ውክፔዲያ
amwiki
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD
MediaWiki 1.47.0-wmf.20
first-letter
ፋይል
ልዩ
ውይይት
አባል
አባል ውይይት
ውክፔዲያ
ውክፔዲያ ውይይት
ስዕል
ስዕል ውይይት
መልዕክት
መልዕክት ውይይት
መለጠፊያ
መለጠፊያ ውይይት
እርዳታ
እርዳታ ውይይት
መደብ
መደብ ውይይት
በር
በር ውይይት
TimedText
TimedText talk
ሞጁል
ሞጁል ውይይት
Event
Event talk
ቤቴል
0
41176
395109
303537
2026-09-23T17:14:35Z
~2026-51416-69
60815
395109
wikitext
text/x-wiki
[[File:Al-Burj-Beitin.jpg|thumb|350px|አብርሃም መሥዊያ የሠራበት ሥፍራ በዚሁ ግንብ ፍርስራሽ ቦታ እንደ ነበር ይታመናል።]]
'''ቤቴል''' ([[ዕብራይስጥ]]: בית אל /በይት ኤል/ «የአምላክ ቤት») ከ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] የታወቀ በጥንታዊ [[እስራኤል]] የተገኘ ከተማ ነበር። እስራኤላውያን ከ[[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]] ከያዙት አስቀድሞ '''ሎዛ''' («ሉዝ») የተባለች ከተማ በዚያ ነበረች። [[አብርሃም]]፣ [[ይስሐቅ]]ና [[ያዕቆብ]] በከነዓን ሲቆዩ መኖርያቸውን ካደረጉባቸው ቦታዎች አንዱ ነው። አሁን ሥፍራው በ[[ፍልስጤም ግዛቶች]] ሲሆን [[ቤቲን]] ከተባለች መንደር ዙሪያ ይገኛል።
{{መዋቅር}}
[[መደብ:ከነዓን]]
[[መደብ:የቀድሞ ከተሞች]]
[[መደብ:እስራኤል]]
v cfbffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffffff
nie3fsyf6qq7mdjyqy70kff37c0ko4e