ውክፔዲያ
amwiki
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD
MediaWiki 1.47.0-wmf.13
first-letter
ፋይል
ልዩ
ውይይት
አባል
አባል ውይይት
ውክፔዲያ
ውክፔዲያ ውይይት
ስዕል
ስዕል ውይይት
መልዕክት
መልዕክት ውይይት
መለጠፊያ
መለጠፊያ ውይይት
እርዳታ
እርዳታ ውይይት
መደብ
መደብ ውይይት
በር
በር ውይይት
TimedText
TimedText talk
ሞጁል
ሞጁል ውይይት
Event
Event talk
ደሴ
0
3360
394464
377248
2026-07-31T10:25:26Z
~2026-42334-44
59877
394464
wikitext
text/x-wiki
{{ የቦታ መረጃ
| ስም =ደሴ
| ስዕል = Dessie Piassa.JPEG
| ስዕል_መግለጫ = ፒያሳ ከሰሜን ወደ ደቡብ ያለው እይታ
| ክፍፍል_ዓይነት = አገር
| ክፍፍል_ስም = {{flag|ኢትዮጵያ}}
| ክፍፍል_ዓይነት2 = ክልል
| ክፍፍል_ስም2 = [[አማራ ክልል]]
| ክፍፍል_ዓይነት3 = ዞን
| ክፍፍል_ስም3 = [[ደቡብ ወሎ ዞን|ደቡብ ወሎ]]
| ከፍታ = 2470 ሜትር
| ሕዝብ_ጠቅላላ = 170,000 (ግምታዊ)
| ካርታ_አገር = ኢትዮጵያ
| lat_deg =11
| lat_min =8
| north_south = N
| lon_deg = 39
| lon_min = 38
| east_west = E
}}
'''ደሴ''' ''' በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኝ ከተማ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ የደቡብ ወሎ ዋና ከተማ ነው። የ[[ወይና ደጋ]] አየር ጸባይ ያለው ይህ ከተማ፣ በከተማነት ታዋቂ እየሆነ የመጣው በ[[ዓፄ ዮሐንስ ፬ኛ]] ዘመን እንደሆነ ይጠቀሳል። የአካባቢው መሬት ከ[[እሳተ ጎሞራ]] ቅሪት የሚመነጭ ስለሆነ፣ በንጥረ ነገር የዳበርና ለምነት ስለሚያሳይ፣ ከተማው በ20ኛው ክፍለዘመን በፍጠነት እንዲያድግና በኋላም በ[[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] እና [[ደርግ]] ዘመን [[ወሎ]] ተብሎ ለተሰየመው ክፍለ ሃገር ዋና ከተማ እንዲሆን ዋና አስተዋጽዖ አድርጓል<ref>''Encyclopaedia Aethiopica: D-Ha'', edited by Siegbert Uhlig, 2005</ref>።
== ታሪክ==
እንደ [[አርመን ኢምባሲ]] ታሪካዊ ሰነድ፣ የ[[አርመን]] ክርስቲያኖች በ7ኛው ክፍለ ዘመን በአረቦች በተነሳባቸው ወከባ ምክንያት ብዙዎች ተሰደው በአሁኑ ደሴ ከተማ አካባቢ እንደሰፈሩና በኋላ ቅዱስ እስጢፋኖስ የተሰኘውን ገዳም በ[[ሐይቅ]] እንደመሰረቱ ያትታል። በዚህ አካባቢ አርመኖች የመስፋፋትና የመጎልበት ሁኔታ እያሳዩ ስለመጡ አካባቢው [[የአርመን ደሴት]] እስከመባል እንደደረሰና በኋላ በ16ኛው ክፍለ ዘመን በ[[ግራኝ አህመድ]] ወረራ ምክንያት ካሉበት ተነቅለው በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች እንደተበተኑ ይሄው የኢምባሲ ሰነድ ያትታል<ref>http://egypt.mfa.am/en/community-overview-et/</ref>።
እ.ኤ.አ. በ 1882ዓ.ም. ነበር ን/ነገስት ዮሃንስ ጦራቸውን በዚሁ አካባቢ ሲያሰፍሩ ከአመት በፊት በአካባቢው የታየችውን [[ባለጭራ ኮከብ]] በማስታወስ " ይህን ቦታ ደሴ ብየዋለሁ" ብለው ከተማውን እንደቆረቆሩ ይጠቀሳል<ref>{{Cite web |title=Archive copy |url=http://www.nai.uu.se/library/resources/dossiers/local_history_of_ethiopia/d/ORTDEM05.pdf |accessdate=2012-05-29 |archivedate=2016-03-04 |archiveurl=https://web.archive.org/web/20160304194643/http://www.nai.uu.se/library/resources/dossiers/local_history_of_ethiopia/d/ORTDEM05.pdf }}</ref>። የደሴ ከተማ የፖስታ አገልግሎት ያገኘችው እ.ኤ.አ. 1920 ነው። የስልክ አገልግሎትም ቢሆን በቅርቡ ማለትም እ.ኤ.አ. በ 1954 ነው ያገኘችው።
፤የደሴ ከተማ የ መብራት አገልግሎት ያገኘችው እ.ኤ.አ. በ 1963 ነው። ይህን የመብራት አገልግሎት ያገኘችው በጊዜው በመገንባት ላይ በነበረው በናፍጣ የሚሰራ የኤሌክትሪክ ሃይል ነው።
== አጠቃላይ መረጃ ==
ከ[[አዲስ አበባ]] ተነስተን 401 ኪሎ ሜትር ወደ ሰሜን ስንጓዝ ከ[[ኮምቦልቻ]] ቀጥሎ የምናገኘዉ ከተማ የደሴ ከተማ ነው። ደሴ ጥንታዊ ስሙ '''ላኮመልዛ''' የሆነ የሰሜን-መሃል [[ኢትዮጵያ]] ከተማና ወረዳ ነው። ከአዲስ አበባ ወደ [[አስመራ]] መስመር (መንገድ) ላይ በ[[አማራ ክልል]]፤
[[ደቡብ ወሎ ዞን]] ሲገኝ በላቲቱድና ሎንግቱድ {{coor dm |11|8|N|39|38|E}} ላይ ነዉ።
የብሔራዊ ስታትስቲክ ባለስልጣን በ1998 እንደመዘገበው፤
ከኢትዮጵያ ሰፊ ከትሞች አንዱ ሲሆን የ169,104 ሕዝብ መኖሪያ ከተማ ነው።
ከነሱም መኻከል 86,167 ወንዶች
82,937 ሴቶች ናቸው ተብሎ ተገምቷል።
ደሴ አሁን ስራ ቢያቆምም እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያን ከጎረቤቱ ከኮምቦልቻ ከተማ ጋር ይጋራ ነበር።
አዲስ አመት አካባቢ የ[[ጥቅምት]] ወር ሲገባ በጣም ታዋቂ እና ብዙ የተዘፈነለት የጦሳ ተራራ በቢጫ (አደይ) አበባ ተሸፍኖ ማየት ምን ያህል ለበአል ድምቀት የመንፈስ እርካታ እንደሚሰጥ መግለጽ ያዳግታል።
ደሴ ለመስፋፋት ሰፊ እድል ያለዉ አይመስልም ምክንያቱም ዙሪያዉ በ[[ወግዲ]] የተከበበ በመሆኑ እና መሬቱ ዉሃ የሚበዛበት (ረግራጋማ ) ስለሆነ ነው። ከዚህም አንጻር በጣም ብዙ ህዝብ እንደሚኖርበት ይታወቃል።
== ኪነ-ጥበብ ==
የውቦች ከተማ እንደሆነች የሚነገርላት ደሴ ከተማ በ ኪነ-ጥበቡ ረገድ በሃገሪቱ ውስጥ ከፍተኛ አስተዋፅዖ ካላቸው ከተሞች አንዷ ናት። በከተማይቱ መሃል ዕምብርት የሚገኙት ወሎ ባህል አምባ እና ምን ትዋብ አዳራሾች ለከተማዋ የኪነ ጥበብ እድገት ከፍተኛውን ድርሻ ይወስዳሉ።
ደሴ የበፊቱ ሙዚየም የተቀየረው የደጃዝማች ዮሴፍ ብሩ መኖሪያ ቤት መቀመጫ ናት።
===ሙዚቃ===
የ አራቱም የሙዚቃ ቅኝቶች መፍለቂያ የሆነችው '''ደሴ''' ከተማ በ ሙዚቃው ዘርፍ በሃገሪቱ ከፍተኛ ድርሻ ካላቸው ከተሞች አንዷ ናት። ለዚህም ተጠቃሽ የሚሆነው ከከተማይቱ የሚዎጡ በርካታ ድምጻዊያንን መጥቀስ ይቻላል። በተጨማረም ከተማይቱን አስመልክቶ የተዘፈኑ ከ መቶ ሃያ በላይ የአማርኛ ዘፎኖች እንዳሉ ይነገራል። አብዛሃኛዎቹ ዘፈኖች በከተማዋ ስለሚገኙ ቆነጃጂቶች የተዜሙ ናቸው።ባህሩ ቃኘው፤ ማሪቱ ለገሰ፤ ዚነት ሙሃባ፤ መስፍን አበበን የመሳሰሉ ዘፋኞች የተገኙት ከደሴ ነው።
ለኢትዮጵያ የቴአትር ጥበብ እድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ካደረጉትና በሀገር ውስጥ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርስቲ እና በሁንጋርያ ቡዳፔሽት ሥልጠናቸውን በጥበቡ ቀስመው የምጀመርያ ዲግሪያቸውን አግኝተው በሃገራቸው ትያትር ቤቶች በመሥራት የሕዝብ ፍቅርንና ሙያዊ ልዕልና ከተጎናፀፍትና፣ በዓለም አቀፍ የፊልም ሥራ በመካፈል ቀደምት ሥፍራን የያዙት የጥበብ ሰው ደበበ እሸቱም የዚሁ የወሎ (ደሴ) ተወላጅ ናቸው።
[[ስዕል:File-DessieTosssaView.JPG|300px|thumb|left]]
===መዝናኛ===
በከተማይቱ ውስጥ በ 1996 የተገነባ ግዙፍ የወጣቶች ማእከል ይገኛል። ይህ ማእከል ከፍተኛ አገልግሎት እየሰጠ ቢሆንም በቂ እንዳልሆነ ግን ይታመናል። የ'''ቤተሰብ መምሪያ''' እና የሰርከስ ደሴን ጨምሮ በርካታ መካከለኛ እና አነስተኛ የሙዚቃ ባንዶች ይገኛሉ። ከተገነባ በርካታ አመታትን ያሳለፈውና ተገቢውን እድሳት ያላገኘው የ ደሴ እታዲየም በከተማይቱ እምብርት ይገኛል። ይህ እታዲየም እስከቅርብ ጊዜ ድረስ የ ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ የ እግር ኳስ ክለብ የመጫወቻ መዳ ሁኖ አገልግሏል። በዚህም በርካታ [[የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ]] ጨዋታዎችን የማስተናገድ እድል አግኝቷል።
==መሰረተ ልማት==
ይህች ከተማ በመሰረተ ልማቱ ረገድ ተረስታ የቆየች ከተማ ናት ማለት ይቻላል። ለዚህም እንደ መንገድ ያሉ መሰረተ ልማቶችን ማንሳት ይቻላል።
=== ትምህርት ===
በቅርቡ ማለትም በ እ.ኤ.አ. 2006 ስራ የጀመረው [[ወሎ ዩኒቨርሲቲ]] እንዲሁም መምህር አካለ ወልድ፣ [[ወይዘሮ ስህን]] እና ሆጤ በመባል የሚጠሩት ሶስት ከፍተኛ ትምህርት ቤቶች በዚሁ ከተማ ይገኛሉ። ብዙ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶችም ይገኛሉ።
ከ ቅርብ ጊዜ ወዲህ ከተማይቱ የበርካታ የግል ዩኒቨርስቲዎች እና ኮሌጆች መዳረሻ ሆናለች።
=== ጤና ===
በደሴ ከተማ ውስጥ ሁለት የመንግስት ሆስፒታሎች ማለትም የ[[ደሴ ሪፈራል ሆስፒታል]] እና ቦሩ ሆስፒታል ይግኛሉ።
በግሉ የ ጤና ዘርፍም ሶስት ሆስፒታሎች ማለትም [[ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል]]፣ ባቲ ጠቅላላ ሆስፒታል እና <big><u>ኢትዮ ጠቅላላ ሆስፒታሎችን</u></big> ጨምሮ በርካታ የግል ክሊኒኮች አሉ።
[[ስዕል:Dessie Piassa2.JPEG|ደሴ ፒያሳ ከደቡብ ወደ ሰሜን ያለው እይታ|300px|thumb|right]]
===መንገድ===
የ '''ደሴ''' ከተማ ትልቅ ችግር ተደርጎ ሊወሰድ የሚችለው ይህ ዘርፍ ነው። ከተማይቱ ምንም እንኳን በቅርቡ የከተማው ዋና መንገድ እና የውስጥ ለውስጥ መንገድ በመገንባት ላይ ቢሆንም እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ደረጃውን ያልጠበቀና የተጎዳ ባለ አንድ መስመር አስፋልት መንገድ ብቻን ነበር የነበራት። አሁን የተጀመረውና እስከ ነሃሴ መጨረሻ 2002 አመተ ምህረት ይጠናቀቃል የተባለው መንገድ የከተማይቱን ዋና መንገድ ጨምሮ በተለያዩ የውስጥ ለውስጥ ክፍሎች የተዘረጋ ነው። መንገዱ የሚገነባው በ ሁለት አካላት ነው። አንደኛው የከተማይቱ መዘጋጃ ቤት ነው። ይህ ክፍል የሚያስገነባው ዋናውን የመሃል መስመር ሲሆን ይዘቱ ባለ ሁለት (መንታ) መንገድ ነው። ሁለተኛው አካል የሃገሪቱ የመንገድ ትራንስፖርት የሚያስገነባው ሲሆን የከተማይቱን የ ዳር ክፍሎችና ከ አዋሳኝ ከተሞች ጋር የሚያገናኙ መንገዶች ናቸው።
==የአየር ሁኔታ==
'''ደሴ'' ከተማ በአመዛኙ ቀዝቃዛማ የአየር ጸባይ ያላት ደጋማ ከተማ ናት። በተለይ በክረምት ወራት የሚጥለው ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ እና ውርጭ የተለመደ ነው። በከፍተኛ ቦታ ላይ መገኘቷ ለዚህ ምክንያት ሊሆን ይችላል። በተራራ የተከበበችው '''ደሴ''' ለበርካታ እንደ [[ገብስ]]፣ [[አጃ]]፣ [[ባቄላ]] እና ሌሎች የ አዝእርት አይነቶች መብቀያ ናት። በዚህም የደሴ ዙሪያ አከባቢ ነዋሪዎች ተጠቃሚ ናቸው።
<gallery>
ስዕል:ደሴ ከተማ (ሙጋድ ሰፈር) .jpg| ደሴ ከተማ - ሙጋድ ሰፈር
ስዕል:T-dessieView.jpg|ከ[[ጦሳ ተራራ]] ያለው እይታ
</gallery>
==ማጣቀሻ==
<references/>
{{የኢትዮጵያ ከተሞች}}
[[መደብ:ደሴ]]
2hkdyicgdz3gyrq6ds2z7dlrb6qj8ur
ስታሊኒዝም
0
55365
394463
391918
2026-07-31T09:46:47Z
DmitriVolnyi
57540
/* ታሪክ */
394463
wikitext
text/x-wiki
[[ስዕል:Фото "Строительство Днепровско-Бугского канала" (180413 10).jpg|thumb|250px|ከአምባገነኑ ግዙፍ ሥዕሎች አንዱ]]
[[ስዕል:Kuropaty 20.jpg|thumbnail|እ.ኤ.አ. በ 1937-1938 በታላቁ ሽብር ሰለባ ከሆኑት የቀብር ስፍራዎች አንዱ]]
[[ስዕል:Execute 346 Stalins resolution.jpg|thumb|170px|የሚገደሉ ንፁሀን ሰዎች ዝርዝር፣ በስታሊን የተፈረመ]]
'''ስታሊኒዝም''' (በሩሲያኛ '''Сталинизм''') በሶቭየት ኅብረት የ[[ጆሴፍ ስታሊን]] የፖለቲካ አገዛዝ ለ30 ዓመታት የዘለቀውና በሰላም ጊዜ በአሥር ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው።የፖለቲካ ስርዓቱ በስታሊን ግላዊ አምባገነንነት፣ አምባገነናዊ አገዛዝ፣ ጅምላ ጭቆና፣ የመንግስት አካላት እና ገዥው ኮሚኒስት ፓርቲ ውህደት እና ሳንሱር ነው። በእውነቱ የኮሚኒዝም እና [[የሩሲያዊ ዓለም]] ርዕዮተ ዓለም ድብልቅ ነው።
የዩኤስኤስአር እና የሱ ተከታይ ሩሲያ በአለም ላይ ትልቁ ሀገራት ናቸው፣ ስለዚህ የአስተሳሰባቸው ተፅእኖ በጣም ትልቅ ነው፣ በትናንሽ ሀገራት ውስጥ ካለው አምባገነንነት በተለየ። በስታሊን የግዛት ዘመን የተነሳ ሶቪየት ኅብረት እስከ ውድቀት ድረስ የኖረችበትን መልክ አገኘች።
== ታሪክ ==
{{ጥቅስ|እኔ ጆርጂያኛ አይደለሁም፣ የጆርጂያ ዝርያ ሩሲያዊ ነኝ።|ጆሴፍ ስታሊን|right}}
ከየካቲት አብዮት 1917 በኋላ ሩሲያን ከጠበኛ ኢምፔሪያሊስት ወደ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የለወጠው፣ ይህም በሩሲያ ቀደም ሲል ተያዘው የነበሩ አገሮችን እንደ ቤላሩስ፣ [[ዩክሬን]]፣ ካዛክስታን፣ ፖላንድ፣ ኢስቶኒያ እና ሌሎች ከሩሲያ መለየት አስከትሏል። በሩሲያ ውስጥ ጊዜያዊ መንግስት ተቋቁሟል፣ እሱም በአብዮቱ መሪ አሌክሳንደር ከረንስኪ ይመራ ነበር።ነገር ግን በ1917 መጨረሻ ላይ ሌኒን በአውሮፓ ረጅም ቆይቶ ከነበረ በኋላ ወደ ሩሲያ በጀርመን ንጉሠ ነገሥት ካይዘር ድጋፍ መጥቶ የመንግስት ለውጥ ፈጽሟል፣ [[በሩሲያ ውስጥ የእርስ በርስ ጦርነት|ይህም የአገር ውስጥ ጦርነት 1917-1922 ጀምሯል]]። ኢዮሳይ ስታሊን በዚያ ወቅት የሶቪየት ጦር አንዱ መሪ ነበር። ከአገር ውስጥ ጦርነት በኋላ የተጠናቀቀው የኤስኤስአር መስራት የማይታወቅ ብልህነት ፖሊሲ እና አዲሱ ኢኮኖሚያዊ ፖሊሲ ነበር፣ እንዲሁም በኮሚኒስት ፓርቲ ውስጥ ውጤታማ ትግል። በ1920ዎቹ ህዝቡ በታሪክ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ዜግነት መብቶችን አግኝቷል፣ ነገር ግን በ1920ዎቹ መጨረሻ ላይ ኢዮሳይ ስታሊን ወደ ስልጣን መምጣት ሁሉንም ነገር ቀይሯል። በጦርነቱ ወቅት ከነበረው [[ቀይ ሽብር]] በተለየ መልኩ በስታሊን ዘመን የነበረው ጭቆና ሁሉ በአስር እጥፍ የሚበልጥ በዋነኛነት የተፈፀመው በሰላማዊ ጊዜ ነው። በመጀመሪያ ስታሊን በ1929 የግል ንብረት ሙሉ በሙሉ ማስወገድን አስተዋወቀ፣ ይህም ሩሲያን፣ ዩክሬንን፣ ቤላሩስን እና ሌሎች በኤስኤስአር ውስጥ የተካተቱ አገሮችን በተግባር ዘረፋ። ሰዎች በግዴለሽነት ወደ ኮሌክቲቭ እርሻዎች ተገደው የባርነት ሥራ ተቀምጦባቸው ነበር፣ እና ከቶታሊታሪያን አገዛዝ ጋር የማይስማሙ ሁሉ ተገደሉ። [[ሆሎዶሞር|በ1932-1933 በስታሊን ፖሊሲ ምክንያት ብዙ ሰዎች ሞቱ፣ በዩክሬን ደግሞ የዩክሬን ህዝብ ጄኖሳይድ ባህሪ ያለው ሆኖ በ10 ሚሊዮን ያህል ሰዎች ህይወት አሳልፏል]]። እንዲሁም በናዚ ኮንሰርት ካምፕስ ተመስጦ የተፈጠረ የጉላግ ስርዓት ተፈጠረ፣ ይህም በ1960ዎቹ ብቻ ተሰርዟል <ref name="БРЭ">{{БРЭ|ссылка=https://old.bigenc.ru/domestic_history/text/1877314|автор=В. Н. Хаустов|статья=«БОЛЬШО́Й ТЕРРО́Р»|том=4|страницы=13|архив=https://web.archive.org/web/20170802011139/http://bigenc.ru/domestic_history/text/1877314|архив дата=2017-08-02}}</ref><ref>{{cite web |author= |url=https://sites.google.com/site/humanitext/home/novejsaa-otecestvennaa-istoriografia |title=Новейшая отечественная историография о масштабах политических репрессий в 1937—1938 годах |lang=en |website=sites.google.com |date= |access-date= 2019-01-13 |url-status=dead |archive-url=https://web.archive.org/web/20160603064008/https://sites.google.com/site/humanitext/home/novejsaa-otecestvennaa-istoriografia |archive-date=2016-06-03 }}</ref><ref>{{cite web |author=Юнге, М., Биннер, Р. |url=http://www.fedy-diary.ru/?page_id=6360 |title=Как террор стал «большим»: секретный приказ № 00447 и технология его исполнения. Ч. I |lang=ru |website=www.fedy-diary.ru |date= |access-date=2019-01-13 |url-status=live |archive-date=2018-08-24 |archive-url=https://web.archive.org/web/20180824183414/http://www.fedy-diary.ru/?page_id=6360 }}</ref><ref>{{Статья|автор=|заглавие=Постановление СНК СССР и ЦК ВКП(б) «Об арестах, прокурорском надзоре и ведении следствия»|ссылка=http://stalinism.ru/repressii-1937-1938gg/postanovlenie-snk-sssr-i-tsk-vkp-b-ob-arestakh-prokurorskom-nadzore-i-vedenii-sledstviya.html|язык=|издание=Сталин. время, люди, империя|тип=|год=|месяц=|число=|том=|номер=|страницы=|issn=|archive-date=2018-09-20|archive-url=https://web.archive.org/web/20180920160813/http://stalinism.ru/repressii-1937-1938gg/postanovlenie-snk-sssr-i-tsk-vkp-b-ob-arestakh-prokurorskom-nadzore-i-vedenii-sledstviya.html}}</ref><ref>{{Статья|автор=|заглавие=Приказ НКВД СССР № 00762 «О порядке осуществления постановления СНК СССР и ЦК ВКП(б) от 17 ноября 1938 г.»|ссылка=http://stalinism.ru/repressii-1937-1938gg/prikaz-nkvd-sssr-00762-o-poryadke-osushchestvleniya-postanovleniya-snk-sssr-i-tsk-vkp-b-ot-17-noyabrya-1938-g.html|язык=|издание=Сталин. время, люди, империя|тип=|год=|месяц=|число=|том=|номер=|страницы=|issn=|archive-date=2018-09-20|archive-url=https://web.archive.org/web/20180920122935/http://stalinism.ru/repressii-1937-1938gg/prikaz-nkvd-sssr-00762-o-poryadke-osushchestvleniya-postanovleniya-snk-sssr-i-tsk-vkp-b-ot-17-noyabrya-1938-g.html}}</ref><ref name="memo_archive">{{cite web |url=https://lists.memo.ru/ |title=Жертвы политического террора в СССР. Дополнения (версия от 13.12.2016). Предисловие |website=Общество «Мемориал» |date=2016-12-13 |access-date=2023-12-24 |url-status=live |archive-url=https://web.archive.org/web/20231202150724/https://lists.memo.ru/ |archive-date=2023-12-02 |accessdate=2025-12-20 |archivedate=2023-12-02 |archiveurl=https://web.archive.org/web/20231202150724/https://lists.memo.ru/ }}</ref><ref>{{Статья|автор=|заглавие=Справки 1 спецотдела МВД СССР о количестве арестованных и осужденных в период 1921–1953 гг|ссылка=http://www.alexanderyakovlev.org/fond/issues-doc/1009312|язык=|издание=Фонд Александра Н. Яковлева|тип=|год=|месяц=|число=|том=|номер=|страницы=|issn=|archive-date=2012-06-26|archive-url=https://web.archive.org/web/20120626052457/http://www.alexanderyakovlev.org/fond/issues-doc/1009312}}</ref>።
[[ስዕል:HolodomorKharkiv 1933 Wienerberger.jpg|thumbnail|በዩክሬን የስታሊኒስት አገዛዝ ረሃብ ሰለባዎች: ሰዎች በጎዳና ላይ ይሞታሉ, ካርኮቭ, 1933 <ref>[https://holodomormuseum.org.ua/ Національний музей Голодомору-геноциду: Головна]</ref>]]
[[ስዕል:20181223 143538 gulag occupation museum latvia.jpg|thumbnail|በጉላግ ካምፖች ውስጥ ንፁህ እስረኞች ፣ ከላትቪያ የጀርመን እና የሶቪየት ወረራ ሙዚየም ፎቶ]]
[[ስዕል:Bundesarchiv Bild 101I-121-0012-30, Polen, deutsch-sowjetische Siegesparade, Panzer.jpg|thumbnail|የመስከረም 22 ቀን 1939 ሰልፍ]]
[[ስዕል:Дружба народов Германии и Советского Союза, скрепленная кровью, имеет все основания быть длительной и прочной (Сталин, 23.12.1939).jpg|thumbnail|ሂትለር እና ስታሊን እንኳን ደስ አላችሁ ተለዋወጡ፣ ታኅሣሥ 1939]]
[[ስዕል:Залізничний вокзал. Знам'янка.JPG|thumbnail|በስታሊን ዘመን ከተገነቡት በሺዎች ከሚቆጠሩ ተመሳሳይ ሕንፃዎች አንዱ (በ 1952 የተገነባው በ [[ዝናምያንካ]] ከተማ ውስጥ ያለው የባቡር ጣቢያ)]]
[[ስዕል:Wall of sorrow at the first exhibition of the victims of Stalinism in Moscow.jpg|thumbnail|ሞስኮባውያን ስለ ስታሊኒዝም ወንጀል ለመጀመሪያ ጊዜ የተማሩት በ1988 ነው]]
[[ስዕል:Cold War Map 1980.png|thumbnail|የስታሊን አገዛዝ ካስከተላቸው ውጤቶች አንዱ የብረት መጋረጃ መፈጠር እና የቀዝቃዛው ጦርነት መጀመሪያ ነው። ከ1974ቱ አብዮት እና የሶሻሊስት አምባገነን ስርዓት ከተመሰረተ በኋላ ኢትዮጵያ በዩኤስኤስአር ጥገኛ ሆናለች።]]
[[ስዕል:Stalinobus2.jpg|thumbnail|በዘመናዊው ሩሲያ ውስጥ የስታሊን ስብዕና አምልኮ መነቃቃት]]
በ[[ታላቅ ሽብር|1937-1938 በስታሊን ቀጥተኛ ትእዛዝ 700 ሺህ ሰዎች ተገድለው በኋላ በወንጀል አለመኖሩ ተሰርዘው ተከበሩ]]፣ ይህ አሳዛኝ ክስተት እስከ ኤስኤስአር መፍረስ ድረስ ተደብቆ ነበር እና ትልቅ ሽብር ተብሎ ይጠራ ነበር። በነሐሴ 1939 ኢዮሳይ ስታሊን ከአዶልፍ ሂትለር ጋር የዓለም ክፍፍል የሚያደርግ ሚስጥራዊ ስምምነት ፈረመ፣ እና በሴፕቴምበር 1939 ኤስኤስአር እና ናዚ ጀርመን በጋራ ፖላንድን ጥቃት በመፈጸም ሁለተኛውን ዓለም አቀፍ ጦርነት ጀምረዋል፣ በብሬስት ከተማ በሴፕቴምበር 22 1939 የጀርመን-ሶቪየት የጋራ ወታደራዊ ሰልፈር ተካሂዷል። [[የሶቪየት-ፊንላንድ ጦርነት|በ1939-1940 ሶቪየት ኅብረት ፊንላንድን ጥቃት ገደለ ነገር ግን ተሸነፈ]]። እስከ 1941 ድረስ ስታሊን ከጀርመን ጋር የወዳጅነት ግንኙነት ነበረው፣ ከራሱ ህዝብ ተወስዶ የነበረውን ምግብ በመርዳት <ref>[https://bessmertnybarak.ru/savinykh_viktor_mikhaylovich/ Савиных Виктор Михайлович]</ref> <ref>[https://von-hoffmann.livejournal.com/1099436.html https://von-hoffmann.livejournal.com/1099436.html]</ref>። እና ሂትለር ብሪታንያን ማሸነፍ ባለመቻሉ እና ስልጣኑን ለመጠበቅ እና ቃል ኪዳኖቹን ለማሟላት በመፈለግ በግንቦት 22 1941 ሶቪየት ኅብረትን ጥቃት ገደለ፣ ኤስኤስአር በመጀመሪያ የ"አራት ኃይሎች" ስምምነት ለመፈረም እና የአክሲስ አገሮች አጋር ለመሆን አቅዶ ነበር፣ ግን የጀርመን ጠላት ሆነ።ከሁለተኛው ዓለም አቀፍ ጦርነት በኋላ ስታሊን ወደ ቤት የተመለሱ የጦር አካል ሽበራዎችን በመግደል ሽበራ አደረገ፣ እና በ1946-1947 ሌላ ረሃብ አስከትሎ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህይወት አሳልፏል። እንዲሁም በእሱ ተነሳሽነት ብዙ የአውሮፓ አገሮች በኤስኤስአር ተቆጣጠሩ እና እስከ 1990 ድረስ ከውጭ ዓለም ተለያዩ። በ1952፣ ስታሊን ከመሞቱ ከአንድ አመት በፊት፣ “የአይሁድ ብሔርተኝነትን” በማስፋፋት የተከሰሱ ተማሪዎች በጥይት ተደብድበው ነበር <ref>[https://bessmertnybarak.ru/Gurevich_Evgeniy_Zinovevich/ Гуревич Евгений Зиновьевич]</ref> <ref>[https://archive.memo.ru/RU12707902-arch-001-002-001576 Дело 1576. Гуревич Евгений Зиновьевич; 1932-1952]</ref> <ref>[https://bessmertnybarak.ru/Slutskiy_Boris_Vladimirovich/ Слуцкий Борис Владимирович]</ref>
<ref>[https://museum.memo.ru/author/660/ Слуцкий Борис Владимирович]</ref>
<ref>[https://lib.memo.ru/book/12674 Фурман М. Непростая история простой еврейской семьи]</ref>። [[ዴ-ስታሊንዜሽን|በ1953 በተሽባበረ ሁኔታ እና በራሱ ሽንት ውስጥ ወድቆ ሞተ። በስታሊን ዘመን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ሞተዋል። የእሱ ስብዕና አምልኮ በ 1956 በይፋ ተወግዟል፣በብሬዥኔቭ ዘመን፣ ከ1960ዎቹ እስከ 1980ዎቹ ድረስ፣ የስታሊን የስልጣን አምልኮ በከፊል ታድሷል <ref>[https://ivan-kovalenko.info/pro-ivana-kovalenka/represii-1972/ Сорок років від дня "Генерального погрому"]</ref>፣ ነገር ግን የወንጀል መጠኑ ሙሉ በሙሉ የታወቀው እ.ኤ.አ. በ 1985 - 1991 በዲሞክራሲያዊ ማሻሻያ ወቅት ብቻ ነው፣ ይህም የዩኤስኤስአር ውድቀት እና የ 15 አገሮች ነፃነትን አስከትሏል]]። በብዙ መልኩ የስታሊን ወንጀሎች መረጃ በ"ሜሞሪያል" መብት ተሟጋች ድርጅት ተገኝቷል፣ ይህም ከ2021 ጀምሮ በሩሲያ ተከልክሏል። በዘመናዊ ሩሲያ በቭላድሚር ፑቲን አገዛዝ ወቅት በዴሞክራሲያዊ ማሻሻያዎች የሚጓጓዝ እና ከዩክሬን ጋር ጦርነት ተቃዋሚዎች ላይ የሚደረጉ ዘመናዊ ሽበራዎች በፑቲን ድጋፍ የስታሊን ሰው ማምለክ እየተመለሰ ነው <ref>{{Cite web |url=http://www.inopressa.ru/article/09feb2011/welt/destalin.html |title=Кремль дал отмашку на начало третьей волны десталинизации |access-date=2011-09-02 |archive-date=2011-02-13 |archive-url=https://web.archive.org/web/20110213024931/http://www.inopressa.ru/article/09Feb2011/welt/destalin.html |url-status=live }}</ref><ref>{{Cite web |url=http://www.inosmi.ru/history/20101217/165008215.html |title=Третья волна десталинизации в России |access-date=2011-09-02 |archive-date=2011-07-20 |archive-url=https://web.archive.org/web/20110720041510/http://inosmi.ru/history/20101217/165008215.html |url-status=live }}</ref><ref>{{cite web |url = http://svetly.ru/russia/2310-tretja-volna-destalinizacii-v-rossii.html |title = Третья волна десталинизации в России |archive-url = https://web.archive.org/web/20131225112524/http://svetly.ru/russia/2310-tretja-volna-destalinizacii-v-rossii.html |archive-date = 2013-12-25 |accessdate = 2025-12-20 |archivedate = 2013-12-25 |archiveurl = https://web.archive.org/web/20131225112524/http://svetly.ru/russia/2310-tretja-volna-destalinizacii-v-rossii.html }}</ref> በብዙ መልኩ የስታሊን የአስተዳደር ዘዴዎች በኢትዮጵያዊው አምባገነን [[መንግስቱ ኃይለ ማርያም]] ተቀድተው ተግባራዊ ሆነዋል <ref>{{Cite web|url=https://www.bookofhorriblethings.com/|title=Great Big Book of Horrible Things - Atrocitology|website=www.bookofhorriblethings.com|access-date=2023-12-26|archive-date=2024-02-14|archive-url=https://web.archive.org/web/20240214093023/http://www.bookofhorriblethings.com/|url-status=live|accessdate=2025-12-20|archivedate=2024-02-14|archiveurl=https://web.archive.org/web/20240214093023/http://www.bookofhorriblethings.com/}}</ref><ref>{{Cite web|url=http://www.sahistory.org.za/sites/default/files/file%20uploads%20/peter_gill_famine_and_foreigners_ethiopia_sincebook4you.pdf|title="Peter Gill, page.44 "Famine and Foreigners: Ethiopia Since Live Aid""|website=www.sahistory.org.za|access-date=2023-12-26|archive-date=2018-05-16|archive-url=https://web.archive.org/web/20180516155623/http://www.sahistory.org.za/sites/default/files/file%20uploads%20/peter_gill_famine_and_foreigners_ethiopia_sincebook4you.pdf|url-status=live}}</ref>።
{{ጥቅስ|ከግድያ እስከ የግዳጅ ሥራ በሁሉም መልኩ የሰዎች ማስገደድ የኮሚኒስት ማህበረሰብ የመገንባት ዘዴ ነው|ጆሴፍ ስታሊን|right}}
== የሳይንቲስቶች አስተያየት ==
{{ጥቅስ|የአንድ ሰው ሞት አሳዛኝ ነው, የሚሊዮኖች ሞት ስታቲስቲክስ ነው|ጆሴፍ ስታሊን|right}}
{{ጥቅስ|ስታሊኒዝም ከፋሺዝም የከፋ፣ ጨካኝ፣ አረመኔ፣ ኢፍትሐዊ፣ ኢሞራላዊ፣ ፀረ-ዴሞክራሲያዊ ነው እናም በማንኛውም ተስፋ ወይም ሰበብ ሊጸድቅ አይችልም።ይህ የፖለቲካ ስርዓት እንደ ሱፐር-ፋሺዝም ሊገለጽ ይችላል።|ማክስ ኢስትማን <ref>M. Eastman, Stalin's Russia and the Crisis of Socialism, 1940, p. 84 / Цит. за Гаєк, Фрідріх. Шлях до рабства / пер. з англ. Сергій Рачинський. — К. : Наш Формат, 2022. — 208 с.</ref>|right}}
[[ስዕል:Stalin birthday2.jpg|thumb|250px|የቻይና ኮሚኒስቶች በሺዎች የሚቆጠሩ የስታሊን ሥዕሎችን ይዘው ዘመቱ]]
{{ጥቅስ|ስታሊኒዝም በሶሻሊስት ማህበረሰብ ውስጥ ከፍተኛ ለውጦችን አስከትሏል፣ እድገቱን ለአስርት አመታት ዘግይቷል፣ እና ከፍተኛ የሰው ልጅ ኪሳራ እና ሊቆጠር የማይችል ጉዳት አስከትሏል።|የዩኤስኤስአር 19 ኛው የሁሉም ህብረት ኮንፈረንስ የዩኤስኤስአር ኮሚኒስት ፓርቲ ውሳኔ ፣ 1988 ቁሳቁሶች <ref>Материалы XIX Всесоюзной конференции Коммунистической партии Советского Союза — М.: 1988. — С. 116.</ref>|right}}
== የስታሊን ዘመን ውርስ ==
[[ስዕል:The unveiling of the Stalin statue in Budapest on December 16, 1951.jpg|thumb|250px|ፎቶው በዩኤስኤስአር ከተያዙት አገሮች በአንዱ የስታሊን የመታሰቢያ ሐውልት እንዴት እንደተገለጠ ያሳያል]]
[[ስዕል:0964.a.2391.tif|thumb|250px|የስታሊን ምስል]]
[[ስዕል:Stalin Medal.png|thumb|150px|በስታሊን ስም የተሰየመው ሜዳሊያ በህይወት በነበረበት ጊዜ ተፈጠረ እና ጥቅም ላይ ውሏል፣ በ1930-1950ዎቹ]]
== አስደሳች እውነታዎች ==
[[ስዕል:1920 La Triumfo de Esperanto.jpeg|thumb|250px|አረንጓዴው ኮከብ የኢስፔራንቶ ቋንቋ ምልክት ነው]]
በጀርመን በናዚ አገዛዝ እና በዩኤስኤስአር በስታሊኒስት አገዛዝ ስር [[ኢስፔራንቶ]] የሚለው ቋንቋ ታግዶ ነበር <ref>[https://www.theguardian.com/lifeandstyle/2003/jul/12/weekend.davidnewnham A beginners guide to Esperanto]</ref>።
== በባህል እና ሲኒማ ==
[[ስዕል:Odessa may 2014 04.jpg|thumb|250px|[[ኦዴሳ]]፣ የስታሊኒዝም ደጋፊዎች]]
* ረሃብ 33 (1991) <ref>Holden, Stephen. "A Family's Struggle In Stalin's Man-Made Famine: Famine-33 Film Review." The New York Times. 15 December 1993</ref>
* ኩፓላ (2020) ፊልም <ref name=":0">{{Citation |last=Yankovskiy |first=Vladimir |title=Kupala |url=https://www.imdb.com/title/tt13499372/ |type=Biography, Drama, History |publisher=Belarusfilm |access-date=2022-07-23 |archive-date=2022-04-13 |archive-url=https://web.archive.org/web/20220413025725/https://www.imdb.com/title/tt13499372/ |url-status=live }}</ref><ref name=":1">{{Cite news |date=2019-11-07 |title=Уладзімір Янкоўскі: "Купалу" я зрабіў так, як разумею і ўмею |trans-title=Uladzimier Jankoŭski: I created “Kupała ” to the best of my understanding and ability |url=https://zviazda.by/be/news/20191101/1572621767-uladzimir-yankouski-kupalu-ya-zrabiu-tak-yak-razumeyu-i-umeyu |access-date=2022-07-23 |website=zviazda.by |language=be |archive-date=2021-11-02 |archive-url=https://web.archive.org/web/20211102084624/https://zviazda.by/be/news/20191101/1572621767-uladzimir-yankouski-kupalu-ya-zrabiu-tak-yak-razumeyu-i-umeyu |url-status=live }}</ref><ref name=":2">{{Cite web |title=Больше "Купалу" не видели: кто делает вид, что фильма не существует |trans-title=Kupała is no longer shown: who pretends that the film does not exist? |url=https://euroradio.fm/ru/bolshe-kupalu-nikto-ne-videl-kto-sdelal-vid-chto-nacionalnogo-proekta-net |access-date=2022-07-23 |website=Новости Беларуси {{!}} euroradio.fm |date=21 October 2021 |language=ru |archive-date=2021-11-02 |archive-url=https://web.archive.org/web/20211102090124/https://euroradio.fm/ru/bolshe-kupalu-nikto-ne-videl-kto-sdelal-vid-chto-nacionalnogo-proekta-net |url-status=live }}</ref>
* ዘጋቢ ፊልም "የሩሲያዊነት አናቶሚ" (Анатомія рашизму, 2023) <ref>[https://blog.poltava.to/pustovgar/17788/ Анатомія рашизму | Документальний цикл «Остання війна»]</ref> <ref>[https://stv.detector.media/suspilna-korporatsiya/read/7813/2023-05-18-pershyy-epizod-tsyklu-ostannya-viyna-prezentuvalo-suspilne/ “Анатомія рашизму”: Суспільне мовлення презентувало цикл фільмів про основу російсько-української війни. ВІДЕО]</ref>.
== በተጨማሪም ተመልከት ==
* [[በሶቪየት ኅብረት ውስጥ ተቃዋሚዎች]]
* [[የአሌክሳንደር ሉካሼንኮ አገዛዝ]]
* [[የዩክሬን ህዝብ የዘር ማጥፋት]]
* [[ማጎሪያ ካምፕ]]
* [[ቀይ ሽብር]]
* [[ናዚዝም]]
* [[ፑቲኒዝም]]
== አገናኞች ==
4474jvkevy9kbmctjee6n8s2lhzy464