አማራ (ክልል 3) ከዘጠኙ የኢትዮጵያ ክልሎች አንዱ ነው። ዋና ከተማ ባሕር-ዳር ነው። 156,960 ካሬ ኪ.ሜ. የሚሆን የቦታ ስፋት ሲኖረው የሕዝብ ብዛት ደግሞ (በ 1999 እ.ኤ.አ.) 15,850,000 ነው።
Categories: መዋቅሮች | የኢትዮጵያ ክልሎች