውጫዊ አገናኞች ==
* [https://www.facebook.com/profile.php?id=100063901063190&locale= የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት]
[[መደብ:የኢትዮጵያ ክልሎች]]
s2njnnblq3okun5dp6895h05g5xbe1s