ውክፔዲያ
amwiki
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD
MediaWiki 1.47.0-wmf.14
first-letter
ፋይል
ልዩ
ውይይት
አባል
አባል ውይይት
ውክፔዲያ
ውክፔዲያ ውይይት
ስዕል
ስዕል ውይይት
መልዕክት
መልዕክት ውይይት
መለጠፊያ
መለጠፊያ ውይይት
እርዳታ
እርዳታ ውይይት
መደብ
መደብ ውይይት
በር
በር ውይይት
TimedText
TimedText talk
ሞጁል
ሞጁል ውይይት
Event
Event talk
ደብረ ታቦር (ዓመት በዓል)
0
14322
394625
377382
2026-08-10T13:55:35Z
~2026-44110-12
60043
/* ዋቢ ምንጮች */
394625
wikitext
text/x-wiki
'''ደብረ ታቦር''' ወይንም '''ቡሄ!''' በመላው ሀገራችን በየዓመቱ [[ነሐሴ 13|ነሐሴ ፲፫]] ቀን የሚከበር በዓል ሲሆን፤ [[የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን]] ከምታከብራቸው ዐቢይ (ዋና) በዓላት አንዱ ይሄ 'ደብረ ታቦር' (የቡሄ በዓል ነው።)
== የበዓሉ መሠረት ==
የዚህ በዓል መሠረት የ[[ክርስቲያን]] እምነት ሲሆን፣ ደብረ ታቦር በ[[ግዕዝ]] የታቦር ተራራ ማለት ነው፡፡ የታቦር ተራራ የሚገኘው አሁን [[ፍልስጥኤም]] ታሪክ ማዛባት ነውር ነው ታቦር ተራራ(ሃር ታቦር) ተወደደም ተጠላ እስራኤል በምትባል ጥንታዊትና ዘመናዊት ሀገር በሰሜኑ የእስራኤል አገር ይገኛል:፡ ደብረ ታቦር ወይንም የታቦር ተራራ [[ኢየሱስ ክርስቶስ]] ሦስት ደቀመዛሙርቱን ይዞ ወደ ተራራው የወጣበትና ፊቱ እንደ[[ፀሐይ]] የበራበት ልብሱም እንደብርሃን ነጭ የሆነበት ቦታ ነው፡፡ ይህ ቦታ ጌታ ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት ተራራ ነው።
<blockquote>
[[የማቴዎስ ወንገል]] ምዕራፍ ፲፯፦ ቁጥር ፩ እስከ ፭
" ከስድስት ቀንም በኋላ ኢየሱስ [[ቅዱስ ጴጥሮስ|ጴጥሮስ]]ንና [[ያዕቆብ (ሐዋርያ)|ያዕቆብ]]ን ወንድሙንም [[ቅዱስ ዮሐንስ|ዮሐንስ]]ን ይዞ ወደ ረጅም ተራራ ብቻቸውን አወጣቸው። በፊታቸውም ተለወጠ፥ ፊቱም እንደ ፀሐይ በራ፥ ልብሱም እንደ ብርሃን ነጭ ሆነ።
እነሆም፥ [[ሙሴ]]ና [[ኤልያስ]] ከእርሱ ጋር ሲነጋገሩ ታዩአቸው። ጴጥሮስም መልሶ ኢየሱስን ጌታ ሆይ፥ በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፤ ብትወድስ፥ በዚህ ሦስት ዳስ አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱንም
ለኤልያስ እንሥራ አለ። እርሱም ገና ሲናገር፥ እነሆ፥ ብሩህ ደመና ጋረዳቸው፥ እነሆም፥ ከደመናው። በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው፤ እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ መጣ።"
</blockquote>
ዓቢይ መሠረቱ ይሄ ሲሆን፣ በአገራችን የክረምቱ አፈና ተወግዶ የብርሃን ወገግታ የሚታየውም በዚህ በዓል አካባቢ ስለሆነ ይቺ ዕለት 'ቡሄ' የሚለውን ስያሜ አገኘች። ቡሄ ማለት ገላጣ፣ የተገለጠ ማለት ነው፡፡
በገጠርም ሆነ በየከተማው ልጆች ጅራፋቸውን ገምደው ሲያጮሁ (ሲያኖጉ) ይሰነብታሉ። እናቶችም ለበዓሉ ዝግጅት [[ስንዴ]] ሲለቅሙ፣ ሲፈትጉ፣ ሲፈጩ ይሰነብታሉ። ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን በገለጠበት ዕለት ጊዜው ምሽት ነበር፡፡ እረኞችም ከብርሃኑ የተነሣ እየተገረሙና እየተደነቁ ወደ ቤት አልተመለሱም ነበር፡፡ የልጆቹን መዘግየት ያዩ ወላጆች [[ችቦ]] አብርተውና ዳቦ ይዘው ፍለጋ ወጡ፡፡ ታዲያ ያንን ማስታወሻ «ቡሄ» ለሚሉ ልጆች [[ሙልሙል ዳቦ]] የሚሰጠውና ችቦ በማብራት በዓሉን የምናከብረውም ከዚህ በመነሣት ነው፡፡
== የቡሄ ዜማ ==
በዋዜማው የሠፈር ልጆች በየቤቱ እየዞሩ ሆያ ! ''አሲዮ ቤሌማ'' እያሉ ይጨፍራሉ።
ቡሔ በሉ
ቡሔ በሉ |2| ሆ ልጆች ሁሉ ሆ
የኛማ ጌታ ሆ የአለም ፈጣሪ ሆ
የሰላም አምላክ ሆ ትሁት መሀሪ ሆ
በደብረታቦር ሆ የተገለፀው ሆ
ፊቱ እንደፀሀይ ሆ በርቶ የታየው ሆ
ልብሱ እንደ ብርሃን ሆ ያንፀባረቀው ሆ
......................
ድምፅህን ሰማና በብሩ ደመና |2|
የቡሔው ብርሃን ለኛ በራልን |2|
…………………....
ያዕቆብ ዩሃንስ ሆእንዲሁም ጴጥሮስ ሆ
አምላክን አዩት ሆ ሙሴ ኤልያስ ሆ
አባትም አለ ሆ ልጄን ስሙት ሆ
ቃሌ ነውና ሆ የወለድኩት ሆ
..........................
ታቦር አርሞንኤም ሆ ብርሃን የታየባቸው ሆ
ከቅዱስ ተራራ ሆ ስምህ ደስ አላቸው ሆ
ሰላም ሰላም ሆየታቦር ተራራ ሆ
ብርሃነ መለኮት ሆ ባንቺ ላይ አበራሆ
..........................
በተዋህዶ ሆ ወልድ የከበረው ሆ
የእግዚአብሔር አብ ልጅ ወልደ ማርያም ነው
.....................
ቡሔ በሉ ሆ ቡሔ በሉ ሆ
የአዳም ልጆች ብርሃንን ተቀበሉ
አባቴ ቤት ሆ አለኝ ለከት ሆ
እናቴም ቤት ሆ አለኝ ለከት ሆ
አጎቴም ቤት ሆ አለኝ ለከት ሆ
አክስቴም ቤት አለኝ ለከት ሆ
ተከምራል ሆ እንደ ኩበት ሆ
.......................
የአመት ልምዳችን ሆ ከጥንት የመጣ ሆ
የተከመረው ሆ ከመሶብ ይውጣ ሆ
ከደብረ ታቦር ሆ ጌታ ስለመጣ ሆ
የተጋገረው ሆ ሙልሙሉ ይውጣ ሆ
.......................
ኢትዮጲያውያን ሆ ታሪክ አላችሁ ሆ
ባህላችሁን ይዙ አጥብቃችሁ ሆ
ችቦውን አብሩት ሆ እንደ አባቶቻችሁ ሆ
ሚስጢር ስላለው ሆ ደስ ይበልስችሁ ሆ
....................
አባቶቶቻችን ሆ ያወረሱን ሆ
የቡሔን ትርጉም ሆ ያስተማሩን ሆ
እንድንጠብቀው ሆ ለኛ የሰጡን ሆ
ይህን ነውና ሆ ይስድረከቡን ሆ
........................
ለድንግል ማርያ ሆ አስራት የሆንሽ ሆ
ቅዱሳን ጻድቃን ሆ የሙሉብሽ ሆ
ሁሌም እንግዶች ሆ የሚያርፉብሽ ሆ
..................
ለሐዋርያት ሆ የላከው መንፈስሆ
ዛሬም ለኢትዮጵያ ሆ ፀጋውን ያፍስ ሆ
በበጎ ምግባር ሆ እንድንታነፅ ሆ
በቅን ልቦና ሆ በጥሩ መንፈስ ሆ
በረከት ረድኤት ሆበሁላችን ይንፈስ
በዚህ ጊዜ እናቶች ካዘጋጁት ዳቦ ይሰጧቸውና እየገመጡ ጅራፋቸውን ሲያጮሁ ያመሻሉ። የቡሄ ዕለት ለእያንዳንዱ የቤተሰብ፣ ዘመድ አዝማድ ልጅ አንዳንድ ሙልሙል ዳቦ በልጆቹ ልክ ይሰጣል። በቆሎ ተማሪዎች ዘንድ ደግሞ ደብረ ታቦር ‘የተማሪዎች በዓል’ ነው። ተማሪዎቹ ቀደም ብለው “ስለ ደብረ ታቦር" እያሉ እህሉንም፣ ብቅሉንም፣ ጌሾውንም ይለምኑና ጠላውን ጠምቀው፣ ዳቦውን ጋግረው፣ ቆሎውን ቆልተው ለደብረ ታቦር ዕለት ሊያስቀድሱ የመጡትን ምዕመናን ሁሉ ይጋብዛሉ።
በአሁኑ ጊዜ፣ በተለይ በ[[አዲስ አበባ]] ይሄንን መንፈሳዊና ባህላዊ መሠረት በመልቀቅ ለሕሙማን፣ አዛውንት እንዲሁም ለእንስሳት ድንጋጤ የሚፈጥረውንና ለእሳት አደጋ የሚያጋልጠውን ባእዳዊ ርችት በመተኮስ ሆኗል የሚከበረው።
==ዋቢ ምንጮች==
<references/>
* የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ፣ “የበዓላትና ዓጽዋማት ቀኖና” ፤ http://ethiopianorthodox.org/amharic/abeyetbealat/yebealatenaatsewamat.pdf
* http://eotc-mkidusan.org/site/index.php?option=com_content&task=view&id=331&Itemid=35
[[መደብ : የኢትዮጵያ በዓላት]]
osn219ger4lgu3okvx2jk85ynfa5set
ሸኮ
0
22408
394641
309077
2026-08-10T23:35:16Z
Tamirateyayudashika
60051
/* ሕዝብ ቁጥር */ 5,000,000
394641
wikitext
text/x-wiki
==ቋንቋ==
==ሕዝብ ቁጥር 5,000,000 ==
==መልክዓ ምድር በተራራ የተከበበ አርንጓዴ ስፍራ ==
== ታሪክ በደቡብ ምዕራብ እትዮጵያ በሸኮ ፣ቴፒ፣ጉራፈርዳ ፣አይነዓምባ፣ዞዞ ፣ሞሪታ ወዘተ ይገኛል ==
==ታዋቂ ፣ሰዎች ኮይናብ፣በዲያብ፣ጎታብ፣ቱድያብ፣እና 60 በላይ ጎሳዎች አሉዋቸው ==
{{መዋቅር-ብሔር}}
ሸኮ የ[[ኢትዮጵያ]] ብሔር ነው።
[[መደብ:የኢትዮጵያ ብሔሮች]]
mt5e2dvqlhpq350i0b9g5cavvl3uq71
394642
394641
2026-08-10T23:36:08Z
Tamirateyayudashika
60051
/* ቋንቋ */
394642
wikitext
text/x-wiki
==ቋንቋ ሸኮኛ==
==ሕዝብ ቁጥር 5,000,000 ==
==መልክዓ ምድር በተራራ የተከበበ አርንጓዴ ስፍራ ==
== ታሪክ በደቡብ ምዕራብ እትዮጵያ በሸኮ ፣ቴፒ፣ጉራፈርዳ ፣አይነዓምባ፣ዞዞ ፣ሞሪታ ወዘተ ይገኛል ==
==ታዋቂ ፣ሰዎች ኮይናብ፣በዲያብ፣ጎታብ፣ቱድያብ፣እና 60 በላይ ጎሳዎች አሉዋቸው ==
{{መዋቅር-ብሔር}}
ሸኮ የ[[ኢትዮጵያ]] ብሔር ነው።
[[መደብ:የኢትዮጵያ ብሔሮች]]
eahix5l0b4nvj3vq5ktdl4mc8c8ggqo
İstanbul Escort * Güncel Escort İstanbul * İstanbul Escort Bayan
0
55796
394626
2026-08-10T15:22:03Z
~2026-43939-90
60044
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «VIP escort kalitesiyle '''İstanbul Escort''' dünyasında fark yaratıyoruz. Bağcılar, Üsküdar, Bakırköy başta olmak üzere 28 ilçede hizmet veren escort bayanlarımız, .<ref>sdww</ref>»
394626
wikitext
text/x-wiki
VIP escort kalitesiyle '''İstanbul Escort''' dünyasında fark yaratıyoruz. Bağcılar, Üsküdar, Bakırköy başta olmak üzere 28 ilçede hizmet veren escort bayanlarımız, .<ref>sdww</ref>
94btsw2ulitxb2y4q8omjhqclz48itx
394643
394626
2026-08-11T11:23:47Z
~2026-44072-38
60057
394643
wikitext
text/x-wiki
VIP escort kalitesiyle '''İstanbul Escort''' dünyasında fark yaratıyoruz. Bağcılar, Üsküdar, Bakırköy başta olmak üzere 28 ilçede hizmet veren escort bayanlarımız, .<ref>sdww</ref> [https://tr.techs.services/wiki/Anasayfa Google]
at1sj99q8kqci60m328jb4dne9g8y80
İstanbul Escort - Güncel Escort İstanbul - İstanbul Escort Bayan
0
55797
394627
2026-08-10T15:23:24Z
~2026-43939-90
60044
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «VIP escort kalitesiyle '''İstanbul Escort''' dünyasında fark yaratıyoruz. Bağcılar, Üsküdar, Bakırköy başta olmak üzere 28 ilçede hizmet veren escort bayanlarımız<ref>wdwdw</ref>»
394627
wikitext
text/x-wiki
VIP escort kalitesiyle '''İstanbul Escort''' dünyasında fark yaratıyoruz. Bağcılar, Üsküdar, Bakırköy başta olmak üzere 28 ilçede hizmet veren escort bayanlarımız<ref>wdwdw</ref>
3tvzkepjpqdtcaqwuklhiuv0t0hca7a