ውክፔዲያ amwiki https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD MediaWiki 1.47.0-wmf.21 first-letter ፋይል ልዩ ውይይት አባል አባል ውይይት ውክፔዲያ ውክፔዲያ ውይይት ስዕል ስዕል ውይይት መልዕክት መልዕክት ውይይት መለጠፊያ መለጠፊያ ውይይት እርዳታ እርዳታ ውይይት መደብ መደብ ውይይት በር በር ውይይት TimedText TimedText talk ሞጁል ሞጁል ውይይት Event Event talk ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት - Ethio Resins 0 55889 395135 395134 2026-09-27T05:40:07Z ~2026-51778-65 60877 395135 wikitext text/x-wiki '''ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማሕበር''' '''(Ethio Resins PLC)'''፡ ማእከሉ በአዲስ አበባ ያደረገ የተፈጥሮ ሙጫ በተለይም እጣንን (Frankincense) ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች እና ወረዳዎች በመሰብሰብ፤ እጣንን በጥራት በአይነትና በመጠን በመለየት፤ እንዲሁም በማቀነባበር በተገቢው የማሸግ ሂደት በማዘጋጀት ለውጭ ገበያ (Export) የሚያቀርብ ድርጅት ነው፡፡<ref>[https://ethioresins.com/ Home -]</ref><ref>[https://medium.com/@roberthank/from-ethiopian-drylands-to-global-markets-the-story-behind-ethio-resins-export-d32c18b3cfe1 From Ethiopian Drylands to Global Markets: The Story Behind Ethio Resins Export | by Robert Hank | Sep, 2026 | Medium]</ref> == '''ምርቶች''' == * '''ቦስዌሊያ ፓፒሪፌራ (Boswellia papyrifera )'''፡ ከዚህ የእጣን ዝርያ የሚገኘው የእጣን ምርት በኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት በአብዛኛው ወደ ውጭ የሚላክ ሲሆን፤ ካምፓኒው ምርቶቹን የሚሰበስበው ከትግራይ፣ ጎጃም እና አዊ ዞኖች ከሚገኙ የሕብረት ሥራ ማእከላት ነው፡፡ ይህ የምርት አይነት በአብዛኛው የኢትዮጵያ እጣን ተብሎ የሚታወቅ ሲሆን በሥፋት ገበያ ላይ የዋለ ምርት ነው፡፡<ref>[https://ethioresins.com/article/boswellia-papyrifera/ Boswellia Papyrifera: Ethiopian Frankincense (Gum Olibanum), Composition, Properties and Uses - Ethio Resins]</ref> * '''ቦስዌሊያ ኔግሌክታ (Boswellia neglecta'''<ref>[https://ethioresins.com/article/boswellia-neglecta/ Boswellia Neglecta: Ethiopian Frankincense, Composition, Origin and Uses - Ethio Resins]</ref>''')'''፡ ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት ይኸኛውን አይነት የምርት አይነት ከደቡብ ኢትዮጵያ በተለይም ቦረና አካባቢ ካሉ ገበሬዎች በመሰብሰብ ለውጭ ገበያ ያቀርባል፡፡ የዚህ ምርት ሬዚን ጠቆር ያለ እና ብራውኒሽ ሲሆን እጅግ ልዩ የሆነ አሮማቲክ መአዛ ሽታ አለው፤ ምርቱ Borena-type frankincense በመባልም በስፋት በመላው ዓለም ይታወቃል፡፡ * '''ቦስዌሊያ ሪቫ (Boswellia rivae'''<ref>[https://ethioresins.com/article/boswellia-rivae/ Boswellia Rivae: Ethiopian Frankincense (Mirafur), Composition, Origin and Uses - Ethio Resins]</ref>''')'''፡ ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት ይህንን ምርት ከደቡብ ምሥራቅ ኢትዮጵያ በተለይም ኬንያ እና ሶማሊያ አዋሳኝ አካባቢዎች ካሉ ገበሬዎች በመሰብሰብ ለውጭ ገበያ ያቀርባል:: * '''ቦስዌሊያ ኦጋዴኒሲስ (Boswellia ogadensis'''<ref>[https://ethioresins.com/article/boswellia-ogadensis/ Boswellia Ogadensis: Ethiopian Frankincense, Composition, Origin and Uses - Ethio Resins]</ref>''')'''፡ ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት ይሄኛውን ምርት በሶማሌ ክልል ጎዴ ከተማ ከሚገኙ የሕብረት ሥራ ማሕበራት በማስመጣት ለውጭ ገበያ ያቀርበዋል፡፡ * '''ከርቤ (Myrrh/ Commiphora myrrha)'''፡ ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት ይህንን ምርት በኢትዮ ሶማሌ ክልል ውስጥ ከሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች በመሰብሰብ ለውጭ ገበያ ያቀርባል፡፡ * '''ኦፖፓናክስ (Scented Myrrh/ Commiphora guidottii)'''፡ ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት ይህንን ምርት በኢትዮ ሶማሌ ክልል በተለይም አፍዴር ዞን ውስጥ ካሉ ገበሬዎች እና አቅራቢዎች በመግዛት ለውጭ ገበያ ያቀርባል፡፡ == የቢዝነስ ሞዴል == ኢትዮ ሬዚንስ ኤክስፖርት በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ እጣን እና ከርቤ ምርት በሚገኝባቸው አካባቢዎች ትልልቅ መጋዘኖች ያሉት ሲሆን ምርቶቹን ለሚፈልጉ የውጭ ሀገር ደንበኞች ኦርደር ሲደረግ በፍጥነት ያቀርባል፤ ምርቶቹን ገዢዎች ከድርጅቱ በዌብሳይታቸው አማካኝነት ማግኘት የሚቻል ሲሆን፣ ድርጅቱ በአሊባባ አንዲሁም በአማዞን ቢዝነስ ላይም የድርጅቱን ተወካዮች በደርጅቱ የየፕላትፎርሞቹ ኦፊሻል አካውንት ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡ ገዢዎች አሊባባ ላይ በትሬድ አሹራንስ በኩል ስለሚገዙ እጅግ በጣም ሴፍ ነው፤ በኤል ሲ ደግሞ በባንክ ኦርደር ማድረግ ስለሚቻል፤ በኤፍኦቢ ጅቡቲ ማዘዝ ይቻላል እነዲሁም በኢትዮጵያ ኤርላይን ካርጎ መላክ ይችላሉ፡፡<ref>https://www.linkedin.com/feed/update/urn:li:activity:7509846267452301312/</ref> == References == {{Reflist}} dh3dpqu9ywmxd834b65spazi1td1yrz