ውክፔዲያ amwiki https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD MediaWiki 1.47.0-wmf.21 first-letter ፋይል ልዩ ውይይት አባል አባል ውይይት ውክፔዲያ ውክፔዲያ ውይይት ስዕል ስዕል ውይይት መልዕክት መልዕክት ውይይት መለጠፊያ መለጠፊያ ውይይት እርዳታ እርዳታ ውይይት መደብ መደብ ውይይት በር በር ውይይት TimedText TimedText talk ሞጁል ሞጁል ውይይት Event Event talk የመን (አገር) 0 11202 395152 381905 2026-09-30T03:08:58Z SpinnerLaserzthe2nd 33930 ([[c:GR|GR]]) [[File:United States Navy Band - United Republic.ogg]] → [[File:National Anthem of the Republic of Yemen.oga]] 395152 wikitext text/x-wiki {{የሀገር መረጃ |ስም = የመን |ሙሉ_ስም = የመን ሪፐብሊክ
الجمهورية اليمنية |ባንዲራ_ሥዕል = Flag of Yemen.svg |ማኅተም_ሥዕል = Emblem of Yemen.svg |ባንዲራ_ስፋት = |መዝሙር = الجمهورية المتحدة

[[File:National Anthem of the Republic of Yemen.oga]] |ካርታ_ሥዕል = Yemen in its region.svg |ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = |ዋና_ከተማ = [[ሳና]]
ዓደን |የመንግስት_አይነት = የሽግግር |የመሪዎች_ማዕረግ = [[ፕሬዝዳንት]]

[[ጠቅላይ ሚኒስትር]] |የመሪዎች_ስም = ዓብድራብቡህ ማንሱር ሓዲ
ዓህመድ ዖበኢድ ቢን ዻግህር |ብሔራዊ_ቋንቋ = [[ዓረብኛ]] |የገንዘብ_ስም = የመን ሪኣል |የመሬት_ስፋት = 503,891 |የመሬት_ስፋት_ከዓለም = 49 |ውሀ_ከመቶ =
<1 |የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት = 2013 እ.ኤ.አ. |የሕዝብ_ብዛት_ግምት = 25,408,000 |የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = 160 |ሰዓት_ክልል = +3 |የስልክ_መግቢያ = 967 |ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = .ye
اليمن. }} '''የየመን ሪፐብሊክ''' በ[[ዓረቢያ]] ምድር ወይንም ፔኒሱላ በደቡብ ምዕራብ [[እስያ]] የምትገኝ ሀገር ስትሆን 530,000 ስኩኤር (ካሬ) ኪሎ ሜትር ስፋት እና ከ23 ሚሊዮን በላይ የሚሆን ነዋሪ አላት። ዋና ከተማዋ [[ሰንዓ]] በመባል ይጠራል። ጥንታዊቷ የመን የ[[ሳብያን]] መናገሻ ስትሆን ግዛቱም እስከ አሁኗ ኢትዮጵያ የሚደርስ ነበር። ብዙም ሳይቆይ በ[[አይሁዱ]] ግዛት [[ሂሚያራት]] ቁጥጥር ስር ዋለች። በስድስት መቶኛ ክፍለ ዘመን [[እስልምና]] በየመን ውስጥ በአጭሩ ተንሰራፋ። የመን ከአስር ዘጠነኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ እስከ [[ሁለተኛው የአለም ጦርነት]] መጨረሻ ክልሎቿ በ[[እንግሊዝ]] እና በ[[ኦቶማን ቱርኮች]] ተከፍላ ትመራ ነበር። ፕሬዝዳንት ሳላህ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀምሮ የመን በአመፅና ተቃውሞ ታጅባለች። ይህም በሀገሪቱ ላይ ከፍተኛ የኢኮኖሚና የእድገት ቀውስ አስከትሎባታል።የመኖች በዱሮ የአቢሲኒያ ነገስታት ተገስተዋል ። {{በየእስያ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}} {{መዋቅር-መልክዐምድር}} [[መደብ:የእስያ አገራት]] e29gnqrb0r6o9dqzb2ngdrhayf3yhbo