ውክፔዲያ amwiki https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD MediaWiki 1.48.0-wmf.5 first-letter ፋይል ልዩ ውይይት አባል አባል ውይይት ውክፔዲያ ውክፔዲያ ውይይት ስዕል ስዕል ውይይት መልዕክት መልዕክት ውይይት መለጠፊያ መለጠፊያ ውይይት እርዳታ እርዳታ ውይይት መደብ መደብ ውይይት በር በር ውይይት TimedText TimedText talk ሞጁል ሞጁል ውይይት Event Event talk ሳንቶ ዶሚንጎ 0 3650 396047 298993 2026-11-20T22:35:02Z -wuppertaler 58061 changed one image (better quality and resolution) 396047 wikitext text/x-wiki '''ሳንቶ ዶሚንጎ''' የ[[ዶሚኒካን ሪፑብሊክ]] [[ዋና ከተማ]] ነው። [[ስዕል:Dominican Republic, Santo Domingo, Parque Colón, statue of Christopher Columbus.jpg|thumb|300px|ፕላዛ ኮሎን]] [[ስዕል:Plaza Espana santo domingo 02.JPG|thumb|300px|Plaza Espana santo domingo]] [[ስዕል:Plaza Espana santo domingo 01.JPG|thumb|300px|Plaza Espana santo domingo]] የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,851,300 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,252,400 ሆኖ ይገመታል። ከተማው {{coor dm |18|30|N|69|57|W}} ላይ ተቀምጦ ይገኛል። [[እስፓንያውያን]] ከተማውን በ[[1486]] ዓ.ም. በመሠረታቸው ከአዲሱ አለም ከሁሉ የቆየው አውሮፓዊ ከተማ ሆኗል ማለት ነው። ከ[[1928]] ዓ.ም. እስከ [[1953]] ዓ.ም. የከተማው ስም '''ሲዩዳድ ትሩሒዮ''' ይባል ነበር። ከዚያ ስሙ ወደ 'ሳንቶ ዶሚንጎ' ተመለሠ። {{መዋቅር}} [[መደብ:ዋና ከተሞች]] 62shohcuoql9ima6cvqzlzcctgi6ipn