ውክፔዲያ amwiki https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD MediaWiki 1.47.0-wmf.18 first-letter ፋይል ልዩ ውይይት አባል አባል ውይይት ውክፔዲያ ውክፔዲያ ውይይት ስዕል ስዕል ውይይት መልዕክት መልዕክት ውይይት መለጠፊያ መለጠፊያ ውይይት እርዳታ እርዳታ ውይይት መደብ መደብ ውይይት በር በር ውይይት TimedText TimedText talk ሞጁል ሞጁል ውይይት Event Event talk ኢየሱስ 0 3756 394942 388382 2026-09-05T04:31:33Z Dagio lol 55597 394942 wikitext text/x-wiki [[ስዕል:Jesus bahirdar.JPG|thumb|160px|በ14ኛው ከፍለ ዘመን መሰራቱ የሚታመን የኢየሱስና የማሪያም ምስል ፣ በተጨማሪ ይህ ስዕል '''[[እቴጌ ምንትዋብ]]''' ለ'''[[ማርያም]]'''ና ለልጇ '''[[እየሱስ ክርስቶስ]]''' ስትሰግድ ለራሷ ማስታወሻ ያሣለችው ስዕል ነው።]] '''ኢየሱስ''' (በ[[ዕብራይስጥ]]: ሲጻፍ '''ישו '''፣ ሲነበብ ፡ የሹዓ ፣ ትርጉሙም ፡ የሚያድን ፡ ማለት ፡ ነው) የ[[ክርስትና]] ፡ ሃይማኖት ፡ መሰረት ፡ ነው ። '''[[ክርስቶስ]]''' ፡ ማለት (በ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] ፡ ቋንቋ ፡ ሲጻፍ '''Χριστός ''' ፤ ይህም ፡ ''[[መሢሕ]]'' ፡ ማለት ፡ ነው) ፤ (በዕብራይስጥ ፡ ''ማሺያሕ'' ፡ ወይም 'የተቀባ' ማለት ፡ ሲሆን ፡ በተጨማሪም [[ቅዱስ ዐማኑኤል|ዐማኑኤል]] ፡ ይባላል ፡ ትርጉሙም ፡ እግዚአብሔር ፡ ከኛ ፡ ጋር ፡ ሆነ) ማለት ፡ ነው ። ከ[[ሥላሴ]] ፡ አንዱ ፡ አካል ፡ ወልድ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ። ኢየሱሰ ፡ በ[[ክርስትና]] ፡ ሃይማኖት ፡ አንድ ፡ አምላክ ፡ ከሚሆኑት ፡ [[አብ]] ፡ [[ወልድ]] ፡ [[መንፈስ ቅዱስ|መንፈስ ፡ ቅዱስ]] ፡ ማለትም ፡ [[ሥላሴ|ከሥላሴ]] ፡ አንዱ ፡ ወልድ ፡ እርሱ ፡ ነው ፤ ይህም ፡ ወልድ ፣ '''[[ማርያም|ከእመቤታችን ፡ ቅድስት ፡ ድንግል ፡ ማርያም]]''' ፡ ተወልዶ ። [[ስዕል:01jesusbirthaimated.gif|160px|thumb|የኢየሱስ ክርስቶስ ልደትና ጥምቀት ]] እንደ ፡ ሰው ፡ በምድር ፡ ተመላልሶ ፡ የአባቱን ፡ መንግሥት ፡ አስተምሮ ፡ ለሰው ፡ ልጅ ፡ መዳን ፡ ሲል ፡ ራሱን ፡ አሳልፎ ፡ የሰጠ ፡ በመጨረሻም ፡ ከሞት ፡ ተነስቶ ፡ '''[[መንፈስ ቅዱስ|መንፈስ ፡ ቅዱስ]]''' ፡ እንዲተካው ፡ አድርጎ ፡ ወደ ፡ ሰማይ ፡ አርጎ ፡ በአባቱ ፡ ቀኝ ፡ የተቀመጠ ፡ ይህን ፡ ዓለም ፡ ለመፍረድ ፡ ዳግም ፡ ምፃቱ ፡ የሚጠበቅ ፡ አምላክ ፡ እና ፡ ፈጣሪ ፡ ነው ። ስለኢየሱስ ፡ የበለጠ ፡ ለመረዳት ፡ [[አዲስ ኪዳን|አዲስ ፡ ኪዳን]]ን ፡ በተለይ ፡ '''[[ወንጌል]]ን''' ፡ በአራቱ ፡ ሐዋርያት ፣ [[የማርቆስ ወንጌል|በቅዱስ ፡ ማርቆስ]] ፣ [[የሉቃስ ወንጌል|ቅዱስ ፡ ሉቃስ]] ፣ [[የዮሐንስ ወንጌል|ቅዱስ ፡ ዮሐንስ]] ፣ [[የማቴዎስ ወንጌል|ቅዱስ ፡ ማቴዎስ]] ፡ የተፃፈውን ፡ ያንብቡ ።
[https://yaredtade.github.io/MJgithub.io/ ከድረ ፡ ገጾቹ ፡ አንዱን ፡ ለመመልከት ፡ እዚህ ፡ ላይ ፡ ይጫኑ] [[ስዕል:ዖሳህና.png|thumb|160px|ክርስቶስ በኣሕያ ውርንጫ ላይ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ]] እንዲሁም ፡ አንዳንድ ፡ ሃይማኖቶች ፡ ደግሞ ፡ የ[[እግዚአብሔር]] ፡ መልዕክተኛ ፡ ነው ፡ ሲሉ ፡ አንዳንዶቹ ፡ ደግሞ ፡ ነቢይ ፡ ነው ፡ ብለው ፡ ያምናሉ ። ==ስምና ልደትተጨማሪ ማስረጃ== «ኢየሱስ» የሚለው ስም ፦ በ[[ግሪክኛ]] «ኤሱስ» Ἰησοῦ በቀዳማይ እብራይስጥ «ያህሹአ» יְהוֹשֻׁעַ ፣ በደሃራይ እብራይስጥ «ያሱአ» יֵשׁוּעַ ፣ በ[[አረማይክ]] «ዔሳዩ» ܝܫܘܥ ፤ በቀዳማይ [[አረብኛ]] «'''[[ዒሳ]]'''» عيسى ፤ በደሃራይ አረቢኛ «የሱዐ» يسوع ሲሆን ትርጉሙ ከእብራይስጥ «[[ያህዌ]] መድሃኒት ነው» ማለት መድኃኒያለም የሚል ፍቺ አለው፤ በተለይ ኢየሱስ ሰዎች ሲጠሩበት የነበረ የሰው ስም መሆኑን ለማሳየት ለሌሎች ሰዎች አገልግሎት ላይ ውሏል። '''የ[[ማርያም]] ልጅ ኢየሱስ''' ከሌሎች ኢየሱሶች ለመለየት ባደገበት አገር ስም በ[[ናዝሬት]] '''የናዝሬቱ ኢየሱስ''' ይባላል፦ ሉቃስ 18፥37። ከዚህም በቀር «ኢያሱ» (ወይም በግዕዝ «ኢየሱስ»፣ በግሪክ «ኢዬሶውስ»፣ በዕብራይስጥም «ያህሹዓ») የተባሉት ሌሎች ግለሠቦች ከ[[ብሉይ ኪዳን]] እና ከ[[አዲስ ኪዳን]] ማየት ይቻላል፦ * 1. [[የነዌ ልጅ ኢየሱስ]] - በ[[ሙሴ]] ዘመን ይኖር የነበረ ፍጡር ሰው ነው። * 2. [[የኢዮሴዴቅ ልጅ ኢየሱስ]] - በ[[ሐጌ]] ዘመን ይኖር የነበረ ፍጡር ሰው ነው። * 3. [[ኢዮስጦስ ኢየሱስ]] - የ[[ጳውሎስ]] ባልደረባ ነው (ቆላ.4:10-11)። እንደ ክርስትና እምነትና ወንጌሎች ኢየሱስ ከ[[ድንግል ማርያም]] እና ከ[[መንፈስ ቅዱስ]] በ[[ቤተ ልሔም]]፣ [[ይሁዳ]] ተወለደ። ሳዱላዋ ማርያምና እጮኛዋ [[ዮሴፍ (የማርያም ባል)|ዮሴፍ]] ለሕዝብ ቁጠራ በይሁዳ ስለ ተገኙ የቤት መጻተኞች ሆነው በ[[ጋጣ]] ተኝተው ነበር፤ ኢየሱስም በ[[ግርግም]] የተኛ እንጂ አልጋ አልነበረም። [[ገሊላ]] ግን በስሜን እስራኤል ወይም [[ሰማርያ]] ቤተሠቡ የተገኙበት ኢየሱስም የታደገበት ሀገር ነበረ። == የኢየሱስ ጥቅሶችና ትምህርቶች== [[ስዕል:Turiner Grabtuch Gesicht negativ klein.jpg|160px|thumb|ኢየሱስ በመቃብሩ ተብሎ የሚታመነው [[የቶሪኖ ከፈን]] ፎቶ ኔጋቲቭ]] [[ቤተክርስቲያን]] ቅዱስ ብላ የምትጠቀምባቸው ፬ መጻሕፍት [[ወንጌሎች]] '''በ[[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴዎስ]]፣ [[የማርቆስ ወንጌል|ማርቆስ]]፣ [[የሉቃስ ወንጌል|ሉቃስ]]ና [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ]]''' እንደተጻፉት የኢየሱስን ትምህርትና ከሞላ ጐደል የሕይወት ታሪኩን ይገልጻሉ። በነዚህ ወንጌሎች መሠረት ኢየሱስ ሲያስተምር ብዙ ጥቅሶች ይገኛሉ። ለምሳሌ፦ :«የአሕዛብ አለቆች እንዲገዙአቸው፡ ታላላቆቹም በላያቸው እንዲሠለጥኑ ታውቃላችሁ። በእናንተስ እንዲህ አይደለም...» (ማቴ 20፡25) በዚሁ ጥቅስ ኢየሱስ [[ዓለም (ሃይማኖት)|ዓለሙን]] እንደ ገለበጠ ተብሏል። በዚያን ጊዜ [[ይሁዳ]] በባዕድ አረመኔ ሕዝብ ከባድ ገዥነት ሥር ነበረችና፣ የአይሁዶች ሊቃውንት ከትንቢት የተነሣ ከ[[ሮሜ]] ዕጅ የሚያድናቸውን መሢሕ ይጠብቁ ነበር። ይህ አይነት ትንቢት ቢገኝም ኢየሱስ ያንጊዜ በጦርነት ስላላነሣ የአይሁድ መሪዎች ሊቀበሉት ፈቃደኛ አልነበሩም። ደግሞ «እግዚአብሔር ምኑን ይፈልጋል?» ለሚለው ለዘመናት [[ፍልስፍና]] ጥያቄ በመመልስ ኢየሱስ በ[[ብሉይ ኪዳን]] [[ትንቢተ ኢሳይያስ]] ውስጥ ይህን መልስ አገኝቶ ብዙ ጊዜ ያጠቁመው ነበር፦ :«ምሕረት እፈልጋለሁ እንጂ መሥዋዕት አይደለም።» ለሚሰሙት ተከታዮቹ ግን አዲስ ጥያቄ ጠየቃቸው፣ እንዲህ ሲል፦ :«ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?» (ማርቆስ 8:36) በወንጌላት በኩል እጅግ በርካታ ተመሳሳይ ትምህርቶች በቀላሉ ሊነቡ ይቻላል። ደግሞ ይዩ፦ * [[አባታችን ሆይ]] ያስተማረው የክርስትና ጸሎት * [[ወርቃማው ሕግ]] የ[[ሕገ ወንጌል]] መሠረት == ኢየሱስ ማን ነውባጭሩ == [[ስዕል:Holy Face - Genoa.jpg|160px|thumb|ኢየሱስ ለ[[ኦስሮኤና]] ንጉሥ ለ[[5ኛው አብጋር]] የላከው ተብሎ የሚታመነው ግርማዊው [[የጄኖቫ ቅዱስ መልክ]]]] በ[[ተዋሕዶ]] አብያተ ክርስትያናት እምነት ትምህርት፣ የኢየሱስ ሰብአዊና መለኰታዊ ባሕርይ አንድ (ተዋሕዶ) ነው። ከ[[ካልኬዶን ጉባኤ]] ጀምሮ ግን በ[[ሮማ ቤተክርስትያን]] ትምህርት ዘንድ በሁለት ልዩ ልዩ ሰብአዊና መለኰታዊ ባሕርዮች ተለይቷል። ኢየሱስ ወልድ ሆኖ ከ[[ሥላሴ]] (አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ) አንዱ ክፍል በመሆኑ [[አምላክ]] ነው በማለት በ[[ንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት]] ይስማማሉ። «ቃሉ ሥጋ ሆነ» ሲባል፣ ፈጣሪው ወደ ፍጥረቱ በሙሉ በመግባት ዓለሙን ለማዳን ኃይልና ፈቃድ እንዳለው ገለጸ ለማለት ነው። ከዚህ በላይ ስለ ኢየሱስ ማንነት ብዙዎች አብያተ ክርስትያናት [[አዲስ ኪዳን|ከአዲስ ኪዳን]] ጠቅሰው እንደሚያስተምሩት የሚከተለውን እንረዳለን ==1. ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው== ከሁለት ሺህ ዓመት በፊት በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ አንድ እንግዳ ሰው ብቅ አለ፡፡ ይህ ሰው በአለም ውስጥ የተወለደ ቢሆንም፣ ልክ እንደማንኛውም ሰው ሰብአዊ ማንነት ቢኖረውም ተራ ሰው አልነበረም። [[ማርያም|ከድንግል ማርያም]] [[መንፈስ ቅዱስ|በመንፈስ ቅዱስ]] ተፀንሶ ወደ ምድር የመጣው፣ በሰው አምሳል የተገለጠው ራሱ [[እግዚአብሔር]] ነው፡፡ ይህ ሰው (የእግዚአብሔር ልጅ) ነው (ሉቃስ 1፡26-35)፣ (ዮሐንስ 1፡1 እና ዮሐንስ 1፡14)። [[ብሉይ ኪዳን|በብሉይ ኪዳን]] ስለሚመጣው ''መሢህ'' ([[ክርስቶስ]]) ሲተነበይ ከመጠሪያዎቹ አንዱ [[አማኑኤል]] [[ዕብራይስጥ|በዕብራይስጥ]] «ኢሜኑ» (ከኛ ጋር) «ኤል» (አምላክ) ወይም አምላክ ከኛ ጋራ ማለት ነው። ምድር የእግዚአብሔር መረገጫ እንደ ተባለች (ኢሳይያስ 66:1 እና [[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴ. 5:35]]) ወደፊት «ከወንዝ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ» ለዘላለም የሚነግስ ብለው የተነበዩለት አምላክ የሚሉት እግዚአብሔር ነው። ==2. ኢየሱስ ወደ ምድር የመጣው ለተለየ ተልእኮ ነው== * የሰው ልጅ ከጠፋበት መንገድ ሊመልስ ([[የሉቃስ ወንጌል|ሉቃስ 19፡10]])። * ከጨለማ ስልጣን ሊያድነን (ቆላሲያስ 1፡13)፡፡ * ነፍሱን ለእኛ ቤዛ አድርጎ ሊሰጥ፤ ደሙን ከፍሎ ሊገዛን ([[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴ 20፡28]])፡፡ [[ስዕል:ሕማማተ መስቀል.png|thumb|250px]]* በሕይወታችን ያለውን የሰይጣንን ሥራ ሊያፈርስ (1ዮሐ 3፡8)፡፡ * የዘላለም ሕይወት ሊሰጠን (1ዮሐ 5፡11፣12)፡፡ በተጨማሪ [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ 3፡16፣17 እና ዮሐንስ 10፡10]] ይመልከቱ፡፡ * አዲስ ልደት በመስጠት የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሊያደርገን ([[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐ 1፡12]])፡፡ በተጨማሪ 1ዮሐ 3፡1.2 ይመልከቱ * ከአብ ጋር የነበረንን ሕብረት ለማደስ (1ዮሐ 1፡3)። ==3. ኢየሱስ እግዚአብሔር ምን እንደሚመስል ሊያሳየን መጣ== ([[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐ 14፡7-11]])፡፡ በተጨማሪ [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ 1፡18]] ይመልከቱ። * የእግዚአብሔርን [[ፍቅር]] አሳየን (1ዮሐ 4፡9፣10)፡፡ በተጨማሪ [[ወደ ሮማውያን ፭|ሮሜ 5፡8]] ይመልከቱ። * የእግዚአብሔርን [[ኃይል]] አሳየን፣ የታመሙትን፣ ሽባዎችን እና አይነስውራንን ፈወሰ ([[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴ 4፡24]])፡፡ በተጨማሪ ዮሐንስ 9፡1-7 ይመልከቱ። * ርኩሳን መናፍስትን አስወጣ (ማር 1፡34)፡፡ በተጨማሪ [[የማርቆስ ወንጌል|ማርቆስ 5፡1-17]] ይመልከቱ። * ተአምራትን አደረገ ([[የማርቆስ ወንጌል|ማር 4፡37-41]])፡፡ በተጨማሪ [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ 6፡1-21]] ይመልከቱ። * ሙታንን አስነሳ ([[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐ 11፡43፣44]])፡፡ ==4. ኢየሱስ መከራችንን ተቀበለ== ኢየሱስ በምድር ሕይወቱ እኛ የምንቀበለውን የሕይወት ችግሮች በሞላ አይቷል፤ ስለዚህም ሊራራልን ይችላል። (ዕብ 4፡15)፡፡ በተጨማሪ [[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴዎስ 8፡17]] ይመልከቱ። ==5. ኢየሱስ ስለእኛ በ[[መስቀል]] ላይ ሞተ== ኃጢአተኛ ሰዎች በሀሰት ኢየሱስን እንደ ወንጀለኛ ከእንጨት በተሰራ መስቀል ላይ ቸነከሩት፡፡ ራሱን ከዚህ ማዳን ቢችልም፣ አላደረገውም፡፡ ምክንያቱም እግዚአብሔር አለሙን የሚያድነው በእርሱ የመስቀል ላይ ሞት ነበርና፡፡ ስዚህ ኢየሱስ ስለ እኛ ሞተ! ([[የማርቆስ ወንጌል|ማር 15፡16-39]] ያንብቡ) ([[ቅዱስ ጴጥሮስ|1ጴጥ 2፡24]])፡፡ በተጨማሪ ኢሳያስ 53፡5፣6 ያንብቡ፡፡ ==6. ኢየሱስ ስለእኛ ከሙታን መካከል ተነሳ== ከሦስት ቀን የመቃብር ቆይታ በኋላ እግዚአብሔር ልጁን ከሙታን መካከል አስነሳው! ([[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴዎስ 28 ያንብቡ]])፡፡ ትንሳኤውም ጭምር ለእኛ ሲል ነበር፡፡ (ኤፌ 2፡4-6)፡፡ በተጨማሪ [[ወደ ሮማውያን ፮|ሮሜ 6፡4]] ያንብቡ፡፡ አንድእግዚሀቢዬርበሚሄንበአቦበወልድ ==7. ኢየሱስ ለእኛ የሰማይን ደጅ ከፈተልን== በምድር ላይ የነበረውን ሥራ በፈፀመ ጊዜ ኢየሱስ ወደአባቱ ዘንድ ወደሰማይ አረገ፡፡ ይህም ጭምር ለእኛ ነበር፡፡ ምክንያቱም አሁንና ለዘላለሙ ከእርሱ ጋር አብረን ለመኖር ወደ እግዚአብሔር መገኛ የምንሄድበት መንገድ ከፍቶልናል፡፡ (ዕብ 10፡19-22)፡፡ በተጨማሪ [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ 14፡1-3]] ይመልከቱ። ለተጨማሪ መረጃ የሚከተለውን አድራሻ ይጎብኙ፡ http://bible-question-and-answer.blogspot.com/2012/02/blog-post.html == በተጨማሪም ተመልከት == * [[የሰው ልጅ አመጣጥ ጽንሰ-ሀሳቦች]] == ተጨማሪ ማጣቀሻዎች == * ስለ ኢየሱስ የበለጠ ለማወቅ ኢትዮጵያንኦርቶዶክስዶትኮም http://ethiopianorthodox.org/amharic/tiyakenamelse/tiyakenmelse.html የተባለ ድረገጽን ይጎብኙ። * [http://www.bible.org/foreign/amharic/ መጽሓፍ ቅዱስ] [[መደብ:ክርስትና]] [[መደብ:አይሁድ]] [[መደብ:ማርያም]] [[መደብ:ተዋህዶ]] 5zfrprifoamk9r86lsn2hb9g3tum1vx ስዊድን 0 4130 394940 394933 2026-09-04T15:51:15Z RW Gamer (a typical editor and a gamer) 54484 /* */ Updating factual information. 394940 wikitext text/x-wiki {{የሀገር መረጃ| ስም = ስዊድን| ሙሉ_ስም = Konungariket Sverige
የስዊድን ግዛት| ባንዲራ_ሥዕል = Flag of Sweden.svg| ማኅተም_ሥዕል = Great coat of arms of Sweden.svg| መዝሙር = ''Du gamla, Du fria''

[[File:United States Navy Band - Sweden.ogg]]| ካርታ_ሥዕል = Sweden in its region.svg| ዋና_ከተማ = [[ስቶኮልም]]| ብሔራዊ_ቋንቋ = [[ስዊድንኛ]]| የመሪዎች_ማዕረግ = ንጉሥ

[[ጠቅላይ ሚኒስትር]]| የመሪዎች_ስም = [[ካርል አስራ ስድስተኛ ጉስታፍ]]
[[ስቴፋን ሉቬን]]| የነጻነት_ቀን = [[ሰኔ 2]] ቀን [[1515]] ዓ.ም.
(6 Jun. 1523 እ.ኤ.አ.)| የመሬት_ስፋት = 528,447,000| የመሬት_ስፋት_ከዓለም = 55| የሕዝብ_ብዛት_ግምት = 10,042,928| የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት = 2017 እ.ኤ.አ.| የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = 90| የገንዘብ_ስም = የስዊድን ክሮና| ሰዓት_ክልል = +1| የስልክ_መግቢያ = +46| ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = .se}} {{በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}} {{መዋቅር-መልክዐምድር}} [[መደብ:ስዊድን|*]] '''ስዊድን''' (ወይም በይፋ '''የስዊድን ግዛት''') በሰሜን አውሮፓ ክፍል ያለች ሀገር ናት። ይህችም ሀገር የስካንዲኒቭያ እና የኖርዲክ ሀገራት ዋነኛ አባል ናት። ስቶክሆልም ዋና ከተማዋ ሲሆን 10.4 ሚልየን የሚያክል ህዝብ የሚኖሩባት ሀገር ናት። ይህም ከኖርዲክ ሀገራት ትልቁን ድርሻ ስትይዝ 25.5% የሚያክሉ ህዝብ ትንሽ ይዘት አላቸው። ስቶክሆልም ዋና ከተማዋ ነው። ከብዙ ዘመናት በኋላ ጀርመናዊ ጎሳዎች ጊት እና ስዊድስ የተባሉ ሁለት የህብረተሰብ ክፍሎች በቫይኪንግ ዘመን ተመሰረቱ። የቫይኪን ዘመን በ12ተኛው ክፍለ ዘመን ሲያበቃ ስዊድን እንደ አንድ ሉአለዊ ሀገር መሆን ጀመረች። በ14ተኛው ክፍለ ዘመን አንድ ሶስተኛው የሚያክሉ የስዊድን ስካንዲኒቭያ ክፍል በጥቁር ሞት የተጠቃበት ግዜ ነው። በተጨማሪም የሃንሲቲክ ሊግ ሀገሪቱን ሲመራ ትልቅ ቀውስ አጋጥሟታል። ይህም የካልማር ህብረት በ1397 ዓም ሲመሰረት ሲዊድን በ1523 ዓም ከአባልነቱ ልትለቅ ችላለች። በሰላሳ አመት ጦርነት ስዊድን ለፕሮቴስታን ወገን ስትቆም በተከታታይነት የስዊድን ግዛት ሊቋቋም ችሏል። ይህም እስከ 18ተኛው ክፍለ ዘመን ድረስ ሀያላን ሆኖ የቆየ ነበር። በ1814 ዝም ስዊድን የመጨረሻ ጦርነቷን ስታካሂድ ኖርዌን ወደ ግዛቷ በማጠቃለል በመጨረሻም በ1905 ዓም በሰላማዊ መንገድ ተገነጠለች። ከዛም ወዲህ ስዊድን በአለም ዙርያ ግዕዝ ሀገር መሆን ጀመረች። ስዊድን የኔቶ አባል ወዲህ 2024 ትና በህብረት የምትሰራ ሀገር ናት። ስዊድን በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካና ማህበራዊ ጉዳዮች እጅግ በጣም የበለፀገች ሀገር ናት። ስዊድን ከየትኛውም ሀገራት የሚየጡ ስደተኞችና ዲያስፖራ መናገሻ ናት። ስዊድን በብዙ ጥናት መሰረት በሴት ትና ሰብአዊ መብት የሚል አክራሪነት የምትታወቅ ናት። በ2021 ስዊድን በኮሮና ቫይረስ ጊዜ፣ የኮቪድ ማይክሮቺፕ ፓስፖርት ለመጀመሪያ ግዜ የነደፈች ሀገር ናት። srgwle19zrnvrz1j5d8751n5e8dafqo አባል ውይይት:Renamed user 3fca64aafa7b8a1b76dfb43eec7607d9 3 28504 394943 319863 2026-09-05T09:08:03Z 기나ㅏㄴ 46308 기나ㅏㄴ moved page [[አባል ውይይት:MAyo]] to [[አባል ውይይት:Renamed user 3fca64aafa7b8a1b76dfb43eec7607d9]] without leaving a redirect: Automatically moved page while renaming the user "[[Special:CentralAuth/MAyo|MAyo]]" to "[[Special:CentralAuth/Renamed user 3fca64aafa7b8a1b76dfb43eec7607d9|Renamed user 3fca64aafa7b8a1b76dfb43eec7607d9]]" 319863 wikitext text/x-wiki '''ወደ አማርኛ ውክፔድያ [[ውክፔዲያ:Welcome, newcomers!|እንኳን ደህና መጡ!]]'''  ይህንን [[ውክፔዲያ]] (ዊኪ) ፕሮጀክት ማሻሻልና ማዘጋጀት ደስ እንደሚያስኝዎ ተስፋ አለኝ። እነዚህ ገጾች በተለይ ይጠቅሞታል። * [[ውክፔዲያ:ቀላል መማርያ|ቀላል መማርያ]] * [[እርዳታ:የማዘጋጀት ዘዴ|የማዘጋጀት ዘዴ]] - መጣጥፎችን ስለ ማስተካከል የሚጠቅም መረጃ * [[ውክፔዲያ:መፈተኛው፡ቦታ|መፈተኛው፡ቦታ]] - እዚህ ገጽ ላይ የማዘጋጀት ሙከራ ያለ ገደብ ይፈቀዳል! * [[ውክፔዲያ:የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ|የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ]] ደግሞ መጣጥፍ ስለ ማዘጋጀት አንዳንድ ስነ-ሥርዐት ያስረዳል። * [[ውክፔዲያ:ክፍለ-ዊኪዎች|ክፍለ-ዊኪዎች]] (መጣጥፎች፣ ግብራዊ ገጾች፣ መደቦች፣ መለጠፊያዎች ወዘተ.) አገባብ ለመረዳት ይህን ያንብቡ... * [http://am.wikipedia.org/wiki/Special:CategoryTree?target=ዋና&mode=all&dotree=Show+Tree የመደቦች ዝርዝር] * በዚህ መርሃ ግብር ላይ መኖር ያለበት ርዕስ ቢያውቁ፣ እባክዎ «[[ውክፔዲያ:የተፈለጉ ፅሑፎች|የተፈለጉ ፅሑፎች]]» ጋ ይዘርዝሩት! * በዊኪፔድያ ላይ አዲስ ገጽ ወይም ፅሑፍ በቀላሉ ለመፍጠር፣ በግራ ያለው «እንሂድ!» የሚለው ሳጥን ደግሞ ይጠቅምዎታል...! ምንም ጊዜ ስለ ማንኛውም ጉዳይ ጥያቄ ካለዎት፣ በእኔ ወይም በሌላ መጋቢ ውይይት ገጽ ላይ ከመጠየቅ አይቆጠቡ! ----      '''[[ውክፔዲያ:Welcome, newcomers!|Welcome]]''' to '''Amharic Wikipedia'''! I hope you enjoy improving and editing this [[ዊኪፔድያ|Wikipedia]] project. These pages are especially useful for those who are literate in Amharic. However, even experienced Wikipedians who don't know any Amharic have helped out with other things, like 'Interwikis' and updating images from Commons, etc. So don't be afraid to improve the wiki any way you can! Remember, someone else can always come later and fix any changes you make that are not perfect. You can set your own language for the interface at [[Special:Preferences]]. Just scroll in the box where it says 'am - አማርኛ' until you see your language, then click the ይቆጠብ (save) button at the bottom! Feel free to use our [[ውክፔዲያ:መፈተኛው፡ቦታ|Sandbox]] to make test edits. If you want to talk with other members in general, for now you can use the [[ውክፔዲያ:Village pump|Village pump]]. Sign your name on any Talk pages by just typing '~~~~' (four tildes) at the end of your message. If you have any questions about anything, don't hesitate to ask on my or another administrator's Talk page. Happy editing! With regards, -- [[User:Codex_Sinaiticus|ፈቃደ]] ([[User talk:Codex_Sinaiticus|ውይይት]]) 15:08, 26 ጁን 2011 (UTC) b9fjfwlqllwur9l31k09d6xb602h9e3 ሴውታ 0 46623 394941 394927 2026-09-04T17:39:51Z Ziv 51918 ([[c:GR|GR]]) [[c:COM:Duplicate|Duplicate]]: [[File:Ceuta Spain (cropped).jpg]] → [[File:Ceuta Spain (cropped 2).jpg]] Exact or scaled-down duplicate: [[c::File:Ceuta Spain (cropped 2).jpg]] 394941 wikitext text/x-wiki {{የቦታ መረጃ | ስም = ሴውታ | ኗሪ_ስም = Ceuta | ካርታ_አገር = እስፓንያ | ክፍፍል_ዓይነት2 = ክፍላገር | ክፍፍል_ስም2 =ራስ-ገዥ ከተማ | lat_deg = 35 | lat_min = 53 | north_south = N | lon_deg = 5 | lon_min = 18 | east_west = W | ከፍታ = 10 ሜ. | ሕዝብ_ጠቅላላ = 82,376 | ስዕል = Ceuta Spain (cropped 2).jpg | ስዕል_መግለጫ = የሴውታ ግድግዶች }} '''ሴውታ''' ([[እስፓንኛ]]፦ ''Ceuta'') በ[[አፍሪካ]] የሚገኝ የ[[እስፓንያ]] ከተማ ነው። በ[[ሜዲቴራኔያን ባሕር]]ና በ[[ሞሮኮ]] በሙሉ ይዋሰናል። ከ[[1660]] ዓም ጀምሮ የእስፓንያ ስለ ሆነ፣ እንደ እስፓንያ ክፍል ይቆጠራል። ሆኖም ሞሮኮ በዚህና በሌላው የእስፓንያ አፍሪካዊ ከተማ በ[[ሜሊያ]] ላይ ይግባኝ አላት። በ[[1987]] ዓም የራስ ገዥ ሁኔታ አገኘ፤ ከዚያ ቀድሞ የ[[አንዳሉሲያ]] ክፍላገር ከተማ ይቆጠር ነበር። {{መዋቅር-መልክዐምድር}} [[መደብ:የእስፓንያ ከተሞች]] [[መደብ:የእስፓንያ ክፍላገራት]] [[መደብ:የአፍሪካ ከተሞች]] 0mqanzbwchu80kz4r893cwszft2dri9 አባል:GatoLiteral/Sandbox 2 55900 394939 2026-09-04T15:11:33Z GatoLiteral 59813 አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{subst:#invoke:Message box|mbox}}» 394939 wikitext text/x-wiki

[[File:Information icon4.svg|40x40px|link=|alt=]]

gtqxaqzxozomvs0dplkd7qwr6w76rm5