ውክፔዲያ amwiki https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD MediaWiki 1.47.0-wmf.19 first-letter ፋይል ልዩ ውይይት አባል አባል ውይይት ውክፔዲያ ውክፔዲያ ውይይት ስዕል ስዕል ውይይት መልዕክት መልዕክት ውይይት መለጠፊያ መለጠፊያ ውይይት እርዳታ እርዳታ ውይይት መደብ መደብ ውይይት በር በር ውይይት TimedText TimedText talk ሞጁል ሞጁል ውይይት Event Event talk ቪልኒውስ 0 3709 395058 337920 2026-09-13T22:07:02Z Dagio lol 55597 395058 wikitext text/x-wiki '''ቪልኒውስ''' ([[ሊትዌንኛ]] ፦ Vilnius / ቭይልኙስ) የ[[ሊትዌኒያ]] [[ዋና ከተማ]] ነው። [[ስዕል:Vilnius Ostra Brama.jpg|thumb|right|'[[አውሽሮሽ]] ቫርታይ' የሚባለው የከተማው በር]] ቪልኒውስ በታሪክ መዝገብ ከ[[1315]] ዓ.ም. ጀምሮ ይታወቃል። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 560,192 ሆኖ ይገመታል። ከተማው {{coor dm |54|40|N|25|19|E}} ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ቪልኒውሰ የ ሊታውያን ዋና ከተማ ነች። ስሙ የመታው ከ ቫሊና ሪቨር ነው {{መዋቅር}} [[መደብ:ዋና ከተሞች]] [[መደብ:የአውሮፓ ከተሞች]] [[መደብ:ሊትዌኒያ]] 19qw6sg7qtzzntvqvqw3hrxe7pph9er ፕሬዝዳንት 0 10425 395053 378015 2026-09-13T14:58:49Z ~2026-47971-13 60620 حسان حسين محمد السعيدي 395053 wikitext text/x-wiki '''ፕሬዝዳንት''' የአንድ [حسان حسين محمد السعيدي الجمهورية اليمنية [ሪፐብሊክ] حسان حسين محمد السعيدي الجمهورية اليمنية] የበላይ ባለስልጣን ነው።ማይስጥ ሲሆን ትርጉሙ «ሊቀ መንበር» ነው። በሮማይስጥ ግሡ ''praesidere'' /ፕራይሲዴሬ/ «ሊቀ መንበር መሆን» የመጣ ከprae /ፕራይ/ «በፊት፣ ፊተኛ» እና sidere /ሲዴሬ/ «መቀመጥ» ነው። {حسان حسين محمد السعيدي الجمهورية اليمنية {መዋቅር} حسان حسين محمد السعيدي الجمهورية اليمنية} [حسان حسين محمد السعيدي الجمهورية اليمنية [መደብ:የፖለቲካ ጥናት]] n2twz0cm4tm69zjrt9v6xv7snfgrk88 395054 395053 2026-09-13T15:00:54Z ~2026-47971-13 60620 حسان حسين محمد السعيدي 395054 wikitext text/x-wiki [ حسان حسين محمد السعيدي الجمهورية اليمنية [حسان حسين محمد السعيدي الجمهورية اليمنية] حسان حسين محمد السعيدي الجمهورية اليمنية] የበላይ ባለስልጣን ነው።ማይስጥ ሲሆን ትርጉሙ «ሊቀ መንበር» ነው። በሮማይስጥ ግሡ ''praesidere'' /ፕራይሲዴሬ/ «ሊቀ መንበር መሆን» የመጣ ከprae /ፕራይ/ «በፊት፣ ፊተኛ» እና sidere /ሲዴሬ/ «መቀመጥ» ነው። {حسان حسين محمد السعيدي الجمهورية اليمنية {መዋቅር} حسان حسين محمد السعيدي الجمهورية اليمنية} [حسان حسين محمد السعيدي الجمهورية اليمنية [መደብ:የፖለቲካ ጥናት]] rj63ju28xu7wp4ul0n7upy229zq5zn4 X 0 48411 395055 343063 2026-09-13T15:33:08Z Baasitpicgamer 60621 395055 wikitext text/x-wiki {{ላቲንፊደል}} [[ስዕል:Latin alphabet Xx.svg|thumbnail|220px]] '''X''' / '''x''' በ[[ላቲን አልፋቤት]] ሀያ አራተኛው ፊደል ነው። {| class="wikitable" |- style="background-color:#EEEEEE; text-align:center;" ! ግብፅኛ
''ጀድ'' ! ቅድመ ሴማዊ
(አልተገኘም) ! የፊንቄ ጽሕፈት
''[[ሳሜክ]]'' ! የግሪክ ጽሕፈት
''[[ኺ]]'' ! ኤትሩስካዊ
X ! ላቲን
X |- style="background-color:white; text-align:center;" |<hiero>R11</hiero> | [[ስዕል:Proto-semiticX-01.svg|35x35px]] |[[ስዕል:Phoenician samekh.svg|35px]] |[[ስዕል:Chi uc lc.svg|65px|Greek chi]] |[[ስዕል:EtruscanX-01.svg|35px]] |[[ስዕል:RomanX-01.png|Roman X]] |} የ«X» መነሻ ከ[[ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት]] እንደ ሆነ ቢታስብም እስካሁን አልተገኘም። ለዚህም ምናልባት ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አንዳንድ ሊቃውንት የ"ዓምድ" ("ጀድ") ስዕል እንደ ነበር ይገምታል። ቅርጹ ከዚያ በ[[ፊንቄ]] ([[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]]) ሰዎች ተለማ፣ ለድምጹም /ስ/ አገለገለ። በ[[ግሪክኛ]] ግን ከ«[[ሺን]]» የደረሰው «[[ሲግማ]]» ለ/ስ/ ስላገለገለ፣ ከሳሜክ የደረሰው ቅርጽ «Ξ» በ[[ምስራቃዊ ግሪክ አልፋቤት]] ለድምጹ /ክስ/ ይወከል ጀመር። ሌላ አዲስ ቅርጽ «Χ» በምሥራቅ ግሪክ አልፋቤት ለ/ኽ/ ወከለ፤ በ[[ምዕራባዊ ግሪክ አልፋቤት]] ግን ይህ ቅርጽ ለ/ክስ/ ተጠቀመ። በ[[ኤትሩስክኛ አልፋቤት]] እንዲሁም በላቲን አልፋቤት የ«X» ቅርጽ እንደ /ክስ/ ሆኖ ቆየ። በ[[እንግሊዝኛ]]ም ደግሞ አብዛኛው ጊዜ /ክስ/ ያመልክታል። በአንዳንድ ሌሎች ቋንቋዎች ግን ልዩ ልዩ ድምጾች ሊወክል ይችላል። በ[[ግዕዝ]] [[አቡጊዳ]] ደግሞ «ሰ» («[[ሳት]]») የሚለው ፊደል ከሴማዊው «ሳሜክ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'X' ዘመድ ሊባል ይችላል። {{Commonscat}} [[መደብ:የላቲን አልፋቤት]] smd65vdaqys8qafft3tg602ycnmnvlq የሙስሊም ወንድማማችነት 0 50216 395056 388776 2026-09-13T15:48:58Z CommonsDelinker 186 ፋይሉ «President_Mohamed_Morsi.jpg» ከCommons ምንጭ በ[[c:User:Infrogmation|Infrogmation]] ዕጅ ጠፍቷል! ምክንያቱም፦ per [[:c:Commons:Deletion requests/Files in Category:Mohamed Morsi|]] 395056 wikitext text/x-wiki "ሙስሊም ወንድማማችነት"፣ [[Islamic]] የፖለቲካ ድርጅት በእስራኤል ተመሠረተ። {{መዋቅር}} [[መደብ: እስልምና]] [[ምድብ፡ ፖለቲካ]] 13iemcd39ry4c4x1ld25536dyjonps2 ሞሐመድ ሞርሲ 0 50218 395057 388777 2026-09-13T15:49:00Z CommonsDelinker 186 ፋይሉ «President_Mohamed_Morsi.jpg» ከCommons ምንጭ በ[[c:User:Infrogmation|Infrogmation]] ዕጅ ጠፍቷል! ምክንያቱም፦ per [[:c:Commons:Deletion requests/Files in Category:Mohamed Morsi|]] 395057 wikitext text/x-wiki '''ሞሐመድ ሞርሲ''' የ[[ግብጽ]] [[ፕሬዚዳንት]] (2004-2005)። [[የሙስሊም ወንድማማችነት]] ማኅበርተኛ። በኋላ፣ [[አብደል ፋታህ አል ሲሲ]]። [[መደብ:ግብፅ]] [[መደብ:የአፍሪካ መሪዎች]] cthb3nm4w3decl116577d07g062dpe1 ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት - Ethio Resins 0 55889 395059 394898 2026-09-14T10:46:10Z ~2026-49681-78 60628 395059 wikitext text/x-wiki '''ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማሕበር''' '''(Ethio Resins PLC)'''፡ ማእከሉ በአዲስ አበባ ያደረገ የተፈጥሮ ሙጫ በተለይም እጣንን (Frankincense) ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች እና ወረዳዎች በመሰብሰብ፤ እጣንን በጥራት በአይነትና በመጠን በመለየት፤ እንዲሁም በማቀነባበር በተገቢው የማሸግ ሂደት በማዘጋጀት ለውጭ ገበያ (Export) የሚያቀርብ ድርጅት ነው፡፡<ref>[https://ethioresins.com/ Home -]</ref> == '''ምርቶች''' == * '''ቦስዌሊያ ፓፒሪፌራ (Boswellia papyrifera )'''፡ ከዚህ የእጣን ዝርያ የሚገኘው የእጣን ምርት በኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት በአብዛኛው ወደ ውጭ የሚላክ ሲሆን፤ ካምፓኒው ምርቶቹን የሚሰበስበው ከትግራይ፣ ጎጃም እና አዊ ዞኖች ከሚገኙ የሕብረት ሥራ ማእከላት ነው፡፡ ይህ የምርት አይነት በአብዛኛው የኢትዮጵያ እጣን ተብሎ የሚታወቅ ሲሆን በሥፋት ገበያ ላይ የዋለ ምርት ነው፡፡ * '''ቦስዌሊያ ኔግሌክታ (Boswellia neglecta)'''፡ ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት ይኸኛውን አይነት የምርት አይነት ከደቡብ ኢትዮጵያ በተለይም ቦረና አካባቢ ካሉ ገበሬዎች በመሰብሰብ ለውጭ ገበያ ያቀርባል፡፡ የዚህ ምርት ሬዚን ጠቆር ያለ እና ብራውኒሽ ሲሆን እጅግ ልዩ የሆነ አሮማቲክ መአዛ ሽታ አለው፤ ምርቱ Borena-type frankincense በመባልም በስፋት በመላው ዓለም ይታወቃል፡፡ * '''ቦስዌሊያ ሪቫ (Boswellia rivae)'''፡ ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት ይህንን ምርት ከደቡብ ምሥራቅ ኢትዮጵያ በተለይም ኬንያ እና ሶማሊያ አዋሳኝ አካባቢዎች ካሉ ገበሬዎች በመሰብሰብ ለውጭ ገበያ ያቀርባል:: * '''ቦስዌሊያ ኦጋዴኒሲስ (Boswellia ogadensis)'''፡ ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት ይሄኛውን ምርት በሶማሌ ክልል ጎዴ ከተማ ከሚገኙ የሕብረት ሥራ ማሕበራት በማስመጣት ለውጭ ገበያ ያቀርበዋል፡፡ * '''ከርቤ (Myrrh/ Commiphora myrrha)'''፡ ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት ይህንን ምርት በኢትዮ ሶማሌ ክልል ውስጥ ከሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች በመሰብሰብ ለውጭ ገበያ ያቀርባል፡፡ * '''ኦፖፓናክስ (Scented Myrrh/ Commiphora guidottii)'''፡ ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት ይህንን ምርት በኢትዮ ሶማሌ ክልል በተለይም አፍዴር ዞን ውስጥ ካሉ ገበሬዎች እና አቅራቢዎች በመግዛት ለውጭ ገበያ ያቀርባል፡፡ == የቢዝነስ ሞዴል == ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ እጣን እና ከርቤ ምርት በሚገኝባቸው አካባቢዎች ትልልቅ መጋዘኖች ያሉት ሲሆን ምርቶቹን ለሚፈልጉ የውጭ ሀገር ደንበኞች ኦርደር ሲደረግ በፍጥነት ያቀርባል፤ ምርቶቹን ገዢዎች ከድርጅቱ በዌብሳይታቸው አማካኝነት ማግኘት የሚቻል ሲሆን፣ ድርጅቱ በአሊባባ አንዲሁም በአማዞን ቢዝነስ ላይም የድርጅቱን ተወካዮች በደርጅቱ የየፕላትፎርሞቹ ኦፊሻል አካውንት ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡ ገዢዎች አሊባባ ላይ በትሬድ አሹራንስ በኩል ስለሚገዙ እጅግ በጣም ሴፍ ነው፤ በኤል ሲ ደግሞ በባንክ ኦርደር ማድረግ ስለሚቻል፤ በኤፍኦቢ ጅቡቲ ማዘዝ ይቻላል እነዲሁም በኢትዮጵያ ኤርላይን ካርጎ መላክ ይችላሉ፡፡ 2cwle1y4tk4ga86t0uarg20xvv1eki4 395060 395059 2026-09-14T10:47:09Z ~2026-49681-78 60628 395060 wikitext text/x-wiki '''ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማሕበር''' '''(Ethio Resins PLC)'''፡ ማእከሉ በአዲስ አበባ ያደረገ የተፈጥሮ ሙጫ በተለይም እጣንን (Frankincense) ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች እና ወረዳዎች በመሰብሰብ፤ እጣንን በጥራት በአይነትና በመጠን በመለየት፤ እንዲሁም በማቀነባበር በተገቢው የማሸግ ሂደት በማዘጋጀት ለውጭ ገበያ (Export) የሚያቀርብ ድርጅት ነው፡፡<ref>[https://ethioresins.com/ Home -]</ref> == '''ምርቶች''' == * '''ቦስዌሊያ ፓፒሪፌራ (Boswellia papyrifera )'''፡ ከዚህ የእጣን ዝርያ የሚገኘው የእጣን ምርት በኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት በአብዛኛው ወደ ውጭ የሚላክ ሲሆን፤ ካምፓኒው ምርቶቹን የሚሰበስበው ከትግራይ፣ ጎጃም እና አዊ ዞኖች ከሚገኙ የሕብረት ሥራ ማእከላት ነው፡፡ ይህ የምርት አይነት በአብዛኛው የኢትዮጵያ እጣን ተብሎ የሚታወቅ ሲሆን በሥፋት ገበያ ላይ የዋለ ምርት ነው፡፡ * '''ቦስዌሊያ ኔግሌክታ (Boswellia neglecta)'''፡ ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት ይኸኛውን አይነት የምርት አይነት ከደቡብ ኢትዮጵያ በተለይም ቦረና አካባቢ ካሉ ገበሬዎች በመሰብሰብ ለውጭ ገበያ ያቀርባል፡፡ የዚህ ምርት ሬዚን ጠቆር ያለ እና ብራውኒሽ ሲሆን እጅግ ልዩ የሆነ አሮማቲክ መአዛ ሽታ አለው፤ ምርቱ Borena-type frankincense በመባልም በስፋት በመላው ዓለም ይታወቃል፡፡ * '''ቦስዌሊያ ሪቫ (Boswellia rivae)'''፡ ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት ይህንን ምርት ከደቡብ ምሥራቅ ኢትዮጵያ በተለይም ኬንያ እና ሶማሊያ አዋሳኝ አካባቢዎች ካሉ ገበሬዎች በመሰብሰብ ለውጭ ገበያ ያቀርባል:: * '''ቦስዌሊያ ኦጋዴኒሲስ (Boswellia ogadensis)'''፡ ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት ይሄኛውን ምርት በሶማሌ ክልል ጎዴ ከተማ ከሚገኙ የሕብረት ሥራ ማሕበራት በማስመጣት ለውጭ ገበያ ያቀርበዋል፡፡ * '''ከርቤ (Myrrh/ Commiphora myrrha)'''፡ ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት ይህንን ምርት በኢትዮ ሶማሌ ክልል ውስጥ ከሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች በመሰብሰብ ለውጭ ገበያ ያቀርባል፡፡ * '''ኦፖፓናክስ (Scented Myrrh/ Commiphora guidottii)'''፡ ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት ይህንን ምርት በኢትዮ ሶማሌ ክልል በተለይም አፍዴር ዞን ውስጥ ካሉ ገበሬዎች እና አቅራቢዎች በመግዛት ለውጭ ገበያ ያቀርባል፡፡ == የቢዝነስ ሞዴል == ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ እጣን እና ከርቤ ምርት በሚገኝባቸው አካባቢዎች ትልልቅ መጋዘኖች ያሉት ሲሆን ምርቶቹን ለሚፈልጉ የውጭ ሀገር ደንበኞች ኦርደር ሲደረግ በፍጥነት ያቀርባል፤ ምርቶቹን ገዢዎች ከድርጅቱ በዌብሳይታቸው አማካኝነት ማግኘት የሚቻል ሲሆን፣ ድርጅቱ በአሊባባ አንዲሁም በአማዞን ቢዝነስ ላይም የድርጅቱን ተወካዮች በደርጅቱ የየፕላትፎርሞቹ ኦፊሻል አካውንት ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡ ገዢዎች አሊባባ ላይ በትሬድ አሹራንስ በኩል ስለሚገዙ እጅግ በጣም ሴፍ ነው፤ በኤል ሲ ደግሞ በባንክ ኦርደር ማድረግ ስለሚቻል፤ በኤፍኦቢ ጅቡቲ ማዘዝ ይቻላል እነዲሁም በኢትዮጵያ ኤርላይን ካርጎ መላክ ይችላሉ፡፡ == References == {{Reflist}} 6rp8w9z5o8nyda1izm4qkj70fckb2pd