ውክፔዲያ amwiki https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD MediaWiki 1.47.0-wmf.18 first-letter ፋይል ልዩ ውይይት አባል አባል ውይይት ውክፔዲያ ውክፔዲያ ውይይት ስዕል ስዕል ውይይት መልዕክት መልዕክት ውይይት መለጠፊያ መለጠፊያ ውይይት እርዳታ እርዳታ ውይይት መደብ መደብ ውይይት በር በር ውይይት TimedText TimedText talk ሞጁል ሞጁል ውይይት Event Event talk መስጴጦምያ 0 40239 395008 338630 2026-09-07T22:45:11Z Abex Aregaw 60525 395008 wikitext text/x-wiki '''መስጴጦምያ''' (ከ[[ግሪክኛ]]፦ Μεσοποταμία /መሶፖታሚያ/፣ «ከወንዞች መካከል ያለችው አገር») ከ[[ጤግሮስ ወንዝ]] እና ከ[[ኤፍራጥስ ወንዝ]] መካከል ያሉት አገሮች ሁሉ ማለት ነው። አሁን ይህ አቅራቢያ በ[[ኢራቅ]]፣ [[ሶርያ]]ና [[ቱርክ]] ይከፋፈላል። በጥንት [[ሱመር]]፣ [[አካድ]]፣ [[ባቢሎን]]፣ [[አሦር]]፣ [[አራም (ጥንታዊ አገር)|አራም]]ና ሌሎችም ልዩ ልዩ መንግሥታት በነዚህ ወንዞች መካከል ይገዙ ነበር። [[መደብ:ኢራቅ]] [[መደብ:ሶርያ]] [[መደብ:ቱርክ]] [[መደብ:የመስጴጦምያ ታሪክ]] 7ex6nwfhynwxmctffbu73lg8zrjca67 ሙሶሊኒ 0 48565 395007 374990 2026-09-07T21:00:06Z Dagio lol 55597 395007 wikitext text/x-wiki [[ስዕል:Benito Mussolini crop.jpg|175px|thumb|ሙሶሊኒ፣ ይፋዊ ስዕል]] [[ስዕል:Mussolini e Petacci a Piazzale Loreto, 1945.jpg|175px|left|thumb|ከግራ ወደ ቀኝ የቀድሞ የኮሚኒስት ፖለቲከኛ ኒኮላ ቦምባቺ፣ ዱስ ቤኒቶ ሙሶሊኒ፣ ታማኝ ፍቅረኛው ክላራ ፔታቺ፣ ሚኒስትር አሌሳንድሮ ፓቮሊኒ እና የታዋቂው ፋሺስት ፖለቲከኛ አቺሌ ስታርስ በህይወት የሌሉትን አስከሬኖች በፕላዛ ሎሬቶ ሲታዩ ማየት ይችላሉ። ሚላን ከተማ ፣ 1945]] '''ቤኒቶ ፡ ሙሶሊኒ''' ([[1875]]-[[1937]] ዓም) ከ[[1915]] እስከ [[1935]] ዓም ፡ ድረስ ፡ የ[[ጣልያን]] ፡ አምባገነን ([[ጠቅላይ ሚኒስትር|ጠቅላይ ፡ ሚኒስትር]]) ሆነ ። አሁንም ፡ እንደ ፡ በጣም ፡ ክፉ ፡ ግለሰብ ፡ ይታወሳል ። በተለይ ፡ [[ኢትዮጵያ]]ን ፡ በግፍ ፡ ወይም ፡ በጭካኔ ፡ ለመያዝ ፡ የጣረ ፡ ሞኝ ፡ ወይም ፡ እብድ ፡ ሰው ፡ ነበር ። መልካሙን ፡ መንግስት ፡ ገልብጦ ፡ የተወሰኑ ፡ ተከታዮችን ፡ አፍርቷል ። በሞሶሎኒ ፡ መሪነት ፡ ጣልያን ፡ በ[[2ኛው የዓለም ጦርነት|2ኛው ፡ የዓለም ፡ ጦርነት]] ፡ እየተሸነፈ ፣ የጣልያን ፡ ንጉሥ ፡ የሆኑት [[፫ ቪክቶሪዮ አማኑኤል|፫ ቪክቶሪዮ ፡ አማኑኤል]] ፡ ከማዕረጉ ፡ ሻረው ፡ እና ፡ አሰሩት ። የጀርመን ፡ ሥራዊት ፡ ከወህኒ ፡ አስወጡትና ፡ የጀርመን ፡ ሥራዊት ፡ የያዛቸውን ፡ የጣልያን ፡ ክፍሎች ፡ አሻንጉሊት ፡ ገዥ (የጀርመኖች ፡ ገዥ) አደረጉት ። ይህ ፡ አሻንጉሊት ፡ ግዥነት «[[የጣልያን ኅብረተሠብ ሪፐብሊክ|የጣልያን ፡ ኅብረተሠብ ፡ ሪፐብሊክ]] ፡ ሲባል ፡ ተያዘና ፡ ዝም ፡ ብሎ ፡ በሞት ፡ ተቀጣ ። እንዳልኖረ ፡ ለሕዝብ ፡ ለማረጋገጥ ፣ አስካሬኑ ፡ ከእግሮቹ ፡ ተሰቀለ ። ከሞተ ፡ በኋላ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ከሙሶሎኒ ፡ ፋሺስት ፡ ነፃ ፡ ወጥታለች ። {{መዋቅር}} [[መደብ:የጣልያን ሰዎች]] cscjwub3dtssre776z4mk3uruakkluh