ውክፔዲያ
amwiki
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD
MediaWiki 1.47.0-wmf.15
first-letter
ፋይል
ልዩ
ውይይት
አባል
አባል ውይይት
ውክፔዲያ
ውክፔዲያ ውይይት
ስዕል
ስዕል ውይይት
መልዕክት
መልዕክት ውይይት
መለጠፊያ
መለጠፊያ ውይይት
እርዳታ
እርዳታ ውይይት
መደብ
መደብ ውይይት
በር
በር ውይይት
TimedText
TimedText talk
ሞጁል
ሞጁል ውይይት
Event
Event talk
ናጊብ ማህፉዝ
0
8384
394720
359642
2026-08-13T15:14:30Z
IvanScrooge98
21052
/* */ images
394720
wikitext
text/x-wiki
[[ስዕል:Naguib_Mahfouz_HR.jpg|upright|thumb]]
'''ናጊብ ማህፉዝ''' በ[[1988 እ.ኤ.አ.]] በስነ-ጽሁፍ [[የኖቤል ሽልማት]]ን የተቀዳጀ [[ግብጽ|ግብጻዊ]] ደራሲ ነው።
ማህፉዝ [[ካይሮ]] ውስጥ ገማልያ በተባለው ሰፈር ዲሴምበር 11፣ [[1911 እ.ኤ.አ.]] ተወለድ። የመጠሪያ ስሙን የወረሰው ሲወለድ አዋላጅ ሃኪም ከነበሩት ከ[[ፕሮፌሰር ናጊብ ማህፉዝ ፓሻ]] ነው። ማህፉዝ ለረጅም ዘመን በመንግስት መስሪያቤቶች ውስጥ ያገለገል ሲሆን በስነ-ጽሁፉም ዘርፍ 34 ወጥ ልብ-ወለዶች፣ ከ350 የሚዘሉ አጫጭር ታሪኮች፣ ከደርዘን በላይ የሲኒማ ድርሰቶች፣ እና አምስት ተውኔቶችን አበርክቷል።
በ1971 ያሳተመው «ጭውውት በ[[አባይ ወንዝ]] ላይ» (Chitchat on the Nile) የተሰኘው ድርሰቱ ተወዳጅነትን ካተረፉለት ስራዎቹ መካከል ሲሆን የ[[ገማል አብድል ናስር]] አገዛዝ በ[[ግብጽ]] ማህበረሰብ ላይ ያደረሰውን ዝቅጠት የሚተች ነው።
[[ስዕል:Necip Mahfuz.jpg|thumb|upright|ናጊብ ማህፉዝ]]
«የገብላዊ ልጆች» (Children of Gebelawi) የተሰኘው ሌላው ልብ-ወለዱ [[ተምሳሌታዊ]] በሆነ መልክ [[እግዚአብሄር]]ን እና የታላላቆቹን እምነቶች መስራቾች ([[ሙሴ]]ን፣ [[እየሱስ]]ን እና [[መሃመድ]]ን) በገጸባህርይነት የቀረጸበት በመሆኑ አምላክን በመገዳደር አስወንጅሎት መጽሃፉም በግብጽ ውስጥ እንዳይሰራጭ ለረጅም ጊዜ ታግዶ ቆይቷል። በ1989 [[ሳልማን ሩሽዲ]] [[ሰይጣናዊ ጥቅሶች]] (Satanic Verses) የተሰኘ መጽሃፉን በማሳተሙ የኢራኑ መሪ [[አያቶላህ ሮላህ ኾሚኒ]] የግድያ ትእዛዝ ካስተላለፉበት በኋላ ግብጻዊው የስነ-መለኮት መርማሪ [[ኦማር አብዱል ራህማን]] ለጋዜጠኞች በሰጠው ቃለ-መጠይቅ ላይ «ማህፉዝ 'የገብላዊ ልጆች'ን ሲያሳትም ተገቢው ቅጣት ተሰጥቶት ቢሆን ኖሮ ሩሽዲ 'ሰይጣናዊ ጥቅሶች'ን ለማሳተም ባልደፈረ ነበር» በማለቱ ይህንኑ ቃሉን እንደ ግድያ ትእዛዝ የወሰዱ ጽንፈኞች በ1994 ዓ.ም ማህፉዝን በስለት አንገቱ ላይ በመውጋት ጉዳት አድርሰውበታል። አጥቂዎቹ አላማቸው ማህፉዝን መግደል ነበር ቢባልም እሱ ግን በህይወት ለመትረፍ ችሏል። ይኽ መጽሃፍ ከ2006 መጀመሪያ ወሮች አንስቶ እንደ አዲስ ግብጽ ውስጥ ታትሞ መሰራጨት ጀምሯል።
ማህፉዝ የ[[አንዋር ሳዳት]] መንግስት ደጋፊነቱ የታወቀ ሲሆን ግብጽ ከ[[እስራኤል]] መንግስት ጋር በ[[ካምፕ ዴቪድ]] ያደረገችው የሰላም ስምምነት ደጋፊም ስለነበር ድርሰቶቹ ለብዙ ዓመታት በ[[አረብ]] አገራት ታግደው ቆይተው እገዳው የተነሳላቸው የኖቤል ሽልማትን እንዳሸነፈ ከተሰማ በኋላ ነው።
ማህፉዝ የኖቤልን ሽልማት ለመቀበል ለግብጽም ሆነ ለአረቡ ዓለም የመጀመሪያው ሲሆን በስነ-ጽሁፍ የኖቤል ተሸላሚ ከሆኑት ሰዎች ሁሉ የረጅም እድሜ ባለቤት በመሆን ሶስተኛ ደረጃን የያዘ ሰው ነው።
ማህፉዝ ኦገስት 30 ቀን፣ 2006 አርፎ ቀብሩ በኦገስት 31 ቀን ካይሮ ውስጥ በሚገኘው የአል ረሽዳን መስጊድ ተፈጽሟል።
== የድርሰት ሥራዎች ==
* Old Egypt (1932) مصر القديمة
* Whisper of Madness (1938)همس الجنون
* Mockery of the Fates (1939) عبث الأقدار
* Rhadopis of Nubia (1943) رادوبيس
* The Struggle of Tyba (1944) كفاح طيبة
* Modern Cairo (1945) القاهرة الجديدة
* Khan al-Khalili (1945) خان الخليلى
* Midaq Alley (1947) زقاق المدق
* The Mirage (1948) السراب
* The Beginning and The End (1950) بداية ونهاية
* The Cairo Trilogy الثلاثية
** Palace Walk (1956) بين القصرين
** Palace of Desire (1957) قصر الشوق
** Sugar Street (1957) السكرية
* Children of Gebelawi (1959) أولاد حارتنا
* The Thief and the Dogs (1961) اللص والكلاب
* Quail and Autumn (1962) السمان والخريف
* God's World (1962) دنيا الله
* Zaabalawi (1963)
* The Search (1964) الطريق
* The Beggar (1965) الشحاذ
* Adrift on the Nile (1966) ثرثرة فوق النيل
* Miramar (1967) ميرامار
* The Pub of the Black Cat (1969) خمارة القط الأسود
* Chitchat on the nile (1971) ثرثرة فوق النيل
* A story without a beginning or an ending (1971)حكاية بلا بداية ولا نهاية
* The Honeymoon (1971) شهر العسل
* Mirrors (1972) المرايا
* Love under the rain (1973) الحب تحت المطر
* The Crime (1973) الجريمة
* al-Karnak (1974) الكرنك
* Respected Sir (1975) حضرة المحترم
* The Harafish (1977) ملحمة الحرافيش
* Love above the Pyramid Plateau (1979) الحب فوق هضبة الهرم
* The Devil Preaches (1979) الشيطان يعظ
* Love and the Veil (1980) عصر الحب
* Arabian Nights and Days (1981) ليالى ألف ليلة
* Wedding Song (1981) أفراح القبة
* One hour remains (1982) الباقي من الزمن ساعة
* The Journey of Ibn Fattouma (1983) رحلة إبن فطومة
* Akhenaten, Dweller in Truth (1985) العائش فى الحقيقة
* The Day the Leader was Killed (1985) يوم مقتل الزعيم
* Fountain and Tomb (1988)
* Echoes of an Autobiography (1994)
* Dreams of the Rehabilitation Period (2004) أحلام فترة النقاهة
* The Seventh Heaven (2005)
{{መዋቅር}}
[[መደብ:የአፍሪካ ጸሓፊዎች]]
[[መደብ:ግብፅ]]
rnl014rpppqhihih1tp4zq38ld9vnzo
ደብረ ታቦር (ከተማ)
0
12792
394736
376830
2026-08-13T18:41:19Z
~2026-44567-99
60104
394736
wikitext
text/x-wiki
{{ የቦታ መረጃ
| ስም =ደብረ ታቦር
| ሌላ_ስም =ሳማራ
| ስዕል = DebreTaborChurch.gif|200px
| ስዕል_መግለጫ = በ[[አጼ ቴወድሮስ]] እጅ የተሰራው [[ታቦር መድሃኔ አለም]] ቤ/ክርስቲያን
| ክፍፍል_ዓይነት = አገር
| ክፍፍል_ስም = {{flag|ኢትዮጵያ}}
| ክፍፍል_ዓይነት2 = ክልል
| ክፍፍል_ስም2 = [[አማራ ክልል]]
| ክፍፍል_ዓይነት3 = ዞን
| ክፍፍል_ስም3 = [[ደቡብ ጎንደር ዞን|ደቡብ ጎንደር]]
| ካርታ_አገር = ኢትዮጵያ
| lat_deg =11
| lat_min =51
| north_south = N
| lon_deg = 38
| lon_min = 1
| east_west = E
| ከፍታ = 2,706
| ሕዝብ_ጠቅላላ = 39,052
}}
'''ደብረ ታቦር''' (በሌላ ስሟ ''' ጁራ''' ) በደቡብ [[ጎንደር]] አስተዳደር ከ[[ጣና]] ሓይቅ ሰሜናዊ ምስራቅ 50 ኪሎ ሜተር ርቃ የምተገኝ በተራሮች የተከበበች ከተማ ናት። በከተማይቱ ዙሪያ 48 [[ምንጮች]] መኖራቸው ለከተማይቱ እድገት ከፍትኛ አስተዋጾ ቢያደርጉም በ20ኛው ክፍለ ዘመን የ[[ባህር ዛፍ]] ተክል በከተማይቱ መሰራጨት ምንጮቹ እንዲደርቁ አድርጓል። የደብረታቦርን መሰረት የጣለው የ14ኛ ክፍለዘመን ንጉስ አጼ [[ሰይፈ አርድ]] (1327-1372) ነበር። በዚህ ንጉስ ዘመን የ[[ታቦር እየሱስ]] ቤ/ክርስቲያን በ[[ደብረ ታቦር ተራራ]] ላይ ታነጸ።<ref>Jäger 1965 p 75</ref> ራሱና ልጆቹ ለከተማይቱ መቋቋም አስተዋጾ ቢያበረክቱም ከተማይቱ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በሰፊው የምትጠቀሰው [[አጼ ቴወድሮስ]] እና ከዚያም ቀጥሎ አጼ [[ዮሐንስ ፬ኛ]] እንደ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ በማገልገል ነው። ከዚያም በዳግማዊ ቴዎድሮስ ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ ታላቁን እና ገናናውን ደብረ ልዑላን መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን እንቁ ተደርጎ ተመስርቷል አሁንም ድረስ የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት መንበረ ጵጵስና ነው ። ዛሬ ከተማይቱ ስትነሳ ደብረ ታቦር መድኃኔዓለምን የማያስብ ለጉብኝት የመጣም ሳይጎበኘው መሄድ አይታሰብም ። ደብረ ታቦር(ጁራ) የ19ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ዋና ከተማ በመሆን አገልግላለች። [[ደብረ ታቦር ካርታ|ተጭነው ስለተለያዩ የከተማይቱ ክፍሎች መርጃ የሚያገኙበት ካርታ እዚህ ይገኛል]]።
=== በ1300 ወቹ ===
አጼ [[ሰይፈ አርድ]] (1344-1372) በደብረታቦር ተራራ (እየሱስ ተራራ) ላይ የእየሱስ ቤክርስቲያንን መሰረቱ ይህ ቤ/ክርስቲያን አሁን ድረስ ከዚያ ዘመን የመነጩ ቅርጻቅርጾች ሲኖሩት ነገር ግን በ18ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ [[ራስ ጉግሳ ሙርሳ]] በቤተክርስቲያኑ አጠቃላይ ለውጥ አድርገዋል። ስለሆነም በቤ/ክርስቲያኑ የሚገኙ ስዕሎች ባብዛኛው ከ19ኛው ክፍለ ዘመን ዋዜማ የሚመነጩ ናቸው። ለደብረ ታቦር ከተማም ከደብረ ታቦር መድኃኔዓለም ቀጥሎ የሚጠራ ደብርም ነው። <ref>Éthiopie By Luigi Cantamessa, Marc Aubert ገጽ 181</ref>
=== በ1500 ወቹ ===
የደብረታቦር ስም በአጼ [[ልብነ ድንግል]] ዜና መዋዕል ላይ ሰፈረ።
=== በ1700 ወቹ ===
በ1700ወቹ መጨረሻ አካባቢ [[አሊ ጓንጉል]] (ትልቁ አሊ) የተባለ የ[[የጁ ስርወ መንግስት]] መሪ በደብረ ታቦር አካባቢ ሃይለኛ መሪ በመሆን ከሱ በኋላ ለ80 ዓመታት ያክል የጸና ስርዓት በአካባቢው እንዳንሰራፋ ባህሩ ዘውዴ መዝግቧል <ref>ባህሩ ዘውዴ 1991 ገጽ 19</ref> እንደ ታሪክ አጥኝው [[ሞርድካይ አብር]] አስተያየት የደብረታቦርን ከተማ የመሰረታት ይሄው ትልቁ አሊ ነበር። እንደ ፕሮፌሰር [[ሪቻርድ ፓንክኸርስት]] ግን ራስ ጉግሳ ሙርሳ ነበር።
{{clear}}
=== በ1800 ወቹ ===
====1800 ====
በ1800 አካባቢ [[ራስ ጉግሳ ሙርሳ]] የተባለው የበጌምድር መሪ (1803-25) ደብረ ታቦርን እንደ ጦር ቅጥር በተራሮች መካከል መሰረተ። በትውፊት ሲነገር ራስ ጉግሳ ደብረታቦርን የመረጠበት ምክንያት አንድ መነኩሴ «ሴት [[አቦ ሸማኔ]] አድነህ በምትገልበት ቦታ ከተማህን አሰራ» ብሎ ስላዘዘው ነበር ይባላል። ሮቢንሰን የተባለ የታሪክ አጥኝ ስለ ራስ ጉግሳ ሲናገር «በዚህ በ19ኛ ክፍለ ዘመን አጥቢያ ላይ ራስ ጉግሳ ከሁሉ የኢትዮጵያ መሳፍንት ይልቅ የአገሪቱን አንድነት የበለጠ የሚወክል ነበር። በዚህ ምክንያት ከሞተም በኋላ ደብረታቦር የአገሪቱ የፖለቲካ ማዕከል እና መምሪያ ልትሆን በቃች»<ref>[Rubenson 1976 p 35]</ref> ራስ ጉግሳ 1825 ላይ ደብረታቦር ላይ ሲሞቱ እ.ኤ.አ ግንቦት 25፣ ሰኞ ዕለት እየሱስ ቤተ ክርስቲያን ቀብራቸው ሆነ። ዘመኑ በታሪክ [[ዘመነ መሳፍንት]] ተብሎ የሚታወቀው ሲሆን ለ27 ዓመት ራስ ጉግሳ የአገሪቱ [[እንደራሴ]] በመሆን አገልግለዋል። በእየሱስ ቤ/ክርስቲያን የርሱ ተከታይ መሪወች [[ኢማም]]፣ [[ማርየ]] እና [[ዶሪ]] የተባሉትና የዶሪ የአጎት ልጅ ራስ [[አሉላ አሊ]] (ትንሹ አሊ) እንዲሁ ተቀብረዋል። እንደ ታሪክ አጥኝው ማቲወስ ለኒህ መሪወች ማስታወሻ በ[[ጎንደር ግንብ]] ዘዴ የተሰራ የ[[እንቁላል ግንብ]] በእየሱስ ቤ/ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ቆሟል። ከቤ/ክርስቲያኑ አጠገብም ቤ/መንግስቱ ይገኝ ነበር። [[አሊ አሉላ]] (አሊ ትንሹ) በቤተመንግስቱ የውጭ ቆንጽላወችን ያስተናግድ እንደንበርና እስካሁን ድረስ ለፍርድ እርሱ ይቀመጥበት የነበር የሚባል የድንጋይ ዙፋን በአካባቢው እንደሚገኝ ማቲወስ የተሰኘ የታሪክ አጥኝ ይገልጻል። <ref>Äthiopien 1999 p 318 + Mathew 1947 p 154</ref>
==== 1830 ዓ.ም ====
በ1830 [[ራስ ማርየ]] በ[[ድብረ አባይ ጦርነት]] ላይ ሲወድቅ የርሱ ወንድም [[ራስ ዶሪ]] ተተክቶ ስልጣን ላይ ወጣ። በ1830 መጨረሻ ላይ ከ [[ማይ እስላማይ]] ጦርነት መልስ ራስ ዶሪ በጸና ታሞ ደብረ ታቦር ላይ ሲደርስ በሞት አለፈ። የገዛበትም ዘመን 3 ወር ብቻ ነበር <ref>[Mansfield Parkyns vol II p 117]</ref>። የደብረታቦር መሪወችና አለቆች የዶሪን የአጎት ልጅ የሆነው [[ትንሹ አሊ]]ን በ12 ዓመቱ ለመሪነት መረጡት። የአሊ አባት [[አሉላ]] በወቅቱ በህይወት አልነበረም። አሊ ሞግዚቶች የነበሩት ቢሆንም በርግጥ እናቱ [[ወይዘሮ መነን]] በርሱ ቦታ አገሪቱን ለሚቀጥሉት 10 ዓመታት አስተዳድራለች።<ref> S Rubenson, King of kings .., 1966 p 22</ref> ወይዘሮ መነን በተለይ በታሪክ የምትታወቀው [[አባ ገብረ ሐና]]ን በተለያዩ ገዳማት እየላከች ስላስተማረች ነው። በነዚህ ዘመናት የከተማይቱ የህዝብ ቁጥር ማደግና ማነስ አሳይቷል፣ ይህም ከነበረው ከፍተኛ ጦርነት የተነሳ ነበር። ገንዘብ በ10% አራጣ የሚያበድር [[ኪዳነ ማርያም]] የሚባል ነጋዴ በከተማይቱ እንደነበር የፈረንሳይ ተጓዦች ሳይጠቅሱ አላለፉም <ref>3rd Int. Conf. of Ethiopian Studies 1969 p 184, 186</ref>
====1840 ====
===== የተወናበደው ጦርነት=====
በ1841 መጨረሻ ላይ የጎጃም አስተዳዳሪ [[ብሩ ጎሹ]] እና የሰሜኑ [[ራስ ውቤ]] ሃይላቸውን በማቀናጀት በራስ ዓሊ ትንሹ ላይ ዘመቻ አደረጉ። [[ራስ ዓሊ]] ለጦርነቱ መሰናዶ ስላላደረገ ስለሆነም የመዋጋት ፍላጎትም ስላልነበረው እጅግ የተመሳቀለውና በታሪክ [[የደብረ ታቦር ጦርነት]] ተብሎ የሚታወቀው ውጊያ እ.ኤ.አ ታህሳስ 7፣ 1842 ተካሄደ። በመጀመሪያ ላይ የአሊ ሰራዊት ስለተሸነፈ አሊ ሽሽት አደረገ። በዚያኑ ቀን ማምሻው ላይ እነ ራስ ውቤ ድላቸውን በመጠጥ እያከበሩ በሚሳከሩበት መካከል የአሊ ዘመድ የነበረው [[ብሩ አሊጋዝ]] እጁን ለመሰጠት እጦር ካምፓቸው ገባ። ሆኖም ግን መሳከራቸውንና በቀላሉ ሊሸነፉ እንዲችሉ ስላተረዳ እጅ ከመስጠት ይልቅ ጥቂት ወታደሮችን በማነሳሳት ያለምንም ችግር [[ራስ ውቤ]]ን ማረከ። [[ብሩ ጎሹ]] የሁኔታውን አለማማር በመገንዘብ ወደ [[ጎጃም]] ሽሽት አደረገ። እኒህ ሁለት ሰራዊት በንዲህ ሁኔታ ቢሸነፉም ራስ አሊ ግን ለብዙ ቀናት ከሸሸበት ዜናው ስላልደረሰው ወደ ደብረ ታቦር ሊመለስ አልቻለም። ቆይቶ ግን መመለሱ አልቀረም። በ[[አቡነ ሰላማ]] ተማጽኖ ራስ ውቤና ልጃቸው ከእስር ተለቀቁ። <ref>S Rubenson, The survival .., 1976 p 93-94</ref> <ref>Abir 1968 p 112</ref>
በ1848ና 49 [[ቆንጽል ፕላውዴን]] ከራስ አሊ ጋር የጋራ ስምምነት ውሎችን በደብረታቦር ከተማ ተፈራረመ።
==== 1850 ወቹ ====
የወደፊቱ [[አጼ ቴወድሮስ]]፣ የዛን ዘመኑ [[ደጃዝማች ካሳ]] በ[[ጣቁሣ ጦርነት]] ድል ጥላ ስር እ.ኤ.አ ሚያዝያ 1853 ወደ ደብረ ታቦር ዘመቻ ጀመረ። በመካከሉ [[ራስ አሊ]] ወደ [[አይሻል]] ሜዳወች በመንቀሳቀስ ደብረታቦርን ለቀቀ። ካሳ ግን ደብረታቦርን በእሳት ካጋየ በኋላ አሊን እስከ [[ቆራጣ]] ድረስ ተከተለው። <ref>Abir p 139</ref> በ1854፣ አዲሱ ንጉሰ ነገስት ዳግማዊ [[አጼ ቴወድሮስ]] ደብረታቦር ላይ መቀመጫቸውን ሲያደርጉ ራስ አሊ እንደገና ደብረ ታቦርን ለመቆጣጠር ዘመቻ አድርጎ ተሸነፈ። <ref>Äthiopien 1999 p 318</ref> ከዚህ በኋላ ንጉሱ በ1857 ወደ ጎጃም ሊያደርጉት ላቀዱት ዘመቻ ሃይላቸውን ደብረታቦር ላይ እንዳጠናክሩና መሰናዶ እንዳደረጉ ደብረ ታቦር መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን እዳሳነፁ ሮቢንሰን ያትታል <ref> Rubenson 1966 p 75</ref>
[[ስዕል:DebraTabor1862.jpg|200px|left|thumb|ደብረ ታቦር፣ 1850ወቹ እ.ኤ.አ]]
[[ስዕል:Debretabor2.jpg|200px|left|thumb| ደብረ ታቦር በ1860ወቹ]]
==== 1860 ወቹ ====
[[እምነት ማሪያም ክብረቱ]] የተባለ ሰው ሲጽፍ << [[ቋራ| ቋረኛ]] ካሳ በአሁኑ ጊዜ (ጥቅምት 7፣ 1860) ደብረታቦር ላይ ደጃች ውቤን ከእስር ለቆ የውቤን ልጅ አግብቶ ደብረታቦር ይኖራል" ብሏል<ref>Acta aethiopica II p 129</ref> አጼ ቴወድሮስ በዚህ ዘመን መቀመጫቸው ደብረ ታቦር ሆኖ ከከተማው ትንሽ ራቅ ብሎ በሚገኘው የድሮው የእጅ ጠቢባን መናኽሪያ ( [[ጋፋት]] )የመድፍና የብረታብረት ማሰሪያ በአውሮጳ ሚሶኖችና በአካባቢው ቀጥቃጮች ሰራተኛነት አስከፈቱ። ሌሎች የአውሮጳ እስረኞች ከ[[መቅደላ]] ወደ [[ቆራጣ]] ከተዛወሩ በኋላ [[ዘጌ]] ላይ ፍርድ ተበይኖባቸው ደብረ ታቦር ላይ እ.ኤ.አ ሰኔ 1866 ላይ እስር ቤት ገቡ። እ.ኤ.አ መስከረም 21፣ 1867 ላይ ታዋቂው [[ሴቫስቶፕል መድፍ]] ጋፋት ላይ ተሰርቶ ተመረቀ። በዚህ ቀን አጼ ቴወድሮስ ደብረታቦር ላይ እንደነበሩ [[አስጋኸኝ]] የተባለ የአይን እማኝ መዝግቧል <ref>ditto II p 331</ref> ከዘመቻ መልስና በየክረምቱ አጼ ቴወድሮስ መኖሪያቸውን በደብረ ታቦር ያደርጉ ነበር። ጥቅምት 3፣ 1867 ላይ የ[[ልጅቱ ማሪያም]]ንና የ[[እናቲቱ ማርያም]] ቤ/ክርስቲያን ታቦቶችን አንድ ላይ በማድረግ በመጠበቂያ ንጉሱ እንዳስቀመጡ [[ እምነተማርያም ክብረቴ]] የተባለ ጸሃፊ መዝግቧል። <ref>Acta aethiopica II p 335</ref>
ንጉሱ ጥቅምት11፣ 1867 ላይ ፣ የእንግሊዞቹ ሰራዊት ምጽዋ ከማረፋቸው 10 ቀን ቀደም ብሎ ከደብረ ታቦር [[መቅደላ]] ጉዟቸውን ጀመሩ። የዚህ መንገድ ርቀት ከምጽዋ መቅደላ ካለው ርቀት 3 እጥፍ ቢሆንም ከእንግሊዞቹ ቀድመው ለመድፋቸውና ሰራዊታቸው በአስቸጋሪ ተራሮችና ገደሎች ጥርጊያ ሰፊ መንገድ እያሰሩ መቅደላ ለመድረስ ቻሉ።<ref>Rubenson 1976 p 261</ref> ከጉዞው በፊት ግን የደብረ ታቦርን ህዝብ ከከተማው አስለቅቀው አብዛኛውን ክፍል (ከ[[ታቦር መድሃኔ አለም]] ቤ/ክርስቲያን ውጭ) በእሳት አጋይተውት ነበር። ታቦር መድሃኔ አለም በራሳቸው በአጼ ቴወድሮስ እጅ በቤተ መንግስታቸው ምትክ የተሰራ ነው። በዚሁ ቤ/ክርስቲያን እጅግ ትልቅ ደወል አለ። ከክብደቱ የተነሳ ሊሰቀል ስላልቻለ መሬት ላይ ወድቆ ይገኛል። ይሄ ደወል ከ[[ደጃዝማች ውቤ]] ቤ/ክርስቲያን በአጼ ቴወድሮስ ተወስዶ ለመድሃኔ አለም ቤ/ክርስቲያን የተበረከተ ነው። ደወሉ በ1844 የሮማው ፓፓ [[ግሪጎሪ 16ኛ]] ለደጅ አዝማች ውቤ በስጦታነት የተላከ ነበር። በ[[ጣሊያን]] ወረራ ደወሉን ለመስቀል ግንብ ቢሰራም ግንቡ በ[[መብረቅ]] ተመቶ በመፍረሱ አሁንም ደወሉ መሬት ላይ ይገኛል። <ref>Rubenson 1966 + Äthiopien 1999 p 319-320</ref>
[[ስዕል:Sebastopol1.jpg|right|200px|thumb| መስከረመ 21 1867 [[ጋፋት]] ደበረታቦር የተመረቀው [[ሴባስቶፖል መድፍ]]፣ [[መቅደላ]] ላይ]]
[[ስዕል:Rohlfsm Meine Mission nach Abessinie 1884.jpg|right|200px|thumb| የ[[አጼ ዮሐንስ]] ቤተመንግስት በ[[ሰማራ]]፣ ደብረታቦር፣ 1884]]
====1870 ወቹ====
በ[[ዋግሹም ጎበዜ]] የጎጃም አስተዳዳሪ ሆነው የተሾሙት የደብረታቦሩ [[ራስ አዳል]] ሃላቸውን በማጠናከር በመጨረሻ ል ላይ በ1870 [[ንጉስ ተክለ ሃይማኖት]] ተብለው ስልጣን ላይ ወጡ<ref>Greenfield 1965 p 89</ref>። ከዚህ ዘመን በኋላ [[አጼ ዮሐንስ]] መኖሪያቸውን በደብረ ታቦር አደረጉ። [[አጼ ምኒልክ]]ም በ1877 ከሰራዊታቸው ጋር በደብረ ታቦር ለአንድ ወር እንደቆዩ ታሪክ ያትታል።<ref>G Bianchi 1896 p 136 foot note</ref> ስለኢትዮጵያ የባህር ወደብ ጥያቄ የእንግሊዙ በ[[ካርቱም]] ቆንጽላ ዊንስታንሊ እና አጼ ዮሐንስ ደበረ ታቦር ላይ በጥር 1879 ውይይት እንዳደረጉ ታሪክ ይመዘግባል።<ref>Ehrlich 1996 p 24</ref> [[ግንቦት 23]]፣ 1879 ላይ ጣሊያኖቹ ጊኮሞና ናሬቲ ለአጼ ዮሓንስ የ[[ጠመንጃ]]ና ድንኳኖች እንዲሁም አንዳንድ የጣሊያን [[ኢንዱስትሪ]] ውጤቶችን ስጦታ ይዘው ደብረ ታቦር ላይ እንዳቀረቡና አጼ ዮሓንስም ሁለት የ[[አንበሳ]] ግልገል ስጦታወች በምትኩ እንደላኩ ታሪክ ያትታል። አጼ ዮሓንስ ናሬቲ የ[[ህሩይ ጊዮርጊስ]] ቤ/ክርስቲያን እንዲያንጽ ጠይቀውት ነበር። ይህ ቤ/ክርስቲያን በዚሁ በአጼ ዮሃንስ ዘመን ተሰራ። ከተላኩት ጣሊያኖች ጋር የመጡ ስዊድኖች ሃይማኖት ለመስበክ ከንጉሱ ፍቃድ ቢጠይቁም ሚስዮኖቹ ለእስላሞችና ለአይሁዶች ክርስትናን ከመሰበክ ይልቅ ለክርስቲያኖቹ ስለሚሰብኩ ወዲያውኑ ወደ [[አድዋ]] እንዲባረሩ አደረጉ። <ref>12th Int. Conf. of Ethiopian Studies 1994 p 914-196</ref> በዚሁ ዘመን (1879) [[ወልደ ሚካኤል]] የተባለው የመረብ ምላሽ አስተዳዳሪ በ[[ራስ አሉላ]] ተይዞ ወደ ደብረታቦር ለፍርድ ቀርቧል። በኋላም [[አምባ ስላማ]] ላይ ከነልጆቹ እንዲታሰር አጼ ዮሓንስ አዘዙ <ref>[Ehrlich p 25]</ref>
====1880ወቹ ====
የካቲት 1881 ላይ [[ራስ አዳል]] የጎጃም ንጉስ ሆነው ተክሊል በደብረ ታቦር ጫኑ <ref>A Ribera, Vita di Antonio Cecchi, Firenze 1940 p 133-134</ref> በ1883 [[ራስ ገብረ ኪዳን]] ና [[ራስ አሉላ]] ከአጼ ዮሐንስ ጋር በመሆን ምዕራባዊ ወሎ ላይ ዘመቻ አድረጉ። በሗላም ወደ ደብረ ተቦር መጥተው ዕረፍት አደርጉ<ref>Ehrlich p 36</ref> በዚህ ዘመን ደብረ ታቦር '''ሳማራ''' በመባል ትታወቅ ነበር። በ80ወቹ ከ[[መሃዲስት|መሃዲስቶች]] ጋር ከፍተኛ ጦርነት የተነሳበት ዘመን ነበር። መሃዲስቶች [[ንጉስ ተክለ ሃይማኖት]]ን በ[[ሳር ውሃ]] ላይ አሸንፈው ለመቆጣጠር ሲሞክሩ አጼ ዮሐንስ ንጉስ ምንሊክ ወደ ሰሜን እንዲዘምቱ ላኩ። በዚህ ምክንያት አጼ ምንሊክ ደብረታቦር ላይ መጋቢት 10፣ 1888 አርፈው ወደ ጎንደር ዘመቻ አደረጉ። ነገር ግን መሃዲስቶቹ ወደ [[መተማ]] ስለሸሹ ጦርነቱ ሳይካሄድ ቀረ።<ref>[Ehrlich 1996 p 129]</ref><ref>[Marcus, Menelik II, (1975)1995 p 101]</ref> ሐምሌ7፣ 1888 አጼ ዮሐንስ ንጉስ ተክለሃይማኖትን ለመውጋት ወደ ደብረታቦርና ጎጃም እንደዘመቱ ታሪክ ይመዘግባል።<ref>Ehrlich p 130]</ref>
አጼ ዮሐንስ የአገሪቱን ዋና ከተማ [[መቀሌ]] ካደረጉ በሗላም ቢሆን የደብረታቦር ከተማ በጎንደርና በ[[ላሊበላ]] መካከል ለሚካሄደው ንግድ ዋና ማዕከላዊ ቦታ ነበረች። አላማኒ የተባለ ታሪክ ተመራማሪ እንደገመዘገበ በ1880 ወቹ መጨረሻ አካባቢ 70፣000 በሬወች፣ 8፣000 ላሞች፣ 14፣000 ፍየሎችና 8፣000 በጎች በከተማይቱ በየአመቱ ለገበያ ይቀርቡ ነበር <ref>Alamanni</ref>
=== 1900ወቹ ===
[[ሼክ ዘካሪያስ]] የተሰኘ ሰው በደብረ ታቦርና ሰቆጣ ለሚገኙ እስላሞች ክርስትናን መስበክ ጀመረ። ስለዚህም ከምንሊክ 100 ጠመንጃወች እና 4000 ማሪያ ቴሬሳ ተሰጠው <ref>13th Int. Conf. of Ethiopian Studies I 1997 p 132</ref>
==== 1920ወቹ ====
===== የእናቲቱ ማሪያም እንደገና መታነጽ =====
ራስ ጉግሳ ወሌ (ከ1918 - 1930 የ[[በጌምድር]] አስተዳዳሪ) በደብረታቦርና አካባቢው ብዙ ቤ/ክርስቲያኖችን ያሠሩት በዚሁ ጊዜ ነበር። አስተዳዳሪው ከመጠን በላይ አዳዲስ ቤ/ክርስቲያኖችን የመገንባት አባዜ እንደነበረባቸው የእንግሊዙ ቆንጽላ ቺዝማን መዝግቧል። የ[[እናቲቱ ማርያም]] ቤ/ክርስቲያን ከንደገና የታነጸው በዚሁ ዘመን በራስ ጉግሳ ወሌ ነበር <ref>Cheesman 1936</ref> የ16 አመቱ [[ጀምበሬ ሃይሉ]] እና አጎቱ [[አለቃ አለሙ]] የእናቲቱን ማሪያምን ቤ/ክርስቲያን ምስሎች እንዲስሉ ተጠይቀው ራስ ጉግሳ እስካመጹበት 1930 ድረስ ያለምንም ማቋረጥ እንደሳሉ ታሪክ የመዘግባል።
===== የደብረ ታቦር ሆስፒታል መመስረት =====
1928 ላይ በ[[ራስ ካሳ]] አማላጅነት የ[[7 ቀን አድቬንቲስት]] ሚሲዮኖች በከተማይቱ ላይ [[ሆስፒታል]] እንዲሰሩ ተፈቀደ። ይህም ከኢትዮጵያ መንግስት ሰፊ መሬትና 30፣00 ማሪያ ቴሬሳ ያስወጣ ስራ ነበር። ራስ ካሳም ለድሃ ታካሚወች የሚውል ህንጻ በሆስፒታሉ ግቢ እንዲሰራ ከራሳቸው 10፣000 ማሪያ ቴሬሳ በእርዳታ ሰጡ። የ[[ስዊድን|ስዊድኑ]] [[ጉድሙንድሰን]] ከ[[አዲስ አበባ]] ደብረታቦር አስፈላጊ እቃወችን ጭኖ በገበያ ቀን ደረሰ። የከተማይቱ አስተዳዳሪ [[ደጃዝማች ወንድወሰን ካሳ]] ለሚስዮኑ ጉድሙንድሰን በአውሮጳውያን የምግብ አይነት የተዘጋጀ እራት በዚያው ቀን ጋበዘው። ጉድመንድሰን የሆስፒታሉን ስራ ለ2 ቀን በሃላፊነት ተቆጣጥሮ 7 ህንጻወችን አቆመ። ለዚህ ስራ 88 [[አህያ|አህዮች]]፣ 45 [[በቅሎ|በቅሎወች]]፣ 4 [[ግመል|ግመሎች]] እቃወችን ለማመላለስ ሲጠቅሙ ከአካባቢው [[ኖራ]]ን ( lime) ለማምጣት 8 ቀን ይወስድ ነበር። አዲስ አበባ በ[[ቴሌግራም]] ለመገናኘት 40 ቀናት ይወስድ ነበር፣ መልዕክተኛ ደግሞ 4 ሳምንት። [[ኤሪክ ፓልም]] የተሰኘ ሚስዮን ከህንጻው መጠናቀቅ በኋላ የሚስዮኑ አላፊ ሆኖ አገለገለ። ለዚህ ሆስፒታል መሰራት አነሳሽንተን ወስደው አስተዋጾ ያደረጉ [[ጉድሙንድሰን]]፣ ዶክተር አንደርሰን፣ ቄስ ስትራህል እና ገንዘብ ሃላፊ ፔደርሰን ነበሩ <ref>G Gudmundsen, Fjorton år .., Sthlm 1936 p 161-169</ref>
====1930ወቹ====
[[ስዕል:MussoloniBlackShirtGOtoDebreTabor.jpg|200px|left|thumb| የ[[ሙሶሊኒ]] ጥቁር ሽሚዝ ሰራዊቶች ጉዞ ወደ ደብረታቦር .. ከፊት ለፊት ታዋቂው የ[[አሞራ ገደል]] ቋጥኝ]]
ራስ [[ጉግሳ ወሌ]] ከደብረ ታቦር አጠገብ በ[[አንቺም ጦርነት]] መጋቢት 31፣ 1930 ላይ ወደቁ። <ref>Mockler 1984 p 11</ref> በወቅቱ ብዙ [[ጅብ|ጅቦች]] በደብረታቦር ዙርያ ይኖሩ እንደነበር ተጓዦች መዝግበዋል። <ref>T A Lambie, Boot and saddle .., USA 1943 p 151</ref>
===== የባንክ መከፈት =====
የ[[ኢትዮጵያ ባንክ]] በ1931 ሲፈጠር ደብረታቦር ውስጥ ቅርንጫፍ ቢሮ በሁለት ተቀጣሪወች በዚያኑ አመት ተከፈተ። በዚህ ጊዜ የደብረ ታቦር ፖስታ ቤት ሃላፊ [[አቃቢ ክፍሌ]] ይባል ነበር።
ከራስ ጉግሳ ሞት በኋላ የበጌምድር አስተዳዳሪ የነበሩት ራስ ካሳ ልጃቸውን [[ደጃዝማች ወንድ በወሰን]] የደብረታቦር አስተዳዳሪ አድርገው ሾሙ። እንግሊዛዊ ቺዝማንን በዚህ ወቅት ደብረታቦር የተቀበላቸው [[ግራዝማች አበበ]] የሚባል የወንድ ወሰን ሹም ነበር። <ref>"There is no group that can be identified with the descendants of the Portuguese -- I have noticed that the faces of some women in Debra Tabor bear a resemblance to Portuguese features." Cheesman 1936</ref>
===== የፋሺስት ጣልያን ጦር መግባት =====
[[ሚያዚያ 24]]፣ [[1936 እ.ኤ.አ.]] ላይ የሳርቼ ጦር ሁለት ባታሊዮን (የ[[ሙሶሊኒ]] ጥቁር ሸሚዝ የሚባሉትና 111ኛ ኔቲቭ) ድንገተኛ ጥቃት በከተማው ላይ አደረሱ። ራስ ካሳ በዚህ ጥቃት ጊዜ ከከተማው ርቀው የነበሩ ሲሆን [[ደጃች አያሌው ብሩ]] ግን ጣሊያኖቹ ከተማይቱን ሲቃረብ እርሳቸው ከታማይቱን ለውቀው ሄዱ።<ref>Mockler 1984 p 129</ref> ሚያዚያ 28 ላይ ከ[[ባህር ዳር]] ተነጥሎ የመጣው ይህ የጣሊያን ሰራዊት ደብረታቦርን ያዘ። ደጅ አዝማች አያሌው እጃቸውን እንዲሰጡ በዚሁ ወቅት ተደርጉ። [[ማጆር ዩጎሊኒ]] በተባለ የሚመራ 2 የጣሊያን ባታሊዮን ጦር በከተማይቱ በቋሚነት ሰፈረ። <ref>Nyström as above p 168-171, 178</ref> በሚቀጥለው አመት የቴለግራፍና የጣሊያን ፖስታ ቤት ፋሺስቶቹ ሲያቋቁሙ ወዲያውም ከፍተኛ ጥቃት በደብረታቦርና በባህር ዳር በአንድ ጊዜ ከአካባቢው ህዝብ ደረሰባቸው። <ref>Mockler 1984 p 183</ref>
====== የመጀመሪያው መስጊድ መሰራት ======
በ1938 ፋሺስቶች ከደሴ ጎንደር የሚመላለስ መንገድ አሰሩ፣ የደብረታቦር የመጀመሪያ [[ደብረ ታቦር መስጊድ| መስጊድም]] በዚህ ጊዜ ታነጸ። የ[[ባህር ዛፍ]] ተክልም በበለጠ እንዲስፋፋ ተደረገ። <ref>G Puglisi, Chi è? .., Asmara 1952</ref>
==== 1940ወቹ ====
[[ስዕል:PatriotsGonder.jpg|200px|right|thumb|በጎንደርና ደብረታቦር አካባቢ የተሰማሩ የኢትዮጵያ አርበኞች (ስማቸው? )፡ አሜሪካዊው ፓይለት <<ቢል ዊልስ>> ከአውሮፕላኑ ሐምሌ፣ 1941 መከስከስ በኋላ ከጠላት የተከላከሉት]]
1941 ላይ ደብረ ታቦር በኮሎኔል ኢኛትሲዮ አንጀሊኒ በሚመራ 6000 የፋሺስት ወታደርና በ7 ማይል ዙሪያ በታጠረ ቅጥር ትጠበቅ ነበር። መጋቢት ወር ላይ [[ፊታውራሪ ብሩ]]፣ ሲሞኖድ የተባለ እንግሊዛዊና የበጌምድር ሰራዊት፣ በኋላም 180 ወታደሮችን ይዞ ከባህርዳር ተገንጥሎ ከመጣው ቢል ማክሊን ጋር ወደ ደብረ ታቦር ዘመቻ አደረጉ። 200 ወታደሮችን ይዞ ይታገል የነበረው የአካባቢው አርበኛ [[ዳኘው ተሰማ]] ከነሱ ጋር በመቀላቀል ሚያዚያ 1 ላይ ባደረሱት ጥቃት 100 ባንዳወች ተገደሉ። የዚህ ውጊያ ዋና አላማ በ[[ጄኔራል ዊንጌት]] እንደታቀደ፣ ከደሴ ሊሸሽ የሚችለውን የጣሊያን 10፣000 ሰራዊት የሰሜን ምዕራብ ጉዞውን ለመቁረጥ ነበር ። <ref>Mockler 1984 p 355</ref><ref>Mockler 1984 p 375</ref> <ref>Shirreff 1995 p 165-166</ref>
ግንቦት 5፣ 1941 አጼ ኃይለ ሥላሴ ወደ [[አዲስ አበባ]] ይመለሱ እንጂ በዚህ ወቅት የኮሎኔል አንጀሊኒና የፊትዋራሪ ብሩ/ሲሞኖድ ሰራዊት ደብረ ታቦር ላይ እንደ ተፋጠጡ ነበር። ሆኖም ግን ወረራው መፈናፈኛ ስላልነበረው ኮሎኔል አንጀሊኒ ለፊታውራሪ ብሩ፣ ሲሞኖድ እና ማክሊን ሃይሎች ሐምሌ7፣ 1941 ላይ ከ4000 ወታደሮች ጋር እጃቸውን ሰጡ። <ref>Mockler 1984 p 379, 382</ref><ref>[Shirreff 1995 p 231-232]</ref><ref> [R N Thompson 1987 p 190] </ref>
1945 ላይ አርቲስት [[ሙሉጌታ እንግዳ ድንገት]] (1945-1986) በደብረ ታቦር ተወለደ። <ref>[Eth. Artists p 164-165]</ref> በዚህ ወቅት፣ 1949፣ የ[[ደብረ ታቦር ሆስፒታል]] አንድ ዶከትረ እና 50 አልጋወች ነበሩት
[[ስዕል:DebretaborHospital-1-1-1958.jpg|right|200px|thumb|የ[[ደብረ ታቦር ሆስፒታል]]፣ 1950ዓ.ም. ]]
====1950ወቹ====
ተመራማሪው ሲሞን ስለደብረ ታቦር ጥናት በዚህ ዘመን አደረገ። በጥናቱ መሰረት በየቀኑ የሚክሄደው ገበያ በሳምንት አንድ ጊዜ ከሚካሄደው ግማሽ አይነት እቃን እንደሚያቀረብ፣ የየቀኑ ገበያ ምግብና ማብሰያ እንጨትን በብዛት እንደሚሸጥ፣ በጣሊያን ጦርነት በፈረሱት ድልድዮች ምክንያት ወደ ደብረታቦር እቃ በጭነት መኪና እንደማይመጣ፣ አብዛኛው ደብረታቦር የሚሸጠው እቃ ከከተማው 3 ቀን ጉዞ ርቀት በታች ካሉት መንደሮች እንደሚመነጭ ጨው፣ ቡናና ጥጥ ግን ራቅ ካሉ ቦታወች እንደሚመጡ፣ ደብረታቦር የሚበቅለው [[ድንች]] ከተቀረው ያገሪቱ ክፍል ከሚበቅለው በይዘቱ ትልቅ እንደሆነ፣ እዚህ አካባቢ የሚገኙ [[አህያ|አህዮችም]] ከተቀረው ተለቅ እንደሚሉና ጠንካራ እንደሆኑ፣ [[ትንባሆ]] ለኢንደስትሪ ባይበቅልም ነገር ግን አንድ አንድ ገበሬወች ለእንስሳት ህክምናና በ[[ጌሾ]] ምትክ ለ[[ጠላ]] መጥመቂያ እንደሚጠቀሙበት፣ [[ጅብ|ጅቦችም]] በብዛትና በጥንካሬ እንደሚገኙ መዝግቧል። <ref>[F J Simoons, Northwest Ethiopia .., Madison/USA 1960, mostly p 197-200]</ref>
በ1858 ደበረ ታቦር ከሌሎች 27 የኢትዮጵያ ከተሞች ጋር በመሆን አንደኛ ደረጃ ከተማ ተባለች። በ1958 የ[[ትክትክ]] [[ክትባት]] በከተማዋ ሲደረግ በ1959 የአውራጃው አስተዳዳሪ [[ደጃዝማች ሞላ መሸሻ]] ነበሩ።
==== 1960ወቹ ====
1960 ላይ 15 የ[[አጼ ቴወድሮስ መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት]] ተማሪወችና 2 የ[[አድቬንቲስት]] ሚስዮኖች የ8ኛ ክፍልን ማትሪክ ፈተና አልፉ። በ1966 የከተማዋን አቀማመጥ ዋና አቅድ ተቋራጭ ሲይዘው በ67 በተደረገው ህዝብ ቆጠራ 6፣942 ሰወች እና 3 የ[[ስልክ]] ቁጥሮች ነበሩ። 1968 ላይ [[አጼ ቴወድሮስ ሁለተኛ ደረጃ]] ትምህርት ቤት 82 ወንዶች፣ 40 ሴት ተማሪወች ክፍል 7 ና 8ን የሚወስዱ ነበሩት። 4 አስተማሪወች የነበሩት ሲሆን 2ቱ የውጭ አገር[[ዜጋ]] ነበሩ። አድቬንቲስት ሚስዮንና ሚሲዮን ወደ አይሁድ ህዝቦች ተጨማሪ 52 ወንድና 32 ሴት ተማሪወችን ያስተናግዱ ነበር።
<ref>[Dervla Murphy 1969 p 194-199]</ref>
==== 1970ወቹ ====
ከ[[አብዮት ፍንዳታ|አብዮቱ ፍንዳታ]] በኋላ በ1975 የአካባቢው ርስተኞችና ተከታዮቻቸው ደብረ ታቦርን መስከረም 1975 ላይ ተቆጣጠሩ። የአጠቃላይ በጌምድር አስተዳዳሪ በዚህ አመጽ ሲገደል መንገድ ሰሪ [[ቻይና|ቻይኖችና]] የሆስፒታል አስተዳዳሪ አድቬንቲስት ሚስዮኖች ተባረሩ። የዚህ አመጽ ቀስቃሽ መልዕክት [[ደርግ]] የአረቦች ሴራ ነው የሚል ነበር። <ref> [M & D Ottaway 1978 p 88]</ref> የክፍለ ሃገሩ አስተዳዳሪ [[በዛብህ ገብሬ]]( 43 ) ምንም እንኳ ደበረ ታቦር የተወለደ ሰው ቢሆም የደርግ ተወካይ ነው ተብሎ ስለታመነ በአመጹ ተገደለና በዚያው በመስከረም ተቀበረ። <ref>[Eth.Herald 1975-09-25]</ref> በ[[አፋር (ክልል)|አፋር]] በርሃወች የጥንት አጽሞችን ከሚፈልጉት ሰወች አስተዋጾ ያበረከተው [[ስለሺ ተበጀ]] በዚህ ወቅት በደብረ ታቦር የዘመቻ ተማሪ ነበር። <ref> [J Kalb 2001 p 194, 212, 231-234, 277, 314-315]</ref>
==== 1980ወቹ ====
መጋቢት 1989 መጨረሻ አካባቢ በወቅቱ በነበረው የኢትዮጵያ መንግስት [[ኢሰፓ]] እና [[ኢህአዴግ]] ወታደሮች በተደረገው ጦርነት ደብረታቦር በኢህአዴግ ቁጥጥር ወደቀች። ከወር በኋላ የመንግስቱ ወታደሮች እንደገና ተቆጣጠሯት። «[[ህወሃት]] [በዚህ ወቅት] 8000 የመንግስት ወታደሮችን እንደገደለ ቢናገርም ገለልተኛ የሆኑ አይን እማኞች ግን አላጣሩትም» <ref>[Swedish News]</ref>
====1990ወቹ ====
ጥር 20 1990 ላይ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ዜና ተቋም ( ENA news agency) ደብረ ታቦርን መንግስቱ እንደተቆጣጠረ አስታወቀ። የህወሃት ራዲዮ ጣቢያ ጥር 22-24፣ 1990 ደብረ ታቦር ላይ ከባድ ድል እንዳስመዘገበ አስታወቀ። ይሄው ራዲዮ ጣቢያ ኢሃዴግ 3፣914 የመንግስት ወታደሮችን እንደገደለና 270 ደግሞ እንደማረከ አስታወቀ። ጥር25፣ 1990 ላይ ከመንገድ ቦይ ስር ተጠልለው የነበሩ 15 ሰወች በአውሮፕላን ቦምብ ተገደሉ።
ከትንሽ ቀናት በኋላ የመንግስት ወታደሮች እንደገና ከተማይቱን ተቆጣጠሩ። ህወሃት ከ3 ቀን ጦርነት በኋላ ከተማይቱን መጋቢት መጨረሻ ላይ እንደተቆጣጠረ አስታወቀ።<ref> [News]</ref> መጋቢት 13፣ 1991 በደብረታቦር ላይ በተካሄደው የአውሮፕላን ድብደባ 2 ሰወች በቦምብ ሲገደሉ 10 ደግሞ ቆሰሉ። <ref>[Hammond 1999 p 449]</ref> በዚህ ወቅት እንግሊዛዊው ሃሞንድ ደብረታቦር በመሄድ ስለከተማው ሆስፒታል እና ሀወሃት አቋቁሞት ስለነበረው የሜዳ ሆስፒታል ቃለ ምልልስና ጥናት አካሂዷል። <ref>[Hammond 1999 p 369, 370][Hammond p 372, 373]</ref>
1994 ላይ የከተማው ህዝብ ብዛት 22፣500 መሆኑ ተዘገበ። 1996 ላይ 2 የእንግሊዝ ቱሪስቶች በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ቡድኖች ታፍነው ተወስደው ከ 2 ቀን በኋላ ተለቀቁ። በዚህ ወቅት የከተማይቱ አየር ማረፊያ ያልተጠረገ 1250 ሜትር መንደርደሪያ ነበረው።
===2000ወቹ ===
መስከረም 2000 ላይ አንድ የኢለመንታሪ ትምህርት ቤት ታድሶ በ[[ካናዳ]] አምባሳደር ተመርቀ። ትምህርት ቤቱን ለማሳደስ ከወጣው 400፣000 ብር 230፣000ውን ካናዳ እንደሸፈነ [[አዲስ ትሪቢዩን]] መዝግቧል። <ref>[AddisTribune news]</ref> በ2001 የህዝቡ ቁጥር 27,600 ነበር። ጥቅምት 18፣ 2001 ላይ የ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] ኢምባሲ 251፣444 ብር አውጥቶ ያሰራው የዳግማዊ አጼ ቴወድሮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቤተ መጻህፍት ተከፈተ።.
==== 2010ቹ ====
== ሕዝብ ስብጥር ==
== ተጨማሪ መጻጽፍ ==
== ማጣቀሻ ==
{{Reflist|30em}}
{{የኢትዮጵያ ከተሞች}}
[[መደብ:የኢትዮጵያ ከተሞች]]
[[መደብ:ደብረ ታቦር]]
m8aig4sk6on9yolw1ojssojnq0dm57c
አባል:Mufti haji Umar Idris
2
55840
394719
2026-08-13T12:49:28Z
Mufti haji Umar Idris
60093
መታሠቢያ ይሆን ዘንድ የአባታችን ሕይወት በጥቂቱ ይህ ሲሆን ወደፊት እናሠፋዋለን ።
394719
wikitext
text/x-wiki
ክቡር ዶክተር ተቀዳሚ ሀጂ ሙፍቲ ዑመር ዕድሪስ ከሀይማኖት አባት እስከ ሐገር ዋርካነት ታሪክ
በላቀ ምግባር፣ በጠለቀ ተግባር፣ በታመቀ ፍቅር፣ በእንግልት ማኅደር፣ በትግል መዘውር፣ የገዛ ነፍሥን በቁም ነጥቆ ለቸሩ ፈጣሪ፣ ለማኅበረሰብ እና ለሐገር መሰዋዕት አድርጎ መባጀትም መዋጀትም የጥቂቶች የልዕልና እና የቅድስና መሰፈሪያ ነው።
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ የዚህ ውካይ፣ ከዚያም በላይ የሐገር ቀለምና ልክ፣ የዘመናት መልክ፣ አድባረ ታሪክ፣ የትውልዶች ድልድይ፣ የዕውቀትና የመልካም ጠባይ ሙዳይ፣ የደጋግ ሸሆች ብቃይ እና ቅጣይ፣ ሰብዓዊ ጠሐይ፣ በሁለንተና ሁሉን ዜጋ አገልጋይ፣ የሐገር ጥንታዊ ጥሪት፣ የሚጨበጥ ትውፊት፣ የሚዳሰስ ሐገረ-ሰባዊ ድባብና ቅርስ፣ ብጤ አልባ ሰብዓዊ ሐብት፣ ብርቅየ የወል ሕያው ወረት፣ አንጡራ ሊቀ ሊቃውንት፣ ኅብር የሃይማኖት የብሔር እና የፖለቲካ አስተሳሰብ የማይቃረናቸው የሐገር እናት የዜጎችም መጠለያ ማሕፀን ነበሩ።
እኚህ ድንቅ የዘመን ቡራኬ ስብዕና በአጋጠማቸው ህመም ምክንያት ሕክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው በዘጠና ዐራት ዓመታቸው ጥቅምት 09 ቀን 2018 ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ።
አጭር የሕይዎት ታሪክ
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ከአባታቸው አቶ ኢድሪስ ዘለቀ እና ከእናታቸው ወ/ሮ መነን ሽፋው፣ እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1924 በወሎ ቦረና ገነቴ አካባቢ ልዩ ስሙ “ዳሎታ” በተባለ መንደር ተወለዱ። ለአባትና ለእናታቸው ዐራተኛ ልጅ ነበሩ። እናትና አያታቸውን በልጅነት ተነጥቀው ነው ያደጉት።
በዕድገታቸው ወቅት የመንፈሳቸው ምሪት በቤተሰብ ስስትና ሥነልቡናዊ ቅኝት ቢታጠርም፣ ወሰኑን ሰብረው እስከ ኅልፈት ለተንጸባረቁበት የሕይዎት ዳና እራሳቸውን ሰጡ። ከምቾት አፀድ ወጥተው ከሥጋ ድካም ጋር የሚፀድቁበትን ዕጣፈንታ ገለጡ። እረኛም፣ ገበሬም፣ ነጋዴም ለመኾን የሞከረው ልጅነታቸው መጽደቂያ ፍኖቱ ግን - ዕውቀት ትምህርት እና ሥርዓት የነገሠበት አምባ ነበር። ይህም በብዙ ፈርጅ የሚገለጥ፣ የሚበየን፣ የሚሰነድ ቡቃያ አለው፡፡
1.ሃይማኖታዊና መንፈሣዊ የዕውቀት ዝግጅት
ሙፍቲ ሐጂ ዑመር “ገነቴ ዳሎታ” ከሸህ ከማል እሸቴ የቅዱስ ቁርኣን ከፊል ነቢብ ተማሩ። “ለገሂዳ” ከሸህ አሊ ገመች የቅዱስ ቁርኣን ነቢብ፣ የዓቂዳ(ሥነ መለኮት) ትምህርት ገበዩ። ወደ ዳሎታ ተመልሰው ከሸህ ከማል የሐነፊ ፊቕህ(ሥነ ሕግ) አገባደዱ። “ጥላንታ” ወደ ሸህ አሊ አደም አቅንተው ቀሪ የፊቖህ ዕውቀት ሰነቁ። ወደ ዳሎታ ተመልሰው ከሸህ ዩሱፍ ተሰማ የፊቕህ(ሥነ ሕግ) ዝግጅት አጠናቀቁ።
በመቀጠል ወደ “ቦረና ውሻት” ሄደው በሸህ ጡሓ በጌምድሬ አማካኝነት የነሕው(የሰዋሰው) ትምህርት ጀመሩ። ወደ “ከቶ” አምርተው በዐቢይ የዘርፉ መምህራቸው በሸህ ዐብዲል ሐሚድ በሽር አጠናቀቁ። ጉዟቸውን ሳያናጥቡ ወደ “ቦሩባ ገዳ” ተቅጣጭተው በሸህ የሕያ ሰዒድ አማካኝነት የቅዱስ ቁርኣን ተፍሢር(አንድምታ) ገበዩ። በመጨረሻም በደሴ እና በአዲስ አበባ ከተማዎች ከሐጂ ሙሐመድ ሣኒ ሐቢብ ዘንድ የሐዲስ፣ የመንጢቅ፣ የበላጛ፣ የዓሩድ፣ የበዲዕ፣ የእስቲዓራ፣ የመዓኒ፣ የሒከም የትምህርት ዘርፎችን ቀሰሙ።
በዚህ ሂደት አዕምሯቸውን እና ልቡናቸውን ከአለመለሙ በኋላ መንፈሣዊ ቁመናቸውን ወደ ማነጽ ተሸጋገሩ።
ከሸህ ሐሰን ፈቃዱ የተለያዩ ዕለታዊ ዊርድ(መዘክር) አገኙ። እንደ አብራሔ በሚቆጥሯቸው እና በዘጠነኛው የኢትዮጵያ ዓሊሞች(ሊቀ ሊቃውንት) የበላይ ጠባቂ በሣልሣዊ ዳንይ(ሸህ ሙሐመድ ዘይን) በኩልም የአዝካር፡ የኸልዋ ጽሞና እና ተመስጥኦ ሙሉ ፈቃድ ወረሱ። በ'ሸህ አሕመድ ኑር(አበል ጀማል) ጅማ' አማካኝነት ቋሚ ተጨማሪ የዚክር ወረት የማካተት ዕድል አገኙ። በሸህ ሙሐመድ ኮሬብ እንዲሁም በየመናዊው በሸህ ሰይድ አሕመድ ዓሊ የመኒ አማካኝነት መንፈሣዊና መለኮታዊ ቅዱስ ንባቦችን ለመከዎን የሚያስችል ችሮታም አገኙ።
ይህም ሂደት በዐስራ ሦስት መምህራን ድጋፍ በሰላሳ ዐምስት ተከታታይ ዓመታትና የሙሉ ጊዜ ጥረት ተጠናቀቀ።
2.መምህርነት
ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ “መምህር(ሙደሪስ ሙዓሊም)” የኾኑት ገና በተማሪነታቸው(በደረስነታቸው) ወቅት ነው፡፡ ምንም እንኳን ምቾትና ተድላ ያልነበረ ቢኾንም የእረፍት፣ የቤተሰብ ዚያራ፣ የግል የትምህርት ክትትል ትኩረታቸውን ቀንሰው ለእኩዮቻቸውና ለበታቾቻቸው ያወቁትን ያካፍሉ ነበር፡፡ በዳሎታ፣ በጥላንታ፣ በከቶ የዕውቀት ማዕከላት የከፍተኛ ደረሳ ማዕረግ አግኝተው በርካታ ዓሊሞችን ማስተማር ችለዋል፡፡
በዕውቀት መምህሮቻቸው ተገምግመው ተመጣጣኝ የመምህርነት ቁመና ሲያገኙም በ1958፣ በ1959፣ በ1960 ከሦስት መምህሮቻቸው “የመምህርነት ፈቃድ(ኢጃዛ)” አገኙ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ከ1960 ጀምሮ እስከ መስከረም 2018 ድረስ - በአንዋር እና በኑር መስጅዶች፣ በበኬ እና በሰፈራ አካባቢ ባቋቋሟቸው የዕውቀት ማዕከላት እልፍ አዕላፍ ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል የሚጎርፉ ዕውቀት ፈላጊዎችን ያስተምሩ፣ ለመምህርነት አብቅተውም ያሰማሩ ነበር፡፡
ይህንን ሲያደርጉ ከየትኛውም አካል ደመወዝ ሳይጠይቁ፣ በተለይም ኑሯቸውን ማደላደል ከቻሉበት ጊዜ ወዲህ ደግሞ የደረሳዎችን መሠረታዊ ፍላጎት እራሳቸው እያሟሉ ያገለግሉ እና ትውልድን ያለሙ ነበር፡፡
3.ተቋም ምስረታና ግንባታ
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር የዕውቀት፣ የሃይማኖት፣ የማኅበራዊ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማትን በመመስረት ሂደት የላቀ ተሳትፎ አላቸው፡፡ በዐስራ አምስት ዓመታቸው አንድ መስጅድ፣ አንድ ኸልዋ፣ አንድ የሸኻቸውን የመኖሪያ ቤት ብቻቸውን በግል ጉልበትና ግብዓት መመስረት ችለዋል፡፡ ከዚያም ወዲህ እስከ ኅልፈታቸው ወቅት በአዲስአበባ ዘጠኝ መስጅዶችን፣ በገጠሩ የኢትዮጵያ ክፍል በመቶዎቹ የሚቆጠሩ በርካታ የዕውቀትና የአምልኮ ተቋማትን በቀጥታና በሙሉ ድጋፍ እንዲሁም በማስተባበር መስርተዋል፡፡
በ1967 የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጠቅላይ ም/ቤት ሲቋቋም ከቀዳሚ አባላት መካከል በመኾን በተቋም ግምባታው ሂደት እስከ 2014 ድረስ ደማቅ አሻራ አስቀምጠዋል፡፡ ለተቋሙ ሕጋዊ ተክለ-ሰውነት በማጎናጸፍ ጥረት ውስጥም የጎላ ስኬት አስመዝግበዋል፡፡ የኢስላማዊ ባንክ፣ ሚዲያዎች፣ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እንዲመሠረቱና እንዲስፋፉ በማበረታታት ተጠቃሽ ናቸው፡፡
4.አመራርና አገልግሎት
ሙፍቲ ሐጂ ዑመር በደረሳነታቸው ወቅት በተለያዩ የዕውቀት ማዕከላት ለረዥም ጊዜያት “አሞጣይ” (አስጠኝ) ኾነው ደረሳዎችንና የዕውቀት ማዕከላትን መርተዋል፡፡ አስተዳድረዋል፡፡ በ1959 ወደ አዲስአበባ ከአቀኑበት ጊዜ ወዲህ ደግሞ፤
1).ከ1960 ጀምሮ በኑር መስጅድ ለ16 ዓመታት በምክትልነት እና ለ3 ዓመታት በዋና ኢማምነት
2).በ1967 የቀዳሚው የእስልምና ጉዳይ ጠ/ም/ቤት መስራች አባል
3).የቀዳሚው የኢትዮጵያ ዓሊሞች ጉባኤ ሰብሳቢ
4).የቀዳሚው የኢትዮጵያ ዓሊሞች የፈትዋ ኮሚቴ መስራችና አባል
5).የሐገር አቀፍ የዑለማ ጉባኤ ሰብሳቢና ሙፍቲ የነበሩ ሲኾን በዚሁ ወቅት በዐስራ አንድ ዓመታት ውስጥ በ58 የኢትዮጵያ ከተማዎች ተዟዙረው በሙስሊሞችና በሙስሊሞች እንዲሁም በሙስሊሞችና በሌሎች ወገኖች መካከል ከ130 በላይ ለቅራኔና ለግጭት የጋበዙ አጀንዳዎችን እልባት መስጠት ችለዋል፡፡
6).የአዲስአበባ የእስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት ምክትል ሰብሳቢና ለዘጠኝ ዓመታት ዋና ሰብሳቢ
6).የኢፌድሪ የእስ/ጉ/ጠ/ም/ቤት የሐጂ እና ዑምራ ዘርፍ እንዲሁም የዳዕዋና የትምህርት ዘርፍ ተጠሪ
7).በ2010 በተቋቋመው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ዋና ሰብሳቢ
8).ከ2011-2014 የኢትዮጵያ የእስ/ጉ/ጠ/ም/ቤት ፕሬዝደንት
9).ከ1960-2018 ድረስ በተለያዩ መስጅዶች በመምህርነት፣ በስነ ምግባር እነፃ፣ በመካሪነት፤ አገልግለዋል፡፡
በሌላ በኩል በብሔራዊ የሰላም፣ የዕርቅ፣ የሽምግልና፣ የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ኮሚቴዎች እና ቡድኖች አባል እና አስተባባሪ በመኾን ያገለገሉበት አጋጣሚም ሰፊ ነው፡፡
5.የድርሳን ዝግጅት
ሙፍቲ ሐጂ ዑመር በደረሳነት ዘመናቸው በድምሩ ከ370 በላይ ድርሳናትን በእጃቸው ገልብጠው(Copy አድርገው) ጽፈዋል፡፡ ከሰማኒያ በላይ የዓረብኛ እና የዓጀም የግጥም መድብሎችን አዘጋጅተዋል፡፡ እንዲሁም ለሕትመት ያልበቁ፦ የኢትዮጵያ ዓሊሞች ዝክረ ታሪክ(በዓረብኛ)፣ የእራሳቸው ግለ ታሪክ(በዓረብኛ)፣ ሰባት የአማርኛ ትርጉም መጻሕፍትን፣ የቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ሰፊ ማብራሪያና ትንታኔ አዘጋጅተዋል፡፡ ከዚህም ባሻገር የቅዱስ ቁርኣን ትንታኔን ጨምሮ ሌሎች የእነጻ መሰናዶዎች ከ360 በሚበልጡ CDዎች እንዲሰነድ አስችለዋል፡፡
6.የሕይዎት መርህ
ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እንደ ገለልተኛ ጸሐይ አንጸባራቂ የሕይዎት መርሆች ነበሯቸው፡፡ “ሠውነት ይቀድማል”፣ “ፈጣሪን አናሞኘው የልባችንን ይመለከታል”፣ “እንስሳ አምሳያውን በማይጎዳበት ሥነ ተፈጥሮ ሠው ሠውን እንዴት ይጎዳል?”፣ “የሐገር ችግር በጥሩ መሪ በጥሩ ተመሪ ይቀረፋል”፣ “ሠውን የሚጠቅመው ወይም የሚጎዳው ዘሩ ሳይኾን ስራው ነው!”፣ “አንድነት ይበጃል መተባበር ይጠቅማል!”፣ “ሳይርበን አንበላም! ስንበላም እስክንጠግብ አንመገብም!” ...የሚሉ እና በቀላሉ ዕዝነ ሕሊናን ዘልቀው፣ ሰርነ ልቡናን ጥሰው የሚቆጣጠሩ የሕይዎት መርህ ነበራቸው፡፡ ሰርቶ በማብላት፣ ጠንክሮ በመስራት፣ አግኝቶ በማካፈል፣ ለሌሎች በመኖር ተግባራቸውም ሕያው ተምሳሌት ናቸው፡፡
7.የሐገር ፍቅር
ኢትዮጵያን ከአንደበታቸው ሳይዘነጉ፣ ከዱዓቸው ሳያጎድሉ፣ የእንባ ዘለላቸውን ሳይከትሩ ለሐገር ታምነው፣ በሐገር ፍቅር ተሸምነው ኑረዋል፡፡ በዓድዋ የተሰው አጎታቸውን አርበኛ ፋርስ ቱፋን በክብር ኩራት ከማመስገን ጀምሮ፣ በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ከግብጻዊያን አቻ ሊቀ ሊቃውንት ጋር በአደባባይ እስከመሟገት የሚወሳ ተጨባጭ በረከት አላቸው፡፡ በአስቸጋሪ ወቅቶች ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን የሚበጅ አቅጣጫ በመስጠት፣ መንፈሣዊ ግሳጼ እና ለበጎ ስራ ቡራኬ በመለገስ ለሐገር ሽግግር እንዲሁም መረጋጋት ንጡህ ድርሻ አላቸው። ለሐገር ልማት፣ ለውጥ እና ዕድገት ሁለንተናቸውን ተባባሪ የማድረጋቸውም ምስጢር የሐገር ፍቅር ነው።
ከዐስራ ሁለት በሚበልጡ የመካከለኛው ምስራቅና የምዕራቡ ዓለም ሐገራት በተዟዟሩበት ወቅትም ሐገራቸውንና ባሕላቸውን የሚያፈነጥቅ መልዕክትና አለባበስ ከማቅረብም ተቆጥበው አያውቁም ነበር፡፡ አዲሱ ትውልድ ሐገሩን እንዲያፈቅር፣ ሁሉም ዜጋ ለሐገሩ እንዲተባበር ከመምከር የታቀቡበት ጊዜ አልነበረም።
8.ኅልፈት
በቀደምት ሊቀ ሊቃውንት ከፍተኛ ማዕረግና ምስክርነት ያገኙት፣ ለዐስርት ዓመታት ባበረከቱት ነጻ ሁለንተናዊ ግልጋሎት በሁሉም ኢትዮጵያዊ ዜጋ እንዲሁም ሃይማኖተኛ እና ፖለቲከኛ ዘንድ አንጸባራቂ ልባዊ ምስጋና የተጎናጸፉት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ - በ1966 በመሠረቱት የትዳር ዓለም ከባለቤታቸው ወ/ሮ ሐሊማ ሸህ ዐብዲልጀሊል ጋር ዘጠኝ ልጆችን ያፈሩ ሲኾን፣ እልፍ አዕላፍ ዓሊሞችንና ደረሳዎችን እንዲሁም የዕውቀት ማዕከላትን መተካት ችለዋል፡፡
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ በእግራቸው ተጉዘው ያከናዎኑትን ጨምሮ አርባ ጊዜ የሐጂ ሥነ ስርዓት አከናውነዋል፡፡ እስከ መስከረም 2018 ድረስ አካላዊ፣ አዕምሯዊ፣ መንፈሳዊ ንቃታቸው እና ጤንነታቸው እጅግም የተሟላ ነበር፡፡
ክቡር ተቀዳሚ ሀጂ ሙፍቲ ዑመር በአጋጠማቸው ድንገተኛ ሕመም ምክንያት የሕክምና ክትትል ሲደረግላቸው ቆይቶ ዕለተ ዕሁድ ጥቅምት 09 ቀን 2018 ከዚህ ዓለም አርፈዋል፡፡
ምንጭ :- ከህልፈታቸዉ ከተነበበዉ ዜና መዋእል ፣ ኸድር ታጁ
inxx875ac82s5w5gvpv8g277a9ws2mq
የሂዮጎ ግዛት
0
55845
394728
2026-08-13T18:16:47Z
武部沙織の彼氏
60089
Created by translating the opening section from the page "[[:ja:Special:Redirect/revision/110561653|兵庫県]]"
394728
wikitext
text/x-wiki
የሂዮጎ ግዛት (兵庫県) በ[[ጃፓን]] ኪንኪ ክልል ውስጥ የሚገኝ ግዛት ነው።የክፍለ ሀገሩ ዋና ከተማ ኮቤ ከተማ ናት።
149w7bdncrhs4oa85yq1o2om9ypiq7j
394729
394728
2026-08-13T18:17:19Z
武部沙織の彼氏
60089
Created by translating the section "__LEAD_SECTION__" from the page "[[:ja:Special:Redirect/revision/110561653|兵庫県]]"
394729
wikitext
text/x-wiki
የሂዮጎ ግዛት (兵庫県) በ[[ጃፓን]] ኪንኪ ክልል ውስጥ የሚገኝ ግዛት ነው።የክፍለ ሀገሩ ዋና ከተማ ኮቤ ከተማ ናት።
== __LEAD_SECTION__ ==
የሂዮጎ ግዛት (兵庫県) በ[[ጃፓን]] ኪንኪ ክልል ውስጥ የሚገኝ ግዛት ነው።የክፍለ ሀገሩ ዋና ከተማ ኮቤ ከተማ ናት።
m286y6r6yei6kc0yuutxpuwssh8tpbn
394730
394729
2026-08-13T18:28:14Z
武部沙織の彼氏
60089
/* */
394730
wikitext
text/x-wiki
የሂዮጎ ግዛት (兵庫県) በ[[ጃፓን]] ኪንኪ ክልል ውስጥ የሚገኝ ግዛት ነው።የክፍለ ሀገሩ ዋና ከተማ ኮቤ ከተማ ናት።
{{የሀገር መረጃ|ስም=|ሙሉ_ስም=የሂዮጎ ግዛት (兵庫県)|ማኅተም_ሥዕል=Emblem of Hyogo Prefecture.svg|ባንዲራ_ሥዕል=Flag of Hyogo Prefecture.svg|ባንዲራ_ስፋት=|መዝሙር=[[የሂዮጎ ግዛት ዘፈን]] (兵庫県民歌)|ካርታ_ሥዕል=Map of Japan with highlight on 28 Hyōgo prefecture.svg|ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ=|ዋና_ከተማ=[[ኮቤ ከተማ]]|ብሔራዊ_ቋንቋ=|የመንግስት_አይነት=|የመሪዎች_ማዕረግ=[[ገዥ]]|የመሪዎች_ስም=[[ሞቶሂኮ ሳይቶ]]|ታሪካዊ_ቀናት=|ታሪካዊ_ክስተቶች=|የመሬት_ስፋት=8,400.82|የመሬት_ስፋት_ከዓለም=|ውሀ_ከመቶ=|የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት=|የሕዝብ_ብዛት_ቆጠራ_ዓመት=|የሕዝብ_ብዛት_ግምት=93,578,567|የሕዝብ_ብዛት_ቆጠራ=<br>5,302,248|የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም=|የገንዘብ_ስም=|ሰዓት_ክልል=|የስልክ_መግቢያ=|ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ=|የግርጌ_ማስታወሻ=}}
== __LEAD_SECTION__ ==
የሂዮጎ ግዛት (兵庫県) በ[[ጃፓን]] ኪንኪ ክልል ውስጥ የሚገኝ ግዛት ነው።የክፍለ ሀገሩ ዋና ከተማ ኮቤ ከተማ ናት።
2wkzn07on9d4ubro61c8a58ydrva1tx
394732
394730
2026-08-13T18:34:24Z
武部沙織の彼氏
60089
Created by translating the section "__LEAD_SECTION__" from the page "[[:ja:Special:Redirect/revision/110561653|兵庫県]]"
394732
wikitext
text/x-wiki
የሂዮጎ ግዛት (兵庫県) በ[[ጃፓን]] ኪንኪ ክልል ውስጥ የሚገኝ ግዛት ነው።የክፍለ ሀገሩ ዋና ከተማ ኮቤ ከተማ ናት።
{{የሀገር መረጃ|ስም=|ሙሉ_ስም=የሂዮጎ ግዛት (兵庫県)|ማኅተም_ሥዕል=Emblem of Hyogo Prefecture.svg|ባንዲራ_ሥዕል=Flag of Hyogo Prefecture.svg|ባንዲራ_ስፋት=|መዝሙር=[[የሂዮጎ ግዛት ዘፈን]] (兵庫県民歌)|ካርታ_ሥዕል=Map of Japan with highlight on 28 Hyōgo prefecture.svg|ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ=|ዋና_ከተማ=[[ኮቤ ከተማ]]|ብሔራዊ_ቋንቋ=|የመንግስት_አይነት=|የመሪዎች_ማዕረግ=[[ገዥ]]|የመሪዎች_ስም=[[ሞቶሂኮ ሳይቶ]]|ታሪካዊ_ቀናት=|ታሪካዊ_ክስተቶች=|የመሬት_ስፋት=8,400.82|የመሬት_ስፋት_ከዓለም=|ውሀ_ከመቶ=|የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት=|የሕዝብ_ብዛት_ቆጠራ_ዓመት=|የሕዝብ_ብዛት_ግምት=93,578,567|የሕዝብ_ብዛት_ቆጠራ=<br>5,302,248|የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም=|የገንዘብ_ስም=|ሰዓት_ክልል=|የስልክ_መግቢያ=|ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ=|የግርጌ_ማስታወሻ=}}
== __LEAD_SECTION__ ==
የሂዮጎ ግዛት (兵庫県) በ[[ጃፓን]] ኪንኪ ክልል ውስጥ የሚገኝ ግዛት ነው።የክፍለ ሀገሩ ዋና ከተማ ኮቤ ከተማ ናት።
== __LEAD_SECTION__ ==
የሂዮጎ ግዛት (兵庫県) በ[[ጃፓን]] ኪንኪ ክልል ውስጥ የሚገኝ ግዛት ነው።የክፍለ ሀገሩ ዋና ከተማ ኮቤ ከተማ ናት።
eafmdylpab4y7nds6t3r4aho7rfni2v
የሃይጎ ፕሪፌክቱራል የእንግዳ ማረፊያ
0
55846
394731
2026-08-13T18:32:33Z
武部沙織の彼氏
60089
Created by translating the opening section from the page "[[:ja:Special:Redirect/revision/107929504|兵庫県公館]]"
394731
wikitext
text/x-wiki
የሂዮጎ '''ፕሪፌክቸራል የመንግስት ህንፃ(兵庫公館)''' በ [[1902 እ.ኤ.አ.|1902]] የተገነባ የመንግስት ህንፃ ነው (ሜጂ 35)።መጀመሪያ ላይ የሃይጎ ግዛት መንግሥት ዋና ሕንፃ እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀው ይህ ሕንፃ ከ [[1985 እ.ኤ.አ.|1985 ዓ.ም.]] ጀምሮ እንደ ፕሪፌክቱራል '''የእንግዳ ማረፊያ''' እና '''የፕሪፌክቱራል መንግሥት መዛግብት''' ሆኖ ሲያገለግል ቆይቷል።
ይህ አስደናቂ የህዳሴ አይነት ህንፃ፣ በትምህርት ሚኒስቴር መሐንዲስ ሃንሮኩ ያማጉቺ የተነደፈው፣ የሃይጎ ግዛት መንግስት ዋና ዋና መሥሪያ ቤት ሆኖ እንዲያገለግል ተገንብቷል። በውስጠኛው ግቢ ዙሪያ የተገነባ የኮሪደር ስርዓት ያለው "ሮ-ኖ-ጂ" (ካሬ ቅርጽ ያለው) አቀማመጥ አለው። መዋቅሩ ባለ ሶስት ፎቅ የጡብ ሕንፃ ነው። ሲጠናቀቅ፣ በጃፓን ካሉት ትላልቅ የመንግስት ቢሮ ሕንፃዎች አንዱ ነበር - ይህም በ1890ዎቹ በምስራቅ ትልቁ የመርከብ ማዕከል ለመሆን የበቃውን የኮቤ ወደብ ብልጽግና የሚያሳይ ማስረጃ ነው።
3v89qit6qk5cllu7uc1rghtcx8ikpm4
HIKAKIN
0
55847
394733
2026-08-13T18:38:11Z
武部沙織の彼氏
60089
Created by translating the opening section from the page "[[:ja:Special:Redirect/revision/110623805|HIKAKIN]]"
394733
wikitext
text/x-wiki
'''ሂካኪን''' ( ኤፕሪል [[21 April|21፣]] [[1989 እ.ኤ.አ.|1989]] የተወለደ <ref name="joetsu2">{{Cite web|和書|url=https://www.joetsutj.com/articles/51734603|title=ハモネプに出たHIKAKINさんは妙高市出身|accessdate=2014-11-23|date=2010-09-20|publisher=上越タウンジャーナル}}</ref> ) [[ጃፓን|ጃፓናዊ]] ወንድ የዩቲዩብ ተጠቃሚ ፣ የበጎ አድራጎት ባለሙያ ፣ የሰው ልጅ ቢትቦክሰር ፣ የ UUUM Inc. <ref>{{Cite web|和書|title=HIKAKIN {{!}} UUUM(ウーム)|url=https://uuum.jp/creator/hikakin|accessdate=2023-08-13}}</ref> መስራች እና ዋና አማካሪ ነው።የቀድሞ የበረዶ ሸርተቴ ጃምፐር ።የቢኢ ኩባንያ ሊሚትድ ፕሬዝዳንት እና ዋና ሥራ አስፈፃሚእንዲሁም የዩቲዩብ ተጠቃሚ ከሆነው ከታላቅ ወንድሙ ሴኪን ጋር በመሆን " ሂካኪን እና ሴኪን " የሙዚቃ ክፍል አካል ሆኖ ያቀርባል።የደም አይነቱ ኦ ነው። መጀመሪያ ላይ ከኒጋታ ግዛት ።
እሱ በጃፓን ውስጥ ከፍተኛ የጨዋታ YouTuber ሲሆን በብሔራዊ የበረዶ መንሸራተቻ ሻምፒዮናዎችም ተሳትፏል። ታላቅ ወንድሙ [[SEIKIN]] እንዲሁም የዩቲዩብ ተጫዋች ነው።
0i8q2ui0891jf2b1a1dn8y6uquo891r
394734
394733
2026-08-13T18:39:24Z
武部沙織の彼氏
60089
/* */
394734
wikitext
text/x-wiki
'''ሂካኪን''' ( ኤፕሪል [[21 April|21፣]] [[1989 እ.ኤ.አ.|1989]] የተወለደ <ref name="joetsu2">{{Cite web|和書|url=https://www.joetsutj.com/articles/51734603|title=ハモネプに出たHIKAKINさんは妙高市出身|accessdate=2014-11-23|date=2010-09-20|publisher=上越タウンジャーナル}}</ref> ) [[ጃፓን|ጃፓናዊ]] ወንድ የዩቲዩብ ተጠቃሚ ፣ የበጎ አድራጎት ባለሙያ ፣ የሰው ልጅ ቢትቦክሰር ፣ የ UUUM Inc. <ref>{{Cite web|和書|title=HIKAKIN {{!}} UUUM(ウーム)|url=https://uuum.jp/creator/hikakin|accessdate=2023-08-13}}</ref> መስራች እና ዋና አማካሪ ነው።የቀድሞ የበረዶ ሸርተቴ ጃምፐር ።የቢኢ ኩባንያ ሊሚትድ ፕሬዝዳንት እና ዋና ሥራ አስፈፃሚእንዲሁም የዩቲዩብ ተጠቃሚ ከሆነው ከታላቅ ወንድሙ ሴኪን ጋር በመሆን " ሂካኪን እና ሴኪን " የሙዚቃ ክፍል አካል ሆኖ ያቀርባል።የደም አይነቱ ኦ ነው። መጀመሪያ ላይ ከኒጋታ ግዛት ።
እሱ በጃፓን ውስጥ ከፍተኛ የጨዋታ YouTuber ሲሆን በብሔራዊ የበረዶ መንሸራተቻ ሻምፒዮናዎችም ተሳትፏል። ታላቅ ወንድሙ [[SEIKIN]] እንዲሁም የዩቲዩብ ተጫዋች ነው።
[[:File:Hikakin 2026 - Odaiba (cropped).jpg]]
cajmhvtin799xzmj5xfymsgx5tudd53
394735
394734
2026-08-13T18:41:11Z
~2026-44450-20
60103
394735
wikitext
text/x-wiki
'''ሂካኪን''' ( ኤፕሪል [[21 April|21፣]] [[1989 እ.ኤ.አ.|1989]] የተወለደ <ref name="joetsu2">{{Cite web|和書|url=https://www.joetsutj.com/articles/51734603|title=ハモネプに出たHIKAKINさんは妙高市出身|accessdate=2014-11-23|date=2010-09-20|publisher=上越タウンジャーナル}}</ref> ) [[ጃፓን|ጃፓናዊ]] ወንድ የዩቲዩብ ተጠቃሚ ፣ የበጎ አድራጎት ባለሙያ ፣ የሰው ልጅ ቢትቦክሰር ፣ የ UUUM Inc. <ref>{{Cite web|和書|title=HIKAKIN {{!}} UUUM(ウーム)|url=https://uuum.jp/creator/hikakin|accessdate=2023-08-13}}</ref> መስራች እና ዋና አማካሪ ነው።የቀድሞ የበረዶ ሸርተቴ ጃምፐር ።የቢኢ ኩባንያ ሊሚትድ ፕሬዝዳንት እና ዋና ሥራ አስፈፃሚእንዲሁም የዩቲዩብ ተጠቃሚ ከሆነው ከታላቅ ወንድሙ ሴኪን ጋር በመሆን " ሂካኪን እና ሴኪን " የሙዚቃ ክፍል አካል ሆኖ ያቀርባል።የደም አይነቱ ኦ ነው። መጀመሪያ ላይ ከኒጋታ ግዛት ።
እሱ በጃፓን ውስጥ ከፍተኛ የጨዋታ YouTuber ሲሆን በብሔራዊ የበረዶ መንሸራተቻ ሻምፒዮናዎችም ተሳትፏል። ታላቅ ወንድሙ [[SEIKIN]] እንዲሁም የዩቲዩብ ተጫዋች ነው።
[[ስዕል:Hikakin 2026 - Odaiba (cropped).jpg | thumb | right]]
a3hbdziqe5agm4wh1tkmepeptkapmgv
ኤርዊን ሮምሜል
0
55848
394737
2026-08-13T18:50:22Z
武部沙織の彼氏
60089
Created by translating the opening section from the page "[[:ja:Special:Redirect/revision/109917379|エルヴィン・ロンメル]]"
394737
wikitext
text/x-wiki
'''ኤርዊን ዮሃንስ ዩጂን ሮምሜል (Erwin Johannes Eugen Rommel''' {{#tag:ref|ファーストネームの{{lang|de|Erwin}}は[[日本語]]では「エルウィン」「エルヴィン」と表記される事が多い。より実際の発音に近く「エアヴィン」、英語読みで「アーウィン」とカタカナ表記されることもある。姓の{{lang|de|Rommel}}は、実際の発音は「ロメル」に近い。|group=#}} [[15 November|ህዳር 15፣]] [[1891 እ.ኤ.አ.|1891]] - [[14 October|ጥቅምት 14፣]] [[1944 እ.ኤ.አ.|1944]] ) የጀርመን የጦር መኮንን ነበር።የመጨረሻው ደረጃቸው ፊልድ ማርሻል ነበር።
በሁለተኛው [[2ኛው ዓለማዊ ጦርነት|የዓለም ጦርነት]] ወቅት በፈረንሳይ እና [[ስሜን አፍሪካ|በሰሜን አፍሪካ]] አስደናቂ የጦርነት አዛዥነት ያስመዘገቡ ድንቅ አዛዥ በመባል ይታወቃሉ።በተለይም፣ ሰፊውን [[በረሃ]] በማለፍ በተስፋፋው የሰሜን አፍሪካ ግንባር ፣ በብልሃት ስልቶቹና ስልቶቹ በቁጥር የላቀውን የእንግሊዝ ጦር በተደጋጋሚ በማሸነፍ " '''የበረሃ ቀበሮ''' " የሚል ቅጽል ስም አስገኝቶለታል። <ref>{{Cite news|url=https://www.jiji.com/jc/d4?p=ddy601-000_SAPA990119147990&d=d4_mili|title=北フランスの英仏海峡沿いにドイツが築いた…:ノルマンディー上陸作戦|accessdate=2020-11-30}}<cite class="citation news cs1" data-ve-ignore="">[https://www.jiji.com/jc/d4?p=ddy601-000_SAPA990119147990&d=d4_mili “北フランスの英仏海峡沿いにドイツが築いた…:ノルマンディー上陸作戦”]. ''時事ドットコム''<span class="reference-accessdate">. 2020年11月30日閲覧</span>.</cite></ref>ሮምሜል የተወለደችው እሑድ ህዳር 15፣ 1891 እኩለ ቀን ላይ በሄይደንሃይም አን ደር ብሬንዝ፣ የጀርመን ኢምፓየር ግዛት በሆነችው ዉርትተምበርግ ግዛት ውስጥ ነው። ከተማዋ የምትገኘው በኡልም ዳርቻ ላይ ነው።
t9587dlvbf6zvx57kl3b3b7dq8jmcoz
394738
394737
2026-08-13T18:53:26Z
~2026-44450-20
60103
394738
wikitext
text/x-wiki
'''ኤርዊን ዮሃንስ ዩጂን ሮምሜል (Erwin Johannes Eugen Rommel''' [[15 November|ህዳር 15፣]] [[1891 እ.ኤ.አ.|1891]] - [[14 October|ጥቅምት 14፣]] [[1944 እ.ኤ.አ.|1944]] ) የጀርመን የጦር መኮንን ነበር።የመጨረሻው ደረጃቸው ፊልድ ማርሻል ነበር።
በሁለተኛው [[2ኛው ዓለማዊ ጦርነት|የዓለም ጦርነት]] ወቅት በፈረንሳይ እና [[ስሜን አፍሪካ|በሰሜን አፍሪካ]] አስደናቂ የጦርነት አዛዥነት ያስመዘገቡ ድንቅ አዛዥ በመባል ይታወቃሉ።በተለይም፣ ሰፊውን [[በረሃ]] በማለፍ በተስፋፋው የሰሜን አፍሪካ ግንባር ፣ በብልሃት ስልቶቹና ስልቶቹ በቁጥር የላቀውን የእንግሊዝ ጦር በተደጋጋሚ በማሸነፍ " '''የበረሃ ቀበሮ''' " የሚል ቅጽል ስም አስገኝቶለታል። ሮምሜል የተወለደችው እሑድ ህዳር 15፣ 1891 እኩለ ቀን ላይ በሄይደንሃይም አን ደር ብሬንዝ፣ የጀርመን ኢምፓየር ግዛት በሆነችው ዉርትተምበርግ ግዛት ውስጥ ነው። ከተማዋ የምትገኘው በኡልም ዳርቻ ላይ ነው።
[[ስዕል:Bundesarchiv Bild 146-1985-013-07, Erwin Rommel.jpg | thumb | right]]
nzbwjg2bc7eau1nufn9a6x4rfjzw608