ውክፔዲያ
amwiki
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD
MediaWiki 1.47.0-wmf.19
first-letter
ፋይል
ልዩ
ውይይት
አባል
አባል ውይይት
ውክፔዲያ
ውክፔዲያ ውይይት
ስዕል
ስዕል ውይይት
መልዕክት
መልዕክት ውይይት
መለጠፊያ
መለጠፊያ ውይይት
እርዳታ
እርዳታ ውይይት
መደብ
መደብ ውይይት
በር
በር ውይይት
TimedText
TimedText talk
ሞጁል
ሞጁል ውይይት
Event
Event talk
ማህፈድ
0
12212
395020
391342
2026-09-10T16:05:05Z
~2026-49133-09
60565
/* ይዘት */
395020
wikitext
text/x-wiki
[[ስዕል:Saturn_during_Equinox.jpg|thumbnail|right|upright=1.5]]
'''ሳተርን'''፡ (ምልክት፦[[File:Saturn symbol (fixed width).svg|16px|♄]]) [[መሬት]] በምትገኝበት ማለትም [[ሚልክ ዌይ]] ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ [[ፕላኔት]] ነው። ይህ ፕላኔት ከ[[ፀሐይ]] ባለው ርቀት 6ኛ ( ስድስተኛ ) ነው። ከበፊቱ [[ኣጣርድ|ሜርኩሪ]]፣ [[ቬነስ]]፣ [[መሬት]]፣ [[ማርስ]] እና [[ጁፒተር]] የተባሉ ፕላኔቶች ይገኛሉ። ኸበስተኋላው ደግሞ [[ኡራኑስ]]፣ [[ነፕቲዩን]] እና [[ፕሉቶ]] የተባሉት ይገኛሉ።
== ይዘት ==
ይህ ፕላኔት በዚህ ረጨት ውስጥ ከሚገኙ ፕላኔቶች በግዝፈቱ የሁለተኛነትን ደረጃ ይይዛል። ግዙፍ የ ጋዝ ክምችት እንደሆነ ይታመናል። በ ረጨቱ ውስጥ የጋዝ ክምችት የሆኑት ፕላኔቶች [[ጁፒተር]]፣ [[ኡራኑስ]]፣ [[ነፕቲዩን]] እና ራሱ ሳተርን ናቸው። በዚህም የተነሳ ጆቪያን ወይም ''ጁፒተርን መሳይ'' እየተባለ ይጠራል። በአብዛሃኛው [[ሃይድሮጅን]] ከተባለ ጋዝ እና በ ጥቂት መጠን [[ሂሊየም]] ከተባለ ንጥረነገር የተሰራ ነው ይህ ከምድር ጋር የሚገጣጠም ሲሆን፣ ከሳተርን ሞላላ ምህዋር በስተደቡብ በኩል ይወጣል።
== ቀለበቶች ==
[[ስዕል:999px-Saturn_during_Equinox.jpg|thumbnail|left]]
ፕላኔቱ በተለይም ዙሪያውን በሚገኙ በቀለበቶቹ ይታወቃል። እነዚህ ቀለበቶች ከሳተርን ወገብ ከ6630 ኪ.ሜ. እስከ 120700 ኪ.ሜ. ርቀት ድረስ ይገኛሉ። በአማካይ እያንዳንዳቸው እስከ 20 ሜ. ድረስ ወፍረት ያላቸው ቀለበቶች ናቸው። የተሰሩት በአብዛሃኛው ከውሃ፣ ከበረዶ እና ከሌሎች ንጥረ ነገሮች ነው።
[[መደብ:ሥነ ፈለክ]]
rm3ly31fijbyj9il336ufpr7qe7lbdi