ውክፔዲያ
amwiki
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD
MediaWiki 1.47.0-wmf.19
first-letter
ፋይል
ልዩ
ውይይት
አባል
አባል ውይይት
ውክፔዲያ
ውክፔዲያ ውይይት
ስዕል
ስዕል ውይይት
መልዕክት
መልዕክት ውይይት
መለጠፊያ
መለጠፊያ ውይይት
እርዳታ
እርዳታ ውይይት
መደብ
መደብ ውይይት
በር
በር ውይይት
TimedText
TimedText talk
ሞጁል
ሞጁል ውይይት
Event
Event talk
ህንዲ
0
45318
395019
335264
2026-09-10T05:23:28Z
Dagio lol
55597
395019
wikitext
text/x-wiki
'''ሕንዲ''' ወይም '''ሕንድኛ''' ('''हिन्दी)''') በ[[ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ]] በተለይ በ[[ሕንድ]] አገር የሚገኝ ቋንቋ ነው።
በ[[ፓኪስታን]] ከሚገኘው ከ[[ኡርዱ]] ቋንቋ በድምጽ የማይለይ ሲሆን፣ የሚለያዩ በጽህፈት ነው። ኡርዱ የሚጻፈው በ[[አረብኛ ፊደል]] ሲሆን ህንዲ ግን በ[[ዴቫናጋሪ ጽሕፈት]] ይጻፋል። እንዲያውም ኡርዱና ህንዲ አንድ ቋንቋ «[[ሂንዱስታኒ]]» ናቸው።
[[ስዕል:Hindi_belt.png|thumb|300px|በሕንድ አገር የህንዲ መኖሪያ ቦታዎች]]
==ደግሞ ይዩ==
*[[wikt:Wiktionary:የሂንዱስታኒ ቅድመ-ታሪካዊ አመጣት ሷዴሽ ዝርዝር|የሂንዱስታኒ ታሪክ በሷዴሽ ዝርዝር]]
{{interWiki|code=hi}}
[[መደብ:ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች]]
[[መደብ:ሕንድ]]
loar3z1v27e8hok8jyf0rwxqrmq41ud