ውክፔዲያ
amwiki
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD
MediaWiki 1.47.0-wmf.19
first-letter
ፋይል
ልዩ
ውይይት
አባል
አባል ውይይት
ውክፔዲያ
ውክፔዲያ ውይይት
ስዕል
ስዕል ውይይት
መልዕክት
መልዕክት ውይይት
መለጠፊያ
መለጠፊያ ውይይት
እርዳታ
እርዳታ ውይይት
መደብ
መደብ ውይይት
በር
በር ውይይት
TimedText
TimedText talk
ሞጁል
ሞጁል ውይይት
Event
Event talk
መልዕክት:Gadgets-definition
8
9729
395062
379836
2026-09-14T19:46:05Z
Neriah
35345
[[phab:T298199]]
395062
wikitext
text/x-wiki
== browsing-gadgets ==
* Navigation_popups|popups.js|navpop.css
* ReferenceTooltips[skins=vector,vector-2022,monobook,timeless,modern,cologneblue]|ReferenceTooltips.js|ReferenceTooltips.css
== editing-gadgets ==
* refToolbar[default|dependencies=user.options]|refToolbar.js
k5zir0uxbjziimxoy6e4aazuqyclw3f
ዳምጠው አየለ
0
46434
395061
338989
2026-09-14T19:45:42Z
Yepkassa
60634
/* የስራ አለም፥ ዘፈንና ዘፋኝነት */ Fixed typo
395061
wikitext
text/x-wiki
'''ዳምጠው አየለ''' ( 23.11. 1944 አ/ም – 27.10. 2006 አ/ም)''' ባህላዊ የ[[ኢትዮጵያ]] ዘፋኝ ነበር።
==ትውልድና እድገት==
በሃምሌ 23 1944 አ/ም ከእናቱ ወይዘሮ ሸዋየ ተካና ከአባቱ አየለ ካሰኝ በመራቤቴ ሰሜን ሸዋ ተወለደ። ልጅነቱን በእረኝነት፥ በግብርና እንዲሁም በቆሎ ተማሪነት እንዳሳለፈ ይናገራል። እድሜውም ለትምህርት ሲደርስ ባቅራቢያው በሚገኘው መራኛ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ገብቶ ተምሯል።
==ቤተሰብ==
ዳምጠው ህይወቱ እስካለፈችበት ጊዜ ድረስ ለረዥም ጊዜ አብሯት የኖረው ባለቤቱ አልማዝ ይመር ትባላለች። ከአልማዝ ይመር አብዩ ዳምጠውና ቤቴልሄም ዳምጠው የሚባሉ ሁለት ልጆችን አፍርቷል።
==የስራ አለም፥ ዘፈንና ዘፋኝነት==
ዳምጠው መራቤቴ እያለ በየበዓላቱ መዝፈን፣ ማቅራራት እንዲሁም መሸለል ይወድ እንደነበር ተናግሯል። በተለይም ጥምቀትን በማድመቅ ይታወቅ ነበር። የ 6ኛ ክፍል ተማሪ እያለ ክፍሌ ሞገስ የሚባል መምህሩ ወደ አዲስ አበባ ይዞት እንደመጣ ይናገራል። ባጋጣሚም የምድር ጦር ማስታወቂያ አውጥቶ ስለነበር ይፈተንና ያልፋል። የምድር ጦር ካምፕ ውስጥም እንዲኖር ይደረጋል። የዘፋኝነት ሙያው በዚህ አጋጣሚ ነበር የጀመረው። ዳምጠው ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማዉና መነሻ የሆነው አበበ ተሰማ እንደሆነ ይናገራል። ዳምጠው አየለ በምድር ጦር ከ 30 አመት በላይ አገልግሏል። የኢትዮዽያ ምድር ጦር በ1927 አ/ም ተመስርቶ በ1983 አ/ም የፈረሰ የሙዚቃ ቡድን ነበር። ዳምጠው በመንግስት ለውጥ ምክንያት እስከፈረሰበት ጊዜ ድረስ አብሮ እንደነበር ይናገራል። ምድር ጦርም እያለ ከነታምራት ሞላ፣ ሲራክ ታደሰ፣ ተክሌ ደስታ ፣ ጥላየ ጨዋቃ፣ ክፍሌ አቦቸር እንዲሁም ሌሎች የጦሩ አባላት ጋር ሰርቷል። ከሌሎች የሙዚቃ ቡድንም ጋር አብሮ ሰርቷል። ለምሳሌ ያክል ከነ ክቡር ጥላሁን ገሰሰ፣ ሙሃሙድ አህመድ፣ ብዙነሽ በቀለ ፣ ሙሉቀን መለስ፣ ፀሃየ ዮሃንስ፣ ቴድሮስ ታደሰ፣ቴድሮስ ካሳሁን እንዲሁም ሌሎችም ጋር ሰርቷል። የዳምጠው አየለ የመጀመሪያ የህትመት ስራው በ1963 አ/ም ሲሆን ወፌ ላላ የሚለው የሸክላ ስራ ነበር። ዳምጠው አየለ ባጠቃላይ 13 ሲዲዎችን ሰርቷል።
እነዚህን ሊንኮች በመጠቆም አንዳንድ ዘፎኖቹን youtube ላይ መመልከት ይችላሉ።
https://www.youtube.com/watch?v=kYnmUcMa7Gg ጎጃም አዘነ
https://www.youtube.com/watch?v=hxbHH9dyK8Y የወሎ ልጅ
https://www.youtube.com/watch?v=aUNKk0GdRgM እንደው ትምቧለል
https://www.youtube.com/watch?v=hmcRQLE1U4A የአባይ ዳር ቆንጆ
https://www.youtube.com/watch?v=m5wCP-5C2dU ደሴ ላይ ከራሄል ዮሃንስ ጋር
https://www.youtube.com/watch?v=1aArxEZ06s8 ለኢትዮጵያ እናቴ
==የስደት ኑሮና ህልፈቱ==
ዳምጠው አየለ ኖርዌይ ሃገር በስደት ለ 8 አመት ያክል ኖሯል። ኖርዌይ በሚገኘው የኢትዮዽያ ማህበርና እንዲሁም በፓለቲካ ለውጥ ማህበራት ውስጥ በሙያው ያላሰለሰ ጥረት አድርጓል። ዳምጠው ኖርዌይ በነበረው ቆይታ ከእድሜ እኩያወቹም ሆነ ከወጣቱ ትወልድ ጋር ጥሩ መግባባትና ፍቅር የነበረው አርቲስት ነበር። ዳምጠው ባደረበት የኩላሊት ህመም ምክንያት ኖርዌይ በሚገኙ የህክምና መአከላት ሲረዳ ቢቆይም በሽታው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየባሰበት ስለሄደ አርቲስት ዳምጠው አገር ቤት ገብቶ ለረዥም ጊዜ የተለያቸውን ቤተሰቦቹን ለማግኘት ይወስናል። ይህንን የአርቲስቱን ውሳኔ ተከትሎ የኢትዮዽያ ማህበር በኖርዌይ ኖርዌይ የሚገኙ ኢትዮዽያዉያን ጋር በመተባበር ገንዘብ በማሰባሰብ እንዲሁም ከ 250 በላይ ኢትዮጵያዉያን በተገኙበት የክብር ሽኝት አድርጎለታል። የክብር ሽኝት ዝግጅቱን የፕሮግራም ስራዉን ሙሉ በሙሉ የሰራው ኖርዌይ የሚገኘው ያሬድ ባንድ ነበር።
ኢትዮጵያም ከገባ በኋላ አዲስ አበባ በሚገኘው በቅ/ገብራኤል ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በተወለደ በ 62 አመቱ ሰኔ 27 2006 አ/ም ቀን ህይወቱ አልፏል። የቀብር ስነስርአቱም ወዳጅ፣ ዘመድ እንዲሁም አድናቂዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ ተፈጽሟል።
==ምንጭ==
ዳምጠው ከኢሳት ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅና
ፀሀፊው ከአርቲስቱ ጋር ያደረገው አጭር ቆይታ
[[መደብ:የኢትዮጵያ ዘፋኞች]]
376cxxm51gvslj3pjrvo1sewtqof7hp
395063
395061
2026-09-14T19:46:55Z
Yepkassa
60634
/* የስደት ኑሮና ህልፈቱ */ Fixed typo
395063
wikitext
text/x-wiki
'''ዳምጠው አየለ''' ( 23.11. 1944 አ/ም – 27.10. 2006 አ/ም)''' ባህላዊ የ[[ኢትዮጵያ]] ዘፋኝ ነበር።
==ትውልድና እድገት==
በሃምሌ 23 1944 አ/ም ከእናቱ ወይዘሮ ሸዋየ ተካና ከአባቱ አየለ ካሰኝ በመራቤቴ ሰሜን ሸዋ ተወለደ። ልጅነቱን በእረኝነት፥ በግብርና እንዲሁም በቆሎ ተማሪነት እንዳሳለፈ ይናገራል። እድሜውም ለትምህርት ሲደርስ ባቅራቢያው በሚገኘው መራኛ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ገብቶ ተምሯል።
==ቤተሰብ==
ዳምጠው ህይወቱ እስካለፈችበት ጊዜ ድረስ ለረዥም ጊዜ አብሯት የኖረው ባለቤቱ አልማዝ ይመር ትባላለች። ከአልማዝ ይመር አብዩ ዳምጠውና ቤቴልሄም ዳምጠው የሚባሉ ሁለት ልጆችን አፍርቷል።
==የስራ አለም፥ ዘፈንና ዘፋኝነት==
ዳምጠው መራቤቴ እያለ በየበዓላቱ መዝፈን፣ ማቅራራት እንዲሁም መሸለል ይወድ እንደነበር ተናግሯል። በተለይም ጥምቀትን በማድመቅ ይታወቅ ነበር። የ 6ኛ ክፍል ተማሪ እያለ ክፍሌ ሞገስ የሚባል መምህሩ ወደ አዲስ አበባ ይዞት እንደመጣ ይናገራል። ባጋጣሚም የምድር ጦር ማስታወቂያ አውጥቶ ስለነበር ይፈተንና ያልፋል። የምድር ጦር ካምፕ ውስጥም እንዲኖር ይደረጋል። የዘፋኝነት ሙያው በዚህ አጋጣሚ ነበር የጀመረው። ዳምጠው ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማዉና መነሻ የሆነው አበበ ተሰማ እንደሆነ ይናገራል። ዳምጠው አየለ በምድር ጦር ከ 30 አመት በላይ አገልግሏል። የኢትዮዽያ ምድር ጦር በ1927 አ/ም ተመስርቶ በ1983 አ/ም የፈረሰ የሙዚቃ ቡድን ነበር። ዳምጠው በመንግስት ለውጥ ምክንያት እስከፈረሰበት ጊዜ ድረስ አብሮ እንደነበር ይናገራል። ምድር ጦርም እያለ ከነታምራት ሞላ፣ ሲራክ ታደሰ፣ ተክሌ ደስታ ፣ ጥላየ ጨዋቃ፣ ክፍሌ አቦቸር እንዲሁም ሌሎች የጦሩ አባላት ጋር ሰርቷል። ከሌሎች የሙዚቃ ቡድንም ጋር አብሮ ሰርቷል። ለምሳሌ ያክል ከነ ክቡር ጥላሁን ገሰሰ፣ ሙሃሙድ አህመድ፣ ብዙነሽ በቀለ ፣ ሙሉቀን መለስ፣ ፀሃየ ዮሃንስ፣ ቴድሮስ ታደሰ፣ቴድሮስ ካሳሁን እንዲሁም ሌሎችም ጋር ሰርቷል። የዳምጠው አየለ የመጀመሪያ የህትመት ስራው በ1963 አ/ም ሲሆን ወፌ ላላ የሚለው የሸክላ ስራ ነበር። ዳምጠው አየለ ባጠቃላይ 13 ሲዲዎችን ሰርቷል።
እነዚህን ሊንኮች በመጠቆም አንዳንድ ዘፎኖቹን youtube ላይ መመልከት ይችላሉ።
https://www.youtube.com/watch?v=kYnmUcMa7Gg ጎጃም አዘነ
https://www.youtube.com/watch?v=hxbHH9dyK8Y የወሎ ልጅ
https://www.youtube.com/watch?v=aUNKk0GdRgM እንደው ትምቧለል
https://www.youtube.com/watch?v=hmcRQLE1U4A የአባይ ዳር ቆንጆ
https://www.youtube.com/watch?v=m5wCP-5C2dU ደሴ ላይ ከራሄል ዮሃንስ ጋር
https://www.youtube.com/watch?v=1aArxEZ06s8 ለኢትዮጵያ እናቴ
==የስደት ኑሮና ህልፈቱ==
ዳምጠው አየለ ኖርዌይ ሃገር በስደት ለ 8 አመት ያክል ኖሯል። ኖርዌይ በሚገኘው የኢትዮዽያ ማህበርና እንዲሁም በፓለቲካ ለውጥ ማህበራት ውስጥ በሙያው ያላሰለሰ ጥረት አድርጓል። ዳምጠው ኖርዌይ በነበረው ቆይታ ከእድሜ እኩያወቹም ሆነ ከወጣቱ ትወልድ ጋር ጥሩ መግባባትና ፍቅር የነበረው አርቲስት ነበር። ዳምጠው ባደረበት የኩላሊት ህመም ምክንያት ኖርዌይ በሚገኙ የህክምና መአከላት ሲረዳ ቢቆይም በሽታው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየባሰበት ስለሄደ አርቲስት ዳምጠው አገር ቤት ገብቶ ለረዥም ጊዜ የተለያቸውን ቤተሰቦቹን ለማግኘት ይወስናል። ይህንን የአርቲስቱን ውሳኔ ተከትሎ የኢትዮዽያ ማህበር በኖርዌይ ኖርዌይ የሚገኙ ኢትዮዽያዉያን ጋር በመተባበር ገንዘብ በማሰባሰብ እንዲሁም ከ 250 በላይ ኢትዮጵያዉያን በተገኙበት የክብር ሽኝት አድርጎለታል። የክብር ሽኝት ዝግጅቱን የፕሮግራም ስራዉን ሙሉ በሙሉ የሰራው ኖርዌይ የሚገኘው ያሬድ ባንድ ነበር።
ኢትዮጵያም ከገባ በኋላ አዲስ አበባ በሚገኘው በቅ/ገብርኤል ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በተወለደ በ 62 አመቱ ሰኔ 27 2006 አ/ም ቀን ህይወቱ አልፏል። የቀብር ስነስርአቱም ወዳጅ፣ ዘመድ እንዲሁም አድናቂዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ ተፈጽሟል።
==ምንጭ==
ዳምጠው ከኢሳት ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅና
ፀሀፊው ከአርቲስቱ ጋር ያደረገው አጭር ቆይታ
[[መደብ:የኢትዮጵያ ዘፋኞች]]
g99ffc9jahzsta4e32p0why4b8suvw9